ጥንቆላ ድግምት እና መተት በኦርቶዶክስ - የመሪጌታ ሚስጥሩ የህይወት ምስክርነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ጥንቆላ ድግምት እና መተት በኦርቶዶክስ - የመሪጌታ ሚስጥሩ የህይወት ምስክርነት #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #Tehadeso #EOTC

Komentáře • 159

  • @Abewaaa
    @Abewaaa Před rokem +11

    ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት መርገታ እንክዋን ገታ ረዳዎት ዘመኖ ይባረክ ፀጋውን ያብዛሎት ትዜ አንተም ተባረክ ለላ ግዜም ጋብዛቸው ::

  • @AmsaleWodajo
    @AmsaleWodajo Před rokem +23

    ጌታ ይመስገን ።በዚህ ምስክርነት ብዙዎች ይድናሉ ።አሁን ጊዜው የወንጌል ነው።የአጋንንት ጊዜው አልቋል ።ለትውልዱ ለራራ ጌታ ክብር ላዳነን ጌታ ይሁን ።ውንድሞቼ ፀጋ ይብዛላቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      Orthodox aganinint tito Wode Geta yimetal malet Kelal neger aydelem . Hizibu rasu asimat Ena tinkola yetelemamede new 😂

    • @AbebaNati-ui4bg
      @AbebaNati-ui4bg Před 11 měsíci

      አሜን! በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 Před rokem +9

    ጌታየ ሆይ ምን ጉድ ነዉ የሚሰማዉ እግዛብሄርን በድለናል ጌታ ይቅር ይበለን

  • @alemetona5446
    @alemetona5446 Před rokem +24

    አዝቤ ሆይ ንቃ ኢየሱስ ብቻ ብቻ በቂ ነው።

  • @user-vk2on6ze8o
    @user-vk2on6ze8o Před 3 měsíci +1

    ጌታም አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 Před rokem +4

    ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን። አስደናቂ ምስክርነት ነዉ ይህ ወንድም በኢየሱስ ደም ይሸፈን።

  • @kibretlemma
    @kibretlemma Před 5 měsíci +1

    መርጌታ ሚስጥሩ እንኳን እግዚአብሔር አስመለጠህ ቀርህ ዘመንህን ሰዎችን ከዓለም አየተናጠክ ወደ ክርስቶስ መንግሥት እያመጣ ዲያብሎስን እንድትበቀለው እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ድንቅ ምስክረነት ነው በሁሉ ነገር ብዙዎች ከጎንህ ናቸው በርታ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před rokem +9

    ሃለሉያ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስጌን 👍👍👍👍👍👍

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 Před rokem +5

    አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ምህረቱ አቤት የኔ ጌታ ሁሁሁ😭

  • @dinku4695
    @dinku4695 Před rokem +10

    M❤️da❤️n❤️be❤️e❤️of❤️su❤️s❤️only❤️❤️Alleluia❤️💚💛❤️መ❤️ዳ❤️ን❤️በ❤️እ❤️የ❤️ሱ❤️ስ❤️ብቻ❤️ነው ❤️አሌሉያ❤️💚💛❤️AmenAmenAmenእ❤️የ❤️ሱ❤️ስ❤️ አሜን ❤️

  • @tiruneshbeyene3647
    @tiruneshbeyene3647 Před rokem +3

    ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን::
    ለስለምሪ ጌታ ምስጢሩ እምላኬ አመስግናለሁ::
    ወንድሜ የእግዚአብሔር ልጅ
    ወንድም ምስጢሩ ብኤፌሶን
    ም 2 ቀ1-22 እንደተጻፈልን
    ሆኖልናልና ክብር ከመንጋጋው
    ፈልቅቆ ላወጣህ:: የናትህና ያባትህ ሁሉ; ከወንድምና ከእህትም ከወንድ
    ከሴት ልጅም ይልቅ እየሱስን
    ስንከቱል እራሳችንንም ሳይቀር ካልጠልን ሠይጣን ጠላታችንን ተባብሪው ሥጋችንንም ሳይቀር ትግልን የምናሼንፍበት
    ሓይልን የሰንን ቆርጠህ የጠላትህን እሪሱ ላይ ንድትቆም ጸጋውን ላበዛልህ
    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጸጋውን ይጨምርልህ ሠላሙን ይጨምርልህ:: ሃሣህንም በጌታ በኢየሱ ይሟላህ እሜን
    ወን/ ጥሩነሽ ይመር

  • @nigussiegudeta1464
    @nigussiegudeta1464 Před rokem +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ይህም አለ ለከ?!!

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před rokem +6

    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +5

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL AND BROTHER MISTRU::

  • @amarukassa5778
    @amarukassa5778 Před rokem +3

    መርጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed Před 3 měsíci

    Egziabher abzito yibarik tsega yibizalih wondime ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +4

    ትዜ ተባረክልኝ መሪጌታ እንኳን ጌታ እረዳዎት አሁንም በኦርቶዶክሰ ቤት ያለው የጬለማ ሰልጣን በጌታ በኢየሱስ ሰም ብርሀን ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏

    • @NigistAnjelo-mo9mt
      @NigistAnjelo-mo9mt Před rokem

      እግዝአሔር ህዝቡን የምታደግበት ዘመን መትዋል ጌታ ስሙ ይባረክ ይህንን መለክት የምሱሙ ሁሉ ለዝህ ወንድም መጸለይ አለብ ን ።

  • @mezmure143
    @mezmure143 Před rokem +1

    ድንቅ የሕይወት ምስክርነት ተባረኩ እግዚአብሔር አንተን በዚህ ዘመን ስላስነሳ ስሙ የተባረከ ይሁን የቀድሞ በጌታ የአሁኑ በጌታ ነብይ ምስጢሩ መዝገቡ ተባርካችኃል በማር የተለወሰ መርዝ የሚለው መጸሐፍ በእጃችን እስኪገባ ድረስ ጓግተናል ቀጣይ ውይይቱ ትዜ ይፍጠን ተባረኩ!!!❤❤❤❤❤!!!!!❤❤❤❤❤!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamesalu7566
    @rahelamesalu7566 Před rokem +5

    ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው ጌታ ገላገለን እኮ በኢየሱስ ስም

    • @etsehiwotwondimu802
      @etsehiwotwondimu802 Před rokem

      Yes our lord Jesus Christ our seviour ohhhhh almighty God we thank you .....pls save your peoples our sitters brothers daughters sons mothers and fathers please please you can You can Jesus Christ you can our redeemer.

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Před rokem +5

    እግ/ር በእውነት ትልቅ ነው ክብር ለእርሱ ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

    • @ediedi9927
      @ediedi9927 Před 10 měsíci

      ሙሉ ስሙን እግዚአብሔር ብለህ ብትፅፈው ምን እንዳትጎዳ ነው ግን?

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Před rokem +4

    መሪጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ላስተዋለ ትልቅ ት/ርት ነው እ/ር አባት ፀጋውን ያትረፍርፍልህ ቤተሰብህንምይወርሳል ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው በሌላም ጊዜ እንጠብቅሃለን !! ትዜ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ተባረኩ!!!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +4

    Eysus Geta newe yadenal Eysus 🙏
    GOD bless you all 🙏❤️❤️❤️

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 Před rokem +4

    Paster tiztaw zamenhe yebarki

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před rokem

    ፓስተር ትዙ እንዲህ አይነት የህይወት ምስክርነት ስላቀረብክልን ተባረክ ።መሪጌታንም ባረክናቸው።

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před rokem +1

    Egziabher enkuan kezeh asitseyaf haymanot Awotah ❤❤kibrun Egziabher yewusad❤❤ pastor Tize Egziabher yebarikih 💕❤

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před rokem

    እናመሰግናለን መጋቢ ተባረክ፣ጌታ እየሱሱስ የወ/ም ሚስጥሩ ህይወትን አብዝቶ ይባርከው።

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 Před rokem +5

    ትዜ እግዛብሄር ይባርክህ በደሙ ይሸፋንህ

  • @habtamudebalkekbreab88shalom

    ዘማሪና ፓስተር ትዝታው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ። ክብር ለጌታ ይሁን። 17:31

  • @ermiastsegaye8871
    @ermiastsegaye8871 Před rokem +2

    ትዝዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ !!!

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤ May God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሱስ ክርስቶስ ዘመንካ ኩሉ ይባርኽ ። ለዘልኣለም ተባረክ ፡ ብ ትምህርትኻ ተማሂረን ተባሪኸን ኣሎኹ ። በ ትምህርትህን ተባርኼ ኣለሁ ጌታ የሱስ ለዘልኣለም ይባርክህ ።

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před rokem +2

    እኛ ኢሊሙናቲ እያልን ስናወራ ስለአሜሪካ ስሌላ አለም እዚሁ አይደል እንዴ ያለው ቤተእምነት ውስጥ ለዚህ ነው በስቋላ የሆነችው አገሬ በጣም ክፋት ተርቷል ወንጌል ያስፈልጋል ጌታ ኢትዮጵያ ያስብ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem

    ዉድ ወንድሜ ሚስጢሩ ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክህ ፣በእዉነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነውና ለእርሱ የደረሰ ጌታ ለሁሉም ይድረስ❤🙏🙏🙏🙏❤

  • @eteneshgelaw428
    @eteneshgelaw428 Před 8 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ፡፡

  • @zinabugirma
    @zinabugirma Před rokem +2

    Amen Eyesus Geta nw!
    hale luya!

  • @MichualemThomas
    @MichualemThomas Před rokem

    በወንድም ጳውሎስ ላይ ቀርበው ነበር ይቆራረጥ ነበር ምነው ትዝታው በቀረባቸው ስልነበር ተባረክ።ሰውዬውትልቅ ዕውቀትና መረዳት አላቸው

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před rokem +2

    Woooooooooooooow betam yegarmal Egziabher Hoy Awenem hizbehin anta asimelit

  • @dinkneshademe4173
    @dinkneshademe4173 Před rokem

    የመሪጌታን ምሰክርነት ሰምተናል ጌታ ለዘለአለምይባሰክ የምንችለው አሰተባብሩና እንርዳ

  • @birukefenie9423
    @birukefenie9423 Před rokem

    ጌታ ሆይ ተመሥገን የክፉውን መናፍሥት አሠራር ስለመታሕ ተመሥገን።

  • @hhybauxhwydbw9045
    @hhybauxhwydbw9045 Před rokem +1

    Megab Siwodewu Bewunet
    Enikuan ye eysus honik tebareki ❤❤❤❤ Geta ejigi melikam new

  • @meskit1035
    @meskit1035 Před rokem

    ትዜ ጌታ ይባርክህ መርጌታ እንኳን ደስ አለሀ ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @tsehaykussa8460
    @tsehaykussa8460 Před rokem +1

    moges lebes , kerestosen asayehen !!! meleakochehe ayeleyuhe.

  • @zewdefekadu
    @zewdefekadu Před rokem

    የእግዚአብሔር ሀሳብ ሲገለጥሎት እርምጃ ወስደው ወደ ጌታ መምጣቶ ለብዙዎች አርአያ የሚሆን ነው።ጌታ ኢየሱስ ይባርኮ።

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 Před 15 dny

    Blessings brother

  • @fjhfht2709
    @fjhfht2709 Před rokem +2

    ድንቅ መሰክርነት ነው ጌታ አሁንም ይባርክህ

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Před rokem

    ትባረኩ ወገኖች ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን 🙏

  • @adebe4130
    @adebe4130 Před rokem +1

    What an amazing testimony. All glory to be God.

  • @fillm9289
    @fillm9289 Před rokem +2

    keep up the great work brother your being a light to lots of your followers stay strong and keep preaching Gods word and may God give you strength to bring his people to light and we hope to see this video again through video interviews if its possible next time from the start thanks again for sharing and may God help those who wishes to get close to him. well stay safe and take care have great day.

  • @abebech3154
    @abebech3154 Před rokem +6

    ኢትዮጵያን ዋጋ እያሰከፈለ ያለ ቤተ መንግሰት የሚገቡትን ባለሰልጣናት ዘረኛ የሚያረግ ወንድም ወንድሙን እንዲገድል የሚያጨካክን ይሄ መንመስ ነዉ ቅዱሳን ነቅተን ብንጸልይ ኢትዮጵያ ነፃ ትወጣለች

  • @tiruneshbeyene3647
    @tiruneshbeyene3647 Před rokem

    በጌታ ታላቅ
    እጅ ከጠላ መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣህ: ለጠፉትና መንገድ ለጣፋችው እውንነትን ማን ይንገርን? ወደ ቅን መንገድ
    ማን ይምራን? ብለውለተጨነቁነፍስ ሁሉ መድሃኒት እንድትሆን የመረጠህ አባትህና አምላክህ
    ይመስገን ይባረክ:: ጸጋውን ይጨምርልህ ሠላሙን
    ያብዛልህ:; በርታ ልብህም በክርስቶስ ኢየሱስ ይስፋ: ከአፍህ የሚወጣው ንጹህ ቃል በሚሰማውሰው ሁሉ ልብ ይብቀል በጌታ በኢየሱድ ስም አሜን አሜ አሜን
    በጸሎት እተባበርሃልሁ:
    ወን/ ጥሩነሽ ይመር

  • @getahunambelu5534
    @getahunambelu5534 Před rokem +2

    beselk yesema l

  • @bog7389
    @bog7389 Před rokem

    ይወንግል አርበኛ ወንድሜ ትዝይ ጌታ ይባረክ በርታ ትክክል ንህ ጌታ ይንገር ዘንድ ገድ ነው ቀኑ ደርሷል ፍጠን ትዜ

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Před rokem +1

    Eshii 💯🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️tabaraku✅️tabaraku🙇‍♀️✊📖✊👏👏👏👏tabaraku🍇🍇🍇🍇🙇‍♀️

  • @woynitugonfa8769
    @woynitugonfa8769 Před rokem

    እግዚያብሄር የትውልዱን አይኖች ያብራ።

  • @edengilamichael6454
    @edengilamichael6454 Před rokem +2

    እየሱስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ ረዳሕ ወንድሜ

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt Před rokem

    እግዝአሔር እንኳን አስመለጠህ ።

  • @TV-zx7rz
    @TV-zx7rz Před rokem

    Pastor Tize geta yibarkh. ketil egziabher kante gar new.

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před rokem +6

    የምድራችንን ዋጋ እያስከተለ ያለው ኦርቶዶክስ የሚባል ሐይማኖት ነው።

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před rokem

    This is my first time to listen to you and this is really good thank you my brother for being faithful and helping to save souls.

  • @user-we4dm5lw6g
    @user-we4dm5lw6g Před rokem

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @handej6221
    @handej6221 Před 11 měsíci +1

    May God bless you

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před rokem +4

    ጌታ ይባርካችሁ። መጋቢ ትዝታው አንድ ማስተካከያ ላንተ አባባል፣
    'የዋህ ኦርቶዶክሳውያን'... ብቻ ማለት ትክክል አይደለም። በአፍዝዝ አደንግዝ የሚነዱ....መሆኑንም መሪጌታኮ በግልጥ ተናግሯል።

    • @fhchchchdyydyf3460
      @fhchchchdyydyf3460 Před rokem

      ጌታ ሆይ ስለ ሁሉ ስምህ ለዘላዓለም ብሩክ ይሁን ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በጌታ ስም ምን አይነት ናገር ናው

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 Před rokem

      የዋህ ማለቱ የሚጠቀሙት የ እግዚአብሔርን ስም እየጠሩ ስለሆነ ነው ጥንቆላ በ ኦርቶዶክስ በግልፅ አይወገዝም ግን ብዙው ደግሞ ጥንቆላን ይቃወማል በንፁህ እግዚአብሔርን የምአመልኩ ናቸው የ አስተምሮ ልዩነቱ እንዳለ ሆኖ

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 Před rokem +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @emmylemma855
    @emmylemma855 Před rokem +2

    God help us 😢😢😢

  • @user-tb4tr9bs8s
    @user-tb4tr9bs8s Před rokem

    You’re our prayer answers glory be to God !

  • @saba275
    @saba275 Před rokem +3

    ❤🎉🙏

  • @alme1810
    @alme1810 Před rokem

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!!

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před rokem

    የዘራኸው ይብቀል ትዜ ....ተባረክ!

  • @beyob199
    @beyob199 Před rokem

    Wow what a wonderful testimony!!!!! you are Blessed.

  • @yohannesadmasu9101
    @yohannesadmasu9101 Před rokem

    ትዜ ድንቅ ፕሮግራም ነው።ተባረክ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před rokem +2

    ሰይጣን ለመበቀል በአንተ ላይ ብዙ መሞከሩ አይቀርም ።ግን በርታ በርታ ጌታ ይርዳህ !!

  • @menbereyeshima2841
    @menbereyeshima2841 Před rokem

    thank you ❤❤brothers!

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 Před rokem

    ጉድ ነው...ጌታ እንኳን ነፃ አወጣህ ወንድማችን።

  • @emmanuelgetu6436
    @emmanuelgetu6436 Před rokem

    Thanks brothers, this is amazing it's going to help many people. Staye blessed brothers.

  • @SisitaSteven
    @SisitaSteven Před rokem

    አሜን እየሱስ ይመጣል

  • @kibretlemma
    @kibretlemma Před 5 měsíci

    ፓስተር ትዜ በአገልግሎትህ ብዙ ሰዎች ወደ ጌታ መጥተው እየዳኑ ነው ጌታ ይባርክህ ከመርጌታ ሚስጥሩ ጋር ባደረጋችሁት ቃለ ምልልስ ሁለተኛ ክፍል መጀመሪያ ላይ ሐዋሪያ ጳውሎስ ወደ እብራዊያን በፃፈው መልዕክቱ ብለህ የገለፅከው የዕብራዊያን መፅሐፍ የፃፈው ጳውሎስ ነው ወይ?
    ጌታ አገለግሎትህን ይባርክ

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    God bless you all

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před rokem

    Tebarek Wendm mstru Gieta sletedah enamesgnalen ayzoh Berta ye hawarya Pawlos sta eyetebeqebh new enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Před rokem

    Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tabaraku haleluyya ililililililililililililil geta iyesus kiristos Yi barkih

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +1

    9 አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ጊዜ እነዚያ አሕዛብ የሚያደርጉትን ርኵሰት ታደርግ ዘንድ አትማር።
    10 ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥
    11 አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
    12 ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።
    13 አንተ ግን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ሁን።
    14 የምትወርሳቸው እነዚህ አሕዛብ ሞራ ገላጮችንና ምዋርተኞችን ያዳምጣሉ፤ አንተ ግን እንዲሁ ታደርግ ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር ከልክሎሃል።
    ኦሪትዘዳግም 18:9:14

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Před rokem +1

    tebareku 🙏🙏🙏

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před rokem

    Amazing testimony! To God be the glory for this man salvation! Truly the Lord is at work changing peoples life and exposing the devils agenda.

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Před rokem +1

    መጽሐፉን እንፈልጋለን

  • @aloobekele542
    @aloobekele542 Před rokem +1

    tebareku

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 Před rokem

    ይሰማል

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Před rokem

    ወይ ሃጠው ቀጠው ህዝቤ አውቀት በማጣት ጠፋ ጌታ ሆይ ህዝባችን ሳይጠፋ ድረስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fikremekuriahaile1243

    Amen! Amen!

  • @bachawakweya5798
    @bachawakweya5798 Před rokem

    Bless you Pastor

  • @MsAberham
    @MsAberham Před rokem +1

    Ohh my God !

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Před rokem +1

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-os9vv3rw8g
    @user-os9vv3rw8g Před 9 měsíci

    አቤት ኢየሱስ ገና ይህ በጎጃም በጎንደር በወሎ ያለ ድግምት እያጋለጠ ያዋርደዋል! ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ! ደግሞ ብዙዎች ገና በዚህ ንጹህ ወንጌል ከዘላለም ሞት እስራት ነጻ ይወጣሉ!

  • @selamgirma3791
    @selamgirma3791 Před rokem

    God bless you both

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 Před rokem +2

    በጌታ በእየሱስ ስም የአጋንንት ስራ ይፍረስ!!

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 Před rokem +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @TV-zx7rz
    @TV-zx7rz Před rokem

    Ere Eyesus Ye gotoch geta new. በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን።

  • @birtukandesalegn3627
    @birtukandesalegn3627 Před rokem +1

    ❤❤🔥🙏

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 Před rokem +2

    ስልኩ ላክልን እባክህ

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 Před rokem

    በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወገኖቼ የሆናችሁ አገልግሎታችሁ የተባረከ ይሁን፤ እየሆነ ያለው የጌታ መምጣት ይበልጥ በደጅ እንደሆነ ማሳያ ነው ብዬ አምናለሁ። ምክንያትህ ምንድነው ብትሉኝ .........:- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ፣ ጨለማም እርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትልይህች ናት። 1ዮሐ 1÷5 ላይ ተጽፎልናል የሚል ነው መልሴ "በጨለማ የሆነ ወደብርሃንና ሳይወጣ የሚቀር ከቶ አንዳች ነገር የለም"ስ ተብሎ የለ። በርቱ በፀጋው ይብዛላችሁ!
    ጥያቄ፦ በጌታ ወንድሜ ለሆነው ...... ምስጢሩ፤ " መሪ-ጌታን" የሚለዉ የማዕረግህ ስም ከአሁናዊው ህይወትህ ጋር አይጋጭብህም?። በተረፈው ሁላችሁም ተባረኩ!!!

  • @marquisthenutsontodukeofth4479

    ሰው በንፅህና ፈጣሪውን ቢያመልክ ኖሮ አገሪቱ ከጥፍት ትድን ነበር

  • @saraalazar5884
    @saraalazar5884 Před rokem +2

    Geta yberkh ant bertu pastor Tizta berta ewntew ygabchu dakon hulachu eysus bdamu yshfnchuuu www ena zeran kendziw botw new dywersku yalwt ygeta ewntu gbtoni smile hun amsegmlew wangli ykxilali