ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቢንያም ዋለ ጋር በሚሊኒዬም አዳራሽ AUG 1,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #SUBSCRIBE
    OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 569

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 Před 3 měsíci +5

    ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል ጌታ በሰጠን ቃል እኔና ቤተሰቤ ተፅናን 17/09/2016

  • @melkaetilahun1939
    @melkaetilahun1939 Před 3 lety +29

    የክፉ ቀን መሻገሪያና ማምለጫ የሆነዉ ጌታ ይህንን ድንቅ መዝሙር በወንድመ በኩል ስለሰጠኝ ሁለም አመሰግነዋለሁ;እንዱዬ ዘመንህ ተባርኳል

  • @mulej.2533
    @mulej.2533 Před 5 lety +244

    አቤት የኢየሱስ መሆን ውበቱ…….!!!!!!

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 Před 5 lety +52

    እንደ እናንተ አይነት ወንድሞች የሰጠኝ ጌታ ይክበር እናም በጣም እወዳቹዋለው ዘመናቹ ይባረክ!!!!

  • @addiss5360
    @addiss5360 Před 2 lety +8

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እሳት የሆነ ትውልድ መጥቶአል:: እልልልልልልል እሰይ ኢትዬጵያዬ
    ክብር ሁሉ ለጌታ::

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před 5 lety +29

    ሀሌሉያ!!! በናዝሬቱ ጌታ በ እየሱስ ክርስቶስ ተባረኩ!!!

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y Před 5 lety +13

    የዛሬው ቀን ደስ ደስ ይላል ከኢየሱስ ጋር 🙏🙏🙏👏👏👏🎻🎻🎻🎹🎹🎹❤❤❤💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tamiratbzuneh3871
    @tamiratbzuneh3871 Před rokem +2

    የእየሱስ መሆን በእርግጥ ደሥ ይላል።አሜን።

  • @girmayteklebrhan9810
    @girmayteklebrhan9810 Před 5 lety +33

    ምን ይሻላል ጎበዝ መቀመጥ አልቻልንም እኮ ጌታ እንደዚህ ሲመለክ ክንፍ ኖሮኝ ሄጀ ባምለክሁ እላለሁ ከአሜሪካ እህ ህ ህ ህ እላለሁ በመንፈስ እየተቀጣጠልሁ

    • @MitikuDesta2070
      @MitikuDesta2070 Před 5 lety +3

      Inem indante negn gin legeta ken ale silezih balenbet kegeta gar mehon new

    • @cellularphones7037
      @cellularphones7037 Před 5 lety +5

      እግዚአብሔር ቦታ አይመርጥም የትም እንሁን ብቻ በልባችን እንፈልገው

    • @essamohammad3430
      @essamohammad3430 Před 5 lety

      Amen amen amen amen amn amen amen amen amenamen amwnwwwwwwwwwwwweeeeeeeyyyyyyyyyyyyyuuuuuuuiiuffffffffgggggggggggggyyyyyyywwwwwwwwqooooo

    • @AbrshHosea-wt6qs
      @AbrshHosea-wt6qs Před 4 měsíci

      ምን ኣማራኣለን ከማምለክ ውጪ

  • @tekalignetarekegne3968
    @tekalignetarekegne3968 Před 3 lety +4

    በመንፈስ የሆነ ሁሉ ጌታን ያከብራል ለቅዱሳን ደግሞ እሙነተኛ ደስታንና እርካታን ይሰጣል በመንፈስ የሆነ አምልኮ ለጌታ ነው ሰውን ምን አግብቶት ጌታን ማምለክ እኮ እድል ነው ቦታው ላይ ባልኖርም የእግዚአብሔር ህልዎና እንዳለ መንፈስ ይመሰክራል ተባረኩ እድምአቹ ይለቅ በቤቱ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 5 lety +48

    አዎ በማጉረምረም ዘመን እኛ እንዘምራልን ከአፋችን ምስጋና እንጂ ማጉረምረም አይወጣም አሜን

    • @mamarwamelkie433
      @mamarwamelkie433 Před 5 lety

      ከናተ ጋ እያመለኩ ነው እልልልልልልልልል በተባረከ ቀን እየሡሥ አገኘኝ

  • @cell7153
    @cell7153 Před 5 lety +42

    ዋውውውውው አሜንንንን በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ተባረክ
    እውነት ነው ጌታ ያለበት ሁሉ ደስ ይላል
    ስታምሩ በጌታ አስቀናቹኝ

  • @abaaba5363
    @abaaba5363 Před 5 lety +44

    ለካስ ያስረሳል ችግር መከራ ዝም ብሎ መኖር ከእየሱስ ጋር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ እየሱስ ሁሉን ያስረሳል እኮ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +58

    የዛሬ ቀኑ ደሰሰሰሰሰሰ ይለላ በጌታ አዲሰ ሰለሆነ እልልልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 5 lety +26

    እልልልልል ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ እየሱስ ክብር ለስምህ ይሁን ...

  • @pastordawitgirmaeshetu7337

    Both endy & beny many many blessings your truely man of GOD. GOD bless you.
    To your success. Amezing worship.
    Pastor Dave italy
    JESUS my GLORY

  • @mudinbereka8261
    @mudinbereka8261 Před 5 lety +10

    እልልልልልልልልል እንዴት ደስላል የ ጌታ ልጆች ተባረኩ ግን ማቸነው ከ ስደት ወጥቼ ከናንተ ጋር የሚያመልክ በ ጉጉት እየጠበኩ ዮንዬ የ አገራቺን ስጦታ ተባረክ ሲወድኮ

    • @winnerwomen3205
      @winnerwomen3205 Před 5 lety

      ለሁሉም ቀን አለው። ጌታ ይክበር!!

  • @mihretkebamo5957
    @mihretkebamo5957 Před 4 lety +8

    እስኪ እንደኔ ቃላት ያጠረውውውውውውው

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 Před 2 lety

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Geta zamanachun Hewotachuni babuzu sagu yebarkachuuu

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 5 lety +19

    ዋው እንደህ የፈታን ዘመን ያመጣልን ጌታ ይባረክ ነፍስም አልቀረልኝ ይህ ሁሉ ህዝብ ጌታን ሲያመልክ ምን ልሁና ከዚህ በላይ ምን አለ ክብር

  • @tigisthabte3463
    @tigisthabte3463 Před 5 lety +8

    ".....ምን ልሁና ከዚህ በላይ ምን ያድገኝ ከ አብ ጎን ውጭ የት ይውሰደኛ ...."💖💖💖

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 Před 5 lety +35

    እንዳልክ ውስጤ ነው::

    • @be8cab
      @be8cab Před 4 lety +3

      እንዳለ ይውጣና እየሱስ ይሁን ውስጥሽ።

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety +30

    በማንፋሱ ሲሆን የያዝኩት ጥእያቄ ከእጄላይ አጣው ውውውው ኢየሱስ ምን ልሁና ምን ልሁና አራ አሜንንን አሜንንን ዛሬማ ባሳብኝ የእየሱስ ፍቅር ሃሌሉያ ታባራኩ በጣም እዎዳቹላው ❤❤❤❤❤❤

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 4 lety +1

    የነገም ቀን ደረሰ ይላል የማይኖርበት ዝማሬ ይከብዳል መጨፈር ቀላል ነው ህይወት ሌሎችን ለማቅናት መኖር ነው ወንደሜ እነዳለ ከዮናታን ህይወቱን ካልተካፈልክ ሰው ብታሰጨፍር ምን ይጠቅምሀል ሁልገዜ ዮኒ ፍቅርነ, ይቅርታን ,መስጠትን ከእኔ ተማሩ ይላል አብሮ መኖር እሰኪቀርህ ከእረሱ ጋር እያለህ ካልተማርክ ከስረሀል መዘመር ጌተን የማወቅ ምልክት አይደለም አሁንመ ገዜው አረፈደም ተመለስ ንስሀ ግባ

  • @user-fe5tl4tq7j
    @user-fe5tl4tq7j Před 5 lety +14

    እስይይይይይይ እልእልእልእል አሜንንን ሁፍፍፍ መቼ ነው ችርች ግብቼ የማመልከው

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Před 5 lety +6

    ቅዱስ እግዚአብሔር ጌታችን ቸሩ ጌታችንን
    መሐሪ ጌታችንን ልናመሰግን ተሰበሰብን!!! Amen

  • @habibayebetesbetenafaki2055

    Endale betam yemiwodaw zemari new geta yebarkachu tebareku

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ወቶልን ነው የፅድቅ ፀሀይ ዘማሪ አንዳለ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 Před 5 lety +260

    አር ዮኒን ያለማድነቅ አይቻልም።እስኪ የት ናቹ የ ዮኒ አድናቂዎች ያገልግሎት ዘምንክ ይባርክ🙏

  • @user-mz3wv6cu7o
    @user-mz3wv6cu7o Před 5 lety +5

    ዮንዬ ዘማንህ ይባረክ እሄ ሁሉ የአንተ ድግስ ነው

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před 3 lety +1

    አቤት የኢየሱስ መሆን እንዴት መታደል ነው ጌታ ሆይ ስላመራጥካኝ አመሰግናለሁ wow የአባቴ ልጆች God bless you oll more and more 🇪🇹😍😍😍❤❤👍👍🙏🙏

  • @mulunashtumebonesh8992
    @mulunashtumebonesh8992 Před 5 lety +1

    Uuuuuuuuuffffffff Eyasus geta now Tabarku babizu

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 5 lety +14

    It's look fulishe but Holy spirit flow like a water bless you all 🙏🙏🙏

  • @abcbcd5739
    @abcbcd5739 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዋውውውውውውውውውውውውው ደሰ የሚለ አምልኮ ተባረኪል ዪኒ ዪኒ ዘመናተባረከ

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ....ከአንተ ጋር የሕይወት ለሊቶች ምሽቶች ደስ ይላሉ ጌታ ሰም ይባረክ።

  • @lindamehari6442
    @lindamehari6442 Před rokem +1

    yoniye uffffff zemenih ybarek

  • @geremewbezabih7996
    @geremewbezabih7996 Před 5 lety +3

    ገና ብዙ ብዙ ይወረሳል ክብሩን ሁሉ ይውስድ ድንቁ ጌታ

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 3 lety +1

    ምድር ብትናወጥ ማምለካችንን አናቆምም እሰይ ውይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን።

  • @heroot1063
    @heroot1063 Před 5 lety +11

    ዋውውውውእእ ጌታዘመናችሁን ይባርክ ነፍስ አቀረልኝም

  • @yabiendkaseshtueb8299
    @yabiendkaseshtueb8299 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሀለሉያ እስይይይይይ ክብር ሁሉ ጠቅለውለህ ውሰድ እውነት ነዉ እንድዬ እችን ከስቱ አስመልጦ ነው ይገርማል ዘመናችው ይባረክ ዮንዬ የትውልድ አባት ጌታ ስለትእትና አመስግናለው ፓስተር እንድ ብንዬ ስወዳችው ዘራችው ይባረክ

  • @tsagtube3068
    @tsagtube3068 Před 5 lety +49

    Oh my god worship to God
    #አምልኮ ለእየሱሰ
    በኢየሱሰ ሰም ተባረኩ

  • @biyajapi
    @biyajapi Před 5 lety +6

    Thanks Jesus You gave the chance ,That we can gather together and worship you!

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety +5

    ሃለሉያ የቀባቹ ኢየሱስ ይባረክ
    አንተ ታላቅ በሐይል ታላቅ ስምህ ታላቅ ስራህ ታላቅ እሰይይይይይይ

  • @mulunashtumebonesh8992
    @mulunashtumebonesh8992 Před 5 lety +1

    Oh Haleluyaaaaaaaa
    Elelelelelelelelele
    Hashuuuuuuuuuu kibri la eyasus yhuni

  • @bantayehuabedhaso7775
    @bantayehuabedhaso7775 Před 2 lety +1

    This is the bast Worship i see

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 Před 5 lety +1

    ክበር ለመረጠን ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ደስ እሚል ቀን አባዬ ኡፍ ባንተ አረፍን የእግዚአብሔር ታማኝ አገልጋዮች ተባረኩ 💙💕💙💕💙💕💙💕

  • @sonofgodgloryofgod8377
    @sonofgodgloryofgod8377 Před 4 lety +3

    What kind of amazing worship. Sir bless you abundantly all

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 5 lety +14

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ❤🙇😍

  • @elsa5872
    @elsa5872 Před 5 lety +9

    Amen Amen Amen 🙏God gave us a generation to generation to live and go on❤️Aha hallelujah.

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 Před 3 lety

    enduye betam ewedihalehu fayer alebih talak sew tebarekilgn

  • @binyambekele8833
    @binyambekele8833 Před 5 lety +5

    ደጉ ጌታችን ይባረክ!!! እንድሽ ጌታ ይባርክህ የጌታችን ውድ ስጦታ ነክ!!!

  • @eliliiprince6456
    @eliliiprince6456 Před 3 lety +1

    እንዱዬ ስያመልክ ደስ ስል። uuuuufff ሁላቹንም ጌታ ይባርካችሁ።።።

  • @winnerwomen3205
    @winnerwomen3205 Před 5 lety +13

    ለጌታ ይገባዋል።
    ሰይጣን እርር ቅጥል ይበል ይሄ ሁሉ ክንድ ከቀናቶች በፊት ለርሱ ነበር የሚያጨበጭቡት።
    ዛሬ ግን ታሪክ ተቀይሮ ለጌታ ይንዋል። እልልልልልልልልልልልልልል....

  • @hulemgetagiruminadinkkinaw5175

    Wawu Abizito Yibarikachu Tabarikanal Good Bless you We Love you too Much!💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +41

    waw እንዱዬ ሰታምሩ ደሰ የሚል አምልኮ
    ተባርኩ እወዳችዋለው አሚን አሚን የዛሬው ምሸት ደሰ ይላል ልናመሰግን መተናል😍😍😍😘

  • @febenfeben5806
    @febenfeben5806 Před 5 lety

    Amen amen amen amen uuuuuuuuu hale luyaa issssssssyeeeeeee

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 Před 5 lety

    Ufffffffffff ye geta mahon matedal new ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 Před 5 lety +1

    አሜንንን አሜንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 👋 እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው!!!!!!!!!!አሜንን

  • @liyunewselame7036
    @liyunewselame7036 Před 5 lety

    Ashuuuuuuuuiii geta zemen hiwotachun yebarkewu tebareku enwedachuwalen

  • @tataw5644
    @tataw5644 Před 5 lety +1

    አሜንንን አሜንንን እንድሽ ስወድክ እኮ ዘመንክ ይለምልም ሁላቹም ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች

  • @berekettesema2669
    @berekettesema2669 Před 5 lety +5

    powerful worship time woww praise lord. May lord bless you all

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 5 lety +3

    ሸለቆ ቢሞላም ባይሞላም እግዚአብሔር በሚገባው ይመለካል::

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Před 5 lety +1

    የዛሬው ቀኑ ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል
    ከኢየሱስ ጋራ ደስ ደስ ደስስስስስስስ
    ሀሌ ሉያ።

  • @privateprivate4167
    @privateprivate4167 Před 5 lety

    ኸረ ሁሁሁሁሁሁሁ ሀሌሉያያያያያያያያያያ እሳይይይይይይይይ ምን አይነት መንፈስ ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁሁሁሁሁ ያባቴ አንባሳደሮች

  • @Kimem12
    @Kimem12 Před 5 lety +1

    Ameeeeeeen tebareku kibir hulu le amilakachin le eysus yihun👏👏👏👏👏👏tebarek ende

  • @abaaba5363
    @abaaba5363 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏የዛሬው ምሽት ደስ ይላል አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaamare6832
    @elsaamare6832 Před 4 lety

    ኡኡኡ እየሡሰዬ ስምህ ይባረክ ተባረኩ እንድዬ ቢኒዬ ዮኒዬ ሁላችሁም በእየሡሰም ተባረኩ

  • @genettatakagn6291
    @genettatakagn6291 Před 3 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen elelelelelelelel haleluya amen amen egizabiheri amilaki yibarikachu hulachumi bageta tabaraku 🎶🎶🎶🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🙌🙌🙌

  • @linayohanes5268
    @linayohanes5268 Před 5 lety

    እልልልልልል ይህ አምልኮ በምድር መሆኔን እረሳሁ ኡፍ ከዚህ መንፈስ ወጥቼ በዚህ ኡለም መገኛት አስጠላኛ ወገኖቼ ተባረኩ

  • @shalgozo5861
    @shalgozo5861 Před 5 lety +6

    The year is a year of elevating up for Ethiopian. Thanks to God

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 Před 5 lety

    Amen geta yibrki daddy pastor edale wolde,/s

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před 5 lety

    Eduye yisiye be ewinet be betekirsteyanachinm betammmmm geta basikemetebachihu sega betammm tekafiyalehu

  • @janahanini7366
    @janahanini7366 Před 5 lety

    Aboo tabarakuu tamachachunyii uuuuuuuuuuuuuu ere yene qanii machee new YONIYEE TSALINYII ISTII ABATEE❤💔❤IWEDACHUALOO HULACHUUMI WANDIMOCHEEE 👌👌👌👌👌👌👈👈

  • @alitamamo7281
    @alitamamo7281 Před 5 lety

    Tebareke teberke mefezuzeze yebarere setane yekatele bezemarii

  • @bereketbezabih6177
    @bereketbezabih6177 Před 3 lety +2

    አምልኮ ክብርና ምስጋና ለውዱ ጌታ እየሱስ በረከቱ በታማኝነትና በመሰጠት ላገለገላችሁት ለእናንተ ይሁን

  • @asalfwesenelehasalfwesenel810

    Wwwwwwwwwwwwwwwwww edezih leGeta mehon edet metadel new wedmeche tebarekulgn

  • @eyasubogale7592
    @eyasubogale7592 Před 2 lety

    እልልልልልልልልል አባቴሆይ ዙፋንህ ይባሬክ አንተን ማገልገል እንዴት ያለ ጣፋጭ እሬፍት ነዉ

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 Před 5 lety

    Wow wow wow Amazing worship Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen Amen Jesus is Lord Amen tebarekuuu

  • @user-wu1ln4dl6y
    @user-wu1ln4dl6y Před 5 lety

    አሜንንንን በከፍታ ላይ ታቆማለህ ደብሎስ አይኑ እያየ ጠላት አይኑ እያየ,,,,,,,

  • @berrydesalegn8172
    @berrydesalegn8172 Před 5 lety +2

    ቃሉ ቃሉ ቃሉ ቃሉ። አሜን ተባረኩልኝ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ እዴት ደስትላላቹ ተባረኩ ጸጋዉ ያብዛላቹ ተባረኩ እንወዳቹዋለን ተባረኩ ሁላቹም ቅዱሳን ተባረኩ

  • @helenyoutubehelen2669
    @helenyoutubehelen2669 Před 5 lety

    Waw yemigermi ye Maliki gizeno tebarekuling

  • @wonde7903
    @wonde7903 Před 5 lety +22

    የታዳለ ሕዝብ ዋው ዮን ዬኔ

  • @j723mehirt2
    @j723mehirt2 Před 5 lety

    አሜሜሜንንንን እልልልልልልልልል ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያ እሳይይይይይይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ታበራኩ

  • @user-dp4vb3zh7n
    @user-dp4vb3zh7n Před 5 lety +6

    Wow betam tamralchu tebarku

  • @illeenishitoo4607
    @illeenishitoo4607 Před 4 lety

    endesh ene min endemilh alawekine mezmurocheke hul gize beyekeu esemalew gin alxegbime zemenih hulu yibareke

  • @woldefoy8595
    @woldefoy8595 Před 5 lety

    ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
    ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
    ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
    ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
    የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
    መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
    መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
    ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    Revelation
    14፥7 Saying with a loud voice,
    Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and
    worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of
    waters.
    Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the
    law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ,
    that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the
    law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
    Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord
    Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead,
    thou shalt be saved.
    Revelation
    14፥12
    Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of
    God, and the faith of Jesus.

  • @merrymerry4897
    @merrymerry4897 Před 5 lety

    Amen kegeta gare hulam dese yells senet mekenaw begeta ersech zaram bemehertu komalehu

  • @meseretmekonnen4975
    @meseretmekonnen4975 Před 4 lety

    God is number 1 and. Great and. Strong.

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781

    Esayii esayi esayii ameeen eg/r yibrkachut !!wuddidi newu maregachut!!ye zarewu mishit desi yilali ameeen ameen GB ALL!!

    • @dghugff8581
      @dghugff8581 Před 5 lety

      Wawwwwwwwwww tebareku😄😄😄😄😄😃😃😃🙅🙅🙅🙅❤❤❤❤💖💖💕💔💔💓💜💛💚💟💞💝💘✔✔✔✔💡💡💡💡🔥🔥🔥🔥🕐🕧🕧🕓🔓🔓🔓🔓🔒🔊🔊🚅🚄🚘🚘🚘🚖🚖🚖💒💒💐🍇🌷🌷🍓🍑🍉🍈☔🌂🌍🌍🌏🌍

  • @solyanaslamkastro3017
    @solyanaslamkastro3017 Před 4 lety

    ኦኦ በቃ ተቀወጠ ስወድህ እኮ አንዱ ዘመንህ ይለምልምልኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @bettybetty3207
    @bettybetty3207 Před 5 lety +3

    Wow Amezing Day GBU enduye🙏🙏🙏

  • @eveadam3951
    @eveadam3951 Před 4 lety

    betam akteke yastelal bemezmurochek betam ebarekalhu ewedachewalhu gen yehenen say weredkebegne lelawen endemtenekfew new yehonew

  • @user-yj7gj5yt8y
    @user-yj7gj5yt8y Před 5 lety +1

    God pelse you

  • @jobiraw
    @jobiraw Před 3 lety +3

    እንዳለ ይለያል የምለው በምክንያት ነው..…

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 lety +5

    God bless you my brother's and sister's in christ. 💖💖💖

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 Před 5 lety

    "ዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ ዘመናቹሁ ይባረክ የተወደዳቹሁ የእግዚአብሔር አገልጋዮች!!!!!!!"

  • @prophetabii3676
    @prophetabii3676 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ ጌታ ይህን ቀን ስላየው

  • @uaeshj5681
    @uaeshj5681 Před 5 lety

    Ameen ameen ameen elelelelelelelel elelelelelelelel esyyyyyyyyyyyy esyyyyyyyyyyyy zemenachu yebark tebarku

  • @rahelselemon4867
    @rahelselemon4867 Před 5 lety +1

    ክብር ለጌታ ይሆን በብዙ ተባረኩ