እናቴን ማላይበት የራሴ ምክንያት አለኝ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ሳውዲ +966 56 596 8183 ኢትዮ +251912787062 በ ኢሞ ዋትሳብ ደውሉ

Komentáře • 347

  • @NABSA_tube
    @NABSA_tube  Před měsícem +20

    ሳውዲ +966 56 596 8183 ኢትዮ +251912787062 በ ኢሞ ዋትሳብ ደውሉ

    • @hayaomar8089
      @hayaomar8089 Před měsícem +1

      አላሕየጠብየን ክንደዚሕነገረእእ

    • @ZadeMane5
      @ZadeMane5 Před měsícem

      እኔ የዶሮው አረባብ ላተስተምሩልኝ እፈልገለው

    • @zaynaba4204
      @zaynaba4204 Před měsícem

      😢 ابشري ان الله مع الصابرين

    • @zaynaba4204
      @zaynaba4204 Před měsícem

      يا الله يا رب ابشري حبيبتي

    • @user-sf4qt7rw6p
      @user-sf4qt7rw6p Před měsícem

      Yet nachi ahun ene lirdati

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 Před měsícem +324

    ይቺ ልጅ አፉ አልኳት ወላሂ ስድብ የጀመረቺው በኔ ነበር እስልምና በተቀበልኩበት ሰአት እሷ ነበር የባሰቺው ከሌሎቹ መጨረሻዋ በንደዚ ሁኔታ ሳየት አልቻልኩም አፈውትሊላህ ከምንም ነገር በላይ የእናት መርቃት ነው እናትሽ በጥሩ ነገር እሰደንግጠሽ አፉ እስብያት ሩቃም ይቀራብሽ አንዳንዴ አይንናስም የሰው አፍም እንዲ ያረጋል አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Před měsícem +42

    አሁን እሷ ብታውቅ ዩቲብ ክፈቱላት እደማንኛውም ሰው በእምነቷ ወዲያ ወዲህ ማለቷን ትታ ጠክራ ትስራ ከማይረቡ ሰወች ጋር ትራቅ ያለፈው አልፏል ኮሜታተሮች ደግሞ አትሳደቡ

    • @EmabetzenaEmabetzena
      @EmabetzenaEmabetzena Před měsícem

      ይቱብ አላት እሷ ቀላል ሰው መሰለችሽ ሚዲያውን ስታሸብር የቆችነችኮ 😅😅

    • @WesraAbdu123
      @WesraAbdu123 Před měsícem

      @@EmabetzenaEmabetzena አውቃለሁ እስር ቤት ስለቆየች የዱሮው ሊዘጋባት ይችላል በሚለው ነው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +47

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሙስሊሞች በቃ ተዋት 😢😢ሞራሏ እየተነካ የባሰ ጥፋት ነው የሚሰራው 😢😢😢😢በቃ ተው የሰው ልጅ ያጠፋል ደሞ ተጸጽቶ ይቅርታ ካላ ያለፈ በደሉን ማሰብ ተገቢ አደለም ብዬ ነው የማስበው :::::ነፍሴ ዩቱብ በእውነት በጣም ጥሩ ሥራ ስርታችዋል ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n Před měsícem +6

      ትክክል እህቴ አላህ ተናግሮ አናጋሪ አሳሳችን ይያዝልን ወላሂ እደት እዳሳዘነችኝ

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 Před měsícem +3

      ትክክልወላሂ

    • @zeharatube2
      @zeharatube2 Před měsícem +1

      ትክክል እውነት ነው የሰውን ልጅ ፍቅር እንጂ ስድብ የባስ ማባባስ ነው የምትሳደቡ ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 Před měsícem +1

      ትክክል ወላሂ የኛው አፍ ነው ለብዙዎች መጥፎ ምክኒያት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @Zuzukadre
      @Zuzukadre Před měsícem

      በትክክል

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c Před měsícem +40

    ወድሜ ሞቶብኛል 😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ 😢 እኔም በሰው ሀገር አሞኛል 😢😢😢😢😢😢

    • @user-vh9xe1fe2v
      @user-vh9xe1fe2v Před měsícem

      አይዞሺ አላህ ሰብሩን ይስጥሺ ውዴ

    • @user-wx7tx9hl9k
      @user-wx7tx9hl9k Před měsícem

      አይዞሽ እህቴ አላህ ያሶብርሽ

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 Před měsícem

      አይዛሽ እህቴ

    • @Zeynu-tj9tj
      @Zeynu-tj9tj Před měsícem

      አይዞሽአላህይራህመውእህቴ

    • @b.6015
      @b.6015 Před měsícem

      😢😢😢😢 አላህ ይሰብርሺ ማማየ አችንም አላህ ያሺርሺ አይዞሺ ማማየ

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t Před měsícem +30

    ነብሴ ከአላህ አጅሩን ታገኛለህ እደምንም አድርገህ ከወለዷት ቤተሰቦቿ ጋ ውሰዳት ቂረአትም ያሰቀሩላት አላህ ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i Před měsícem +2

      በምኑ ነው የሚወስዳት ነብሴ የልጆች አባት ነው አንድ ነገር ስናዝ በባዶ ሳይሆን በእጅ አስይዞ ብዙ ነገር ያስፈልጋል ከቻልን እንርዳቸውና ብናይ አይሻልም

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m Před měsícem +26

    ቀልበሽን አላህ ይመልስልሽ እኛንም አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j Před měsícem +18

    አላህ ቀልብሽን በኢማን ይሙላልሽ

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r Před měsícem +13

    ያለፈ አታሱባት ተዋት ጤነኛ ሰው ያስታውቅ የለ እብድ አጋናኙን ይወዳል ይላል የሀገር ሰው እብድ ናት እያልኩ ሳይሆን ተዋት አትረብሿት ታሳዝናለች ዮቱብ ክፈቱላት ሀቢበቲ ሚስኪን ናት አላህ ያስተካክልሽ የሷ አይነት ብዙ እህቶች አሉ ያለ እድሜ እንሰደዳል በመጥፎ ጎደኛ እንጎዳል አሁንም አትሳደቡ ።።አማኝ አይሳደብም ተዋት

  • @omkaled812
    @omkaled812 Před měsícem +21

    ያለፈውን ነገር አጠይቋት በቃ ተውበት አድርጋለች

  • @user-on6mt9fi9x
    @user-on6mt9fi9x Před měsícem +10

    በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን ያመና ኸይር ይናገር አሊያ ዝም ይበል !ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም!

    • @user-yw1rn2dz9h
      @user-yw1rn2dz9h Před měsícem

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐

  • @user-ch9gq1dz5r
    @user-ch9gq1dz5r Před měsícem +6

    አጅሩን ከአላህ ጥለቡና አሳክሟት የሚያስፈልጋትን እናድርግላት አሁን ብትሞት ሚዳው ሁሉ ነው መነጋገሪያ የሚሆነው ሰው ካለ ነው የሚጠቂቀመው ሚዳ እያወጣችሁ ማፋጠጥ ሳይሆን ብሬክ ታድርግ ራሷን ትሁን ማንኛውም ሰዉ ሳይቼግረው እርዱን አይልም እንረዳት ትለወጥ ማጣት በሽታ ነው አንመቀናኝ አንድት ሙስሊም እህታችን ብትቀየር ምንድነው ችግሩ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +22

    ሠርተሽ ብይ እጅ እግር አለሽ ተመስገን በይ ላችደሞ እደት እንርዳ ጤ ነኞ ነሽኮ ስት የሚርዳ ሠዉ አለ ዱባይ እንዉሠድሽ ብትባይ ጠለብ ምን በወጣኝ አልሽ እኞም ጠለብ ሠርተን ላች ምን በወጣን 👋😄😄😄

    • @user-ch9gq1dz5r
      @user-ch9gq1dz5r Před měsícem

      ካልቻልሽ አልችልም በይ እሷ ያልተረዳች ማን ይረዳል ጥሩ ሰው ቢኖራት ህክምና ያስፈልጋታል ገና ነች ፊቷ ያስታውቃል

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +5

      ​@@user-ch9gq1dz5rለምን አች አታሳክሚትም ተያ 😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před měsícem

      አንች ለምን አትረጃትም ይሄኖያክል አዛኝከሆንሽጤነኛናት ወጣትናት እንኳን ለራሧ ለሌላው የምትተርፍናት ብትታመምም በገዛ እጇ ነው ማንምአልደረሠባትም​@@user-ch9gq1dz5r

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n Před měsícem

      gdi erji yaleshi yele asmesay

    • @user-ch9gq1dz5r
      @user-ch9gq1dz5r Před měsícem +1

      @@user-qx7sc4hu8b አሳክማታለሁ አያገባሽም ካልቻልሽ መርዳት ዘወር በይ አትመቀኛት

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před měsícem +5

    አላህ ኢማን ያላት ልጅ ያርግሸ

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Před měsícem +3

    እራስሽን አክብሪ እራስሽን አታዋርጅ ሞት አለና ለአሄራሽ በምችይው ጠክሪ ይሠልችሽ የውነት ይደምራል አች አች ነሽ ለመመሳሠል አትጋጋጭ ያም ያም ጋር አትለጠፊ ወዳለህ ተጠጊ ከልብሽ ጠይቂው እደኪስሽ እደራስሽ ኑሪ ብቻ እራስሽን አክብሪ አላህ የፈጠረሽ ሠው ነሽ

  • @ZedAhmed-ui9pg
    @ZedAhmed-ui9pg Před měsícem +6

    አብሽሪ ነጁየ ጠንክሪ በሂዳብሽ አሁንም ለኸይር ነው አይዞሽ

  • @user-pj6vf2qj5w
    @user-pj6vf2qj5w Před měsícem +3

    ከተማርሽ እና ወደአላህ ስለተመለሽ አልሃምዱሊላህ እስከመጨረሻ ያጠክርሽ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 Před měsícem +9

    5ሻንጣ ልብስ ማሻ አሏህ የኔ አንድ ሻንጣ እራሱ አይሞላም ሀገር እገዛለሁ እያልኩ ኮተት በጣን ነው የምጠላው😂

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Před měsícem

      እኔም

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Před měsícem +1

      ማዳሜ እምገዛልኝ ነዉ የተጠራቀመዉ

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 Před měsícem

      @@SofiyaAli-ic1cc ነጃት ነሽ

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Před měsícem

      @@semutimohamed8744 አደለሁም አቃታለዉ ግን

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 Před měsícem

      ክክክ እኔራሡ በቁጥርነዉ ያለኝ አይነጃት ስለተርጋጋሽ ጡሩነዉ። ዘለሽ ዘለሽ ተርጋጋሽ ማሽአላህ

  • @eexxxx1781
    @eexxxx1781 Před měsícem +4

    አይዞሺ ሠዉ ይሣሣታል አላህ ይቆምልሺ እኛንም አላህይጠብቀን😢😢😢😢😢ያረብ😢😢😢

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m Před měsícem +3

    እንኳንም ወደ ቀልብሽ ተመለሽ አሁንም በአሏህ ተስፋ አትቁረጪ ሰው ከረዳው አሏህ የረዳው ይበልጣል ወደ አሏህ ተመለሺ

  • @user-vw4gx2qt5z
    @user-vw4gx2qt5z Před měsícem +2

    አይዞሽ ተዉባ አደረገ አላህ ማሀሪ ነዉና በዚህ ቀጥይበት ደግሞ ኢቱብ ከከፈ ተወ ጡሩነገር ሥሪ

  • @user-hi4mf5bu1x
    @user-hi4mf5bu1x Před měsícem +10

    ኮሜንቶች ተዋት የውስጥዋ ምታቀው እራስዋናት አትስደብዋት

  • @Almudallh-ye8eg
    @Almudallh-ye8eg Před měsícem +2

    አላህ ይቅር ይበልሽ ዋናው ተውበት ማድረግሽ ነው የሠው ልጆች ነን እናጠፍለን እንሳሳት አለን አላህ ደግሞ ወደ እሱ ተመላሾችን ይወዳል እና እኛ ቀርቶ አላህስ ይቅር ባይ አይደለ እንደ አይዞሽ ደግሞ ማጣት ማገኝ ያለ ነው

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +4

    ስራ ጀምሪ ማማየ የሰው እጅ አትከጅይ ከአላህ ከጅይ አብሺር

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před měsícem +2

    እነነብሴ ክልጅቶ ጎን ሁናቸው የሆነ ነገር እስከምትይዝ አጠገቦሁን ከጃላችሁ አሁን ኩየት ተከፍቶል. አላህ ትሄድ ከሚዳያ እርቃ ስራዋን ትስራ ትቀየር❤❤

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před měsícem +1

    አላህ የፈለገውን ያገራን ያጠማል አላህ ያስተካክልሽ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን 😢😢

  • @ssmm8900
    @ssmm8900 Před měsícem +1

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ በተረፈ ሩቂያ ቢቀራባት አሪፍ ነበር የበለጠ ደህና ትሆናለች

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ለላ ምን እላለው 😊😊

  • @user-pj1xp8nd1s
    @user-pj1xp8nd1s Před měsícem +1

    ወላሂ ትክክል ናት ችግር ላይ ስንሆን ነዉ አሏህን የምናስታዉሰዉ 😢 አሏህ ሁላችንንም ይመልሰን😢😢

  • @SonySony-td3jq
    @SonySony-td3jq Před měsícem +1

    እንዱው ቁርአን ቤት እሚወስዳት የለም ዉይ ነብሴወች እስኪ ቁርአን አስቀሩባት አጅራችሁ ከአላህ ነው

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před měsícem +3

    ማሻአላህ
    ያጀመሃ ነብሴንና ነብሰን ላይክ አድርጓቸው ነጃትንም ከፈለጋችሁ እርዷት ካልፈለጋችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ያለፈው አይበቃም😢ወይ ቆይ ምን እንሁነው የምትለት ስድብ መገለጫችነው አላችሁ ምነው አድብ አድብ ዲናችንን አታሰድብ😢😢😢

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i Před měsícem +1

    ነጅየ የኔውዲ ሰላየሁሽ ዴስ ብሎኛል አላህ ህዳያ ይስጠን ላቺም ለኔም የኔወርቅ

  • @user-zb7zc1ii3w
    @user-zb7zc1ii3w Před měsícem +4

    ግን የምር ኮሜንታተሮች ተው ማሪያምን አትሳደቡ ልጅቷ በሰላሟ አይመስለኝም

  • @Hawi704
    @Hawi704 Před měsícem

    የኔ ውድ ሁሉም ሰው ፍጹም አይደለሁም እንሳሳታለን ዋናው ነገር ከስተታችን መማር ወደ አላህ መመለሳችን ነው በጥሩ ነገር በርች

  • @user-dy5fk6iw8r
    @user-dy5fk6iw8r Před měsícem +2

    ነገ እኛንም ምን እንደሚገጥመን አናቅም ተው ምንም አትበሏት በቃ አሏህን እንፍራ የምር አሳዘነችኝ ጥፋቷን ማወቋ በቂ ነው አሏህ ከሪም እና አዛኝ ጌታ ነው ከእስር ቤት ሳትቀር በሂወት እንድትቀጥል ሌላ እድል ሰጥቷታል እና እህት ወንድሞቸ ብላ ለምናችሇለች ተዋት መተዛዘንን እንልመድ እባካችሁ ተዋት ያለፈነገር አታንሡባት በቃ

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j Před měsícem +1

    ሠወ ሁኖ የማይሳሳት የለም ኡህቲይ አብሽሪ አላህ መሀሪ አዛኝነዉ እዴኛ ስራማ ቢሆን በዚች እምዲርላይም ባልተገኜን ነበረ አልሃምዱሊላህ አዛኝ ጌታ አለን አላህ ተመላሾችን ይወዳል አብሽሪ ሁላችንም ወጄለኛነን የተለያየ ሊሆን ይችላልጂ ወጄላችን አብሽሪ

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel Před měsícem

    ምርጦቼ ነጁ አላህ ቀልብሽን ይመልስልሽ እናተም አላህ ጀዛችሁን ይክፍላችሁ የሰው ልጅ በውስጡ ብዙ. ችግር አለበት እንደዚህ ስላየዋት ከናተጋር ጥሩ አጋጣሚ ነው ብዬ እላለው ከቤተሰቦቻ ጋር ለማገናኘት ሞክሩ

  • @user-ov6gy8xl1j
    @user-ov6gy8xl1j Před měsícem

    *ማማዬ የሚዲያ ሰዉ ይሰደባል ነገር ግን ስህተቱን አትደገግሚ ወደ ቀልብሽ ወደ አለህ ተመላሺ አለህ ህዲያ ይስጥሽ ግን ዉለሂ ብለሂ በህይዉቴ እንደሷ ስድብ የስለቃሰኝ ነገር ዬለም ከቻልሽ ሩቂያ ይቅሩብሽ አለሀ ቃልብ ይስጥሽ ለላፍ ታፅፂተሽ ተዉባት አድረግና ቃጠዩን ህይዉትሽን አለህ የስተከክልሽ*

  • @RahmaHussin-rf3lj
    @RahmaHussin-rf3lj Před měsícem +1

    አላህ በሰላም አገርሽ በሰላም ገባሽ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před měsícem +1

    አቢሺሪ ነጁዬ አለህ ይፈርጂሽ ❤አወ አለህ ተቀረቢ ሁሉም ነገር ይስተከከልልሸል ኢሸ አለህ❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před měsícem

    ማሻላህ ነብሴ ትዩብ ስላቀረብካት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ!!
    ነጃትም በዚህ ሁኔታ ስላየናት ደስ ብሎኛል!!እሳንም አላህ በሀብት ፣በትዳርም ያበሻብሻት!!
    ጥሩ ትዳር አላህ እዲወፍቅሽ አላህ እዲያሳካልሽ ዱአ አረግልሻለው!!

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 Před měsícem +1

    አላሁ አክበር ማሻአላህ አላህ ሁሉንም ለህይር ነው አይዙሺ እህቲ አይዙሺ ነብሢ ትጉና ሁኑ አይዙሺ ከናትሺ ጋር ደሙ እደማይሺ እርግጠኛ ነኚ

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Před měsícem

    ነጁየ አብሽሪ የኔ ዉድ አንች ገና ልጅ ነጅ ወጣት ነሽ ማሻአላህ ቆንጆ ነሽ አብሽሪ የኔ ዉድ እህት
    አብሽሪ ኢንሻአላህ ቀጣይ ሂወትሽ ያማረ ይሆናል

  • @user-sj2cb7mf6j
    @user-sj2cb7mf6j Před měsícem

    ዚክር አብዝ እዉነተኛ ቶበት አድርጊ አብሽሪ አሏህ ከባድወጀልኮ ብሰሩ እኔ ማኸሪነኝ ብሎን አዛኙ ጌታችን ስለዚህ አይዞሽ ብቻ ወደጌታሽ ተፀፀች ሰዉን አትከተይ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před měsícem

    ወሏሂ እምነት ቀይራለይ ሲባል በጣም አዝኔ ነበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አብሽሪ አይዞሽ ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው ከነሱ በላጩ ተሎ ወደጌታው በተውበት የተመለሰ ነው በአላህ አፉ በይኝ ብቻየን ስሳደብ ነበር

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před měsícem +3

    እ ኔ እደሙስሊም እህት አፍው ብየሻለሁ አላህ ደሞ አፍው ይበልሽ አላህን ደጋግመሽ ለምኝው ይቅር ባይነው ዋናው እሱ ነውና

  • @user-dh3pj7xp5w
    @user-dh3pj7xp5w Před měsícem +1

    ሀቂቃ አቃታለሁ ለስራ ጎበዝ ነበረች ምግብ እለለበት ቤቴ ጨክና ነበር የምሰራው እድህ ሚድአ ሳይኖር

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Před měsícem

    አላህ ይጠብቀን አንችንም አላህ ይገዝሽ ግን ኮሜንት ስንፅፍ እዬተጠነቀቅን እባካችሁ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Před měsícem +3

    አላህ. ያጠክርሽበድንሽአብሽሪ ዱኔ ቀሪነች

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k Před měsícem

    የኔ ማር ደግሞ ቆንጅየ ነሽ በድንሽ ጠንክሪ በሒጃብም ተዋቢ አሏህ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሻል አብሽሪ

  • @AllahWakil
    @AllahWakil Před měsícem +2

    አላህ ጀዛህን የከፈልህ ወድሜ እህቴ አብሺሪ

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Před měsícem

    ያረብ አልሃምዱሊላህ እህቴ እንደዚህ ሆነሽ በማያቴ ደስ ቢሎኝል አልሃምዱሊላህ አሏህ መጨረሻ ችንን ይስምርልን አብሽሮ አሏህ ይጠብቅሽ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 Před měsícem +2

    ያርቢ አላህ ይስቱር አላህ ይጠብቀን

  • @user-uy3gj4zl3p
    @user-uy3gj4zl3p Před měsícem

    ዩቱብ ክፈቱላት አላህ ሙሀባውን ይወይቅሽ አላህ ሁሉንምነገር ያመቻችልሽ እህት 2አመት6ወር ያአላህ አብሽሪ

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 Před měsícem

    ያረብ አላህ ሂዳ ይስጥሽ አይዞሽ አላህ አዛኝ ነው ይቅር ይልሻል አች ማንንም አትስሚ ውደአላህ ተጠጊ

  • @Emube1
    @Emube1 Před měsícem

    አላህ ሰላምሽንይመልስልሽ ከሰውእጅ አላህይሰውርሽ ሰርተሽ የምትቀየሪበትን እርዝቅ ይስጥሽ እህቴ ነጁ አልሀምዱሊላሂ በይከዛመከራ ያወጣሽአላህአለሽ ኮሚታተሮችተርጋጉ ደሞ ቤተሰብሁኑኝ ቅኖች

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před měsícem

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ልጅቷ ተዋት አትስደቦታ ታሳዝናለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ ኮሜት መፃፍ አልፈልግም ግን ልጅቷ በጣም ነው ውስጤን የነካችው አይዞሽ እህቴ 😢😢😢

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Před měsícem

    ቢንት ሞሀመድ ብትወጪና ጥፋትሺን ብትናዘዢ ይሻልሻል ነጃት ጨርሳለች ያንቺ ይቀራል

  • @user-ln6gz5ql9k
    @user-ln6gz5ql9k Před měsícem +1

    አይዞሽ ነጁየ ያልፋል

  • @umsalhaden
    @umsalhaden Před měsícem +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና ምጣችሁ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነው በርቱ አብሽሩ በቀጣይ ስራ እንጠብቃለን

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +1

    😢😢😢😢😢😢 ተሳዳቢወች እባካችሁ እባካችሁ የሰው ልብ አትስበሩ ኮሜተሮች አላህን ፍሩ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 Před měsícem

    ነጁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሂጃቡ አምሮብሻል አብሺሪ በርች አሁንም በዲንሺ ጠክሪ ለተሳዳቢውች ቦታ አትስጭ❤

  • @rozinasir
    @rozinasir Před měsícem

    Habiba Habiba gen men ሆና ነው ብሩን ያልሰጣቻት 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @Halimahasee
    @Halimahasee Před měsícem

    አደየ ሰዉ አደየ አፈር ነዉ የሚያደርጋት አደየ ሙስሊም አደየ ክርሰቲያን አይ እኔስ የሚገርመኝ ያሺቃባጮች ደግ ሆነች 0 አመት ምን ነበር ስትሰራ የነበረችዉ የታሰረችዉ ሁለት አመት ከ 6ወር ምን አገናኘዉ እድሜየን ቀንሶብኛል አላለችም

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Před měsícem

    እኔ ሰድቤሽ አላቅም ምን አልባት እረስቸ ሊሆን ይችላል መሳደብ አልወድም ኮሜትም መፃፍ አልፈልግ አስፈላጊ ሲሆን እፅፋለሁ ግን ተጠቅቄ ነው የምናገረው አንድን ሙስሊም ማክፈር ቀላል አይደለም ለራስም መክፈር ነው አብሽሪ በድንሽ ጠክሪ እናተም ከጎኗ ሁኑ እንኳንም ጠራችኋት ከሙስሊም እህት ወንድሞችሽ ጋር ዋይ አዋዋልሽ ታማረ ትበረቻለሽ

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l Před měsícem

      እኔም አንድቀን ሰውተሳድቤ አላቅም ወላሂ

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před měsícem +3

    ለማንኛውም ስራ ስሪ መልካም እድል

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Před měsícem +1

    አላህ በእስልምናኑረዉ በእስልምናየምንሞትያድርገን

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 Před měsícem

    በጣም አዝኘባት ነበር አላህ ባሪያወቹን አዉፍ ይላል እኔም ይቅር ብየሻለሁ አላህ ያረጋጋሽ

  • @user-qj5xn5ig3g
    @user-qj5xn5ig3g Před měsícem

    ነጃት አይዞሺ በርች ኮማቾች ደሞ አትሣደብ ሥድብ ሀራምነው በሁሉም ሀይማኖት

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před měsícem

    በቃ ተዎት አጨቅቆት አላህ ማሪ ነው ወደ አላህ እጂሺን ዘርግትሺ ለምኝው ነጁ አላህ አዛኝ ነው አብሺሪ ይምራል እደሰው አደለም ሁላችንም ወጀለኝ ነን አላህ ሥለደበቀውእጂ ለነ ነብሴ ዩቱብ በጣም አከብራቸሆለሁው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před měsícem +1

    ግለሰብን አልነካሸምኮ ውዱነብይችንን ነው እና አላህም ይምራል አብሸር አፉ ብየሻለሁ ላላህ ብላችሁ እኛሙሰሊሞች ተሰውጋሰንጣላ ሶስትቀን ብቻነው ኩርፋ ይባላል እና አፉ በሏት አትሰደቧት ❤❤❤

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g Před měsícem

    ነጁ ወደቤተሰቦቿ ሂዳ ትዳር ትያዝ ሀቢብቲ የሰውሀገር የሰውነው አይሞላም

  • @hasnah2023
    @hasnah2023 Před měsícem +1

    አይዞሺ ያአላህ አላህ ይቅር ባይነዉ

  • @user-yn5es9eo4q
    @user-yn5es9eo4q Před měsícem +2

    Des setlu belina mest allah yichamerlachu

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉አህለን እደት ናችሁ አብሺር ማማየ አብሺር እናትሺን ሂጂና እይ ቤተሰቦችሺን አብሺር

  • @user-rk2px6bk3s
    @user-rk2px6bk3s Před měsícem

    አላህ ይሠትርሽ እሱ ይቅር ይበልሽ ላለፈዉም ነገር አይዞሽ በርች በዱአሽ በርች ስ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před měsícem +1

    አላህ ይቅር ይበልሽ አይዞሽ

  • @user-hp3zq3gr3n
    @user-hp3zq3gr3n Před měsícem +1

    nejuye Allah yeteshale hiwet ystshi wde❤❤

  • @yeti2828
    @yeti2828 Před měsícem

    ወይኔ ይሄ ልጅ ሰላም ገባ ሀገሩ አዝኜ ነበረ ሲደበድቡት አይቼ 😢

  • @sofi-Tube
    @sofi-Tube Před měsícem

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ🌷ሁሉ መደምደሚያ የሆኑትን ነብያችን ሱለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌸🌸 ደምሩኝ ስወዳችሁ ቤተሰብ ሁኑ አስተማሪ የሆኑትን ብዙነገር፣ እናቀርባለን 🌸

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před měsícem +2

    እኳን ደና መጣቹ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu Před měsícem

    ነጁ የሰውአይንም ጭሩአደለም አይዞሽ ተሰተሪከሚዳ ጥፊ

  • @radiam277
    @radiam277 Před měsícem +1

    nebsyewech allah jezachyhun yekefelachuh lejetu betam tasaznalesh enshallah kelbeshen be eyman yemollah yareb

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Před měsícem +2

    ነጃትየ አህለን የኔ ውድ እህቴ

  • @user-bz5uf9mb2u
    @user-bz5uf9mb2u Před měsícem +1

    አላህ ልብሽን ያረጋጋልሽ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před měsícem +1

    አላህ ይነስርሽ ነጃት🤲🤲🤲🤲

  • @sususeada-zy3de
    @sususeada-zy3de Před měsícem +1

    Tasazenegalch😢 ega mnen mesh yadergen tewat westa tesebral leza new shun tenga shun yemngerat yewstan mnawke kedena eyaswtachat new besdebachat kuter gelse nat gelse sw aywdedem ewnet selmawera ayzosh nejat yalfal temamawch temew endayatmushe eferalhu😢

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 Před měsícem +6

    የኛሙስሊሞቹ ባለጌ ናቸው እደወጡ ይቅሩ እና እኳን ይችን ልጅ ይቅርና ኡስታዝን ያከፍራሉ እሚሳደቡት ስድብ ወላሂ ክርስቲኖቹ አይሳደቡም ክብር አላቸው የኛው በመዳም ኩሺና ቁጪ ብለው እርጥቡንም ደረቁንም እየበሉ ከዛ እሰው ላይ ይቀረሻሉ አሊፍን አያቁም ደሞ ከሷ የባሱ ናቸው አላህ ሂዲያ ይስጣቸው

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +4

      እር ከኞም ክሪስቲያኖች ይሳደደባሉ አትሳሳች አችራሱ ተሳዳቢ ነሽኮ የጣፍሽዉ ኮሜት ስድብ ነዉኮ ምርቃን ነዉደ ደነዝ የናቴ ቤተሠብ ሙስሊም ናችዉ ሙስሊም ሲነካ ያመኞል ሙስሊሞች ብለሽ አትሳደቢ 🙄

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 Před měsícem

      ታዳ እምን ቤት ነሺ እደወጥ እጪት ጥልቅ እምትይው

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před měsícem +3

      @@rabiasaid9888 አፍሺ እዳመጣ አቀባጥሪ ሙስሊሞች ተሳዳቢ ናችዉ አልሽ የኞዎችም የሚሳደቡ አሉ ሁሉንም በጀምላ አትሳደቢ እደወጡ ይቅሩ አይባልም ደሞ

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n Před měsícem

      Adignawa balege achi neshi

    • @user-hp3zq3gr3n
      @user-hp3zq3gr3n Před měsícem

      fetari achin edewetashi yaskershi dedeb

  • @fafiYilma-ye3sv
    @fafiYilma-ye3sv Před měsícem

    እባክህ ወንድሜ ምከራት ስራ ትጀምር ዩቱብ እየሰራቹ አንዱ videw ላንተ አንድ videw ለሷ እየሰጠካት የሆነ አግዟት😊

  • @user-xf5fb7yr1n
    @user-xf5fb7yr1n Před měsícem

    አሏህ አውፍ ይበልሽ ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-ml9mp8ml1o
    @user-ml9mp8ml1o Před měsícem

    አብሽሪ ዱዓ አዲርጊ እኛ ምዱዓ እናዴርግሻለች

  • @user-bk5yi6jb7o
    @user-bk5yi6jb7o Před měsícem +1

    አሁን ላንቺ ምን ተብሎ ነው ሚረዳው ስንት ሚረዳ ሞልቶ ሰው ቤት ሽንት ቤት አጥበው አንቺን ሚረዱም እኮ አይጠፉም

  • @user-hs7cp8rd2x
    @user-hs7cp8rd2x Před měsícem

    ከሳኢ የተመለሺው በሰላም አይደለም so ቤተሰብ ካንቺ ምንም አይጠብቅም ትኬት ተቆርጦልሸ ሰትለምኚ እቢ አልሸ እሰር ቤት የቅየሺው ነገር ሳይምታታብሸ አልቀረም እሰር ቤት የቆየሺው እኮ 2 አመት እራሱ የሚሞላ አይመሰለኝም ዱባይ ከመጣሁ 2አመት ከ3ወሬ እዚህ ብዙ ቆይቼ ነው አንቺ የታሰርሺው

  • @HAYATHassan-ri1xi
    @HAYATHassan-ri1xi Před měsícem +1

    አላህ ይሶብርሸ እህት😢😢😢😢😢😢

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge Před měsícem +1

    አብሺሪ አላህ ይቅር እዲልሺ ትውበት አርጊ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před měsícem

    ተቀብለንሻል !!
    አላህንም ይቀበልሽ!!

  • @ruq1716
    @ruq1716 Před měsícem

    ቲክታክ ያለሂጃብ ገብታ አንድ አበባ አንድ አበባ እያለች ነበር ከሁለት ቀን በፊት

  • @user-le1qp1mi7y
    @user-le1qp1mi7y Před měsícem +1

    አይዞሽ ነጁ

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Před měsícem

    አላህ ካችጋር ይሁን እህቴ ወላሂ አይዞሽ ያልፈል

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg Před měsícem +3

    እሰው ቤት ግቢና ስራ አድስ አበባ እስከ 2500ይከፈላል አሁን ላንች ብንረዳም አጂር ስለማናገኝ አላህ ይሁንሽ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Před měsícem

      አወትስራ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před měsícem

    • @sus2475
      @sus2475 Před měsícem

      ምነው ክፍለ ሀገር በገባች ከናቴጎን ሁና 3 ሽም በከፈልኳት