ያለው አይቀርም አምናለሁ አስደናቂ አምልኮ በዘማሪ ዘካሪያስ ታደሰ Amazing live worship ZEKARIAS TADESSIE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 09. 2022
  • Thank You For Visiting Our You tube Channel and Please subscribe bit.ly/35bE2kI To get New Videos. contact us 0909-563434 or 0909-563435
    Facebook: HolySpiritTVShow
    Telegram: t.me/holyspirittv
    Telegram group t.me/prophet_tamrat_demsis
    የዘውትር ፕሮግራሞቻችን አርብ ጠዋት ከ12፡00 አስከ 8፡00 እና እሁድ ከ12፡00 እስከ 7፡30 አዲስ አበባ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት የቃል ነፃ
    የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው -አዲስ አበባ መሪ የባቡር ትኬት መቁረጫው አጠገብ
    አዳማ ዘወትር እሁድ ከ9፡00 እስከ ምሽቱ 2፡00 እና ሰኞ ከ12፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት አዳማ አጥቢያ ልዩ የፈውስ የትንቢት
    የቃል ነፃ የመውጣት እና የአምልኮ ጊዜ አድራሻው አዳማ 09 ቀበሌ ኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት 50 ሜትር ገባ ብሎ
    #ProphetTamratDemsis
    #HolySpiritTV
    #HolySpiritChurch
    #BethelTv
    #CJTV
    #ApostelYedidia
    #ProphetIsraelDansa
    #JWTV
    #ProphetYonatanAklilu
    #ProphetBirhanuDana
    #ProphetHenokGirma
    #ProphetEskinder
    #ProphetMessay
    #ApostleJAPI
    #ProphetNatnaelMolalegn
    #Prophet Belay
    #ProphetYesiakChuko
    #FanaTelevision
    #NahooTV
    #KanaTV
    #Kanadrama
    #KanaTelevision
    #EBSTVWorldWide
    #JTVEthiopia
    #LTVEthiopia
    #ENNTelevision
    #NewEthiopianMezemur
    #NewEthiopianMovie
    #HopeMezemurEthiopia
    #GurshaTube
    #EntewawekalenWey
    #ZemenDrama
    #Danadrama
    #Welafendrama
    #BetochComedy
    #MinewShewaTube
    #SodereTV
    #Aradamovies1
    #EthioAddis
    #OfficialTeddyAfro
    #ESATTV
    #Ethiopia
    #AddisNeger
    #EthioTimes
    #AddisInfo
    #AddisOut
    #AddisTimes
    #CNN
    #BBC
    #Ethiopia
    #Senseletdrama
    #Helenbodilytube
    #NewAmharicDrama
    #VOAAmharic
    #DWAmharic
    #Tenaadam
    #EthioTimes
    #EthioNow
    #Zehabesha
    #HiberRadio
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #EthiopianDrama
    #EthiopianMovies
    #EthiopianMezemur
    #BBNRadio
    #AdmasRadio
    #YoniMagna
    #DireTube
    #Mogachoch
    #EthioTube
    #DanaDrama
    #DersoMelsDrama
    #AyerBayerDrama
    #AmenDrama
    #MeleketDrama
    #HabeshaMovies
    #HabeshaComedy
    #AradaCinema
    #GuragegnaMezemur
    #OromignaMezemur
    #TigrignaMezemur
    #AmharicMezemur
    #EthiopianMezemur
    #DireTube
    #MinLitazez
    #EthiopianComedy
    #JossyInTheHouseShow
    #WongelTube

Komentáře • 141

  • @YoannesGebramedhin
    @YoannesGebramedhin Před 4 měsíci +3

    ዘኩየ ተበረክልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před rokem +7

    በእውነት ይህንን ዝማሬ ማለዳ ማለዳ መስማት ሱስ ሆኖብኛል እውነት ነው ያለው አይቀርም ይሆናል እግዚሐብሄር ትልቅ ነው

  • @Bestyared
    @Bestyared Před rokem +3

    ሞላ አልሞላ የምለው እህ እህ ጉዳይ ቢኖረኝም
    አለማመስገን እህ እህ ከቶ አይሆንልኝም
    እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር
    ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር
    ጉዳይ አለኝ የማዋይህ
    ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
    ነገር አለኝ የማዋይህ
    ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
    ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ
    በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ
    ደግሞ እድሉ ደርሶኝ
    ደግሞ ሳይገባኝ
    ደግሞ በራሱ ፀጋ
    ደግሞ ዘምር ካለኝ
    ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል
    ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ
    ደግሞ የተሰራልኝ
    ደግሞ በቂ ነው ለኔ
    ያለው አይቀርም አምናለሁ
    ዝማሬ ካፌ አይታጣ
    የካሳ ጊዜ ይሆናል
    ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
    እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
    መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
    ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
    ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ

  • @tafessegurachaofficial929

    ለአዕምሮ አስገዳጅ አስመላኪና ማራኪ መሳጭ አምልኮ ነው እጅግ በጣም ወደነዋል ።ጌታ አምላክ ይባርክህ የበለጠውን ለመሆን ትጋ!!!!!!

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem +2

    እግዚአቡሔር ክቡሩ ይሰፋ

  • @seyfey4696
    @seyfey4696 Před rokem +2

    ሊዘምር ወጥቶ የዘመረ ዘማሪ ነህ ዝማሬ ከመጠን በላይ በመጮህ የራስንና የሰውን ዜማ ድምጽንም ማበላሸት ከመጠን በላይ ሀይልን ተጠቅሞ ጉባኤን ማወክ አይደለም ።

  • @terefekebede8490
    @terefekebede8490 Před 8 měsíci +1

    አሜን

  • @abilulu9326
    @abilulu9326 Před rokem +4

    ወገኖች በፀሎታቹ አስቡኝ🙏

  • @fkkr2138
    @fkkr2138 Před rokem +17

    ሳይገባን እድል የሠጠን ጌታ አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን እስከ ፍፃሜው በቤቱ ያጽናን ይርዳን ያግዘን ይባርከን

  • @tafessegurachaofficial929

    ደግሞ ደግሞ እግ/ር የቅኔ የዜማና የውዳሴ ምንጮች እያንቆረቆረልን አንተንም ደግሞ ደግሞ አስነሳልን፣ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!!

  • @tiruworkfanta5350
    @tiruworkfanta5350 Před rokem +5

    ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @stephenjoes8681
    @stephenjoes8681 Před rokem +3

    ሀጥአታችን ሁሉ ይቅር እያለ ቀንና ሌሊት ሁሉ የጠበቀን ታመኝ አምለካችን ለዝንት አለም ይበረክ፣
    አሜን ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ከዢ በበለጠ ይብርክ ተባረክ.!!❤😂😂

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před rokem +12

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን

  • @betelhemekendo1044
    @betelhemekendo1044 Před rokem +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ደሞም እኛ የምናመልከው እግዚአብሔር ከትልቅም ትልቅ ትልቅ አንደኛ ትልቅ የሚከተል ሌላ ትልቅ የሌለው በጣም ቅልቅ ነው ምን ያደርጋል ታድያ ትልቅነቱን ለመግለጥ ውስን ሆንንን ልጆቹ ቢሆንም በገባን ልክ እግዚአብሔር ትልቅ አምላካችንና አባታችን ነው አሜሜሜሜሜን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ እነዚህ ድንቃ ድንቅ ልጆች በመንፈስ ቅዱስ ሐይል የተሞሉትን ስላነሳሄልኝ
    እናመሰግናለን ።

  • @a.z9309
    @a.z9309 Před rokem +5

    ብሰማው ብሰማው ውስጤን እያረሰረሰ የማልጠግበው አምልኮ 🙏💐

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 Před 8 měsíci

    amen amen geta abzto yibrakh

  • @tafessegurachaofficial929

    ጌታ ኢየሱስ ቤትህን ሁሉ ይባርክ ፀጋውንም ያብዛልህ በዚህ ብቻ አትወሰን!!!

  • @burteteferi6970
    @burteteferi6970 Před 11 měsíci

    አሜን !

  • @bete_and_yididya1826
    @bete_and_yididya1826 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያለው አይቀርም እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ ❤️❤️

  • @meremsalim1644
    @meremsalim1644 Před 6 měsíci

    ቡጣም የትረጋጋና
    መንፈስን እደዘይት
    ውስጥን ይሚያረስ
    ርስ ልብን ፍጹም
    ወደ እግዚአብሔር
    ማደሪያ በመንፈስ
    ጫልጥ አርጎ የሚ
    ውስድ ዝማሬ በጣ
    ደስ ይላል ዘመንህ
    ን በጸጋው ይባክ

  • @Dimket509
    @Dimket509 Před rokem +6

    መንፈስን የሚያድስ አምልኮ
    ዘኪ ጌታ ድራሽክን ይባርክ😍❤

  • @alemneshmoroda9157
    @alemneshmoroda9157 Před 8 měsíci

    ተባረክ

  • @eshetuwubetu8028
    @eshetuwubetu8028 Před 3 měsíci

    ደስ ይላል

  • @ashanafimulunehi13
    @ashanafimulunehi13 Před rokem +2

    በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ለበራካት ከዚህ በላይ ሁን ስተወዳድክ ወዳደኩ

  • @firye-jl6vh
    @firye-jl6vh Před 11 měsíci

    amennnn amen 🙏

  • @melakutsegaye9160
    @melakutsegaye9160 Před rokem +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው፡፡

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ ያለዉ አይቀርም ቀን ቆጥሮ ይሆናል

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před rokem

    Esey kibri legeta yehun
    AMEN AMEN tbarekulini❤🙏🙌🙌🙌

  • @kaladamsu9843
    @kaladamsu9843 Před rokem

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @daginetdaniel5386
    @daginetdaniel5386 Před rokem +7

    Glory to Jesus God bless you more&more

  • @meremsalim1644
    @meremsalim1644 Před 7 měsíci

    ቃላቶች ሊገልጹት
    አይችሉም ከቁጥ
    ሮችም በላይ ነው
    ጌታዬ ሁሉን አድር
    ጎልኛልና ማድሪያ
    ው አለም ለዘላለ
    ም ይባርክ

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀሌሉያ አብዝቶ ይባርክህ

  • @derejedegu8520
    @derejedegu8520 Před rokem +5

    Breakthroughs is coming through divinely acceration,,our God is mighty God,,God bless ethiopian ,
    Lord please change our nation east,,west, north and south,,,,mighty God look to ethiopian,,,,

  • @desalegn337
    @desalegn337 Před rokem

    ዘመን ይባረክ
    እሩጫህ በጌታ ቤት የለፍ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Před rokem +1

    ዋው ድምጹ ደስ ሲል

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 Před rokem +1

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @beteeoka7905
    @beteeoka7905 Před rokem +2

    አሜንንንን ጌታ ይባርክህ

  • @tabotubereketab2132
    @tabotubereketab2132 Před rokem +1

    Haleluya Elelelelel Amen Amen Tebareku brukat GBU ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልክ ዛኪዬ

  • @helen3687
    @helen3687 Před rokem

    ተባረክ ለዘለኣለም ዘኪ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před rokem

    አዉነት ነዉ እግዚአቡሔር ያለዉ አይቀርም::

  • @benizenebe6343
    @benizenebe6343 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይባርክሕ አሜን

  • @venatlove71
    @venatlove71 Před rokem +1

    Egzabeare yemesegen tebarkelen deke new

  • @asefawgebre1803
    @asefawgebre1803 Před 10 měsíci

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ጌታ ይባረክ

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu1025 Před rokem

    God bless you!

  • @zinashalemayohumadane5192

    አሜንንንን፣አሜንንን፣የለው ፣አይቀርም እየሱስ፣ጌታ፣ኦኦኦ፣ሃሌሉሉያ፣እልልልልል፣እሰይይይይ፣አንደበት ፣ጌታ፣ጨምሮ ፣በዝምሬ፣ይባርክ 😘😘😘😘❤❤❤📖📖📖✊✊👏🙏🙏😢😢😢🙌🙌

  • @bettybetty5064
    @bettybetty5064 Před rokem

    እንዲ የተረጋጋ መንፈስ ነው ደስ ሚለኝ እኔም ወደ እናተ ህብረት ገብቼ አመልክ ነበር

  • @shallomimmaculate4615
    @shallomimmaculate4615 Před rokem +3

    Amen and Amen... Thank you Jesus

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Před rokem +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +2

    God bless you more brother Zeki.....!

  • @genetneda-qs3uw
    @genetneda-qs3uw Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @misabirui5138
    @misabirui5138 Před rokem +1

    tabark

  • @09op
    @09op Před rokem +1

    Hallelujah Amennnnnnnnn!!! Tebarek

  • @enateasefa2807
    @enateasefa2807 Před rokem

    Egiziabheer zemenihn yibarik tebaarikeyalwu tebaareklinyi

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 Před rokem +1

    ወንድም ታምራት የምነቅፍብህ አለኝ ይሄውም በኪራይ እያለህ ያላደረከውን ባለፈው ስመጣ ዘይት መሸጥ መጀመርህ የተካፈልኩትን በረከት ይዥ እንዳልወጣ አዝኛለሁ።
    እባክህ ለእግዚአብሔር አይሆንም ይቅርብህ። ያኖረህ ያኖርሀል። ስለምወድህ ነው።
    ተባረክ!

  • @sintuHHfunny
    @sintuHHfunny Před rokem +3

    God bless you dear zeki እግዚአብሔር በአንተ ገነ ብዙ ይሰረል እንወዳሃለን❤️❤️❤️❤️💐👌

  • @ephremkifile4534
    @ephremkifile4534 Před rokem +2

    amezing gospele so God blessed you!!1

  • @LoretTube
    @LoretTube Před rokem +1

    WOWW THANK YOU

  • @nigatbeyene646
    @nigatbeyene646 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜኤኤኤኤኤኤኤንንንንንን

  • @user-tc1lj2iw8w
    @user-tc1lj2iw8w Před rokem +1

    Tebarki

  • @yosefassefa6427
    @yosefassefa6427 Před rokem +3

    Thank you. God is FAITHFUL

  • @zelalemaberham517
    @zelalemaberham517 Před rokem

    Awo ante telqee nke ❤

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xi8sg7ie1w
    @user-xi8sg7ie1w Před rokem

    Elelelelleelelle

  • @honeysweet9400
    @honeysweet9400 Před rokem

    ከጌታ ጋራ መሆን መልካም ነው

  • @user-pi7xs3fj1r
    @user-pi7xs3fj1r Před rokem +1

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @senuzerai5641
    @senuzerai5641 Před rokem

    Semch yemaltegbew mezmur tebarek

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu1025 Před rokem

    Tebareklign Amen Amen !!!

  • @beteeoka7905
    @beteeoka7905 Před rokem

    አሜንንንን
    አሜንንንን
    አሜንንንን

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 Před rokem +1

    Amen amen amen begeta sim tebareki

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Před rokem

    አሜንንንን🙏🙏

  • @fikrtede271
    @fikrtede271 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xi8sg7ie1w
    @user-xi8sg7ie1w Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před rokem

    Egziabher yebarikih 💕💕

  • @bebakalech328
    @bebakalech328 Před rokem

    እሜንንንንንንንንንን ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ

  • @ruthgetnet4912
    @ruthgetnet4912 Před rokem +1

    amen🙏

  • @Gigihabte3
    @Gigihabte3 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @millionshibeshi2323
    @millionshibeshi2323 Před rokem +1

    God is Great!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta5986 Před rokem

    Amen Amen Amen E/r yekber yemesgen

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 Před 10 měsíci

    Denke gerume mesgana EGZABHER yekebelwe tebareklge wendem Alem ke Orthodoxawi ehethe!.

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 Před rokem

    Yalew Aykerm Yalew Aykerm Yalew Aykerm

  • @abikebe9739
    @abikebe9739 Před rokem +1

    Zekye you are blessed

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 Před rokem +1

    Zeki God bless you and ur family amazing Grace.

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před rokem +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @useruseruser4931
    @useruseruser4931 Před rokem

    Ameeeen Ameeen Ameee Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ebbifamaa Ebbifamaa Ebbifamaa Ebbifamaa

  • @tsegayohannes7993
    @tsegayohannes7993 Před rokem +2

    Bless you.
    Powerful song.

  • @ewunetashenaf3843
    @ewunetashenaf3843 Před rokem

    God is faithful

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🏽

  • @yerosandaba2915
    @yerosandaba2915 Před rokem

    thanks my lord.

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 Před rokem

    💝

  • @emebetgebru7088
    @emebetgebru7088 Před rokem

    God Bless You!!!!!

  • @elroe6259
    @elroe6259 Před rokem +1

    Amen

  • @endalkachewfetene6428

    Amen Amen !!!

  • @salemamanuel9244
    @salemamanuel9244 Před rokem

    Amen hallelujah 🙏🙏

  • @abebudesalegn6950
    @abebudesalegn6950 Před rokem +1

    BLESSED

  • @bettybetty8217
    @bettybetty8217 Před rokem

    oohhhhh you are really blessed.

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 Před rokem

    Beautiful song. I like the the krar

  • @sileshimarima-eb3re
    @sileshimarima-eb3re Před rokem

    amen............