New ethiopian | እኔ እና ሹገር ማሚዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #eneenashugermamiye#tsegayeaberar#zerihungemechu#mengistumerhatsion#full#new
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...
  • Zábava

Komentáře • 131

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o Před 2 lety +5

    አይ ፀግሽ ስወድህ የማትስለች ነህ ድምፀህ ይባረክ የእ/ር ሰጦታ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 2 lety +6

    ፀግሽዬ በማርያም ሲዋን የሚለውን የጋዜጠኛና ደራሲ ዳንኤል ገዛኸኝን መፅሀፍ ተርክልን በማርያምም 🙏❤️❤️❤️እውነተኛ ታሪክ ስለሆነ ነው

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety +5

    የፀጋዬ ትረካ በጣም ተናፋቂ ነው እናመሰግናለን ፀግሸ

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 Před 2 lety +6

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነዎ እኛ ሰወች በፈጣሪ ፍጡር እናሽሟጥጣለን ገዝቶ ያመጣው ይመስል በፈጣሪ ስራ ገብተን ሰውን ለሞፀት እና ለእብደት እንዳርጋለን ለሰወች ሞት እና እብደት ተጠያቂወቹ እኛው ነን ባካባቢያችን ላሉ ለደነዚህ አይነት ሰወች ልንጠነቀቅ ይገባል

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  Před 2 lety +41

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @eyutina7334
    @eyutina7334 Před 2 lety +18

    ናፍቀኸኝ ነበር ፀግሽ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ🙏

  • @arediaboye2937
    @arediaboye2937 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ገና ላዳምጠዉ ነዉ ጥሩ ጌዜ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ እስካሁን ሰምቼ የሰለቸኝ የለም እና ፀግሽ በጣም እኮ ነዉ የምወድህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @ameleyene6089
    @ameleyene6089 Před 2 lety +1

    ፀግሽ የት ጠፍተህ ብቅ አልክ የሚገርም ነው ዋናው ብቅ ማለትህ ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣህ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +7

    ፀግሽዬ በጣም አስተማሪ ናቸው ተሰምጬ ነው ያዳመጥኳቸው የዳምጤ መጨረሻ ያሳዝናል ግን ብዙ ትምህርት ሰቶኛል የልቤን ይረዳኛል ብሎ እኔን አምኖ ነሃዘኑ ጊዜ ወደ እኔ ለመጣ ሰው ተስፋ መስጠት እንጂ ተስፋውን ማጨለም እንደ ሌለብኝ ተምሬቡታለሁ አመስግናለሁ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 2 lety +1

      የሹገር ማሚ ጠባሹ ከመጀመሪው እስከ መጨረሻው ነው ያሳከኝ አስተማሪም ነው

  • @soo555sho4
    @soo555sho4 Před 2 lety +6

    የዳምጤ ሂወት በጣም ያሳዝነናል 😭

  • @user-cf8yj4qg2i
    @user-cf8yj4qg2i Před 2 lety +6

    ፀግሽ እንካን ደህና መጣህ የኔ ተወዳጅ ❤️❤️❤️

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Před 2 lety +17

    ለውድ ኢትዮጵያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን እደረሳችሁ

  • @user-hu9vh6dp4y
    @user-hu9vh6dp4y Před 2 lety +1

    መፃሃፍ እደዚ ሲቀርብ በጉግት አዲሰማ ሚያደረገው አፃፃፉ ብቻ ማማር ሳይሁን ያባቢው ብቃትም ነው ስታነብ ንባብ ሳይሁን የእወነት ካራክተሩቹ ባካል እያወሩ ነው ሚመሰለው ባተ ንባብ ወሰጥ እያንዳቸውን በአይምሮያችን እንስላቸዋለን ቁመታቸው ክብደታቸው መልካቸው ፀባያቸው ይገርማል አላህ ይጨምረልህ በርታ

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 Před 2 lety +2

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ፀግሽ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 2 lety +2

    Astemari ina asazagn yehulgize tarikachin new it’s good one thanks tsegish 👍🏾🙏🏾

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před 2 lety +2

    My favorite . Thank you

  • @user-jw8px9bw9d
    @user-jw8px9bw9d Před rokem +3

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ዳምጤ😭አንድ ቀን ሳያልፍለት😭የዚህ ሁላ ምክንያት ያ የተረገመ የስፖርት መምህሩ ነው😭

  • @lilisisay1231
    @lilisisay1231 Před 2 lety +6

    You are great in voice. I have enjoyed a lot. Keep posting please😊

  • @RoainaK
    @RoainaK Před 2 lety +7

    OMG! Two breathtaking stories!!! Specially the second one. አይ ዳምጤ! Very sad story 😢 😢😢. My heart goes out for him and people like him. ቤት ይቁጠረው! Hats off for you Tsegaye and the authors!

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 2 lety +3

    ባለ ሹገር ማሚው በቃ አይዞኝ አትዘን አሁን ደግሞ ኦይል ማሚ ፈልግ በአሁኑ ሰአት በዘይት እሚበላ ሰው በጣም ሃብታም ነው 😄

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 2 lety +1

    Betame amesgenalhue 2 des yemile naber 👍😍👏👏

  • @sadia_menglstu
    @sadia_menglstu Před 2 lety +1

    የዳምጤ ህይውት ቃል የለኝም

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Před rokem +2

    ዳምጤ በጣም ያሣዝናል ሚስኪን

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 Před 2 lety +2

    የጠፍ ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር

  • @mulufanta5130
    @mulufanta5130 Před 2 lety +2

    ፀግሸ እንኳን ደህና መጣህ።

  • @user-ph4ym4fi1k
    @user-ph4ym4fi1k Před 2 lety +3

    ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል 🙏🙏🙏

  • @user-ic5fc7wx7f
    @user-ic5fc7wx7f Před 2 lety +5

    አህለን ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Před 2 lety +2

    Welcome back MR Thank you beautiful story and a wonderful lesson l enjoy it thank you keep posting good bless for making my day off beautiful and happy 🐣

  • @habtomabraham5951
    @habtomabraham5951 Před 2 lety +1

    My bro here we go again Another one!! DJ Khaled honkubesh a lol bravo 👏👏 happy Easter

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +2

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 Před rokem +1

    i just feel sorry for damte ewnte betamm bezuu damtewoche alu ekoo egna mahbereseb wesete 😭😭....teru tarik teru akerarebe teru deraseyane.nacheww wedegewalew thankyou tsegyesh ❤

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 Před 2 lety +2

    ፀግሽዬ በጣም ነው ምወድህ ግን አትባልግ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 lety +2

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን።

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety +1

    አስተማሪ ነው

  • @tube3067
    @tube3067 Před 2 lety +2

    ፀግሽዬ እንኳን ደህና መጣክ

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 Před 2 lety +1

    well segish ewnkan abro adersen

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @hyata3704
    @hyata3704 Před 2 lety +1

    ዬጠፉ፡ሠዉ፡ፀግሽ፡እንኳን፡በሠላም፡መጣክ፡፡

  • @rozakassa6954
    @rozakassa6954 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

  • @sarasara-no4gu
    @sarasara-no4gu Před 2 lety +2

    ፀግሽ አድናቂ ነኝ

  • @mekdesabi135
    @mekdesabi135 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ጸግሽ❤❤❤

  • @rodinass3269
    @rodinass3269 Před 2 lety +2

    Thank u 🙏🏽🙏🏽
    ❤️ 💋
    😍 😍😍😍😍

  • @user-lo5kl1ny5z
    @user-lo5kl1ny5z Před 2 lety +1

    ጸግሼ ስሞትልክ ትግርኛ ላዛ ያለው አማርኛ ትረካ አምጣልን
    የዛሬ አያርገው እና ከ'አማራዋ እናት ይተወለዱ ያጎቴ ልጆች አሉኝ ሁሌም ክረምት ከኣዲስ አበባ ወደትግራይ ይመጡ'ና ከኛ ጋ ይከርሙ ነበር እና በዛ ኮልታፋ አፋቸው ትግርኛ ስያወሩ እንዴት እንደምያምሩ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Před 2 lety +1

    አይ ዳምጤ!
    "እናቴ ትሙት በለኝ እንደ..."

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 Před 2 lety

      አተራረክ እንደ ሁሌዉ ልዩ ነዉ እናም እናመሰግናለን።

  • @samri1215
    @samri1215 Před 2 lety +1

    Selam Tsegsheye melkam beal 🙏🙏😍😍❤❤

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 Před 2 lety +1

    Well came tsagish 💗👍

  • @elisagethun1458
    @elisagethun1458 Před 2 lety +1

    Tsegshiye tefak eko enkuwan aderesek lemlaw enkuwan aderesachu

  • @tesfayetameru1195
    @tesfayetameru1195 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው።

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 Před 2 lety +1

    tsegsh betam temesche neber yadametkut demo arif ris neber yemeretkew

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Před 2 lety +1

    #1 ♥♥♥Tsegaye Aberar! ♥♥♥

  • @brooke5273
    @brooke5273 Před 2 lety +2

    ወይ ዘርይሁን ገመቹ 😹😹😹😹 ፅሁፎቹ humerous ናቸው 😂

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Před 2 lety +2

    እንዴት ነህ ፀግሸ ተሻለህ😘

  • @uhbf6631
    @uhbf6631 Před 2 lety +1

    Inkuwan dena metah tsegisha

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před 2 lety +1

    እኮን ደና መጣህ ፀግሺ😍😍😍😍😍

  • @menbereyeshima2841
    @menbereyeshima2841 Před 2 lety +2

    dear bro🌴 happy Ester😊

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 2 lety +1

    Tsegish wendime wellcome tenafqehal🥳🥰🎉🎊

  • @tube9597
    @tube9597 Před 10 měsíci

    ፅግሽ የዋልክልኝ ውለታ ፈጣሪ ይክፈልህ የመዳም ስራ ልብስ ሳላስበው አተን እያዳመጥኩ ምስጥ ብየ ሳላስበው እጨርሳለሁ

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 Před 2 lety +1

    Ohhhh damte 😔miskin 😢😢 so sad

  • @aregaselamgebre4509
    @aregaselamgebre4509 Před 2 lety +1

    Selam lenat yeuen enkan adersachu ❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 lety +1

    Thanks!

  • @sosodawet9545
    @sosodawet9545 Před 2 lety +1

    Well my dear 🙏

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h Před 2 lety +1

    ፅግሽ እናምናለን ❤️❤️❤️❤️

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 Před 2 lety +1

    well come happy holidays

  • @user-zv5yk2ku6t
    @user-zv5yk2ku6t Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍

  • @tigistmekonnen8704
    @tigistmekonnen8704 Před 2 lety

    Tefhi alehi

  • @sabasaba1713
    @sabasaba1713 Před 2 lety

    Betam astmri. New rasen 3ndftsh argonale yedamten mechrsha aslkes3n eylu bensbachew yehen hula aydersem manem lay arf temtert bertalen segesh

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před rokem +1

    ኡፍፍፍ የዳምጤ ያሳዝናል

  • @sharjahsharjah9147
    @sharjahsharjah9147 Před 2 lety +1

    ስላም 😍😍😍😘😘😘😂😂

  • @majdmor2943
    @majdmor2943 Před 2 lety +1

    ዌል ፀግሽ

  • @asternegassi7712
    @asternegassi7712 Před 2 lety +1

    👍👍

  • @eiualtarik
    @eiualtarik Před 2 lety +1

  • @tgsitw2552
    @tgsitw2552 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን እንኳን በደህና መጣህ የመጨርሻው ትንሽ አስገረመኝ ዳምጤ ከሞተ የዳምጤን ህልም ማን ነጉራችሁ

  • @badhasanejash5710
    @badhasanejash5710 Před rokem

    Best folklore phoem

  • @user-yd6bd5jn1e
    @user-yd6bd5jn1e Před 2 lety

    Stebikh neber Tsegish

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem +1

    ፋጤ ማናት ይፈጥፍጥህ እና😃😃😃

  • @user-zv5yk2ku6t
    @user-zv5yk2ku6t Před 2 lety +1

    ፀግሽዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 Před 2 lety +1

    ❤️💞❤️

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před rokem +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 Před 2 lety +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @user-qn5oj4hi5j
    @user-qn5oj4hi5j Před 2 lety +1

    Uffff mechereshaw siyasazn😥😥😥😥

  • @abiselomabraham4508
    @abiselomabraham4508 Před 2 lety +1

    👍🏼 👍🏼 👍🏼

  • @EmmyTsegaye
    @EmmyTsegaye Před 2 měsíci

    Berta

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 Před 2 lety

    Amsegènn

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Před 2 lety +2

    ወይ ዳምጤ ፈረደበት

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem +1

    ሚስኪን ዳምጤ😭😭😭😭😭

  • @rozamarhmood9299
    @rozamarhmood9299 Před 2 lety +1

    😭😭

  • @saraerganoazebhailu8955
    @saraerganoazebhailu8955 Před 2 lety +1

    Selam❤❤❤❤😍

  • @meskigetachew7263
    @meskigetachew7263 Před 2 lety

    ተሰፈሸዬ ሰወድህ

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  Před 2 lety +3

      ፀግሽዬ ብዬ አንብቤልሻለው

    • @meskigetachew7263
      @meskigetachew7263 Před 2 lety +1

      Kkk አይ እረጀና ይቅርታ ባለ ማሰተዋል ነዉ

  • @tofekeaman9733
    @tofekeaman9733 Před 7 měsíci

    ሮዛን ሙሉ ተርክልን pls

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Před 2 lety +1

    ዌል

  • @abushmayetube6721
    @abushmayetube6721 Před 2 lety +1

    Tsegsh amesgnalew

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 Před 2 lety

    Tegeshey hulem hulem Egezabher yebarkhe teru ena asetemary tereka new, nureleg ❤

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 Před 2 lety +1

    😍😍🙏

  • @ashuadem2136
    @ashuadem2136 Před rokem +1

    ግሩም አቀራረብ ነው

  • @hilenafeseha6602
    @hilenafeseha6602 Před rokem +1

    Wey damtea hoden belagn gin des yemil marefiya botawu hedual he deserves it yemer mawukewu newu ymslegn.gin ante hulem tgermalehi,yeshenkorawu bota atrarek getan geram nehi,kbret yestlen

  • @kedirmuhammedtilmo8302
    @kedirmuhammedtilmo8302 Před 2 lety +1

    ፀጋዬ በዛኛው chanal የጀመርክልንን ብሪዝን ብሬክ ክፊል 17 ልቀቅልን

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Před 2 lety +1

    ፅግሽ እትጥፋ እንጂ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Před 2 lety +2

    ፅግሽ ፅግሽ እትጥፋ እሺ እግዚአብሔር ይባርክህ