'ማደሪያህ ይባረክ"'ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ዘካሪያስ ታደሰ ጋር AUG 5,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 08. 2019
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 821

  • @user-kd2od5hl3f
    @user-kd2od5hl3f Před 5 lety +821

    በሀይማኞቴ የማልደራደር ኦርቶዶክስ ነበርኩ በዚህ ፕሮግራም ግን ልቤ ተሸነፈ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ከስደት መልስ አንደኛ ምስክር ነኝ ጓደኞቼ በፀሌታቹ አስቡኝ ጌታ እንደ ግል አዳኝ ነቀበል ነው❤❤❤💋👏👏👏👏✅✅✅

    • @rutab6923
      @rutab6923 Před 5 lety +18

      ድንግል ሆይ አንቺ የሌለሽበት ገነት አለ ቢሉኝ ገሃነም መሆኑን እነግራቸውለው

    • @samraabarra3940
      @samraabarra3940 Před 5 lety +73

      እሰይ እንካን ጌታ አሸነፈሽ በፍቅሩ

    • @josephmakary3015
      @josephmakary3015 Před 5 lety +19

      Geta eyesus ulem yadnal keqaluga yun zemens eyesus yewedsal medan begeta beca naw geta kales selams bezu naw🙏🙏

    • @user-zg2zc8su7b
      @user-zg2zc8su7b Před 5 lety +66

      ዋው እህቴ የእውነተኛ ምርጫ መርጠሻል ኤሄ ኮ የሕይወት ጉዳይ ነው እንጂ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለ ተባረክ ብሩክ ነሽ

    • @mihretrussom2616
      @mihretrussom2616 Před 5 lety +24

      Eleleleelelelel eleleleelelelel eleleleelelelel 😍😍😍😍😍😍

  • @affordableground-transport7169

    እግዚአብሔር ዘማሪውንና ይሄንን አገልግሎት ያዘጋጁትን አብዝቶ ይባርክ። መንፍስ ቅዱሥ በወቅቱ በዛ አዳራሽ የነበሩትን ብቻ ሳይሆን ይሄንን የቪዲዮ ክሊፕ የምናየውንም ጭምር ነው እየባረከን ያለው። ክብርና ምሥጋና ለጌታ ይሁን።

  • @danihagos6440
    @danihagos6440 Před 5 lety +207

    የእውነት ድንቅ አምልኮ ። ግራ በተጋባ ሂወት
    እየኖርኩ ባለሀብት ጊዜ በዚ ሁለት ሳምንት ይሄንን you tub chanel ማየት ስጀምር ምን እንደሆነ የማላውቀው ስሜት ሰውነቴን ይወረኛል ።
    አንዳንድ በጴንጤ ሀይማኖት ውስጥ በማያቸው
    ሀሰተኛ ፓስተሮች የተነሳ በሀይማኖቱ ላይ ከፍተኛ
    ጥላቻ ነበረኝ እግዚዮ መሀረና ክርስቶስ እልም ነበር።የዮኒ ትምርህት እና አገልግሎት መስማት
    እና ማየት ስጀምር እውነት ውስጤ ተማረከ።

    • @zachthese1437
      @zachthese1437 Před 5 lety +17

      ሸክማቹ የካባዳችሁ ሁሉ ወዴ እኔ ኑ እኔም አሰራፈችለሁ ያላን ጌታ ሰሙ ይባራክ

    • @melakneshadmassu1427
      @melakneshadmassu1427 Před 5 lety +3

      Swen kayenema andem eremeja mehede anchlem Mesekelun fit lefit eyayen benhede yeshala enji Yoni sisbek endemilew ejin awetto lisemet new Adenegh malet Getta Yeredanal.....Ayezoshi Ayezosih Getta Melkam new Holysprit selhon libishin kefecheletena Let him flow

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 Před 5 lety +3

      Dear brother in Christ pls read ...philippians 4÷4-6.

    • @zelalemalemu6207
      @zelalemalemu6207 Před 5 lety +2

      Jesus is morethan enough

    • @kiyawed4225
      @kiyawed4225 Před 5 lety +7

      እናንተ ሸክም የከበደባቹ ሁሉ ወድ እኔ ኑ እኔም አሳረፉችዋልው ያለው ጌታ ታማኝ ነው እና አትፈሪ ነይ ወደ ቤቱ የበለጠ እርፈትን ታገኛለሸ!!!!!!!!!

  • @masaratmarasigan1487
    @masaratmarasigan1487 Před 2 lety +9

    አቤት ወጣቱ ሲያምር ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @selamuab5866
    @selamuab5866 Před 5 lety +33

    ወጣት እንዲህ በእግዚአብሔር ፍት ስሆን እንዴት ደስ ይላል

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    እየሱሴ ሆይ ማደርያህ ይባርክ አአአአሜን አባዬ አምላኬ ተመሰገን ዘማሪ ዘክዬ ዘመንህ ይለመልም

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 Před 5 lety +87

    ኢየሱስ ጌታ ነው:: ጠላታችን ዲያቦሎስ አይኑ እያየ
    ኢትዮጵያ በጌታችን ወንጌል ትጥለቀለቃለች:: ለ ኢትዮጵያ ከፍታዋ ከወንጌል ውጪ ምንም የለም::

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 3 lety +5

    ጌታ እየሱስ ሆይ እንተ ብቻ ነህ መፍትሄ ያለህ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +65

    🙏🙏🙏🙏🙏 መወደድ ያለበት አንተ ብቻ መወደስ ያለበት አንተን ብቻ እልልልልልልል

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 Před 3 lety

      Elelelelelele Amen Amen Amen Eyesus geta new 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር አባቴ ጌታዬ መድሃኒቴ መከበር ያለብህ አንተ ብቻ ክብር ለስምህ ይሁን ክብሩን ብቻህን ጠቅልለህ ውሰድ፣ ባሪያህን ከዚህ በላይ ተጠቀምበት የኔ አባት ከወደቅንበት ያነሳኸን እየሱስ ስምህ እንደማር ጣፋጭ የሆነ ጌታ፣ በምንም ሁኔታ ከኛ ጋር ያለህ መንፈስ ቅዱስ የታገስከኝ፣ በምህረትህ ያቆምከኝ ፣ ነፍሴ የወደደችህ ጌታ ተባረክ ብቻህን ከፍ ከፍ ከፍ በልልኝ፡፡

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 Před 4 lety +4

    ትውልድን ያስመለጠ ታማኝ አገልጋይ ዬናታን እግዚአብሔር ባርኮህ በአንተ እየተባረክን ነው ከሁሉም በላይ እየሱስ ጌታ ነው የሚደነቅ።እግዚአብሔር ብቻ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +5

    ዘኪ ጌታ ይባርክህ its so precioud sing ጌታ በፉጨት ጠርቼ እሰብስባቸዋለሁ ብሏል አንተ ደግሞ ፉጨት ከቻልክ በፉጨት ዘምር ጌታ አድስን ነገር ይወዳል በተለያየ መሣሪያ ሁሉ ከወንድሞችህ ጋር በፉጨት ዝማሬ ይለኛል

  • @abenezersemi9121
    @abenezersemi9121 Před 3 lety +4

    ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ
    the song itself declares the presence of holy ghost.

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 5 lety +43

    አሜን እግዛብሔር ግርማዊነትህ ከተራሮች ሁሉ ይልቃል ተመስገን

  • @user-bc8lp2hc2e
    @user-bc8lp2hc2e Před 5 lety +2

    ልዑል ሆይ ማደሪያ መቅደስ ይባረክ ከፍ ከፍ በል አንተ ፃዲቅ ነህ ኢየሱስዬ ማን እንደ አንተ የኔ ውድ የኔ ብርቅ የመኖሬ ትርጉም የቤቴ እራስ የዘላለም ማረፊያዬ እወድሃለው ካንተ እቅፍ ተለይቼ መኖር እፈራለው ሃሌሉያ ማራናታ የኔ ብርቅ አትጠገብ uuuuffffff taberakiuuuuuuuu kedusane zamnachuuuu yelmelmee

  • @abgirum5858
    @abgirum5858 Před 3 lety +3

    ከ10 ጊዜ በላይ ሠማሁት የሚገርም አምልኮ

  • @Toddlerworld21
    @Toddlerworld21 Před 5 lety +25

    እንደ ምንጭ ኩልል እያለ የሚፈስ አዘማመር !! እግዚያብሄር ያብዛልን እንደዚህ አይነት ዘማሪዎች! God bless you Zekariyas !!

  • @Teta-tp2nw
    @Teta-tp2nw Před 5 lety +36

    የኢየሱስ መሆን እኮ ኩራት ነው

    • @tege6254
      @tege6254 Před 4 lety

      በጣም በጣም ላወቀው ኩራት ነው

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 5 lety +57

    ምነው መአላቹ ሆኜ ልክ እንደናንተ ጌታን ባመለኩ ብዬ ተመኝው ስደት ላይ ነኝ ግን ተስፋ አደርጋለው..................

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +5

      Amen amen yehonal

    • @asterz8092
      @asterz8092 Před 3 lety +1

      እይዞሽ እግዚአብሄር አይረሳሽም czcams.com/video/NQzvASFDgoM/video.html

    • @amenamenrokbi2153
      @amenamenrokbi2153 Před 3 lety

      @@selamawitmakonnen9512 Bjorn to g poo; :(ok; :(Tchaikovsky go0p0p poo pppp00poo option y )i operation option hjl0operation

    • @amanueleshetu5209
      @amanueleshetu5209 Před 3 lety +1

      እንፀልይልሻለን እህቴ። ጌታ አለ

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 5 lety +21

    መንፈስን የምያረሰርስ ዝማዝማሬ መደነቅ ያለበት መመለክ ያለበት እሱ ብቻ መከበር ያለበት ኢየሱስ ኢየሱስ አሰይ ሀሌሉያ እልእልእልእልእልእልእል ዘመን ይባረክ

  • @UserUser-rr6iq
    @UserUser-rr6iq Před 5 lety +40

    አሜንንን አሜንንን መዎደስ የሚገባ አንቴ ብቻ ነክ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አረ አሜንንን
    እግዚአብሔር ይባረክ 🍒🍒🍒🍒🍒🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎻🎻🙏🙏🙏🙏

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታነው ማደሬው ይባረክ እልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልልል

  • @bezasleshi6342
    @bezasleshi6342 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ
    ለትውልድ ሁሉ መፍትሄ ያለህ
    ግራ አይገባኝም አንተ እያለ ጎኔ
    ሁሌም ደስ ይለኛል መፍህኔ
    ነህ ለኔ
    በመንፈስ የሚያስገሰግስ ውብ አምልኮ ተባረኩልን ለምልሙ ነጋችሁ ይለምልም

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +12

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይባረክቤተ ተዋህዶዋ ነኝ ተባረኩ

  • @wagayebelete9485
    @wagayebelete9485 Před 5 lety +5

    ጌታ እኮ ለትውልዱ ያስባል ::ሀሌ ሀሌ ሉሉሉያያ ::ዮኒዮ ጌታዬ ዘመንህን ብርክርክ ያርጋት ትዳርህ ይባርክ ::

  • @user-di5qz1xp1i
    @user-di5qz1xp1i Před 5 lety +37

    ልዑል ሆይ ማደርያክ ይባረክ 😍አሜንንን👌👈💚💛

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +32

    ዘኪ ተባርክልኝ ዮኒዬ እንወድሀለን 👐🙏🙏🙏

  • @felekushumi3473
    @felekushumi3473 Před 5 lety +7

    ጌታ ሆይ ከፍ በል መከበር መወደድ መፈራት ያለበት እሱ ብቻ አሜንንንንን

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 Před 5 lety +23

    ይኤንንም ስለምታደርግ እግዝአብሔር ተመስጌን ሃሌ ሉያ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዮኒ በዝተአል በጌታ በረከቱ አሁንም እጅግ ብዛልን በኢየሱስ ፍቅር ልጆችክ ይባረኩ አሜን

    • @alemabrhan364
      @alemabrhan364 Před 4 lety

      ammmen abete ameleko hollo l egzabehwr yderese

  • @user-yz7jm2vc9o
    @user-yz7jm2vc9o Před 5 lety +20

    ልዑል ሆይ መድረያ ይባረክ ዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎዎ ጌታ ሆይ እወዳለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎻🎻🎻🎻🎻🎤🎤🎤🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎹🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎼🎼🎼🎼🎼🎵🎵

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +7

    ሐለሉያ አሜን መከበር ያለበትእሱ ብቻ መወደሰ ያለበት እሱ ብቻ እሰየ እሰየ እየሱሰ ተባረክ ልኡል ሆይ ተባረክ እልልልልልልታ ለጌታ እየሱሰ ለሱ ብቻ ተባረኩ ሁላችሁም ቁዱሳን እንዴት ታምራላችሁ ❤❤❤❤

  • @maranata3496
    @maranata3496 Před 5 lety +12

    እግዚአብሔር ፡ በይሁዳ ፡ የታወቅህ
    ድንኳንህ ፡ በሳሌም ፡ ማደሪያህ ፡ በጽዮን
    አንተ ፡ ብርሃን ፡ ተላብሰህ ፡ ደምቀህ
    ግርማዊነትህ ፡ ከዘለዓለም ፡ ተራሮች ፡ ሁሉ ፡ ይልቃል
    ልበ ፡ ሙሉ ፡ የሆኑት ፡ ሁሉ ፡ አለቁ
    ከተግጻጽህ ፡ የተነሳ ፡ ፈረስና ፡ ፈረሰኛው
    ጭልጥ ፡ ድብን ፡ ብለው ፡ ተኙ
    የያዕቆብ ፡ አምላክ ፡ ሆይ
    በአንተ ፡ ፊት ፡ ማንስ ፡ መቆም ፡ ይችላል (፪x)
    መፈራት ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ
    መወደስ ፡ ያለብህ ፡ አንተ ፡ ብቻ
    እልሃለው ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ
    አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ
    ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ (፬x)
    ከኃያላኑ ፡ በፊት ፡ ኃያል
    ከብርቱዎቹ ፡ በፊት ፡ ብርቱ
    የነበርህ አንተ ፡ ነህ ፡ የምትኖር አንተ ፡ ነህ ፡
    ፈጣሪያቸው አንተ ፡ ነህ ፡ ገዢያቸው አንተ ፡ ነህ
    እግዚአብሔር አንተ ፡ ነህ ፣ አንተ ፡ ነህ
    እነዚያ ፡ ዘመናቸው ፡ አልቆ ፡ ተረቱ
    እንደ ፡ ቀልድ ፡ አባሩ ፡ አለፉ ፡ ተረሱ
    ሲራቡ ፡ ሌላ: ነገን: ማየት
    ባሉበት ፡ መዘግየት ፡ ከመሞት ፡ መሰንበት
    አልቻሉም ፡ አልቻሉም
    አለመሞት ፡ አልቻሉም
    ነገን ፡ ማየት ፡ አልቻሉም
    አልቻሉም ፡ አልቻሉም
    ዝቅ ፡ ብዬ ፡ ሳይ ፡ አፈሩን
    አልኩኝ ፡ አወይ ፡ አቤት ፡ አቤት
    ስንት ፡ ጀግና ፡ ስንት ፡ ጐበዝ
    ስንት ፡ አይደፈር ፡ ኖሯል ፡ በታች
    ከምረግጠው ፡ መሬት
    አሻቅቤ ፡ ሳይ ፡ ወደላይ ፡ ወደላይኛው ፡ ሠማይ
    አየሁ ፡ የዘመን ፡ ልክ ፡ የዘመን ፡ ቁጥር
    የዘመኑ ፡ ባለቤት ፡ የቁጥሩም ፡ ባለቤት
    የሁሉን ፡ በላይ ፡ ሞትን ፡ የማያይ
    መወደስ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ
    መመለክ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ
    እልሃለው ፡ እኔም ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ
    አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ
    ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ
    ማደሪያህ ፡ ይባረክ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ተባረክ
    ዘለዓለምም ፡ ቢሆን ፡ የእርሱ ፡ ልክ ፡ አይደለም
    መች ፡ በዚህ ፡ ይለካል ፡ የሠማይ ፡ የምድሩ ፡ የሁሉ ፡ ፈጣሪ
    ኧረ ፡ እርሱ ፡ እንዲህ ፡ ነው ፡ ዘለዓለምን ፡ ፈጥሮ ፡ ወዶ ፡ በፈቃዱ
    ዘለዓለምን ፡ ዘለዓለም ፡ ያኖረዋል ፡ እንጂ
    ጭራሽ ፡ አይለካም ፡ እግዜሩ ፡ ክብሩ ፡ አይመዘንም
    ክብሩ ፡ ለብቻው ፡ ነው ፡ ዝናው ፡ ለብቻው ፡ ነው
    እስኪ ፡ አለው: ይበለኝ ፡ አንድ ፡ ሥጋ ፡ ለባሽ
    እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ እስኪ ፡ የትኛው ፡ ነው
    የዘለዓለም ፡ ነዋሪ ፡ የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ
    የሁሉ ፡ በላይ ፡ ሞትን ፡ የማያዪ
    መወደስ ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ
    መከበር ፡ ያለበት ፡ እርሱ ፡ ብቻ
    እልሃለው ፡ እኔም ፡ ዛሬም ፡ እኔም ፡ ቆሜ
    አንተው ፡ በሰጠኸኝ ፡ ዘመንና ፡ ቅኔ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ ይባረክ
    ቅዱስ ፡ ሥምህ ፡ ይባረክ
    ልዑል ፡ ሆይ ፡ ተባረክ (፪x)
    የዘለዓለም ፡ ፈጣሪ - ሀና ፡ ተክሌ

  • @dehnienaredi8131
    @dehnienaredi8131 Před 5 lety +12

    መልካም ወጣት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አገሬ ስገባ አንደኛ እኔ ነኝ የምሄደው

  • @cell7153
    @cell7153 Před 5 lety +18

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን
    የኔ ጌታ አንተ ብቻ ከፍ በል አሜንን በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው
    ዘኪ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @bettybetty3207
    @bettybetty3207 Před 5 lety +3

    ጌታ እየሱስ ሆይ ለትውልድ ሁሉ መፍትሄ ያለህ አንተ ብቻ ነህ አባ 🙏🙏🙏አንተ ነው ነፍሴ የተጠማችው😢😢

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተሀ

  • @howmuchtube3198
    @howmuchtube3198 Před 5 lety +15

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንተ ብቻ ነህ!!!!!ልዩ ነህ አባቴ

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +6

    ዘኪ ተባረክ ይሽሩን ሆይ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ዘዳ33:26 precious song ዕለት ዕለት ጥዋት ጥዋት አድስ ዝማሬ በአፍህ ይጨምር GOD BLESS YOU.............

  • @user-mz3wv6cu7o
    @user-mz3wv6cu7o Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን👏
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 👏
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 👏
    እልልልልልል እልልልልልል 👏
    ጌታ ክብሩን ይዉሰዳሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታባረክ ዳስ ስትሉ 👏🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @konju283
    @konju283 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል የኔ ነ የንቴ አምለክ በፍት ምንም። ልቆም አይችልም ማደርየው ለዘለም እስከዘለም ይበረክ

  • @user-ll2qb7yt2z
    @user-ll2qb7yt2z Před 4 lety +2

    እልሃለሁ እግዚአብሄር አንተ ብቻ ነህ
    ለሰው ልጅ ሁሉ መፍቴ ያለህ
    ዜኬ ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ እግዚአብሄር ተባረኩ ሁላችሁም

  • @bilisekito
    @bilisekito Před 5 lety +18

    Praise you Holy Spirit. Nothing is as pleasing as seeing young adults gathered together to praise him who is worth receiving all the glory, honour, and praise. Blessed be his Holy name.

    • @hannatekie9899
      @hannatekie9899 Před 4 lety

      I give glory too almighty God for the young who are calling up on the true God of Israel ✋⚘🌼bless you much

  • @user-pd1nn5ck7j
    @user-pd1nn5ck7j Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ኦኦኦ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለትውልድ ሁሉ ማፍተ እያለህ ይህ ዝማረ ሴምቸ ሰምቸ አልጥግብ አልኩኝ
    ጌታ ይባርክህ የአባተ ልጅ ዘማርይ ዛካርያስ

  • @tinadebero4041
    @tinadebero4041 Před 5 lety +11

    Elelelelele .... እሰይ .... ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባረክ.... ውስጤን የምነካ ዝማሬ ነው !

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 4 lety +2

    የባረከህ ትልቁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ !!!!!

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 5 lety +20

    ዘኪ ብሩክ ነህ ዮኒዬ እንወድሃለን ተባረክ በብዙ

    • @shebirashebira7158
      @shebirashebira7158 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን ጌታን በማወቅ የምናገለግለበት ቀን ስለመጣ

    • @munagebremekel8873
      @munagebremekel8873 Před 4 lety

      God bless you brother 🙏🙏🙏

  • @museejamo390
    @museejamo390 Před 5 lety +11

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @rahbotkone7498
    @rahbotkone7498 Před 3 lety +1

    Amen Amen 🙏🏽 semche yemaltgbew mezmurr hulachum geta yebarkachu

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175

    GOOD BLESS YOU !!WE LOVE THIS WORSHIPS
    ልዑል ሆይ መደሪያ ይባረክ አሜን አሜን .......... .. .........

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 5 lety +27

    ተባረኩ በብዙ ዮኒ የኛ እንቁ ዘመንህ ይባረክ

    • @messelutesfaye6918
      @messelutesfaye6918 Před 4 lety +1

      JESESS IS THE ONLY ONE

    • @tege6254
      @tege6254 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን ከእንቁም ይበልጣል ዮንዬ ተወዳዳሪ የለውም በጣም ነው ምወደው ማከብረው

  • @eyesusfikir9501
    @eyesusfikir9501 Před 3 lety +1

    አቤቶ ጌታ ይባረክ እንጅ ሌላ
    ምን ይባላል እየሱሴ ይባረክ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TTsha111
    @TTsha111 Před 3 lety +6

    Hallelujah praise the living God always and all the time..Leuel hoy maderiyak yebarek !!

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632

    አሜንንን እልልልልልል ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልልልል የእኔ ውዳጂ እየሱስ ታባርክልኝ አባት

  • @fantujesusisthekingofkings6284

    Ameen Ameen🙏🙏ልዑል ሆይ መዳሪያ ይባረክ ooohhh haleluuyaaa Kibir La Geta La Eyasus yehun ameen👏👏tebarekuu zamanachih yebareki👐👐👐👐👐👐👐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @bouzianje5967
    @bouzianje5967 Před 3 lety +3

    ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባረክ ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው 😍ነፍሴ እረፍት ተሰማት መልካም ወጣት ዘመናቹ ይበረክ ዮኒዬ እወድሃለሁ ጌታ ከዚ የበለጠ ፀጋ ያብዛል❤❤😘😘

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 Před 5 lety +3

    ወውውው. አምልኮ መለት እንደዝ ነዉ. ጌተ እዬሱስ ዘመንህክን ይበረክ. ጌተ ይበርከችሁ ዮንዬ. እኖድሀሌን. ታበረክ

  • @eyatelihun6146
    @eyatelihun6146 Před rokem +1

    አሜንንንን ስሙ ይወደስ እየሱስ ያድናል

  • @user-ib7en2tf9d
    @user-ib7en2tf9d Před 5 lety +3

    አቤት አግዛብሄር አንዴት ደስ አንደሚለው በጉብዝናህ ወራት አግዛብሄርን አስብ ይላል የአግዛብሄር ቃል።

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 5 lety +2

    ተባረክልኝ ዛሬ ነው ያየሁህ የምትገርም ዘማሪ ነህ ይጨምርልህ ያብዛልህ 🌻

  • @user-ci4zm9dm6o
    @user-ci4zm9dm6o Před rokem +1

    ሠማያዊ ዜማና ጥበብ በአንደበትህ የጨመረ ጌታ ክብሩን ይውሠድ።

  • @adielmeka6388
    @adielmeka6388 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ እንተ ብቻ ነህክ ለሰው ልጆች መፈቴ የአለከ አሜን አሜን እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ከእበር ለኢየሱስ እረ አሜን ተባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏ጌታሆያ አንተ ብቻ ነክ ለሀገር ኢትዮጵያ መፈተይለክ

  • @alephtomega6348
    @alephtomega6348 Před 4 lety +5

    I don't get enough I need to listen to it again and again

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን መደነቅ ያለበት መመለክ ያለበት እሱ ብቻ መከበር ያለበት ኢየሱስ ኢየሱስ አሰይ ሀሌሉያ ተባረኩ በብዙ

  • @uaeshj5681
    @uaeshj5681 Před 5 lety +6

    Ameen ameen ameen egzyabher anti becha nehi lesewechi hulu Martha yalhi tebarku

  • @konjitdesta3929
    @konjitdesta3929 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን እስይ እርሱ የእኔ ጌታ ነው ለዘላለም የምኖር አለፋው ኦሜጋሃ ዘማሪ ዘመንህ ይባረክ ደስ ትላለችሁ

  • @samuelisamueli9499
    @samuelisamueli9499 Před 5 lety +10

    Tabaraki.yene wonidimi zamani yetabarka yihuni siniti jaginawochi alafu yene geta alehe iyesara

  • @helenyosef3065
    @helenyosef3065 Před 5 lety +7

    ዘከሪሲ ተበራክ የእግዚአብሔር ሲሙ ይባራክ አሜን አሜን አሜን❤💛💚🙏

  • @tigistberga3408
    @tigistberga3408 Před 5 lety +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው። ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ ማን እንደሱ👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 4 lety +2

    ዘኪ ረደኤቱ አይለህ ፀጋውን ያብዛልህ ማለዳ ማለደ አድስ ዝማሬ አፍህው ውስጥ ይጨምርልህ እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል አድስን ነገር አደርጋለሁ ብሏል ጌታ ስሙ ይባረክ fables / precious sing song bless you

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +1

    I see ageneration rising up to take the place with selfless faith, with selfless faith I see a near revival stirring as we pray & seek we're on our knee, ×2 GOD BLESS YOU FINITY

  • @amboshawaamboshawa5734
    @amboshawaamboshawa5734 Před 4 lety +3

    Ameen Ameen Ameen Geta yibarkchuu kudusan tabaraku 📖📖📖📖📖
    God the holy Spirit❤🏥📖✅✅✅✅👍

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 Před 5 lety +9

    አንዱ እሱ ነው የሕይወቴ በዛ ሁለም ጉልበቴ ይንበረከክለታል ሕይወተም ይገዛለታል አሜን እየሱስ ጌታ ነው

  • @tiruneshhaile2424
    @tiruneshhaile2424 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይበርክ የዝመሬ ቅኔ እንዴጋነ ይጫመርልህ ተበራክህ ዮኒ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ይባርክህ!!!!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +2

    ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ እናንተ ወጣቶች እድለኞች ናቹህ በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር አገልጋይ ዮኒን ተጠቅሞ አያስመለጣቹህ ነው እንዎዳቹሀለን

  • @etalammama3775
    @etalammama3775 Před 5 lety +4

    Ameenn Ameenn Ameenn Geta yibariki tabaraki zamaniki bageta yetabaraka yiuoni kidusani bamulu tabaraku bazi zamani ihenin idili maganati batami idilaninatinawu👏👏👏👏

  • @fantayejesusislordandlords845

    መወደስ ያለበት እሱ ብቻ

  • @konju283
    @konju283 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እሱብቻ ነው ለአጋሬ ማፍቴ የለው ለዝቤ አሜን ጌታ ዘነንክ ይበረክ ጸጋው ይዛልክ ማንፈሰው ማዝሙር አሜን እሴይ

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 Před 5 lety +8

    Amen amen egzabiher Yibarkh

  • @bichaeyesusbetekalemulunew3071

    Uuuuuuuuuuu lul hoy tebarek simik si wedas misigina si deragi lik libe des alat egzabiher hoy tebarek.
    Geta yibarik ye Geta lij!

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah elelelelelelelelelelelelele yes Lord I bless you my Lord bless you more and more

  • @hani5372
    @hani5372 Před 5 lety +4

    Amen Amen Ameen Liwil hoy Tebarek uuuuuuuufffff Ameen

  • @user-gv9it7vl3u
    @user-gv9it7vl3u Před 5 lety +8

    እጂን ሰጢቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ ሆይይይይ

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 5 lety +4

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው! ስሙ ለዝንታለም ይባረክ!

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 4 lety +2

    ይህ ትልቅ ምልክት ነው for every one ጃሮ ያለው ይሰማ ። ልዑል እግዚአብሐር ይባርክ። God bless you 💌

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh Před 3 lety +2

    መደነቅ ያለብት መፍራት ያለበት አሱ ብቻ የሰማይ አሞላክ wooooowwww

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይባርክ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety +3

    አሜንንን ልዑል ሆይ ማዳርያ ይባረክ ቂዱስ ስም ይባረክ አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ታባረክ ዮን የኛ ውድ ጌታ ያብዛል ❤❤❤❤❤

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 5 lety +4

    ባቢዬ አየሱስ እወድሀለው ከፍ ካልከው በላይ ከፍፍፍፍ በልልኝ ትውልድ ይንበርከክ ለፍቅርህ

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 5 lety +13

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤🙇

  • @mesfinbentiba5854
    @mesfinbentiba5854 Před 3 lety +1

    አቤት አቤት ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ ለእራሱ የፈጠረህ
    ክብሩን ከፍ ልታደረግ ተባረክ

  • @fazzauae5220
    @fazzauae5220 Před 5 lety

    Amennnn Amennnnnn geta yebaraki Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn

  • @sonyalain6312
    @sonyalain6312 Před 5 lety +11

    አሜን።አሜን፡ልሁልሆይ።ማደሪያህ፡ይባረክ፡

  • @sebaalemu9235
    @sebaalemu9235 Před 5 lety +9

    What a amazing worship❤❤.
    Amen amen thanks god.
    Blessed more nd more

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 Před 5 lety +5

    Geta Eyesuse Yibarkiiiiiiii Ameeen Ameeen Ameeen Ameeeennn
    Egziabher hoyi ante bicha neh le ethiopia mefte yale uuuuuuuuufffffiii tebarekiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih Před 5 lety

      Geta eyesusesime yibarake ameen ameen ameeen ameen 🎤🎤🎤🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎵🎵🎼🎼🎼🎼😂😂😂😂😂😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏zake tabarake

  • @abeba4328
    @abeba4328 Před 5 lety +8

    Geta ybarkih zemenih ylemlim
    Hulachihum tebarekulin

  • @dehnienaredi8131
    @dehnienaredi8131 Před 5 lety +4

    ዎው ክብር ለጌታ ይሁንለት እሰይ ሀሌሉያ

  • @kineshaweno3045
    @kineshaweno3045 Před 5 lety +4

    Amen amen leuloy madarhey yibarekh ooh haleluyaaa

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mihretyohannes4212
    @mihretyohannes4212 Před 4 lety +1

    ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባረክ ቅዱስ ስምኽ ይባረክ አሜን እልልልል።

  • @zaratube608
    @zaratube608 Před 5 lety +7

    አሜን አሜን መፍራት ያለበት አንተ ብቻ ሃሌሉያ