Video není dostupné.
Omlouváme se.

የብልጽግና አዲስ የውጊያ እቅድ ተጋለጠ! | ወደ አዲስ አበባና ኦሮሚያ የሚሸጋገረው ውጊያ! | ህወሃት “ከእነ ታጣቂዎቼ ወደ ወልቃይት እገባለሁ!”

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 99

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před měsícem +11

    ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያረብ ድሉን ቅረብ አረገው❤

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Před měsícem +2

    ድል ለዘመቻ. ውብ አንተ ለዘመቻ. ናሁ. ሰናይ ክብር ለጀግኖቻችን

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 Před měsícem +2

    ድል ለአይበገሬው ፋኖ ድል ለታላቁ አማራ ህዝብ 🇨🇬💪

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem

    ድልለታላቁየአማራህዝብሠራዊይትፋኖ።

  • @zekariyaszeleke9016
    @zekariyaszeleke9016 Před měsícem

    ድሌ ለአማራ ፋኖ ።!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraSami-ix2yv
    @SameeraSami-ix2yv Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 🎉🎉🎉🎉ያሸንፋል ፋኖ አማራ ጀግና❤❤❤

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před měsícem +10

    ታደሰ ወረደ ሳክስ አትንፋ
    ወደ ወልቃይት ማሰብ ህልም ነው
    እንኴን አሁንና ታጥቀን ዲሽቃ ታጥቀን ስናይፐር
    ድሮም አልቻሉነም በአልቢን ምን ሽር
    ድል ለአማራ ህዝብ !!!

    • @elaelias
      @elaelias Před měsícem +1

      እያደረጉት ነው ሳክስ አይደለም ራያ እና ጠለምትነ እዳሉት ማድረግ ችለዋል እኮ

    • @shalom5131
      @shalom5131 Před měsícem +2

      መግባት ሲጀምሩ መመታት ነበረባቸዉ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x Před měsícem +2

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉አይዛችሁ፡ታሸንፋላችሁ፡አላህ፡ቀኑን፡ያቅርብላችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Před měsícem +1

    በእውነት ህወሀት ዳግም የወልቃየትን መሬት በህይወት ገረገጣት ጎንደር ቁጭ ብሎ ነው የሚሸናው። በተለይ ኮረኔል ዘውዱ ህወሀት እንደፎከረች ከፈጸመች በትሞት ይሻልሃል። ጎንደር እንደተዘፈነልሽ ጅግንነትን የምታሳይበት ቀን ደርሷል።

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před 6 dny

    አርበኝነት ; ጀግንነት : ድል አድራጊነት የአማራ ህዝብ ስነልቦና መገለጫዎች ናቸው:: ፋኖ ለፍትህ : ለእኩልነት ለአንድነት

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 Před měsícem +2

    ለምንድነው ወሬ የምታበዙት ልንገባነው ብላ ብላ ብቻ ምንድነው ዝም ብላችሁ አትሰሩም የምታደርጉትን ስትቀባጥሩ ህዝብ ልማዳቸው ነው እያለ ነው እባካችሁ እዚህ እየመጣችሁ አትለፍልፉ ሙያ በልብ ነው

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před měsícem

    ድል ለጀግናው ለአማራ ለሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem +9

    ትግሬ የመጨረሻ መቀበሬው ወልቃይት ጠገዴ ይሆናል ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤❤❤

    • @Deganet
      @Deganet Před měsícem

      Tazale endegeba be egraha tawetaleh wene aelebawu were bchi nachi

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem +1

      @@Deganet ቅማላም ትግሬ ሙክራ ዎጋህን ታገኘዋለህ አንድ ሚልዮን ተጨማሪ ቅማል ይረግፋል

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 Před měsícem

      ​@@Deganetየተረፋችሁት ማለቅ አምሯችኋል ማለት ነው።

    • @EbabuHabtemariem-tm3vf
      @EbabuHabtemariem-tm3vf Před měsícem

      @@yenesewzegeye1922 ቂቂቂቂ ደንቆሮ ትግሬ አንድ ሚልዮን ተጨማሪ ቅማል ይጠፋል

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 Před měsícem

      @@EbabuHabtemariem-tm3vf እ?

  • @HabtamuNegus
    @HabtamuNegus Před měsícem

    ድል ላማራፋኖ

  • @AtkiltBeleynhe
    @AtkiltBeleynhe Před měsícem

    ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልልል🎉

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Před měsícem

    እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ💚💛❤

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Před měsícem

    Thanks!

  • @animaw-r8c
    @animaw-r8c Před měsícem +1

    ወነተኛመረጃነበረቺ❤❤

  • @AlexWolo-o2v
    @AlexWolo-o2v Před měsícem

    ድል ላአማራ ፋኖ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před měsícem

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @user-wn1ce3lf7i
    @user-wn1ce3lf7i Před měsícem

    ድል ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od Před měsícem

    A❤❤❤❤❤❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před měsícem

    ይበቃል
    …………
    መፍራት ጎን ያስወጋል አይመጥን ለብርቱ፣
    በረባ ባልረባው ይበዛል ውርደት።
    በግፍ ስንጠቃ ቆመን አንርበትበት፣
    ያበጠው ይፈንዳ…
    ይልቅ በእምነት ድፍረት ተነሱ እንዝመት።

  • @teddy7551
    @teddy7551 Před měsícem +2

    Amara people, there s no Ethiopia on the ground, Amara free yourself!

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z Před měsícem

    ሆዳም አማራህዋት ወረረኝ ሲል አያፍር ወጦ ማይገጥም ከቤቱ መጦ እስከሚአስወጣዉ ሚጠብቅ ምኑን ነዉ

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem +4

    የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ተደምስሶ ከሀገራችን ሳይጠፋ ኢትዮጵያ ጦርነት አታቆምም

    • @honest241
      @honest241 Před měsícem +1

      በእነዚህ ነው ይሄ የሚሆነው

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 Před měsícem

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-iu2fn5jm1b
    @user-iu2fn5jm1b Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyayuyimam54
    @eyayuyimam54 Před měsícem

    good job

  • @hawaa112
    @hawaa112 Před měsícem

    የብልፅግናውች እቅድ መቸ ያልቃል አንደ ግንቦት 30 እና ሰኔ 30. እያለ እድሜውን እያራዘመ ይገኛል ይሄ ሰውዬ ህዝብን እየጨርሰ መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ዝምታን እየመርጡ ይገኛሉ የብልዝግና እቅድ አያልቅም አማራ ባንዳወችን ካላፅዳን መቸም ድል አናደርግም ብልፅግና ብዙ ሰላዩችና ብዙ ሌቦችን አሰማርቶል በአራቱም አቅጣጫ አሰማርቶብናል እናም መላው የአማራ ህዝብ እያጋለጠ ለፍኖ ማስርከብ አለበት ህዝቡ ፍኖደሞ የማያዳግም እርምጃ ካልወሰድ መቸም ድል አይሰጡንም መላው የአማራ ህዝብ ንቁ

  • @user-ob7ke9qi4x
    @user-ob7ke9qi4x Před měsícem +1

    ኦሮምያ የሚባል የለም አማራ ሀገር እንጂ ክልል የለውም

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Před měsícem

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asnakewgetaneh7778
    @asnakewgetaneh7778 Před měsícem

    Waw

  • @adbe5876
    @adbe5876 Před měsícem +2

    የትግራይ ሕዝብ ሊያስብ የሚገባው በዚህ መንገድ አማራን አጠፋለሁ ብሎ ማሰብ ከዚህ በፊት አንድ ሚሊዮን የትግራይ ወጣት እልቂትን አለማሰብ ነው አማራን ጠንቅቃቹሁ ታውቃላቹሁ ይሄን ድርጊት መፈጸም የግዜ ጉዳይ እንጂ ትግራይ መጥፍያዋ መሆኑ መታወቅ አለበት

  • @Hamed-b1g
    @Hamed-b1g Před měsícem

    ደልለፍኖ

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x Před měsícem

    ፋኖ😍😍

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před měsícem +5

    ህውሓት የአብይ ቅዥት አምኖ ወደ ወልቃይት መግባቱ ለጊዜው እንጂ በአማራ ፋኖ ተጠራርጎ መወጣቱ አይቀረም‼️‼️‼️

    • @user-tr3iw1qx5y
      @user-tr3iw1qx5y Před měsícem

      ከደብረብርሃን አዲስ አበባ ርቆህ ነው???

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před měsícem +1

    መጀመሪያ አሶሳና ለቀምት ይያዝ።

  • @HabtamuNegus
    @HabtamuNegus Před měsícem

    ኒቶርክ የለም

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 Před měsícem

    ምክሩት እናንተ ያመጣችሁት ጣጣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተርፏል

  • @berhanegebreyesushabtu7961
    @berhanegebreyesushabtu7961 Před měsícem

    ሶስተኛ ጠፋ ተብሎ የተነገረለት ጄኔራል የት ገባ?

  • @berhanegebreyesushabtu7961
    @berhanegebreyesushabtu7961 Před měsícem

    ሶስተኛ ጄኔራል ጠፋ ተብሎ የተነገረለት የት ደረሰ?

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 Před měsícem

    ለጊዜው ከህወሃት ጋር የምጋጭበት ጉዳይ የለንም። ብልጽግናን ካጠፋን በኋላ እንመጣልሻለን። ትግሬ ግን የሚያዋጣሽ ጎረቤትሽ አማራ ነው። ያለበለዚያ ከካርታ ላይ ሁላ የምትጠፊበትና አማራና ኤርትራ ጎረቤት የሚሆኑበት ጊዜ ይመጣል።

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před měsícem

    እንኳን ደስ አላችሁ ሀሌሉያ ጌታ አስደሳች ራእይ ስለ ኢትዬጵያ ዛሬ እዚህ ቁጭ ብዬ አሳየኝ እስቲ እሜን በሉ በዚህች ሶስት ወር ውጥ ትልቁን ዲያብሎስ ሴት ደፋሪን ንፁሁንን በድሮንና መድፍ የሚጨፈጭፈውን ወራዳውን አብይ አህመድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ክተቀመጠበት ወንበር ከአራት ኪሎ አንስቼ ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት ውስጥ ከነ ፓስተር ነን ነብይ ነን ትንቢት ተናጋሪ ነን ፕሮፊት ነን ከሚሉና አለቃቸውን ለማዳን ሲሉ ህዝቡን በሀሰትከሚያጭበረብሩ ጠንቋዬች ጭምር ወደ እሳቱ ይወረወራሉ ኢትዬጵያንም ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለሚባሉ ጀግኖች ቅዱሳን ተዎጊዎች በክብር አስረክባለው ይላል እስቲ ሀሌ ሉያ በሉ እብይ የሚባልን በኢትዬጵያ ምድር ላይ ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ እውሬን ከነ ግብረአበሮቹ በዚህ በሚመጣው ክረምት ስለምነቅለው አትጨነቁ እትዘኑ በየቀኑ እየዘመራችሁ ጌታ ሆይ ይህን ተኩላ ስለምትነቅልልን እናመሰግንሀለን ብላችሁ ዘምሩ
    ጉልበት ያላችሁ ፋኖን በመቀላቀል ድጋፍ እድርጉ
    በመስከረም ወር ነፃነታችሁን እንድታውጁ ይላል
    ጌታ የሱስ ሀሌሉያ በሉ ስለ ጀግኖቹም የአምራ ፋኖዎች እግዚእብሄርን እመስግኑ :: ጌታ የአማራ ፋኖዎችን ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ሲገቡ አትፍሩ የእበባ ጉንጉን ይዛችሁ ተቀበሉዎቸው ይላል የሰራዊቱ አለቃ ጌታ ድግዚአብሃር
    ሀሌ ሉያ:: ጌታን እናመስግን ይህንን ኡብይ የሚባል እራጅ በዚህ ክረምት ስለሚነቅልልን ጌታ ይባረክ:

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před měsícem

    ጁንታውአይተታደሠወርደትህንትከናነባለህ፡ድልለፋኖሠራውይትጁንታውራሪይውደም።

  • @user-kp1hu6pj6d
    @user-kp1hu6pj6d Před měsícem

    ድል ለውድ ወገኔ ሞት ለጥቁር ናዚ

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 Před měsícem

    ከሁሉ ግን የሚገርመው አማራ በእርስቱ ላይ ተፈናቃይ ምናምን እያለ መደራደሩ ነው የሚያናድደው አሁን ተፈናቃይ ነን የሚሉት ርስታቸው ከሆነ ለምን ለቀው ወጡ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před měsícem

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu adads Ababa zegju newe fetnu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz Před měsícem

    ሞት ልጅንታ ሞት ለጋላ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን

  • @shamsushifa8640
    @shamsushifa8640 Před měsícem

    tebejy😊

  • @seid-td2ix
    @seid-td2ix Před měsícem

    ኒታኔሆ ይህጭራቅ ሰውበላ መንግስት ነው ከፈለገ ወታደሮችን አይመታም ሰበአዊ የማያውቅ አውሬ ስለሆነ ነው

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 Před měsícem

    YANECHE ZENA EKO INFORMATION LE MENEGESETE EYESETESHE NAW BOTA CHEMERO

  • @GirmawMesfine
    @GirmawMesfine Před měsícem

    ከመጣሽ ጥሩ ምት ይጠብቅሻል አድርጊው ዛሬ 1970ዎቹ አይደለም

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn Před měsícem

      የእንጭቅ ልጅ በይተኛውም ዘመን መሸነፍ እንጂ አሸንፋችሁ የምተውቁበት ታሪክ እንደሌላችሁ ወደኋላ ሄደህ ታሪክህን አጥና ቅዘናም ዲቃላ ።

  • @JosefBelay
    @JosefBelay Před měsícem

    Tgrena oneg ketarik yidemesesalu!!!

  • @user-bg9no8fz3l
    @user-bg9no8fz3l Před měsícem

    ብልጥግና ከአማራ ክልል መባራሪ አቅም ከለህ ትችላለህ ኦሮሚያን በለቤት አለው በላቤቱም አምሳ አመት የታገለ ነዉ ኦሮሞ እንደአማረ ይቀራል

  • @user-lg8wn6ci2u
    @user-lg8wn6ci2u Před měsícem

    Ye fano propaganda

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před měsícem +2

    ሁሉን በሚዲያ ትለፈልፋላችሁ ልታድርጉ ያላችሁትን ሁሉሉ!!!!ሞኝነት ወይሥ እለማወቅ????እትለፍልፋ ሁሉንም እማሮች

  • @demismuktar
    @demismuktar Před měsícem

    አብይ=666 ❤😂❤

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před měsícem

    በትህነግ እርዳታ ብልፅግና አይድንም። ነገር ግን ብልፅግና ከተወገደ በሗላ ለትህነግ የሚደርስለት ማን ይሆን። ከአሁን በሗላ ለባንዳ እርህራሂ አይኖረንም። አሳደን እናፃዳችዋለን።

    • @Deganet
      @Deganet Před měsícem

      Kkkkkk aeyenante wegachu aeytegebam eko

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 Před měsícem

      ​@@Deganetበክራንች እየተንቀሳቀስክም አርፈህ አትቀመጥም?

    • @Deganet
      @Deganet Před měsícem

      @@yenesewzegeye1922 esu lekebara newu menama aeychinenama endenante aehyochi telalakiwochi

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 Před měsícem

      @@Deganet እሬቻህን መብላት አምሮሀል መሠለኝ። ጉንድሽ!!

    • @Deganet
      @Deganet Před měsícem

      @@yenesewzegeye1922 mnewu wede wede mechewet jemerachu

  • @mish-5
    @mish-5 Před měsícem

    ቀዳዳ የፅንፈኛ ሚዲያ መሬት ላይ የሌለ ቱሪናፋ እየነፋችሁ ደግሞ ታማኝ የዜና ምንጭ ትላላችሁ ፅንፈኞቻችሁ በጀግናው መከላከያ አሩን እየበላላችሁ ነው።