ዘማሪ ተከስተ ጌትነት || ያለው አይቀርም || CJ Zema || 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 09. 2019
  • • Stay blessed and stay tuned for more videos •
    • visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.org for prayer request to buy books for daily devotions and many more •

Komentáře • 345

  • @loveyourself5727
    @loveyourself5727 Před 4 lety +75

    ድንግልን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄንን መዝሙር ስሰማ ልቤ እርፍ ይላል ወላ ኤፍ ቢ ላይ ሼር አድርጌው ነበር

    • @mekdestadesmekdes7649
      @mekdestadesmekdes7649 Před 4 lety

      ተባረኪ

    • @edumulugeta3325
      @edumulugeta3325 Před 4 lety +4

      Please accept our Jesus our Jesus is our light thanks god bless you

    • @kiyablessedwomankiya7486
      @kiyablessedwomankiya7486 Před 4 lety +7

      ❤️😭🙏🏾ሞላ አልሞላ የምለው ጉዳይ ቢኖረኝም
      አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝም
      እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር
      ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር
      ጉዳይ አለኝ የማዋይህ
      ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
      ነገር አለኝ የማዋይህ
      ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
      ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ
      በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ
      ደግሞ እድሉ ደርሶኝ
      ደግሞ ሳይገባኝ
      ደግሞ በራሱ ፀጋ
      ደግሞ ዘምር ካለኝ
      ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል
      ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ
      ደግሞ የተሰራልኝ
      ደግሞ በቂ ነው ለኔ
      ያለው አይቀርም አምናለሁ
      ዝማሬ ካፌ አይታጣ
      የካሳ ጊዜ ይሆናል
      ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
      እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
      መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
      ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
      ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ

    • @balperasimbantewale4331
      @balperasimbantewale4331 Před 3 lety

      Tebareki

    • @wongellijalem4389
      @wongellijalem4389 Před 3 lety

      Tebareki hulem mezmur eyesemash Kal eyanebebsh libshn kesu wetesh shekmshn aragfesh be esu ej erefi

  • @kiyablessedwomankiya7486
    @kiyablessedwomankiya7486 Před 4 lety +12

    ሞላ አልሞላ የምለው ጉዳይ ቢኖረኝም
    አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝም
    እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር
    ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር
    ጉዳይ አለኝ የማዋይህ
    ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
    ነገር አለኝ የማዋይህ
    ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
    ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ
    በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ
    ደግሞ እድሉ ደርሶኝ
    ደግሞ ሳይገባኝ
    ደግሞ በራሱ ፀጋ
    ደግሞ ዘምር ካለኝ
    ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል
    ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ
    ደግሞ የተሰራልኝ
    ደግሞ በቂ ነው ለኔ
    ያለው አይቀርም አምናለሁ
    ዝማሬ ካፌ አይታጣ
    የካሳ ጊዜ ይሆናል
    ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
    እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
    መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
    ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
    ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt Před 4 lety +39

    ጌታ ቀን ቆጥሮ ለሚሰቃየው ህዝብ ይመጣል አሜን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

    • @tebateube5235
      @tebateube5235 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይባረክ

    • @avivalemu8626
      @avivalemu8626 Před 2 lety

      @@tebateube5235 yy

  • @abrshalt5694
    @abrshalt5694 Před 3 lety +1

    Amen amen degimo edilu derisogn degimo sayigebagni tebarekilgn teke zemenhi yilemelim😍😍😍❤❤

  • @user-iw4lh2ix8y
    @user-iw4lh2ix8y Před 4 lety +47

    ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ እይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ይመጣል አሜን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse Před 3 lety +7

    ያለው አይቀርም ጌታን እንዳመሰግነዉ በጌታ እድታመን ትልቅ መልክት ሆኖኛል ጌታ መልካም ነው ሁሌም! አሜን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @elsa5589
    @elsa5589 Před 4 lety +7

    ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ እይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ይመጣል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተኬ

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w Před 23 dny

    Amen amen eswu Yalewu Mechemi Ayikerimi Pasterye Burki Beliliyini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před rokem

    Amen Yalew aykerm amenalhugn
    Zemare Kafe aytatam
    Tebarek beysus sim denk melket new.

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 Před 4 lety +2

    yegziabihersow tekesteyyy getaabzuto abzetoyebarekhe agelgulothe yebarek zemariwoche yegzabeher Hayelhayel menfes kudus yemimolunachew bantetemezmur tebarekelu Amen yalewikerem amenalow mesganakafe itatam yekasagezeyehonal kenkotroyemetal anennnn

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 Před 4 lety +12

    *አሜንንንንንንንንንንንንንንንን*
    *አሜንንንንንንንንንን*
    *አሜንንንንንን*
    *አሜንንን*
    💓💓
    *ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ተኬ ብሩክ*
    *ነህ ዚም ብለህ ለምልም💓💓👏*

    • @selilu5463
      @selilu5463 Před 4 lety

      Zm bleh zemr

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 4 lety +3

    ያነበብከው ቃል ላሁኑ ሰአት ጊዜ በጣም አስፈላጊ ነው ተባረክ ወንድሜ ሁሌ በመዝሙርህ ትባርከናለህ የሚገርም ስጦታ አለህ ተባርከህ ቅር

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +11

    አሜን ጌታ ይባርክህ ዘማሪና ፓስተር ተከስተ እንወድሀለን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @bezajesus3913
    @bezajesus3913 Před 4 lety +7

    አንተ የእየሱስ ደቀ መዝሙር ዘመንህ የሰማዩ ገነት ይሆን ማደርያህ ገነት ይሁን

  • @yirgalemtadesse7632
    @yirgalemtadesse7632 Před 4 lety +3

    ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ እይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ይመጣል አሜን!!!

  • @buzayubuna6898
    @buzayubuna6898 Před 2 lety +1

    ጨለማው ሁሉ በጌታ ብረሀን ይሸነፋል አሜን ጌታ ይባረክ

  • @user-hp1th6rz4j
    @user-hp1th6rz4j Před 4 lety +23

    ዝማሬዎችህን ሁሉ እንዴት እንደምወዳቸው በሰማሁት ቁጥር እንደ አዲስ ነው ማመልክበት ተባረክልን ከዚህ በላይ

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 Před 4 lety

      እየሱስ ያድናል ይታደግማል ተኬ♥♥♥♥♥♥ተባሬክልን

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @user-ob2fp5db7m
    @user-ob2fp5db7m Před 4 lety +2

    ያል አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ከአፌ አይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለእኔ ስመጣ እግዚአብሔር ነዉ ጉልበት መዝሙር በለሊት የስጠኝ ቃል ገብቶልኛል አምናለሁ ላይጥለኝ ደግሞም ላይተወኝ አሜን አሜንንንንን

  • @betytade2907
    @betytade2907 Před 4 lety +1

    እኔ ፔንጤ አይደለሁም ግን እሄንን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ደስስስ እያለው አይኖቼ በእንባ ይሞላሉ በጣም የምወደው መዝሙር ተባረክልኝ

    • @betytade2907
      @betytade2907 Před 3 lety

      @@danielvindigni8944 ይቅርታ የኔ ወንድም ባማርኛ ታደርግልኝ ኮሜንቱን ወይ ደሞ እንግሊዝኛ ባማርኛም ይቻላል እሄንን እንኳን ይለፈኝ

  • @johnat6081
    @johnat6081 Před 4 lety +1

    ተከስተ ወንደሜ ተባረክ ያንተ ዘማርዬ ሰሰማ ወድስማይ ይውስድርኛል አንካቃለሁ እፅልያለሁ ብቻ ልዩ ፀጋ አለህ ተባርክ

  • @tigistkidane8654
    @tigistkidane8654 Před 4 lety +2

    በጣም በጣም በፍቅረ ነው የምወደው ይሄን መዝሙር
    ያለው አይቀርም
    የካሳ ጌዜ ይሆናል ድንቅ መዝሙር አሜን አሜን

  • @user-oc5rw1om1f
    @user-oc5rw1om1f Před 4 lety +8

    ተከስተ ወንድሜ አምላክ ዝማረህን ይባርክው ዘመንህ ትዳርህ ጌታ ይባርልህ

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @edenyeabu7155
    @edenyeabu7155 Před 3 lety +1

    Yalew aykerim amnalew zimare ke afe afe aytefam

  • @netsanetmegersa5766
    @netsanetmegersa5766 Před 4 lety +2

    ላሥተዋለ ያንተን ሕይወት ብቻ አይቶ የአመምላክን ቸርነት ማመን ጌታን መታመን በቂ ነው !! ተባረክ

  • @kebrontirfu6678
    @kebrontirfu6678 Před 3 lety

    Geta abzito yibarkih tekeste...betam yemyants mezmure nw. geta hulachinim yibark.

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety

    Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel beruk nehe teke

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 4 lety +15

    Song starts at 2:29! Bless you Tekeste and musicians. What a song! ❤️🙏🏽

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @kassahunyigzawayalew6783

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህም ለብዙዎች መታነጽና መጽናናት ምክንያት አርጎ አቁሞሃልና አሜን

  • @tgbabytg
    @tgbabytg Před 4 lety

    የእንደገና አምላክ ስለረዳህ ብዙዎች በጓዳቸው እና በልባቸው በሚወድቁበት ነገር አባት እግዚአብሄር በይቅርታው ስለደገፈህ የካሳ ጊዜ ብለህ እንድትቀኝ የረዳህን አምላክ እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ አሜን የካሳ ዘመን ለሁላችንም ይሁን ፡፡

  • @user-qp3ed1py1l
    @user-qp3ed1py1l Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ እውነት ነው ።

  • @gizewoekalemayehu8953
    @gizewoekalemayehu8953 Před 2 lety

    Amen ye Mayalf chelema yelm zemenh yibarek

  • @mebriebrhane1449
    @mebriebrhane1449 Před 4 lety +3

    ተከስተ ብሩክ በጣም የተቀባ የዝማረ መንፈስ የወረደብህ ሰው ነኝ። መዝሙር ባንተ ላይ በጸጋ ስትል ብዙ በርቶልኛል በገታ ፍቅር እወድሃለው ፡ የካሳ ግዜ ይሆናል ቀን ፨፨፨፨፨፨.

  • @hanaabayneh7918
    @hanaabayneh7918 Před 3 lety

    ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ አይታጣ የካሳ ግዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኒ ሲመጣ አሜን አሜን አሜን

  • @teklegebre9438
    @teklegebre9438 Před 4 lety +3

    የለዉ አይቀርም የተባረክ ሰው ነህ በዝመሬዎችህ ተበርከነል

    • @kalebtadesse4465
      @kalebtadesse4465 Před 3 lety

      ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ እይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ይመጣል አሜን

  • @BirkeOnco
    @BirkeOnco Před 10 měsíci

    God bless you. This song true for me. Thank you.

  • @selamawitassefa5772
    @selamawitassefa5772 Před 2 lety

    አሜን ተባረክ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ለልብ የሚናገር ዝማሬ ለእርሱ ክብር

  • @astershewitgebrekidan8876

    ሁልግዜ ብሰማው ብሰማው አድስ የምሆንብኘ መዝሙር ብኖር የለው አይቀርም አምናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekaligngebertsadik9502

    ተኬ ለዘላለም ተባረክ ፡ በመዝሙሮችህ በብዙ ተባርኬአለው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ።

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398

    Amen.ellllell.halalya.kibir.leyesus.yehun
    yala.ayekarm.amenalw.meskana.kafa ayetatam.amen.
    takastaya.geta.yebark.zmanh.yelalaem.bzemarochi.betam.tebarkalw.geta.stgawn.yebzalh.ewodalw💒setotachin.nak.takiya

  • @lalisemulugeta7115
    @lalisemulugeta7115 Před 4 lety +1

    bless u take much grace am really blessed
    degmooo edelu dersogn
    zs amazing word to me

  • @samrawitlemlem7629
    @samrawitlemlem7629 Před 3 lety

    Amen yalew aykerm, tekeste geta abzto ybarkh mezmurochh betam new yemwedachew lb yasarfalu

  • @teshalegetachew3227
    @teshalegetachew3227 Před 4 lety +1

    Tebarek tekest yihin mazmur kenina Mata semiche altegibim sus honognal beka hule now misamaw

  • @meronsimeneh
    @meronsimeneh Před 4 lety +2

    ተከስተዬ እኔም በጣም የምወድህ ድምጽህ ውስጤ የሚገባ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ። ተባረክልን ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሬ ካፌ አይታጣም የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ፤ እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ፣ መዝሙር በለሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አምናለሁ ላትጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ

  • @jesuschristislord5194
    @jesuschristislord5194 Před 3 lety

    ate bruk neh zemenhk ybarek tsgawn yabzalhk amennnnnnnn amennnnnnnnnn

  • @beruberhanu7691
    @beruberhanu7691 Před 4 lety +12

    what amazing song teke we love you stay blessed

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @mekdeskebede2934
    @mekdeskebede2934 Před 4 lety +6

    ወይኔ ይህን ዝማሬ በስንት ፍለጋ እንዳገኘውት

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 Před 4 lety

    ተባረክ'ያለው አይቀርም' እግዚብሔር ነው ትምክቴ የካሳ ጊዜ ይሆናል!!

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Před 4 lety +3

    My God is awesome!! Bless u brother!!

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 4 lety

    አዎ ያለዉ አይቀርም አምናለው ጌታ ዘመነህ ይባርከው ብሩክ ሰው ተባርክ📖♥️😘🙏

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 Před 4 lety +1

    Amen እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ wow very touchy ያለው አይቀርም God bless you more brother

  • @rahelgeremew3553
    @rahelgeremew3553 Před 2 lety

    አሜን ዘመንህ ይለምልም!!!!

  • @insherahqaddoura8991
    @insherahqaddoura8991 Před 4 lety

    Amennnnnn Amennnnnn
    Tebareke egnam enodachwalen zemenachu yebareki

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 4 lety +6

    Man of God teke much blessing brother, yes it's የካሳ ዘመን ነው።

    • @efitahtvethiopiaworldwide8909
      @efitahtvethiopiaworldwide8909 Před 3 lety

      Wow bless you all..,. Amen.,..--->>>.ከንቱ ድካም፡ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ፈውስ ፡ሊሳካ ነው ስትሉ የሚጨናገፍበት ሚስጥር..በዚህ ቪዲዮ በኢየሱስ ስም ነፃ ውጡ… czcams.com/video/7vAEp7FEEdY/video.html

  • @jonathanequbay5762
    @jonathanequbay5762 Před 4 lety +2

    I listen again again, am so amazed

  • @samuelwerkeneh8273
    @samuelwerkeneh8273 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክህ በ መዝሙሮችህ ተባርኪያለው 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @netsiabi7380
    @netsiabi7380 Před 4 lety

    Amen amen geta abzto ywbarkhi ❤❤❤❤

  • @tutudaniel3890
    @tutudaniel3890 Před 4 lety +2

    Tekeeee dear tebarckelegn much love bro

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 Před 4 lety

    Amen amen egzabiher Yibarkh

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 2 lety

    እውነት እውነት ያለው አይቀርም ጌታ ታምኝነው 🙏🙏እውነት ብየሱስም ዝምንክህ ይትባርክህ ይሆን ከኔ ሞዝቆች ❤️

  • @hapteneshlamlam1771
    @hapteneshlamlam1771 Před 4 lety

    Amen geta igizabrr yibarikh wodhallu barita.

  • @sarayoutube4930
    @sarayoutube4930 Před 4 lety +1

    እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ

  • @wongelyonas4395
    @wongelyonas4395 Před 3 lety +1

    Beeeeee blesssssssed🙌🙌😍

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před 4 lety +3

    Amen I trust in God whatever it is ❤️

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety

    Geta abezito yebarek hulem besama besema addis new ehe mezumure lene **** when I hearing this song he is touched my heart and i forgot all my problem so my God blessed you more than

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 Před 4 lety +7

    እዉነት ነው ያለዉ አይቀረም

  • @tegegntadese3151
    @tegegntadese3151 Před 3 lety

    የካሳ ጊዜ ይሆናል !!!!!! ወንድሜ ብሩክ ሁን ዘመንህ ይባረክ።አሜን።።።።

  • @user-mx1wn3oe3d
    @user-mx1wn3oe3d Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜ ዘመንክን ይባርክልህ

  • @elsa5589
    @elsa5589 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Egziabeher Amelak Abezeto Yebarek

  • @elsa5589
    @elsa5589 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏🙏

  • @muluneshe3536
    @muluneshe3536 Před 3 lety

    አሜን አሜን ያሎ አይቃርም አምናሎ አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @eyerusalemgezahegn9006

    eleleleleleleeleleeleleel yalewu ayikerim amnalehu zimare kafe ayitatam zemenih yilemlim

  • @mulugetaorsango5301
    @mulugetaorsango5301 Před 4 lety +1

    አሜን!!!ጌታ አብዝቶ ይባርክ !

  • @israeltarekegn5924
    @israeltarekegn5924 Před rokem

    amen amen geta yibarak

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 Před 3 lety

    Amennnnn
    Yalew ayekerem Amenalehugn 🙏
    Endet endetetsenanaw bzih zemare
    Geta zemenhn yibarekew teke ❤️

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 Před 4 lety +1

    Lenem Kal gebtolignal amnalehu!!! Hallelujah the almighty God has given me a promise!!!

    • @yisehakg5039
      @yisehakg5039 Před 3 lety

      @@danielvindigni8944 Stey Blessed brother. But first, you need to be honest with your profile. I will pray that you may see Him as He is-Truth and no Lies.

  • @asnisondermeyer7672
    @asnisondermeyer7672 Před 4 lety

    Muzikegnochu erasu des silu temestew new michawetut tebareku- 🙏🙏🙏🙏

  • @edenamare8201
    @edenamare8201 Před 4 lety +1

    Amen amen eleleleelelelele yalew aeqerm amen bro tebareklgn

    • @makialmeyu4105
      @makialmeyu4105 Před 3 lety +1

      ያለው. አይቀርም. አምናለው ዝማሬ ከአፊ አይቆረጥም

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 4 lety

    አሜንንንንንንንንንንንን📖 ያለው አይቀርም አምናለሁ~~~💟💟💟💟💟📖🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ተባረክልኝ ተክዬ📚📖!!

  • @sofiyajula2792
    @sofiyajula2792 Před 4 lety

    Tekye tebarek anten lega yesth geta simu yibarek

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 Před 4 lety

    Teke geta bebezu etef yebarkeh kegzeabher yehonew bereket hulu be eyesus sem yagengeh yebzaleh!!!!!!!!!!!

  • @melakugebre8187
    @melakugebre8187 Před 4 lety +2

    2013 ዓ.ም ለኢትዮጵያ የካሳ ዘመን ይሁን

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 4 lety +4

    ተክዬ ተባረክልኝ!!!!

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 Před 4 lety

    ጉዳዩ አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጐራጉርልህ
    ነገር አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጐራጉርልህ ሃሃሃሃሃሌሌሌሉሉሉያያ ልቤ ፈሰሰብኝ ሙዚቀኞቹ የሚገርም ቅንብር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሜ ተከስተ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ የሚባርክ አልበም ነው ፀጋ ይጨመርልህ መስማት ማቆም ነው ያቃተኝ ተባርካችሁ ቅሩ

  • @tigistkidane8654
    @tigistkidane8654 Před 4 lety

    አሜን በእኔ ላይ ያለው አይቀርም ያለውም ሆኖ አይቼዋለው አሜን

  • @tikiklrenato2853
    @tikiklrenato2853 Před 4 lety

    Teke mieret zemar geta eyues zemnkin yibarkew

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 Před 3 lety

    አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ ተኬ❤❤❤

  • @user-ks1nu1tc9m
    @user-ks1nu1tc9m Před 4 lety

    Tebareki tekiyee yichemirilihe

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 Před 4 lety

    Amen takeye geta antenim abizto yibrko

  • @tsegasolomon8907
    @tsegasolomon8907 Před 4 lety

    Amen I am waiting for God....

  • @burabure9994
    @burabure9994 Před rokem +1

    አሜን

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 4 lety +2

    ameeen ameeeen ameeeeennn
    Geta yibarkiiiiiiiii Tekstiye

  • @yordanosabera1465
    @yordanosabera1465 Před 3 lety

    Yes Amen God blesing

  • @dominiquedominique6015

    God bless you increase His Favor up on you

  • @user-mx4zb1hp9h
    @user-mx4zb1hp9h Před 3 lety

    አሜንንን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይብስርክህ🙏🙏🙏📖📖📖

  • @amenashko0988
    @amenashko0988 Před 4 lety +1

    Lib yikorekural zemawuna dimtsu wufff

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 Před 4 lety

    የአባቴ ልጅ ወድ ወንድሜ ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @prophethabtamuerashu2349

    ያለው አይቀርም አምናለሁ ተኪዬ ዘመንህ ብሩክ ይሁን ወድሀለዉ

  • @HassetViews
    @HassetViews Před 4 lety

    ያለው አያቀርም አምናለሁ
    ዝማሬ ካፌ አይታጣም
    የካሳ ግዜ ይሆናል
    ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ

  • @aminayassen4745
    @aminayassen4745 Před 4 lety

    Yalow ayikrmi Tabarke babzu god bless