የወር አበባ መዛባት ምክኒያት | Abnormal Menstruation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2022

Komentáře • 1,9K

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +280

    እኔ እስከ ዛሬ ይዛባብኝ ነበር አሁንመልካ እሩፋኤል እየፀለይሁ ተስተካክሎልኛል የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma Před 10 měsíci +3

      ሰለም ላች ይሁን እኔ ተዛብቶብኝ ተሰቃየሁ በየቀኑ ነው የሚፈሰኝ ጨቆኛል

    • @user-vo9ez3qu9r
      @user-vo9ez3qu9r Před 10 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ልፀልይ ተዛባብኝ😢ደሞ ሆደን እያመመኝ ነዉ😢በስደት በሽታ 😢

    • @lamyaaaa1718
      @lamyaaaa1718 Před 10 měsíci

      ዋው❤❤❤

    • @user-yl6jx1is8x
      @user-yl6jx1is8x Před 10 měsíci +4

      Ere doctorye kehulet wer 3 wer mirezm kehones kenu

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 9 měsíci +3

      😢😢😢😢አይ እኔስ ፆሎት እጀምርና ማቆም ሰይጣን ይጫወትብኛል

  • @fatumaseid5005
    @fatumaseid5005 Před rokem +259

    አላህ ከውቀት ላይ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ ጤናህን ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @user-be5go6si2f
    @user-be5go6si2f Před rokem +43

    አቤት አገላለፅ አቦ አላህ በውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m Před 5 měsíci +34

    በእውነት የዚህ ዶክተር እናት ማህፀኗ የተባረከ ነው ከእውቀት ላይ እውቀት ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před rokem +108

    በጣም ስፈልገው የነበረ ነገርን ነው ይዘህልን የመጣህው እናመሰግናለን ኑርልን ዶክተር

    • @abushbrshi4816
      @abushbrshi4816 Před rokem

      Betam Amesegnalehu Tyake Temelsolgna

    • @buzuneshabiyuuabaraa4177
      @buzuneshabiyuuabaraa4177 Před rokem

      ቶሎ አይመጣ ሲልስ😥😥😥10 ቀን ካሳለፈ

    • @hikmajordan1799
      @hikmajordan1799 Před rokem

      ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድ ነው የወር አበባዪ በጣም ያመኛልም የረጋ ደም ነው የሚወርደው ህመሙ ልክ ልጅ እንደምትወልድ ሴት ነው በርግጥ ከዚህ በፊት ተመረሬ ኢጢ አለብሽ ብሎኝ ነበር ዶክተር እና ሌላ ችግር ያመጣብኛል በጣም እየተስቃየው ነው

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj Před 11 měsíci

      💗ዜሮ594 3አምት 96 89 ❤ ሳዑዲ ያላችሁ ጅዳ ካላችሁበት ድርስ ይመጣል መዲናም አለን በኢሞው እና ዋትዛፐ አናገሩን 🙏ማስወርጃ መደሀኒት አለ

    • @hanaelala9669
      @hanaelala9669 Před 10 měsíci

      ​@@hikmajordan1799 enimi weda gin ylawobeti bota lekimina aymechimi min yshalale

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 Před měsícem +3

    እኔ ቁርጠቱን አልቻልኩ የምር በጣም ያስለቅሰኛል😢 እረፍት የለኝም በየስአቱ ሀማም ሄጂ ነበር😢 የሚለኝ የመላእክት አምላክ እየሱስ ክርስቶስ✝️ ሆይ 🤲🤲 በመንግስትህ አስበኝ ይቅር በለኝ ብዬ አለቀስሁ እረፍት የለኝም ቁርጠት ብቻና ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል እዴት እደምሆን ማለትነው አሁን ግን እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏 እየተሻለኝ ነው🙏🙏

    • @fmfvmgkj
      @fmfvmgkj Před měsícem

      😌 ዜሮ 5ዘጠኝ435ዘጠኝ689 ///በኢሞ ድውይ ////ሳዑዲ ያላነሁ ///መደሀኒት ክፈለጋችሁ

  • @bezaweetshiferaw7545
    @bezaweetshiferaw7545 Před rokem +4

    የእውነት ዶክተር ከቃላት በላይ ላንተ ክብር አለኝ ወሳኝ ነገር ነው ምታነሳው ዉድ ጊዜህን ሰጠህ ይህንን ጠቃሚ ቪዲዮ ስለሰራህ እግዚአብሔር ዕድሜህን ይባርክልህ, ከፍ ብለህ ያኑርህ

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 Před rokem +4

    ይሄንን ዶክተር ስወደው በጣም ነው የሚያስተምረው ላይክና ሰብስክራብ አንተን ያላደረግነው ማንን ልናደርግ እኛ በሰውሀገርያለን በተለይ እሚጠቅመንን ዶክተሮችንየሀገራችንን መከታተል አለብን

  • @fasika2225
    @fasika2225 Před rokem +5

    በጣም አስተማሪና አስፈላጊ ትምርት ነው ዘመን አገልግሎትክ ይባረክ አንደኛ ነክ ኑርልን

  • @alefumekele3184
    @alefumekele3184 Před rokem +70

    በጣም የሚፈልገው ትምህርት እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🤲

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před rokem

      በጣም የየሚፈልገው ትምህርት እናመስግናለን እግዚእብሔር እምላክ ይጠብቅህ

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 Před 11 měsíci +15

    Wow! የሚገርም እውቀት ከሚገርም የማስረዳት ችሎታና አገላለፅ ጋር
    Dr Seyfe የእውነት ያንተን እውቀት ችሎታ የምገልፅበት ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ግን ሁሌም 1ኛዬ ነህ ❤
    አሁንም አውቀትህን አላህ ይጨምርልህ አከብርሀለሁ🙏🙏🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 11 měsíci +6

      አመሰግናለሁ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 7 měsíci

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር እኔ ለረዥም አመት የወርአበባየ ይጓጉላል ሁሌምበመጣሠአት እርግዝናሥ ይከለክልይሆን ከአገባሁ3አመትሆነኝ ማርገዝአልቻልኩም ወደሀክምናምለመሄድ ያለሁበትአገርምቹአይደለም እናበመጨናነቅላይነኝ አልሣካሢለኝ ትዳሩንም ለመተውአሥባለሁ ስበሣጭ እባክህ ካየኸው መልሥልኝ የመጀመሪያውሠአት ህመምምአልነበረው አይጉጉልምነበርማየትከጀመርኩአ4አመትበኋላነው የተቸገርኩት መርፌተጠቅሜነበር በዛንሠአት ከዛበኋላ ይጓጉላል ተጽኖአድርጎብኝይሆን

    • @bereketasfaw2938
      @bereketasfaw2938 Před 3 měsíci

      Doc lene 5 wore eyekoya now mimetaw min lehun

    • @Meme-eu1vc
      @Meme-eu1vc Před měsícem

      ​@@Dr.SeifeWorkufesashe betame asechegeren doketer menine yeshal est mekeren

    • @debritunanecha6080
      @debritunanecha6080 Před měsícem

      🙏🙏🙏🙏

  • @samyraala3889
    @samyraala3889 Před rokem +1

    በጣም ነዉ የተመለሰልኝ እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይስጥህ ዶክተር

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ዶክተር ከነቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት እነመስግነለን ዶከተር

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Před 10 měsíci +1

    በእውነት በጣም ጅግና ዶክተር ነህ ወንድሜ ሠላምህን ያብዘው ፊጣሪ ይጠብቅህ ብዙ ተመሪበታለሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Před rokem +2

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @sabontugutema1801
    @sabontugutema1801 Před rokem +71

    በጣም ስፈልገው የነበረ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር 😍😍
    እባክህ ለሸንተረር መፍትሄ የለውም???

    • @lidiyasamson5687
      @lidiyasamson5687 Před rokem

      Awo shetarer metafey

    • @user-rp6uh1bm7m
      @user-rp6uh1bm7m Před rokem

      Wow በጣም ጥሩ መከራ ነው Dr seife yene matsaneh yiskhe nebe yene maidente Canex V &pure soap eyh tetebehkuyenew ____?

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +53

    ጌታ ኢየሱሰ ከዚህ የበለጠ እውቀት ይጨመርህ

  • @user-ri5mk1fr2s
    @user-ri5mk1fr2s Před 6 měsíci +1

    እግዛብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ነው ቃላት ያሰኛን ምን እደምልህ አላቅም እግዛብሄር እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @user-hu4tg9ld3y
    @user-hu4tg9ld3y Před 6 měsíci

    ከልብ የምሰማዉ የዝህን ደኩተር ምክር ነዉ እዉነታ ስለሆነና በደብ ስለሚያስረዳኝ ሳዪሰለቸኝ ነዉ እምሰማዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 Před rokem +107

    እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ዶክተር❤️👍

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před rokem +48

    እረ ዶክተር እግዚኦ መአርነ ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳኝ እኔስ የወር አበባዬ እየተዛባ አስቸገረኝ እሱ የሰማይ ጌታ ይርዳኝ አይኔን ባአይኔ ሳላይ !!

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ! እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ዶክተር !!

  • @KewuletAmanu
    @KewuletAmanu Před 2 měsíci +1

    ደስ የሚል ትምህርት እናመሰግናለን የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před rokem +5

    ውድ ዶክተር ዘመንህ ይባረክ!! እናመሰግናለን!!

  • @user-tn3sl4nw7x
    @user-tn3sl4nw7x Před rokem +3

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 Před rokem

    ማሻ አላህ ፈጣሪ እውቀትክን ይባርክልክ በጣም ጎበዝ ስወች በሚገባቸው መልኩ ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን

  • @user-kr1tt6gk1b
    @user-kr1tt6gk1b Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመስግናለን ቆንጆ ትምህርት ነው የሚሰጠው ❤❤❤❤❤❤

  • @saraabreham2729
    @saraabreham2729 Před rokem +8

    የኔ ምርጥ ! አንደኛ እኮ ነህ ! አፍህ ራሱ እንዴት እንደሚጣፍጥ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před rokem +57

    በቀጣይ አብዛኛው ኮሜንት በየወሩ እደማያዩ ነው እየገለፁ ያሉት እና ምክንታቱን በሌላ Video እንጠብቃለን🙏❤🇪🇹❤

    • @ayelechkasaye3095
      @ayelechkasaye3095 Před rokem

      እኔ ከቀረ 4ወሬ ሠወቹም ሀኪም አንወስድም አሉኝ

    • @amkaa586
      @amkaa586 Před rokem

      ​@@ayelechkasaye3095 እኔም ሰባት ወሬ 😢😢

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Před 10 měsíci

      ትክክል

    • @LylaSQ-zj2cv
      @LylaSQ-zj2cv Před 9 měsíci

      እኔም 5 ውር ህነኘ እኮ አአአአ😢😢

  • @user-bk9wb4yg5q
    @user-bk9wb4yg5q Před 11 měsíci

    እውነት ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ነው ልናመሰግነው ይገባል ዶክተር

  • @user-jd1ms8mh7p
    @user-jd1ms8mh7p Před 4 měsíci +1

    በጣም ሰፈልገው የነበረው ትምህርት ነው ወላሕ ዶክተር🎉አድሜ ይስጥህ

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +5

    شكرا جزيلا يا دكتور الله يعافي بدنك يطهر جسدك من المرض و يقويك ياااااارب

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před rokem +20

    ዶ/ር ለምታደርሰን ወሳኝና አስፈላጊ ለሆኑ ትምህርቶች ምስጋናችን ከልብ ነው

  • @rahwarhwa6022
    @rahwarhwa6022 Před rokem +1

    በመጀመርያ እዝጋቢሔር እውቀትህ ይጨምርልህ❤በተጨማሪ የኔ በሽታ የተለየ ነው ምክንያትም በኣንድ ወር ሰወሰት(3)ግዜ እየ መጣ ተቸግርያልሁ እና የሆነ ነገር መላ በለኝ

  • @shoahayper251
    @shoahayper251 Před rokem

    ዶክትር በጣም ሃሳብ ላይ ነበርኩ ገላገልከኝ ልጀ 13 አመት ልጅ ናት እና የመጀመሪያ የወር አበባ ካየች በኋላ ሁለተኛው መምጣት ከነበረበት ቀን በጣም ዘገየ እና በጣም ጨነቀኝ አሁን ግን ተረጋጋሁ አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Před rokem +12

    የውነት ትለያለህ ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @murshidatemam8640
    @murshidatemam8640 Před rokem +18

    ሸንተረርን የሚያጠፋ ቪዲዮ ስራልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ነገር ነው የምታቀርብልን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እና ዶር እኔ ኮሶ አለብኝ ያለውት ስደት ነው ምን ማድረግ አለብኝ ያለውበት ሀገር ስሙን አላውቀውም ሀኪቤትም ልያውቁት አልቻሉም በራጅስ ያስታውቃል ወይ ሙሉሜዲካል ካረኩኝ በጣም ቆይቶብኛል ሆዴላይ የሚያስከትለውም በሽታ ካለ በዛውም አብራራልን ብዙዎ በትንሹ አንጀት ነው የሚቀመጠው ይላል በጣም ፈራው በአላህ እኔ ጨቆኛል ጓደኛዬም 4አመት ሆናት ኮሶ ማየት ከጀመረች የኔውማ አይወራም ቆይቶዋል 😥😥የብዙዎቻችን ችግር ነው በስደት ያለን በብዛት ኮሶ አለብን በሰፊው ቪዲዮ ስራልን please doctor🙏

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz Před 2 hodinami

    ዶክተር እናመስግናለን የማብራራት ጥበብህ የተለየ ነዉ አላህ በጥበብላይ ጥበብ ይጨምርልህ። ተባረክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj2gs2yk3z
    @user-pj2gs2yk3z Před rokem +1

    እግዚአብሔር እዎቀት ይጨምርልክ ዶክተር አመስግናለሁ

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Před rokem +32

    ወላሂ ዶክቶር እናመሰግናለን እኔ በቀን 28 ነበር ሚመጣዉ አሁን ግን 11ቀን ነዉ ሲመጣ በጣም ያመኛል😢😢

    • @user-rc2vb4qc2o
      @user-rc2vb4qc2o Před rokem +1

      አብሽሪ እህቴ ያንቺ የወር አበባ የተዛባ አይደለም እኔም እንድህ ነበርኩኝ ዶክተር ጠይቄ የተዛባ አይደለም አለኝ ደሞ ልክ እንዳችዉ በጣም ያመኛል ሆዴን ወገቤን ብቻ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም ሙቅ ወሃ ሆድሽ ላይ ያዢበት ቀረፍ አፍልተሽ ጠጪ

    • @user-lc8pq5kk7t
      @user-lc8pq5kk7t Před rokem +1

      እኔም ወላሂ ሴትነቴን እስክጠላ ነው እሚመኝ እህህህህ ሊመጣ ሲል አሳቡ ገደለኝ😢😢😢

    • @user-rc2vb4qc2o
      @user-rc2vb4qc2o Před rokem

      @@user-lc8pq5kk7t አብሽሪ ዜድዬ የሞቅ ወሃ ሆድሽ ላይ ያዢበት ደሞ የማስታገሻ መደሀኒት እንዳትወስጂ ምንም ቢያምሽም ህመሙን ቻል አድርጋዉ ዉዴ

    • @fhdh9770
      @fhdh9770 Před rokem

      እኔም፡ሁለት ጊዜ ህክምና ሞከርኩ፡ምንም ለዉጥ፣የለዉም

    • @hamdibintbaba2788
      @hamdibintbaba2788 Před rokem +1

      አብሽሩ እህቶቸ ወላሂ እኔም ሙቸ ነው ምነሳው እህህህ

  • @zahraaamaaaqq3470
    @zahraaamaaaqq3470 Před rokem +4

    የገረመኝ የወር አበባ ከጭቀት የሚገናኝ አይስለኝም 2እስከ 3ወር የሚያዛባው የአይምሮ ኪኒን የሚዛባው አመሰግናለው ዶክተር❤

  • @seadaahamed6106
    @seadaahamed6106 Před rokem

    ማሻ አላህ ለሰጠሀን ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነዉ የወር አበባ ይዛባብኛል እና አሁን ተረዳሁኝ ለምን እንደሆነ ጭንቀት እንደሆነ በሰጠሀን ት/ት

  • @whatfeei8893
    @whatfeei8893 Před rokem

    Dr ye selam biyalew inam betam gobez dr nk thankyou so tiyake yewar abebaye andande tinish guwagelam alew chigir yinoriwal dr

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před rokem +13

    እናመሠግናለን ዶ / ር እድሜ ከጤና ጋር ያርዝምልን 🙏
    "" ስለ አኪታሮት ብታስረዳን ዶ / ር """"

  • @gdhddhdg1356
    @gdhddhdg1356 Před rokem +5

    አላህ ይጠብቅህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀት ይስጥህ

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እዉቀት ያብዛልህ

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 Před rokem +1

    እናመሰግናለን: ዶክተር: ጥሩ:ትምህርት: ነዉ

  • @aberuabebe5560
    @aberuabebe5560 Před rokem +7

    Dr.seife you don have idea how much I was searching for such channels , I'm the one who really gets an answer from each of your videos, it even made me read more. thank you very much

  • @mohammedhussen2219
    @mohammedhussen2219 Před rokem +13

    ሱበሀንክ ያረብ አልሀምዱሊላህ ይህን ሁሉ የፈጠረከው ሀሊቁ

    • @hana-wd2mr
      @hana-wd2mr Před 11 měsíci

      የተሳቃየን😳🥺ይህን ስቃይ ስለሰጠን ኣልሀምዱሊላህ ትላለህ😒

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Před 4 měsíci +1

      እና አላህን ያማር ምንም ይሁን ምን ማመስገን ነውጂ

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 12 dny

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልን ❤❤❤ አንድ ጥያቄ የወር አበባ ህመም ማስታገሻ የጎንዮሽ ጉዳቱን ንገረን እባክህን 🙏❤

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq Před 7 měsíci

    በጣም በቃሚ ትምህርት ነዉ ዶክተርዬ እናመሰግናለን

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Před rokem +3

    እናመሰግንናለን ዶክተርየ

    • @BetiGirma-wf1mt
      @BetiGirma-wf1mt Před měsícem +1

      Dokter damo Ané ask 8qan ahedm adad war damo 3qan anm baxam samrt algn yazorgnal yaqorxagnl

  • @sadasahlu3604
    @sadasahlu3604 Před rokem +7

    ስለምክርህና ስለሠጠኸንየህክምና ግንዛቤ ከልብእያመሠገንን የልጃገረጆች የወርአበባ በሚመጣቸው ግዜ የራስምታትና የሆድቁጠት ሀይለኛህመም የማቸግራቸው ምክናት አላወቅንምእና ማብራራብሠጠን በትህትና እጠይቃለን

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Před rokem +1

    አላህ ይጠብቅልን ኑርልን እናመሠግናለን ዶክተር

  • @Media-gj9xl
    @Media-gj9xl Před 8 měsíci +1

    ወየኔ አግላልፁ ተባረክ ዶክትርየ😘😘😘እግዚአብሔር ይጭምረልህ ክእውቅትህ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před rokem +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😍🙏 በሰውነት ላይ የሚወጣ ነጠብጣ ነጫጭ ቁስሎችን እንደት ማጥፋት እችላለን ሰውነቴ ብቻ ሳይሆን በጭቅላቴ ላይም ወቶ በጣም አስቸግሮኛል 😢🙏

  • @abby8182
    @abby8182 Před rokem +4

    እኛ. ሴቶች አናመሰግናለን ዶክተር

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před rokem

    እግዚአቤር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ

  • @Geni810
    @Geni810 Před rokem

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጥልን ዶክተር እውቀቱን አብዝቶ አባዝቶ ፈጣሪአምላክይስጥልን ከይቅርታጋር ጥያቄዬን መልሱልኝ ማለቴ በብልት የሚመጣ ነጭ ፈሳሽ ከምን የሚመጣነው እባክዎ ተባበሩኝ

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s Před rokem +4

    እናመስግናለን ዶክተር እኔ ከዉለድኩ 2 አመት ከ 6 ወር ሆነኝ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ከወለድኩ የወር አበባየ ጭራሽ አይፈስም ወገቤን ያመኛል ስሜቱ ልክ ልጅ ልወልድ ምጥ ሲመጣ ያን አይነት ስሜት ነው ሚሰማኝ እኔ ትልተሎ አይመጣም እራት ወር ስድስት ወር እየቆየ ይመጣል ጭራሽ አይፈስም ያስመጠኛል እንደልጅ ጥቁር የጓጓለ ነገር ነው ውልቅ እያለ ሚወድቅ ሞዴስ ላይ ምንም ጥብ አይል ሽንት ቤት በየሰአቱ ነው እየሄድኩ ምቀመጥ በዛ ላይ አረብ ሀገር ላይ ከባድ ነው ምን ይሻለኛል እንደዚህም እያለ 7 ቀን ስድስት ቀን ቆይቶ ይሄዳል ተቸገርኩ ወደ መጨረሻ ላይ እንዳልከው ፅንስ እየወረደ ላልከው ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም

  • @bekeludechassa2942
    @bekeludechassa2942 Před rokem +6

    ስጠብቀው ነበረው ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ ዶክተር

  • @omuhayat9115
    @omuhayat9115 Před rokem

    ማሻአላ አገላለፅህ ለራሱ በጣም ደሰ ይላል አላህይጨምርልህ ወድም ሰነምግባርህ ደሰ ይላል በጣም ተረድተናል

  • @SarahSarah-zl3vs
    @SarahSarah-zl3vs Před 9 měsíci +1

    ጌታ ይበርክህ ዶከተራችን የኔ ወር አበባ በአረቦች አቆጣጠር 14 / 16 ነው እምማጠው አንዳንዴ 18/19 በፍት 30 / 5 ወሩ አልቆ በአምስተኛ ቀን ይመጣ ነበር አሁን ግን ግልብጥብጥ ብሎኛል ሁሉ ለፈጣሪ ይቻላል🎉

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Před rokem +11

    አላህ ከዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ ዶክተር❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem

      አላህ እውቀት ይጨምርልህ የኔ በ15 የሚመጣብኝበዛላይበጣምነው የሚስልቅስኝ የምታቁንገሩኝበአላህ😓😓😓😓😓😓😓

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 Před 3 měsíci +3

    ማነው በቅንነት ሠብሥክራይብ ላይክ ❤❤

  • @fikadugebeyehu264
    @fikadugebeyehu264 Před 7 měsíci

    ምርጥ ዶክተር እንዴት እንደምታስረዳ ስወድህ ዶ/ር ሰይፈ ደና ነኸ በርታ

  • @user-yo2sd8uc8o
    @user-yo2sd8uc8o Před 2 měsíci

    doctor is a very useful lesson because he has a solution fore agirl.s problem of vomiting and diarrhea during menstration❤😢😢

  • @rahwabrhane9306
    @rahwabrhane9306 Před rokem +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ :: እኔ በየወሩ የወር አበባ አይመጣብኝም ከ2-4 ወር ይዘገያል ሲመጣ ደግሞ በጣም ያመኛል ያስታውከኛል ወደታችም ይለኛል ከመጣደግሞ እስከ 2ወር 3ወር ይቆያል የጓጓለ ደም ነገርም አለው :: ህክምናም ህጄ ነበር የእንፌክሽን መርፌ ለ7 ቀን እና የወሊድ ሞቆጣጠርያ ኪኒን የመጨረሻው የምትገኝ ቀይ ነገር ተሰጥቶኝ ነበር ከወሰድኩ ባሃላም ለ5 ወር ተስተካክሎልኝ ነበር :: አሁንግን ሳይመጣ 2 ወር አልፎኛል እድሜዬ 26ነው ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም:: በጣም ጨንቆኛል ችግሬ ምን ይሆን?

  • @Amen2216
    @Amen2216 Před rokem +7

    ክበርልን ዶክተራችን!!❤️

  • @Esku-yo5iz
    @Esku-yo5iz Před 3 měsíci

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bereketyirga6011
    @bereketyirga6011 Před 8 měsíci

    Wow wow wow betam mert temehert Dr. Seife betam betam betam enamesegenekalen edme ketenagar fetari amelak yestek!!!

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před rokem +4

    አንተ,ዬሴቶች,አባት,ነህ,ከእግዚያብሔር,በታች,ዎድሜ,እድሜና,ጤና,ከሙሉ,እዉቀት,ጋር,ምኞቴ,ነዉ::

  • @rioethio3740
    @rioethio3740 Před rokem +10

    ውድ ዶ/ር ስለትምህርቶችህ እጅግ እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ በወር አበባ ወቅት የደም ከለር እጅግ የመቀያየር ባህሪ ከምን የመነጨ ይሆን? ለምሳሌ በዚህ ወር ኖርማል ቀይ በአንዱ ወር ሮዝ መሳይ ደብዘዝ ያለ አንዳንዴ ደግሞ በጣም የጓገለ እጅግ ጥቁር ደም በምን ምክንያት ይሆን የማህፀን ችግን ውስጥ ሊመደብ ይችላል?? ዶ/ር አመሰግናለሁ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 11 měsíci

    ዶክተርየ እናመሠግናለን እድሜና ጤና አላህ ይሥጥዉ አባቴ

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před rokem

    Geta ybarkih betam melkam yehon timrtin ena astemro new .🇪🇹🇩🇪 hagerachi selamun yabzalin

  • @user-tk1hn6pe5w
    @user-tk1hn6pe5w Před rokem +26

    ዶክተር በፈጠረህ በጣም ለረጅምጊዜ የሚቆይበትን ምክንያት በቅርቡ አቅርብልን

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 Před 7 měsíci

      ሳይመጣ ከቆየ ዋላ ለረጅም ቀን ያለማቋረጥ መፍሰሱ ነው እናቴ ያለ ማቋረጥ ነው ታያለች ፔሬድ መፍትሔ ካላችሁ

    • @Dhjucu7-ny8dw
      @Dhjucu7-ny8dw Před 2 měsíci

      ዶክተር በጣም ለረጅም ጊዜ የሚቆይሳ መልስልን

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Před rokem +17

    ደከተርዬ እኔ አድ ጤያቀ አለኝ እኔ በ36 እድሜ ነው የወር አበባዬ የቀርው ወደእክምና አልሄድኩም 3 ልጆች አልኝ አሁን ያለውት በአረብ አገር ነው ከባሌጋ ከተለያየው 13 አመት ሆኖኛል እና ደክተርዬ ያለድሜ የውር አበባዬ ቆማል 3አመት ሆኖኛል እግዚአብሔር የመሰገን ህመም የለበኝም ግን በጣም ነው የምጨነቀው ያለድሜ የውር አበባዬ በመቅረቱ ሰለዚ ደከተርዬ ምን ተለኛለክ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናልሁ

    • @henokareda7235
      @henokareda7235 Před rokem +5

      እህት አለም መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ youtube ተመልከቺ መፍትኤውን ታገኛለሽ

    • @user-sn5nj5ek1m
      @user-sn5nj5ek1m Před rokem +5

      እኔ ዉዴ ስደት ነዉ ያለዉት አሎለድኩም 36 አመቴ ነዉ የወር አበባ ካየዉ5 አመቴ ልጅ መዉለድ እፈልጋለዉ ግን😭😭

    • @user-oc9oy3pi3s
      @user-oc9oy3pi3s Před rokem +1

      መጀመሪያ ወሊድ መካለካይ ወስዳሽ ከሆና እሱ ነው እንደዛው ያደርጋል

    • @rahmetseidrahmetseid2912
      @rahmetseidrahmetseid2912 Před 10 měsíci

      ዶክተር እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን

    • @dohaqater9789
      @dohaqater9789 Před 3 měsíci

      እኔም35😢😢😢ሣልወልድ

  • @user-kd9hc4jj4b
    @user-kd9hc4jj4b Před 5 měsíci

    Very fantastic education keep it up doctor

  • @user-ol9rb7bu5w
    @user-ol9rb7bu5w Před 4 měsíci

    ዋዉ አንደኛ አቀራረብክ ይመችህ በርታ

  • @rbintbaba3056
    @rbintbaba3056 Před rokem +4

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን የወር አበባችን ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ቆይታውም ከ5_6ቀን ይቆያል ነገርግን በጣምምም አነስተኛ ነው ሲወጣም የረጋ ሆኖ ይወጣል ምን ይሆን ምክኒያቱ??

  • @betzyvabiyou2489
    @betzyvabiyou2489 Před rokem +6

    «“{አምላከ እስራኤል}”» ዕውቀትክን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ይጨምርልክ። ዕውቀትክን ሳትሰስት የምታቀውን አካፍለኽናልና «“{ፈጣሪ}”» ከዚህ በላይ ዕውቀቱን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥክ ይጨምርልክ። ዶክተርዬ «“{ፈጣሪ}”» ይጠብቅህ ይኼን መልካም አስተሳሰብክን «“{ፈጣሪ}”» አይቀይርብክ አይለውጥብክ።

  • @Chainye-jy4nt
    @Chainye-jy4nt Před 2 měsíci

    በጣምጠቃሚቴምህርትእናመሰግናለንዶክተር❤❤❤❤

  • @medihanitlemma8208
    @medihanitlemma8208 Před rokem

    D/r enamesginalen 🙏
    Mezabat sayinor kurtetina himemi betemelkete endihum dysmenorrhea mebirariya bitseten.regim edimena tena yistih doctorachin 🙏

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před rokem +5

    በጣም የምፈልገው ሀሳብ ነው ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በጣም ተቸግራለሁ ሃገር ስሆን በወሩ ይመጣል ሰው ሃገር ስሆን ሁለትና ሶስት ወር የያሳለፈ ነው ሚመጣው ዶ/ር ችግር ያመጣብኝ ይሁንን?

  • @user-em6ow1xl3j
    @user-em6ow1xl3j Před rokem +3

    ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርህ
    እችን ኮሜት ከአየሃት አትለፍኝ የወር አበባ ከቀርብኝ 3 ወር ሞላው ምክኒያቱ ምን ይሆን 😢

    • @user-pj7lb1qd6w
      @user-pj7lb1qd6w Před rokem

      እኔ እራሱ ሶስት ወር ሞላኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ሴትዬዮዬ ስጠይቃት ስለወፈርሽ ነው አለችኝ

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před rokem

      @@user-pj7lb1qd6w አረቦች የውቁታል የሚጠጣ መደሀኒት አለው እኔ ጋደኛዬ እንዲ ቀርቶባት እሱን ወስዳ ወደውኑ ነው የመጠባት ስሙን አለውቀውም እንጂ በቀው እነግረቹ ነበር

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 Před rokem

      @@user-pj7lb1qd6w እኔ5 ወር ሆነኝ

    • @user-pj7lb1qd6w
      @user-pj7lb1qd6w Před rokem +2

      @@user-ew2vt2wc8i ስሙን አታቂውም በአላህ ሽሮፕ ነው ምንድነው ወላሂ እንደዚህ ቆይቶብኝ አያውቅም በዚህ ሶስት ሁለት ቀንማ ሆዴን ያቃጥለኛ ጡቴ ያመኛል የወገቤ ህመም አይወራ ግራ ገባኝ

    • @user-ew2vt2wc8i
      @user-ew2vt2wc8i Před rokem

      @@user-pj7lb1qd6w ወላሂ አለውቀም በውቀውማ በነገርኩዋቹ አጠር ነው የሚገዘው አሉ ላ ሽሮፕ አይደለም ቅጠል ነገር ነው እንደሻይ ተፈልቶ የሚጠጣ ነው አጣር ሄደሽ ከጠየቅሽ ይሰጡሻል

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh Před 5 měsíci

    ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @degneshdegefu1109
    @degneshdegefu1109 Před rokem

    Thanks doctor እግዚአብሔር ይባርክ

  • @lamyaaaa1718
    @lamyaaaa1718 Před 10 měsíci +1

    በጣም ነው የማደቅህ ተባረክ❤❤❤

  • @user-pt6rh1el1j
    @user-pt6rh1el1j Před rokem +1

    ዎው በጣም የምጋርሞ
    እግዚአብሔር አምላክ እውቀት ያብዝል ❤

  • @user-su9mm7il3f
    @user-su9mm7il3f Před 6 měsíci +2

    ፈጣሪ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዶክትሬ❤❤❤❤❤

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🥰

  • @user-kf9vp5ed6g
    @user-kf9vp5ed6g Před rokem

    ማሽ. አላህ. አገላለፅህ. በጣም. ምርጥ. ነው

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @yamiayalew4624
    @yamiayalew4624 Před rokem

    Enameseginalen fetari yistih ene bezih semon mebzat ena mezabat eyaschegeregn new

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Před 3 měsíci

    ድንቅ ማብራሪያ ነው እናመሰግናለን

  • @Mendu-ik9xu
    @Mendu-ik9xu Před 6 měsíci

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለሚቆይበት መፍትሄውን ማወቅ ፈልጋለው ባክህ ዶክተር ስለሚቆይ በጣም ግራ ይገባኛል

  • @kedjareshid3731
    @kedjareshid3731 Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን ይጨምርልክ እናመሰግናለን።

  • @user-jn3qz4uq2r
    @user-jn3qz4uq2r Před rokem

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ዶክተር ማለት አንተነህ አላህ ይጠብቅህ