ዲቪ ሎተሪ | ክፍል 1 | ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ክፍል 2 👉 • ዲቪ ሎተሪ | ክፍል 2 | ፪
    #Ethiopia#Amharic#mulugetaaregawi#Tsegayeaberar#dvlottery#1#፩
    Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Komentáře • 72

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  Před 3 lety +1

    ክፍል 2 👉 czcams.com/video/hf5qbdeAX1s/video.html

  • @mistresayed1843
    @mistresayed1843 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ፀግሽ ተባረክ ገና ላዳምጠው ነው እርግጠኛ ነኝ በዚህ ድምፅ ተነቦ አሪፍ እንደሚሆን በጉጉት አዲስ ሰራ ስጠብቅ ነበር ላይክ አድርጉ አዳምጣቹ ዝምብላቹ አትውጡ አበረታቱት

  • @hawitadewos6662
    @hawitadewos6662 Před rokem

    በርታ ጥሩነው፣ የእመቤት ወልደገብርኤል እና የፈለቀ አበበ ትረካ ፣ ከመፀሀፍ አለም ወስጤ የቀረው ነገር አለ

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 3 lety +4

    ፀግሺ ድብርት የሚርቅ ሴትን ጠካራ በራሳ የምትተማመን ሊደርግ የሚችል አሪፍ ትረካ አቅርብልን እባክህ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 3 lety +4

    ኦ ፀግሽ እንኳን ሰላም መጣህ ውይ 😍😍ብታይ ትረካ መስማት ትቸ ነበር አንተም በተለያየ ምክንያት ጠፋህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ፀግሽ ማኛ 😂 ደሥ አለኝ በቃ ልኮምኩም
    አመሠግናለሁ በጣም 😍😍🙏🙏🙏

  • @user-xx3rg1rz6p
    @user-xx3rg1rz6p Před 3 lety +6

    ፀግሽን እሚወድ በላይክ ይግለፅ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 3 lety +4

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @freyoamzewafo6256
    @freyoamzewafo6256 Před 3 lety +3

    ጸግሽ እንክዋን ደህና መጣህ እንደተለመደው ጆሮኣችንን ልታስቆም ነው

  • @tghabesha3934
    @tghabesha3934 Před 3 lety +1

    Well come back tsegish

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 Před 3 lety

    Selameh bezet yebel tegeschyee enkan beselam metahelen

  • @seblehaile7654
    @seblehaile7654 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ፅጋዬ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ

  • @tenaleta1024
    @tenaleta1024 Před 2 lety

    Thanks 😊 bro 🙏 we love you 😍

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 Před 3 lety

    Well come back thanks!! God bless you☦🙏🏾🙏🏾☦💝💝💝💝💝💝

  • @user-ik6et8yo6c
    @user-ik6et8yo6c Před 3 lety +1

    አህለን፣ጸግሽ፣እናመሰግለናለን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 3 lety +1

    ፀግሸ ናፈኬህ ነበር አንተም ትረካህም በጣም መፃች ነው በርታልን 💓🌟

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 Před 3 lety

    Well come bro

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 3 lety +1

    እንኳን በደህና መጣህ💐💐 ፀግሽ👑💎❤

  • @user-cu9lg1lp3e
    @user-cu9lg1lp3e Před 3 lety

    Tsagesh waan bareedaa nuuf fidee galtomii

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወገኖቻችን በርታ

  • @shewiteg4203
    @shewiteg4203 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @ledyasolomon6530
    @ledyasolomon6530 Před 3 lety

    ዋው ምርጥ አቀራረብ በርታልን ቀጣዩን ክፍል አፍጥነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety

    Enamsgnaln❤🙏
    Jemal ena sami ye hasab fechtachw betam nw des emlew bezu ngr endmar eyerdang nw amsgnalw❤🙏

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d Před 3 lety

    ደስ የሚል ነበር እናመስግናለን ሱሴ

  • @tsiyongirmaabera6153
    @tsiyongirmaabera6153 Před 3 lety

    wow tsegish well come zare andegna negn nafkehin neber

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 Před 3 lety

    Tsagish unkan 💗🙏

  • @eff7478
    @eff7478 Před 3 lety

    ፀግሽ ውዴ እንኳን መጣህልን በጣም ነው እምነውድህ

  • @emuemu9129
    @emuemu9129 Před 3 lety

    ጸግሽ በርታልን

  • @sarademse9947
    @sarademse9947 Před 3 lety

    Well come segshi

  • @nesemosazgi3158
    @nesemosazgi3158 Před 3 lety

    Welcome

  • @geromeabebe9463
    @geromeabebe9463 Před 3 lety

    We miss you segeshe

  • @wosenegiloomitku1312
    @wosenegiloomitku1312 Před 3 lety

    welcome back

  • @tigabukassahun8020
    @tigabukassahun8020 Před 3 lety

    ወንድም ፀጋየ ትርክትህ ይለያል ከምር ዴርቶጋዳን አንተ ካቆምከው በሆላ በሌላ ስማሁት ግን ይታደሉታል እንጅ አይታደጉትም ያለው ማ ነበር በርታ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před 3 lety

    ፀግሽዬ መጣህልን ❤️❤️🙏🙏

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 Před 3 lety

    በጣም ናፍቀህኝ ነበር

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 lety

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @totitshow795
    @totitshow795 Před 3 lety

    እስቲ ግን አንድ ነገር ላንሳባቹ ብዙዎቻችን ከሀገራችን ምንወጣበት ምክንያት ምን ያህል አሳማኝ ነው ብዙ ጊዜ ብናይ የምንሰደድ ሰዎች ከሰዎች ተበድረን ቤተሰቦቻችን ደሞ ያላቸውን ከብትም ያገኙትን ሽጠው ይልኩናል ግን ሀገር ውጭ ላይ ከምንሰቃየው በላይ ቤተሰብ ጋር የምንሰቃየው መልካም ነው ባይ ነኝ እናንተ ምን ታስባላቹ ፀግሽ ትመቸኛለህ ጌታን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 3 lety +1

    እንኩዋን ደና መጣህ

  • @zenadesa7898
    @zenadesa7898 Před 3 lety

    ፀግሽ እንዲት ነህ የኛ አመለሸጋ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ፅግሽ 💞

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před 3 lety

    ደምፅ መርዋው እንኳን ደና መጣህ

  • @fikirmeikamu5561
    @fikirmeikamu5561 Před 3 lety

    እኮን ደና መጣህልን

  • @jususlovesme7435
    @jususlovesme7435 Před 3 lety

    GBU 🙏

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @banchibanchibanchibanchi192

    enkuwan dena metahe

  • @rehanamuhamed2214
    @rehanamuhamed2214 Před 3 lety

    እመሠግነለን

  • @herotxd9582
    @herotxd9582 Před 3 lety

    Betam. Gobez. Enekan. Dena. Metak. Wedem. Terekak. Sus. Honobeyal

  • @user-ms4bl9et5c
    @user-ms4bl9et5c Před 3 lety

    👍❤

  • @kalkidantewab133
    @kalkidantewab133 Před 3 lety

    እናመሰግናለሁ🥰

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Před 3 lety

    😍💯👍🏾

  • @emuyadesya
    @emuyadesya Před 3 lety

    ጸግዬዬዬዬ መጣህልን ነፍሴሴሴሴ ይመቺህ አቦ ሱሴ እኮ ነህህህ አንተ ብቻ ተርክክክክክክክ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ድድድድድድድድድድድድድድ በቃ ካንተ ዉጪ ወደ ዉጪ ያንተን ለምጄ ሌላ እኮ ማዳመጥ አቃተኝኝኝኝኝ በእዉነትትትትትት አትጥፋብን ጸግዬዬዬዬዬ ቆንጆ

  • @eiualtarik
    @eiualtarik Před 3 lety

    ❤🙏

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ግን አትዘገይ ብዙ

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 Před 3 lety

    As always well done brother thank you 👍

  • @shebuyoutube2484
    @shebuyoutube2484 Před 3 lety

    Tseguy eye nafkot enkan dena metahlgn in eko benath fikir eske mekabr terklen bilenh neber benath qetay sirah esu yhun

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 Před 3 lety

    ተናፍቀህ ነበር ጸግሽ

  • @user-ft6td8xt4d
    @user-ft6td8xt4d Před 3 lety

    ሱሴ መጥፍት አለባዛህም ግን
    ለአስታየቱ ልስማው እና እመለሳለሁ

  • @ekrutube8089
    @ekrutube8089 Před 3 lety

    ፀግየ ሱሴ ሱስ ሆንክብኝኮ❤💜😘😘😘

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 Před rokem

    Hello dear how are you

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Před 2 lety

    በዚማሥታወቂያብዛትእደትልጨርሠውነው

  • @bizuayehuhaile7832
    @bizuayehuhaile7832 Před 3 lety +3

    ፀግሽ በርታልን የሴቶቹን ቦታ ስትሸፍን ድራማቲክ ነዉ በደንብ ስላወከን እናመሰግናለን በ አንድ ድንጋይ ሁለት 🐦🐦 ይሉካል እንዳንተ ነው

  • @gurmug5528
    @gurmug5528 Před 3 lety

    ፀግሽ ደሞ ከሎንዶን ልታስኮሞኩመን ነው

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 Před 3 lety +1

    ሰብስክራይብ እንደራረገ በእናታችሁ በምነታምኑት በተራኪው በፀግሽ ይዣችኋለሁ🙏🙏🙏

  • @naseylove7659
    @naseylove7659 Před 3 lety

    ልደምርህ ትደምረኛለህ ወይስ አዲስ ሰው አትፍልግም?????

  • @hawitadewos6662
    @hawitadewos6662 Před rokem

    በርታ ጥሩነው፣ የእመቤት ወልደገብርኤል እና የፈለቀ አበበ ትረካ ፣ ከመፀሀፍ አለም ወስጤ የቀረው ነገር አለ