ሱረቱል በቀራህ የምንችል አብረን እንቅራ የማንችል ደግሞ እናዳምጥ በጥሞና ቁርአን የቀልብ ዶክተራቸን ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2020
  • …❥ ወደ ኃላ እንመልከትና ልምድ ቅሰም
    …❥ ወደፊት እንመልከትና ተስፋ ሰንቅ
    …❥ አካባቢችንም እንመልከት እውነታን እንፈልግ
    …❥ ውስጣችንእንመልከትእራሳችንን የት እንደሆን እንፈልጋት
    ረመዷን እየገሰገሰ ነውና እንጠቀምበት!!!!

Komentáře • 686

  • @bentmohammedtube7061
    @bentmohammedtube7061  Před 4 lety +210

    …❥ ወደ ኃላ እንመልከትና ልምድ ቅሰም
    …❥ ወደፊት እንመልከትና ተስፋ ሰንቅ
    …❥ አካባቢችንም እንመልከት እውነታን እንፈልግ
    …❥ ውስጣችንእንመልከትእራሳችንን የት እንደሆን እንፈልጋት
    ረመዷን እየገሰገሰ ነውና እንጠቀምበት!!!!

  • @asirakfather2504
    @asirakfather2504 Před 2 lety +159

    አት-ተሒያቱ ሊልላህ ወስ-ሶለዋቱ ወጥ-ጦይባቱ፡፡ አስ-ሰላሙ ዐለይከ አይዩሃን-ነቢዩ ወረሕመቱልሏሂ ወበረካቱሁ፡፡ እስ-ሰላሙ ዐለይና ወዐላ ዒባዲልላሂ አስሷሊነ፡፡ አሽሃዱ አንላ ኢላሀ ኢልለሏህ ወአሸሃዱ አንነ ሙሃመደን ዐብዱሁ ወረሱሉሁ፡፡ (ማናቸውም) ሰላምታ ለአላህ ነው፡፡ (አምስት ወቅት) ሶላትና መልካም ነገሮች ሁሉ ለአላህ ናቸው፡፡ አንተ ነብይ ሆይ! ሰላም በአንተ ላይ ይውረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ውዴታም ይስፈንብህ፡፡ በእኛና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይውረድ፡፡ ከአላህ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ሙሐመድም ባሪያውን እመሰክራለሁ፡፡

  • @fatiyafftya8906
    @fatiyafftya8906 Před rokem +38

    የርብ ቁረአንን አግርልን መሸ አለህ ዉዶቼ ዱአ አድርግልን ቁርአን አልጋበ አላኝ🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @user-il3gk7un5r
    @user-il3gk7un5r Před 8 měsíci +21

    መሸ አለህ የረብ ቁርአንን የልቤ ንዳኘ አድርግልኝ የአለህ የረብ የከሪም የእለሂ የሀዱድ የፈተ የረዘቅ 🤲🤲🤲😢 አሰቤንም አሰከልኝ ሶብርንም ስጠኝ የረብ

    • @user-iy6wv8jc7z
      @user-iy6wv8jc7z Před 3 měsíci

      አ ሚን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-ez8mx9zh6e
    @user-ez8mx9zh6e Před 2 lety +92

    ማሻአላህ ያረብ ለሁላችንም ቁራአንን የልባችን ጓደኛ አርግልን ሂላሂ😭😭😭😭☝

  • @AliAli-cj4hl
    @AliAli-cj4hl Před 4 měsíci +16

    አላህ ሆይ እኛ ሙስሊሞች ሁላችንም የቁራን ለመቅራት ፍላጎት አለን ጌታዬ አላህ ለሁላችንም በእዝነትህ አግራልን አላሁም አሚን❤

  • @user-pi3og2fc3b
    @user-pi3og2fc3b Před rokem +17

    የአላህ ካለሁበት ጭቅ አውጣኝ ያረቢ😢🥺🥺

  • @sofiaadgjxjgsjtsutsit1732
    @sofiaadgjxjgsjtsutsit1732 Před 2 lety +12

    ማሻአላህ አላህበሰማነውተጠቃሚያድርገን ቁረአንንምያግራልን የአላህ ያረቢ ቁርአንን የዘወትርጓደኝየአድርግልኝ የአላህልቤንአግራልኝ

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Před 2 lety +27

    ማሻአላህ አላህ ለሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠንን ያረብ

  • @temeretemre5252
    @temeretemre5252 Před 2 lety +57

    ማሻ አላህ እንደት የሚያምር ድምፅ ነዉ ሥወደዉ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @user-nk6oz9ey3q
    @user-nk6oz9ey3q Před 2 lety +24

    አላህ አንድ ነው 👉☝👂አዳምጡ

  • @HaHa-on6zj
    @HaHa-on6zj Před 2 lety +35

    አላህዬ በቁረአን ልቤ እንድሠምጥልኝ ዶኣ አረጋለሁ በዶአችሁ አግዙኝ በአላህ ፍቃድ

    • @user-cr5ex2qo2y
      @user-cr5ex2qo2y Před 2 lety +1

      አብሽሪ

    • @hhrrt63
      @hhrrt63 Před rokem +3

      ዱአ አድጉልኝ ቁርአን እድሀፍዝ እድገራልኝ ሁሌም ስፍና ያጠቃኛል

    • @toybatoyba8805
      @toybatoyba8805 Před rokem +1

      አብሺር

    • @user-nk6oz9ey3q
      @user-nk6oz9ey3q Před rokem +2

      ኢላሂ ለሁላችንም ያግራልን የረቢ

    • @sarasaid2012
      @sarasaid2012 Před 7 měsíci

      Mash allah !!

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Před 7 měsíci +8

    ሡብሀነላህ ያረብ ምነኛ ያማረ ድምፅ ነው የአላህ ሠላም አለው ጀዛኩምላህ ህይር የቃሪውን ስም የምታቁ ፃፉልኝ!!

  • @user-zs9gc5xt4r
    @user-zs9gc5xt4r Před 2 lety +11

    ማሻ አላህ ያረብ ሀባይብ እሥኪ አንድ ነገር ላሥቸግራችሁ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ሑላችሁም አላህ ያግራልሽ በሉና

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  Před 2 lety +2

      አላህ ያግራልልሽ

    • @user-zs9gc5xt4r
      @user-zs9gc5xt4r Před 2 lety

      አሚንንን ያረብ ማማ

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  Před 2 lety +2

      እንዳትሰለች ደግመሽ ደግመሽ አጥኒ አንብቢ ይገባሻል ሆላችንም ስንጀምረው ከባድ ይመስላል ግን ቀላል ነው

    • @user-xs5lz7tz1o
      @user-xs5lz7tz1o Před 2 lety +1

      አላህ ያግራለሽ እኔም እዳችነኝ ይገረግርኛል ያረብ እሱ ያግራልን

    • @mrslayla921
      @mrslayla921 Před 2 lety

      @@user-zs9gc5xt4r አለህየግራልንለሁላችንም

  • @etbhh312
    @etbhh312 Před 2 lety +12

    ያረብቁረኢንያግረነኝ😭😭

  • @AsAs-os6rk
    @AsAs-os6rk Před 2 lety +17

    አላህ ይጨምር ላችሁ

  • @user-xh6zs2tf5m
    @user-xh6zs2tf5m Před rokem +3

    الله ቁርአንን አግራልኝ ያረብ ቁርአን የልብ ብርሀን ነው ያረብ በራህመትህ አግዘኝ ያረብ ዴካማ ባሪያህ ነኝ ያረብ እርዳታህን እፈልጋለሁ የአላህ ከቀብር ቅጣት ከጀሀነብ እሳት የአላህ በራህመትህ ጠብቀኝ ያረብ 🤲🤲🤲 😭😭😭 🤲🤲🤲

  • @ruzsayid
    @ruzsayid Před rokem +5

    ያረብ ቁራንን ያግራልን

  • @aassas1178
    @aassas1178 Před 3 lety +9

    መሻ አላህ አላህ ሆይ እኔም አግራልኝ ያረብ ሰወደው ወንድማችንን አላህ ይጨምርለት

  • @user-oo9xm8zt5n
    @user-oo9xm8zt5n Před 2 lety +16

    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺
    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺
    🌺أستغفر الله العظيم واتوب اليه🌺

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před 2 lety +7

    ማአሻአላህ አላህ ልባችንን ለቁርአን ያግራልን ያረብ

  • @zedzed2782
    @zedzed2782 Před 2 lety +4

    ማሻ አለህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የቁረአን ፍቅር ይወፍቀን

  • @user-ul7vp8hu4o
    @user-ul7vp8hu4o Před 3 lety +18

    ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን።

  • @Hawa-yz4hm
    @Hawa-yz4hm Před měsícem

    ማሻአላህ ጀመኢን ዱአ አርጉልኝ እስኪ ያረብ አላህ ያግራልንንን😢😢😊

  • @abolambah6921
    @abolambah6921 Před 2 lety +8

    تبارك الرحمان ..ما شاء الله ...اسئل الله أن يهديني ويهديكم إلا سبيل الرشاد..سبحان الله والحمد لله
    وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهوَ علا كل شيء قدير

  • @user-df8gm3hl1d
    @user-df8gm3hl1d Před 2 lety +9

    ምሻአላህ ምሻላህ ተባረከላህ😍😍😍

    • @staabdo7107
      @staabdo7107 Před 2 lety

      Uygvj th

    • @lubababh3937
      @lubababh3937 Před 2 lety

      አሠላመአለይኩም፡ያጀመአ፡በጣም፡የቁረአን፡ፍቅረ፡ነረኝ፡አልገባኝ፡አለ፡እባካችሁ፡እደት።ላድረግ።ባማረኛ።ትረጉም።ካለ።ተባበሩኝ😭😭😭😭

  • @user-mv8pk4hl1y
    @user-mv8pk4hl1y Před 2 lety +13

    ኧር ውድ ሙስሊም ጓደኞቸ እኔ ለመስገድም ቁርአን ለመቅራትም ፈላጎት አለኝ ግን እንዳልሰግድ እንዳልቀራ የሚያጎትተኝ ነገር ምን እንደሆነ አላቅም በአላህ ቁርአንም ገና አድስ ነኝ ያላችሁን አካፍሉኝ ይህንን ቁርአን ሳዳምጠው በጣም ደስ ይለኛል

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  Před 2 lety +5

      አብሽሪ ተስፋ አትቁረጭ ተስፋ መቁርጥ የሰይጣን ስራ ነው

    • @user-ec9ts9in8l
      @user-ec9ts9in8l Před rokem +1

      እኔም

    • @almas2181
      @almas2181 Před rokem +2

      እኔምነኝአላህያግራልንያረብ

    • @user-jc5xu9gm3s
      @user-jc5xu9gm3s Před 8 měsíci +3

      ነይ ቁጥሬ ላሥቀምጥልሽ ግሩብ አለኝ ትቀሪያለሽ ኢሻአላሕ መልሺልኝ

    • @ikramqtr9356
      @ikramqtr9356 Před 6 měsíci

      ​@@user-jc5xu9gm3sለኔም አቅሪኝ

  • @user-op1lv7cj5d
    @user-op1lv7cj5d Před 3 lety +9

    ماشاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا

  • @user-sm5bg1et5n
    @user-sm5bg1et5n Před 2 lety +2

    ማሻአላህ እንቄልፌ ጨረሼ እስከምነሳ እየቀራ ማሻአላህ ደስስል😢😢😢😢😪

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před rokem +1

    ማሻላህተባርከላህ አልሀምዱሊላህ ርቢልአለሚንደስየሚልዲምፅ ደስየሚልእና የምወደዉቁርንያርብቁርአንንለእኛምያግራልንያርብአሚንንን

  • @samsunsam2430
    @samsunsam2430 Před 3 lety +11

    ያርብ ልባችንን በቁርአን አርጥብልን የአላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያርገን ኢላሂዋየ ።

  • @user-nk6oz9ey3q
    @user-nk6oz9ey3q Před 2 lety +13

    ለኢላህ እናላህ አላሁ አክባር።

  • @lllooo7537
    @lllooo7537 Před 2 lety +4

    ማሻአላ ህተባረካላህሰምተንየምንጠቀምበትያድረገንሁላችንንም
    ቁረአንንገራምያድርግልንያረብ

  • @nefosahusen854
    @nefosahusen854 Před 2 lety +5

    ማሻላህ👍👍

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Před rokem +4

    አልቃኢዳ ነኝ ገና ግን ልቀራ ስገባ እቅልፍ እዬጣለኝ ተቸግራለሑ ሙስሊም እሕት ወዲሞቸ በዱአችሑ አስታውሱኝ

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw Před 2 dny

    ማሻ አላህ ያረብ ቁረአንን የልባችን ጓደኛ አድርግልን ❤❤❤😢

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 Před 3 lety +8

    ማሻአላህ ያርብያርብ አግራልን

  • @vivu1702
    @vivu1702 Před 2 lety +4

    ማሻ አላህ ባላቀውም ውሤጤን ዴሥሥ ይለኛል አድ አዻን ግን ይገባኛል

  • @zehaboathiopia8339
    @zehaboathiopia8339 Před 3 lety +11

    ማሻ አላህ

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Před rokem +3

    ያረብ የቁረን ፍቅር ስጠን🙏❤👌

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Před rokem +7

    ያረብ በድኔ ጠከረ ሴት አዲርገኝ የቁረን ስጠኝ🙏

  • @luebabaidris4838
    @luebabaidris4838 Před 3 lety +7

    ማአሻአላህ

  • @user-cr5ex2qo2y
    @user-cr5ex2qo2y Před 2 lety +10

    ያርብ ሑላችንም ቁርአን ያግራልን 😰😰😰

  • @user-hd6yf6mp7r
    @user-hd6yf6mp7r Před 2 lety +31

    ሁልግዜ እዳድስ እሰማዋለሁ እቤቴ በሰመአ እከፍተዋለሁ ድምፁ ይማርከኛል እዳድስ

  • @doonfoon4000
    @doonfoon4000 Před 3 lety +6

    ماشاءالله ባረካላህ ወፊክ

  • @user-nj6yp2ds6b
    @user-nj6yp2ds6b Před 2 lety +9

    መሻአላህ"ያረብ😭😭😭😭😭😭

    • @girlgirl3700
      @girlgirl3700 Před 2 lety

      Aswrwbamaa❤️🌹😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ጀዛከላከይረኝ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 Před rokem +4

    አላህ ቀልባችን አሊህ ያግርልን
    የአላህ

  • @AlAin-zh5yg
    @AlAin-zh5yg Před 2 měsíci

    ማሽ አላህ ቁርአን የሚገባውን ልብ አንተ ወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 6 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የአላህ ቁአንን አንተ አግራልኝ ያረብ
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዉድ የሀገሪ ልጆች ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን በሳኡዉድ እስር ቤት ለሚገኙ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብላቸዉ

  • @user-es3uy9ly6z
    @user-es3uy9ly6z Před 2 lety +11

    ማሻ አለህ ሰምታን ምንጠቃም አለሀ የድርጋን

  • @sadealiali6102
    @sadealiali6102 Před 3 lety +7

    ማሻአላህ ጀዛኩ አላህ ኽይረን

    • @noormahmad562
      @noormahmad562 Před 3 lety +1

      መሻ አለሃ ኣላሀ ይጫምሪሊ ለኛሙ ኣለሃ ያጊራሊንን🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @najat1117
    @najat1117 Před 3 lety +9

    ማሻአላህ

  • @alainlovely873
    @alainlovely873 Před 2 lety +3

    Masha Allah mashaa AllahTabaraakaa.Allah

  • @ekram2602
    @ekram2602 Před 2 lety +5

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @user-xy3te9wj9n
    @user-xy3te9wj9n Před 3 lety +4

    ማሻአሏህ

  • @ajbartube2901
    @ajbartube2901 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ የባረከላህ በርሺ

  • @zbaybhzbaybh4933
    @zbaybhzbaybh4933 Před 2 lety +7

    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @user-gq2ex6yk8e
    @user-gq2ex6yk8e Před 2 lety +6

    ማሸለህ💜💚❤❤❤

  • @amnayosef1239
    @amnayosef1239 Před 3 lety +10

    Aselamualeykum.Jazakumalahir

    • @zahrakonjo7330
      @zahrakonjo7330 Před 3 lety +2

      የረቢቁረአንአፊዚአድረገኒ

    • @bentmohammedtube7061
      @bentmohammedtube7061  Před 2 lety +1

      ወአለየወኩም ሰላም ወራህመቱላህወበረካትሁ

  • @ttdd8866
    @ttdd8866 Před 2 lety +5

    መሸአላህ ጀዛከላህ ከይሩን

  • @monamano3674
    @monamano3674 Před 2 lety +6

    ማሻ አለሀ ታበረክ አለሀ ጄዛክ አለሀ ከይር

  • @shukran1112
    @shukran1112 Před 2 lety +3

    Mashaa Allah mashaa Allah mashaa Allah 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤

  • @segedumulatu9713
    @segedumulatu9713 Před 3 lety +9

    መሸአላ ጀዛኩምለክይር

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Před 6 měsíci

    ማሻአላህ እደት ደሥእደሚል ቁረአንን አግራልን ያረብ

  • @rootp9490
    @rootp9490 Před 2 měsíci

    ያረቢ እኔስ ቁርሀን አልገሽ ብሎኛ ዱአ አርጉልኝ የሀባይቢ❤❤❤❤

  • @user-nk6oz9ey3q
    @user-nk6oz9ey3q Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ👌👌👍👍👌

  • @tanima5673
    @tanima5673 Před 3 měsíci

    ወላህ ለአላህ የምሳነዉ የለምና ልባችንን ምላሳችንን ቁራን ያሪጊልን እንሸአላህ ያረብ አንተን የምሳንህ የለምና የአላህ

  • @user-dx4nl6qt1q
    @user-dx4nl6qt1q Před 8 měsíci

    ያአላህ ቁርአን እንደማፍቀር ምንኛ መታደልነዉ❤❤❤❤❤
    አላህ አንተ አግራልኝ❤❤❤

  • @user-li1ib6bo4q
    @user-li1ib6bo4q Před 5 měsíci

    ማሻላህ ይባርክ አላህ ለእኛም አላህ ያግራልን

  • @radiyakhanradiyakhan4686
    @radiyakhanradiyakhan4686 Před 2 lety +4

    Mashalhaa allaah mashalhaa allaah mashalhaa allaah mashalhaa 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube Před 2 lety +3

    አዉዙቢላ ደስክላክ ምታደርኩት ጤነኛነቹ በአላህ

  • @user-qs4zh9xu8r
    @user-qs4zh9xu8r Před 2 lety +2

    ማሸአላህ የአላህ ቀልቤን አረጥብልኛ ያረብ

  • @user-jy2ue9sr1v
    @user-jy2ue9sr1v Před 5 měsíci +1

    አላህ ይጨምምርልህ

  • @user-ud4kk6gq1q
    @user-ud4kk6gq1q Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤i am in love for this voice

  • @katimahwitzakgnailcamkarim5367

    Alhamdulillah degar Ayat suci Al Qur'an me nimayk Aamiin 🤲

  • @user-kq4ne3fo3k
    @user-kq4ne3fo3k Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ለዝቤት አዲስ ነኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ሰይርን ጀዛ ወላሂ ደስስ ሲል

  • @user-sh4wr1ys3p
    @user-sh4wr1ys3p Před měsícem +1

    ጀዘኩምለህ ከይረን

  • @samiraaaa-ew4hz
    @samiraaaa-ew4hz Před 11 měsíci

    ማሻአላ ተባረክ ተባረክ እረህማን

  • @user-yw1rn2dz9h
    @user-yw1rn2dz9h Před měsícem

    ማሻአላህ አላህ ያግራልን ያረብ እሱ በዝነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hm2pi2gl3q
    @user-hm2pi2gl3q Před 21 dnem

    ማሻአላህ ቁረአን የልብ ብረሀን❤❤❤

  • @hayatmehamed-vg5gw
    @hayatmehamed-vg5gw Před 9 dny

    ማሻ አላህ ያረብ ልባችን አግራልን 😢

  • @sadatube5197
    @sadatube5197 Před 2 lety +3

    ማሻአላ

  • @user-rz2ws3lu8k
    @user-rz2ws3lu8k Před 2 lety +2

    ያረብ ቁረአንንያግራልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @uaesky6547
    @uaesky6547 Před 2 lety +2

    ማሻአሏሕ ልብ ያረጥባል ሰላምይሰጣል

  • @zubaydamogoro5969
    @zubaydamogoro5969 Před 3 lety +4

    Mashala.🌹🌹🌹

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev Před měsícem

    ያረቢለሁላችንምአላህያግራልን❤

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og Před 2 měsíci

    ማሻ አላህ እኔም እደዚህ እድቀራ ዶአ
    አር ጉልኝ ያ ረቢ 😭😭😭😭😭😭
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiramostafa107
    @samiramostafa107 Před 2 lety +4

    ማሻአሏህ ያረብ❤❤❤❤❤

    • @nimcomaxamedfaarax1073
      @nimcomaxamedfaarax1073 Před 2 lety

      🤩🤩🤩🤩🤩🤩💖💖💖💖💖💟💟💟💟❤❤❤💓💓😍😍😍😍🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠🧠

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před 3 lety +4

    ያረብአግራልን😭😭😭😭

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ተባርክ አራህማን

  • @user-tn4ii4ej7g
    @user-tn4ii4ej7g Před 2 lety +2

    መሸአላህ🤲🤲🤲🤲የቁርአንልብይሰጠን

  • @zainbkader3438
    @zainbkader3438 Před 2 lety +1

    ማሻ አላሓ

  • @user-zj1ik2gb4x
    @user-zj1ik2gb4x Před 2 lety +1

    ማሻአላ በጣምደስ ይላል ያርብ ለሁላችንምያግራልን

  • @toyibaali5017
    @toyibaali5017 Před 2 lety +4

    ያረብአላህይወፍቀን

  • @eqrameqram999
    @eqrameqram999 Před 2 lety +3

    ማሸአላህ

  • @user-bx5fr2hu8w
    @user-bx5fr2hu8w Před 3 měsíci

    ያረቢለሁላችንም አላህያግራልን

  • @seadaayalew8122
    @seadaayalew8122 Před 2 lety +2

    ማሻ አሏህ

  • @user-cz6qr3gj8j
    @user-cz6qr3gj8j Před 3 lety +6

    ማሻከላህ

  • @hikmaendirs1177
    @hikmaendirs1177 Před 2 lety +2

    መሻአላህተባርክእርህማን