Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2021
  • ውዶቼ ግራ እንዳትጋቡ! በመሃል በመሃል እየመጣ ያለፈ የራሱን ግለታሪክ "እኔ" እያለ ሚያጫውታችሁ (ፕሮፌሰር) ያው ራሱ መምህር ቀቁ ነው።
    #tsegayeaberar#ethiopia#basedontruestory
    Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
  • Zábava

Komentáře • 184

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  Před 2 lety +85

    ውዶቼ ግራ እንዳትጋቡ! በመሃል በመሃል እየመጣ ያለፈ የራሱን ግለታሪክ "እኔ" እያለ ሚያጫውታችሁ (ፕሮፌሰር) ያው ራሱ መምህር ቀቁ ነው።

    • @eyujokera808
      @eyujokera808 Před 2 lety

      የሴቶችን ድምፅ ስታስመስል በጣም ስለሚሞላቀቅ ይረብሻል ብታሰተካክል 🙂

  • @messiaeyalew2467
    @messiaeyalew2467 Před 2 lety +10

    እድሜ ላተ ፊልም አስጠላኝ ካተ አልወጣ አልኩ አላህ ይጨምርልህ ውይ ድምፅ በላሁህ

  • @sewumehon453
    @sewumehon453 Před 2 lety +24

    አተ እና የሰውአለም ድምፅችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው አቀራረባችሁም ያምራል እንዳችሁ ስትጠፉ እንዳችሁ ብቅ ትላላችሁ ተባረኩ

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 Před 2 lety +7

    ወይኔ መምህር ቀቁ ሆዴን አቆሰለው በጣም ደሰ የሚል ትረካ ነው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +5

    😢 የዚ ታሪክ መጨረሻው በጣም ልቤን ነካው አዎ ኢትዮጵያ የማንም ጨምላቃ ነጭ መጫወቻ የምትሆንበት ጊዜ ሊያበቃ ትንሽ ነው የቀረን. ይህን ኮመንት የምፅፍልክ በተረገመችው አሜሪካ ከባህር ዳርቻ ላይ ቁጭ ብዬ ምነው ምን አለ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ያለችሁ ባህር ዳር መሬት ላይ በሆንኩ ብዬ እየተመኘሁ! ግን አንድ ቀን አይቀርም. ፀግሽ ምስጋናዬ ይድረስክ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርገን. 🙏

  • @saratareke3673
    @saratareke3673 Před 2 lety +8

    ፅግሽ ምርጥ ድምፅ አለህ ስስማው ልክ በእውነት አለም እያየሁ ነው የሚመስለው ኑሩልኝ አድናቂያችሁ ነኘ

    • @merondejene1579
      @merondejene1579 Před 2 lety

      ምርጥ የጥብ ፍቅር ያለህ ኢትዬጲያዊ ጸግሸ እናመስግናለን!! ስለትጋትህ ሁሌም በስራዬ ቦታ ሆኜ ነው የምሰማህ

  • @sofilove6637
    @sofilove6637 Před 2 lety +3

    ፅግሽ በዚህ ታሪክ ምን ያክል እንደተጠቀምኩ ብታቅ በጣም ደስ ይለኛል ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት በጣም አመሰግናለው

  • @amangebi7376
    @amangebi7376 Před 2 lety +4

    ፀግሽ ኢያሪኮን የ high school ተማሪ እያለሁ ነበር ያነበብኩት በአንተ አተራረክ ስሰማዉ ደሞ ወደ ኋላ መለስከኝ እና እባክህ ቀሪዎቹን መፅሀፎቹንም ብትተርክልን በጣም ደስ ይለኛል በተረፈ በርታ አክባሪክ ነኝ የስደትን ስራ በትረካህ አቅልለህልኛል!

  • @sitlasitla6225
    @sitlasitla6225 Před 2 lety +2

    ምርጥ ታሪክ ነው በጠም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ አዳምጣለው እከታተልካለው በተለይ እረጃጅሞች ታሪክ ይመስጡኛል አድናቂክ ነው

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 2 lety +3

    እንዴት አላችሁልኝ ዋው እኜ በሳቅ ሽት በሽት ነው የሁኩት አሽ ዋው😘👏

  • @betybetty7470
    @betybetty7470 Před 2 lety +3

    ዋው እውነት በጣም ደስ የምል ታሪክ ነው በዙ ትህምርት ወስጃለሁ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 5 měsíci

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ታሪክ ተራኪዉም ደስ በሚል አንደበትህ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ።

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d Před 2 lety +13

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ አድናቂህ ነኝ በጣም አስተማሪና ደስ እሚል ፕሮግራም ነበር ፈገገ እያልኩ የተማርኩበት ዝግጅት ነው እውነት መምህር ቀቁ አስተምሮኝ ቢሆን ዛሬ ከመዳም ቤት አልገኝም ነበር🥺

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +6

    ዋዉ ድንቅ ድንቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን ❤🙏

  • @aminamouzi1019
    @aminamouzi1019 Před 2 lety +6

    ድምፆህ ውስጤ ነው። 👍👍👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety +2

    ግሩም ድንቅ ፀግሽ አንተ ስትተርከው ልዩ ነው መቼም የዘመን ምኞቴ እንደ መምህር ቀቁ ያለ መምህራንን በተለይ ለግል ትምህርት ቤቶችና ባህል ተረስቶበራስ እንዳንኮራ በቋንቋችን እንዳንናገር የዘምኑ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ቅኝ እንድንሆን ስለተሰራብን :: የትምህርት ቤቱ ባለቤት 3 ኢትዮጵያ በሚል የተሰየሙትን ተማሪዎች በነፃ እንዲማሩ በማድረጋቸው ልዩ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ! ያውም በሳቸው ገንዘብ ከመጠን በላይ መውደድ :: ፀግሽ ልድገምልህ አንተ ስትተርከው ነፍስ ትዘራበታለህ:: እናም ይሄን ደግሜ ደግሜ አዳመጥኩት :: ጉሮሮህን ጉንፋን አይንካው: :

  • @tizualayu9320
    @tizualayu9320 Před 2 lety +4

    ድንቅ አተራረከ ነው|፡፡ አናመሰናለን ፡፡ ደራሲውም ሊመሰገን ይገባዋል

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před 2 lety +4

    መምህሩ.በሳቅገደለኝ.አልቻልኩም.በጣምአልቻልኩም.በርታልኝ.ፀግሽ.በርታልኝ.ደምፅህ.ዋውውውውው.ይመችህ.አቦ

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Před 2 lety +1

    ፅግሽ የማቅህ መስለኝ ከማዳማዳመጢ ብዛት God bless 🙏

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +1

    ድንቅ እኮ ነህ ፀግሽ አንተም የምታቀርባቸው ስራዎች ግሩም ናቸው

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 Před 2 lety +2

    በኡውነት ድምፅህ ፍቅረኛየ ትመስላለህ 💔💕ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ወድሜ👍

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Před 2 lety +1

    ምርጥ ፁሁፍ ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ህይወት እንዲህ ነች

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t Před 2 lety +6

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 😍😍

  • @user-em8ke1ep6t
    @user-em8ke1ep6t Před 2 lety +2

    ፀግሽ ድምፅህ እኮ ዋው ነው በርታ አቤት የቃቁ ስድብ. ስድብ ትጠላለህ😁

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Před 2 lety

    Wow በጣም ደስ የሚል ነው የምንግዜን አድናቂህ ነኝ ፀግሽ

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Před 2 lety +2

    ፀግሽ መፅሃፉን ያስመረው ያንተ ለዛ እና ያተራረኩ ሁኔታነው ::ስምቻቸው የማላውቀውን የስድብ እይነት ነው የስማሁት በጣም ደስ ይሚለው በርታ 👏🏾

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 2 lety +1

    ፀጋዬ.....የጃዙ ሙዚቃ በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኞል 👍

  • @Amhara191
    @Amhara191 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ተራኪው ደግሞ ይለያል ትለያለህ ፀግሽ የአፄ ቴዎድሮስን ስም ስሰማ ያለኝ ስሜት እህህህህ አባቴ በዚያን ዘመን ኖሬ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ
    እስኪ ያላዳመጥኩት ካለ ብዬ ስፈልግ እዮሪካ777አገኘሁ
    ቲሸርቱን የለበሰውን ልጅ እኔ ባገኘው ምን አደርገው ይሆን ብዬ አሰብኩ እና በድንጋይ አፈጋበት ነበር አልኩ
    በድጋሜ አመሰግናለሁ ፀግሽ ❤️

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv Před 2 lety +2

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ከአሪፍ አቀራረብ ጋር ደስስ ይላል ♥♥

  • @yilmakebede412
    @yilmakebede412 Před 2 lety +1

    ድንቅ አስተማሪ ጽሁፍ እናመሰግናለን

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před 2 lety +5

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 😍😍😍

  • @moryamabera3240
    @moryamabera3240 Před 2 lety +1

    አወ በጣም ሀሪፍ መፀሀፍ ነው አብቤዋለሁ ግን ፀጊሽ ያተ ድምፅ ነውና እገርበዋለሁ

  • @mazomazo8966
    @mazomazo8966 Před rokem

    ተራኪው ውብ ተስጥቷ ስላለው ነው እጅ ባለታርኩች እንኳን አዝግ ነገር ናቸው አመስግን አለሁ

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 Před 2 lety +15

    በጣም ደስ የሚልና ትምህርት የሚሰጥ ነው እንደ ቃቁ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን አመስግናለሁ ፀግሽ እንደሁልጊዜው ጥሩ አድርገህ ተርከኸዋል

  • @enatiethopia1072
    @enatiethopia1072 Před 2 lety +1

    ፀግሽ አመሰግናለሁ መምህር ቀቁ ቀኔን አድምቀውልኛል 😍 በርታ አሪፍ ስራ ነው

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 2 lety +2

    ውይይ ድምፅህ ግን ፀግሽ ❤️❤️የምትተርክ ሳይሆን መምህሩ አንተ ነህ የመሰልከኝ 😘

  • @user-ic5fc7wx7f
    @user-ic5fc7wx7f Před 2 lety +1

    ሁሌም አደኛ ነህ

  • @meronwhibe7741
    @meronwhibe7741 Před 2 lety +1

    ምርጥ ስራ ነዉ ከልቤ ነዉ የማዳምጠዉ ጭልጥ ብዬ በርታልን ልዩ ሰዉ ለመጀመሪያ ግዜ ሰብስክራይብ ሳደርግ ያንተን ነዉ

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Před 2 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው ያዝናናልም እናመሰግናለን

  • @user-ku5lc6ni5d
    @user-ku5lc6ni5d Před 11 měsíci

    ምን አለ እንደ መምህር ቀቁ አስተማሪ በኔ ትወልድ ቢኖር ኖሮ ብዬ ተመኘሁ እውነት በቃ ገብቶታል ብዬ አስባለው ለምኖር ትርጉሙ በሱ ተምረን ብይሆን ዛሬ የማዳም ገረድ ባልነብርን ወደ ነጥቤ ስመለስ ደሞ በጣም ምርጥ ታሪክ እያዝናና እያስተማረ ደስ የሚል ታሪክ ነበር ፀግሽ እናመሰግናለን ክበርልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የሆነ ነገሬን እንዳይ አግዞኛል 🥰🥰🥰

  • @user-qn5oj4hi5j
    @user-qn5oj4hi5j Před 2 lety +1

    Uffffffff tsegsh endew men abate largh nege kebad sera alebgn yante tereka demo yaneshtegnal welahi tenat mnale tsefa bale sera tsegsh bemeta sel neber weyyyyyy tenxs betam nege esemawalew ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ 888 እና 999 እንጠብቃለን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በምስሎ ላይ የሚታየው የክርስትና ጭፍራ ሲያስቅ ሙዚቃው ካልተስማ ግን እብድ ነው የሚመስለው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +1

    ፀግሽየ እንኲን ደህና መጣህልን ተናፍቂው......

  • @sicherkasa7405
    @sicherkasa7405 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ፀግሽዬ

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 Před 2 lety +1

    ውድ ፀጋዬ አብራር
    የሙዚቃ መሳሪያ ቢኖር ሌላም ተሰጥኦ ያለህ ይመስለኛል

  • @kidisttadesse5955
    @kidisttadesse5955 Před 2 lety

    ምርጥ ተራካ ከደጄኔ ጥላሁን ጋር ድምፅህ ይመሳሰላል

  • @anab1077
    @anab1077 Před 2 lety +2

    ፀግሸ ምርጤ በአውዲዮ ትርካ እንደ አንተ እና አንዱአለም በፍቅር በጉጉት የማዳምጠው ፕሮግራም የለኝም! ሰላምህ ይብዛልን

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před 2 lety

      ማነው አንዱአለም እህት

    • @anab1077
      @anab1077 Před 2 lety

      @@eyrusfeker4790 አንዱአለም ተሰፋ : ወይኔ ጉዴ እሱን የማያቅ አለ እንዴ

    • @kidsetasffekidsetasffe4693
      @kidsetasffekidsetasffe4693 Před 2 lety

      @@anab1077 CZcams channel alwe

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @shwayeabebeshwayeabebe7466

    ፀግሽ እየ የኔ መጥናኛ

  • @user-hz5cb3ss8y
    @user-hz5cb3ss8y Před 2 lety +2

    አመሰግናለሁ ፀግሽ

  • @salimahuseen3397
    @salimahuseen3397 Před 2 lety +1

    Ariif aterarek inaa ariif siraa newu baa iwunat dimtsih tedegagimo bii sama irasu ayitegebim GOOD JOB

  • @mimiyoutube6878
    @mimiyoutube6878 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-hn8lb1nu3d
    @user-hn8lb1nu3d Před 9 měsíci

    ዋው ምርጥ መፅሐፍ እና ምርጥ አቀራረብ ❤

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን 👏👏👏🌷🌷🌷

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Před 2 lety

    ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Před 2 lety +2

    Welcome back thank you god bless my beautiful brother

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o Před 2 lety +6

    ፀግሽ መጣህ 😍😍😍

  • @user-gk5jt8ji8k
    @user-gk5jt8ji8k Před 2 lety +1

    ጥሩ ስራ ነው ውድ ፀግሽ በቀጣይ ስራ እንጠብቃለን

  • @netsanetdagne6831
    @netsanetdagne6831 Před 2 lety +1

    Dess yelal thank you 🙏

  • @user-xs8iz4hp4q
    @user-xs8iz4hp4q Před 2 lety

    እጅ በጣም እናመሰግናለን በውነት ስራዎችህ ድንቅ ናቸው መፃፍ ማንበብ ብዙም አልደፍርም ግን በትረካ መልኩ መስማት በጣም ያስደስተኛል በተለይ ባንተ አይነት ግሩም ድምፅ ብዙ ስራዎችህን ከማድመጤ የተነሳ አዲስ ሥራ አለ እያልኩ ሁላ እፈልጋለው ግን ለአስታየት ሳት አላገኝም እየሰራው ስለ ምሰማ በርታልን ዛሬ አስታየት መስጠት ስለቻልኩ አመዛውት መልክቴን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @semubintabdela3172
    @semubintabdela3172 Před 2 lety +2

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ ❤️

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před rokem

    Waw Betam Dink Tereka binesemahe Yemaytegeb Dink chelota , so I love it 😻 Tank you 🙏❤️

  • @SadaSied-ym4nx
    @SadaSied-ym4nx Před 8 měsíci

    ሠላም ጤና ይሥጥልኝ የእውነት በአመታት በሗላ ሥላገኘሑክ ዴሥታን ቃል አይገልጸውም ጰግሺ ♥♥♥ ሕይወት በለገሠችኝ አሥቀያሚ ውድቀት እና ሐዘን ከሚድያ ከራኩኝ አመታት ሗኖኝ ነበረ ዛሬ በከፈልም ቢሗን ትናንት የነበረኩቀት ቦታ አይደለሁም አልሐምዱሊላህ ! በድጋሜ ለአድማጮችክም ላንተም ሠላም እና ጤናን ተመኘሑ "♥♥

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety +2

    ሁለት ቀን ሰማውት አሪፍ ታሪክ አሰተማሪም ነው እውነተኛ ታሪክ ሁሌም መሰጭም አይረሴም ነው አመሰግናለሁ ፀግሽ እደግ🙏❤🥰

  • @halimahmahmmad7646
    @halimahmahmmad7646 Před rokem

    ፍቅርና ሸር ከቤቱ በታች ልቀቅልን እውነት ከጭቅላቴ አልጠፋ አለኝ

  • @user-gi5od5up4b
    @user-gi5od5up4b Před 2 lety +17

    ኧረ ወይኔ መምህር ቀቁ ፈጣሪ ሆይ ልቤ ፍርጥ አለ በሳቅ በተረፈ እናመሰግናለን ፀግሽዬ

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 Před 2 lety +2

    Just wooooow Abreshe you're very very talented 👏 👌 ❤

  • @user-zu6ni4fg6z
    @user-zu6ni4fg6z Před 8 měsíci

    Great story and great performance

  • @lilisisay1231
    @lilisisay1231 Před 2 lety +6

    Thank you for this audiobook. The quality and the narrative is immaculate 👌💕

  • @rodinass3269
    @rodinass3269 Před 2 lety +1

    Eskezare yhenn book alemaweke kochegn wow ❤️👌🏼😀😀

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +1

    ፀግሻ እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 2 lety +1

    ወዮዮ የስድብ መአት 🤣🤣🤣🤣ምርጥ መምህር ሀሀሀ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 lety +2

    የመምህር ቃቁ ስድብ ግን ይገርማል እኔ እራሱ በስድቡ ተናድጃለሁ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 Před 2 lety +1

    መምህር ቀቁ ተመችቶኛል።

  • @hiwetdebebe111
    @hiwetdebebe111 Před 2 lety +2

    ፀግሽ እናመሰግናለን ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት መምህር ቃቁ ፈታ ነው ያደረገኝ

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 Před 2 lety

    U best 👌🏾 #1 bro

  • @girum4103
    @girum4103 Před rokem

    Kalatoche yaterugnal betam wedejachew new yemadametachew thanks !!!!!!!!!!!🇪🇹!!!!!!!

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 Před 2 lety +1

    I love your voice

  • @zeyinebhashim9308
    @zeyinebhashim9308 Před 2 lety +1

    Hule bamitakerblen teraka, bameyamir demtsi, akerareb betam amaseginalew Tsagish.

  • @hanamelis437
    @hanamelis437 Před 2 lety +1

    ወይ መምህር ቃቁ እያስተማረ በሳቅ ገደለኝ

  • @nadinadi7401
    @nadinadi7401 Před 9 měsíci

    ❤ እኔ የገረመኝ የመምህር ቀቁ ነገር ነው የስድቡ ነገር ቆመጣ ያሮጣል ሆ በተረፈ መሪፍ ነው 😊

  • @tizumk
    @tizumk Před 2 lety +2

    Thank you TSGESHY 🙏❤

  • @selam9521
    @selam9521 Před 2 lety

    ፀግሽ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @genettilahun2310
    @genettilahun2310 Před 2 lety

    TYSM. Much love & respect
    💙💙💙

  • @Sofiae--jk
    @Sofiae--jk Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ አረቤት ነው ምሰራው ስሰማው ስራጨረስኩኝ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 2 lety

    Tsegaye u r the best!

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting Před 2 lety +9

    አይ መምህር ቃቁ በሳቅኮ ገደልከኝ ዉይ ስድቦችህ ኦርጂና ሜዲኢን ኢትዮጵያ እንደወረዱ😂😂 ምናለ እንዳንተ አይነት መምህሮች ቢበዙልን ዝፍጥ ትውልድ አይበዛም ነበር ይሄንን መፅሐፍ ሁሉም የግል ትምህርት ቤቶች ባለቤቶች ሊያነቡት ይገባል ከጋሼ ብዙ መማር አለባቸዉ።

  • @kalyeyene8953
    @kalyeyene8953 Před 2 lety

    ክበርልኝ ፀግሽዬ ወድሀለው

  • @yonasyonas7148
    @yonasyonas7148 Před rokem

    ❤❤❤ አመሰግንካለው

  • @sarasolomon9121
    @sarasolomon9121 Před 2 lety

    ፀግሽ ተባረክ🙏🙏💕

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +4

    አይ መምህር ቀቁ😂😂😂
    እናመሰግናለን ፀግሽ❤🙏

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před 2 lety +3

    Thanks Tsegaye. The story seems to be good but I was not able to finish it, since the music is so annoying! It is loud and it comes abruptly and distracts me. You used to have very nice background musics. I am sorry but I am trying to be honest.

  • @fatihahussein4605
    @fatihahussein4605 Před 2 lety +1

    ሰላም ፀግሸ

  • @samri1215
    @samri1215 Před 2 lety +3

    thanks tsegsheye ❤😍💯

  • @user-ro3pg8tf4h
    @user-ro3pg8tf4h Před 2 lety +1

    ሠላም❤❤❤

  • @kalkidan6819
    @kalkidan6819 Před 2 lety +3

    ፀግሽዬ በማርያም አትጥፋብንን 🙏🙏🙏🤗🤗🤗ይሄን ትረካ እየሰማው የመዳምን ስራ ፍጅት በቃ ☺️☺️☺️☺️

    • @user-il5ct3hu2x
      @user-il5ct3hu2x Před 2 lety

      😄😄😄እኔም

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Před 2 lety

      እኔም😁😁😁 ጆሮየን ቢጎቱቱኝ አልሰማም😂
      መምህር ቀቁ በሳቅ ገደሉኝ አቤት ስድብ ዘለፋ😁

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Před 4 měsíci

    እደዚ ሚሳደብ አስተማሪ አለ በጌታ ልጆቹ ግን ትግስተኝአ ናቸው ደሞ ይሄ ሁሉ ውርጂብኝ ወርዶባቸው 😊ስለ ዲማው ጊዮርጊስ እዳትመጡ 😂ብቻ አዝናንቶኝአል እውነት ፅግሽዬ እናመሰግናለን❤

  • @Sofiae--jk
    @Sofiae--jk Před 2 lety +1

    freedom writers full ይሄ ፊልም ሚያመሳስለው ነገር አለ ከዚ ታሪክ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před rokem

    ሰላም፡ጸግሽ