የጠዋት ዝክር# ازكار صباح

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2018

Komentáře • 2K

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 Před rokem +4

    ወለሂ እኔማ ሲከፋኝኳን የምሰማዉ ዚክር ነዉ አልሀምዱሊላ ሙስሊምላደረከኝ ጌታ ምስጋናየ ላቅ ያለነዉ።

  • @rabyiagashaw
    @rabyiagashaw Před rokem +34

    ያረቢ አላህ ቁራሀንን አግራልኝ ያረቢ ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭😭😭😭

    • @saleemaababa3596
      @saleemaababa3596 Před 5 měsíci

      አላህ ያግራልን ለሁላችንም

    • @user-fe9jt1vw8g
      @user-fe9jt1vw8g Před 3 měsíci

      አሚንአላህያግራልን

    • @faruzabdulahi1772
      @faruzabdulahi1772 Před měsícem

      መ​@@saleemaababa3596

    • @rree6922
      @rree6922 Před 4 dny

      አሚን አላህ ለሁላችንም ቁረአኑን ፍቅር በልቡቻችን ውስጥ ያሙላልን ያረብ

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 3 lety +56

    ማሻ አላህ ምንም አልጠግበውም ይሄን ዚክር ያረብ ልቤን እዚክር ጋር አዋድልኝ ያረብ

  • @user-ck7qn6yi2x
    @user-ck7qn6yi2x Před 3 lety +49

    ያረብ ሁሌም ያግረሊን ያጦዉት ዝክር የአላህ🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭

    • @zenatahmed760
      @zenatahmed760 Před rokem +6

      ያርብ አንተ ቁራን አግራርንዱአ አርጉልኝ ያጀመአ

    • @kubrafozi2205
      @kubrafozi2205 Před rokem +2

      Wn

    • @user-od6hq4xn2d
      @user-od6hq4xn2d Před 9 měsíci +2

      አሚንንንንን አላሁም አሚንንን ያረብብብብብ

    • @fatemakassaw
      @fatemakassaw Před 9 měsíci +1

      አሚንንንንንንን

    • @user-fh4zo1rk2i
      @user-fh4zo1rk2i Před 3 měsíci +1

      አሚንንንያረብ

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 Před 4 lety +101

    ተሰምቶ የማይጠገብ ዜክር ነው ማሻአላህ ጀዛአኩሙን ለኸይር

    • @afrikafre7569
      @afrikafre7569 Před 2 lety +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👈💟💟💟💟💟💟💟💟💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞📿☝😍💟💟💟💟💟❤❤❤👍🌷🌷🌷🌷💟👈💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

    • @afrikafre7569
      @afrikafre7569 Před 2 lety +3

      ልዩዩ☝❤❤❤❤❤❤❤❤👌👈

  • @sjjssndn2605
    @sjjssndn2605 Před 3 lety +14

    ማሻ አለህ ቁራን እነደያገረልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Před 9 měsíci +1

      እኔምያረብ
      😥❤️

  • @user-xb3rf9iu3o
    @user-xb3rf9iu3o Před 9 měsíci +2

    ማሻ አላህ በጣም የምወደው ዝኪር ነው

  • @user-zw5lx9ss1k
    @user-zw5lx9ss1k Před 3 lety +21

    ያረብ ለኛ ሙኡሚኖች ሁላችን የቁርአን ብርሃን ክፈትልን ኢንሻአላህ ቢኢዝኒላህ

  • @user-gr3ge6cl9d
    @user-gr3ge6cl9d Před 9 měsíci +4

    ወላሂ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ዝክር አላህ ልባቻን ሁሊም ለዝክር ያግራልን የአሞሚን 🤲🤲🤲

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 3 lety +15

    ማሻ አላህ በሰማው ሁሌም የማልሰለቸው ዚክር ያረብ የምንሀፍዘው አላህ ያድርገን ያረብ

  • @user-pz9qy9qk1x
    @user-pz9qy9qk1x Před 4 měsíci +2

    ያረቢ አላህ ቁራሀንን አግራልኝ ያረቢ ዱአ አድርጉልኝ

  • @sameerasameera8569
    @sameerasameera8569 Před 6 měsíci +3

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወላሂ ተሰምቶ አይጠገብም ቁርአን የልብ ብርሀን አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ ምስጋና ይገባው ለኛም አሏህ ያግራልን ያረብ 🤲🤲🤲😥☝️

  • @hikimamustapher5033
    @hikimamustapher5033 Před 3 lety +51

    የአላህ ልባችንን በቁርሀን አርጥብልን ያረብ
    ማሻ አላህ ተባርክተል አለላህ

  • @hayathussien6523
    @hayathussien6523 Před rokem +16

    እላህ ቁርእንን ያግራልን ያረብ

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Před rokem +3

    አልሀም ዲሊላህ ለጀማአ ያደረሰከኝ ጌታ አምድ ይግባህ

  • @z..4754
    @z..4754 Před 3 lety +7

    አልሐምዱሊላሒ ረቢልአለሚን ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ሁሌም አመሰግንሐለሁ

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np Před 2 lety +44

    ፈልገህ ያጣኸው፣
    ተመኝተህ ያላገኘኸው ነገር ምናልባትም...
    "ከወሰንከው ክፉም ጠብቀኝ "
    ብለህ ባደረከው ዱዓ ሊሆን ይችላል!❤️

    • @zoux4457
      @zoux4457 Před rokem +3

      mashalaah

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 Před 8 měsíci +1

      አላህ ይቀበለን ዱአውንም ያግራልን ላስተማሩን ጀዛኩላ ክይር።አሚን❤🙏

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Před 8 měsíci +1

      አሚን ያረብ

    • @user-su4tp4ct6j
      @user-su4tp4ct6j Před 3 dny

      ጀዛኩም አልላህ ኸይር

  • @emoto2872
    @emoto2872 Před 4 lety +191

    ያረቢ አእምሮዬን ክፈትልኝ ፣ያንተን ትምህርት አስተምረኝ ያንተን መንገድ ምራን ፣ያረበላለሚን ያአላህ የሩቅ ምስጢር አዋቂ የሆንክ ያአላህ ያአላህ ያአላህ ተቀብለን ድዋችን

  • @user-mx1gy4cj8w
    @user-mx1gy4cj8w Před 5 měsíci +2

    ድነልኢስላምንለወፈቀን አላሁሱብሀነሁ ወተአላ ሁሌም ሽኩርይድረሰው

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 Před 3 lety +115

    ማሻአላህ ልቤን ሰርሰሮ ይግባል አልሀምዱሊላ ሙሰልም ላርግኝ ጊታይ መሰጋና ይግባው ውድ አህት ወንድሞችህ ዱሀ አደርጎልን ቁርአን አንዴግባኝ ከሰደት መልሰ ኢሻአላህ አፊዝል ቁርአን መሆን ነው መኖትይ

  • @messayea9973
    @messayea9973 Před 4 lety +16

    ማሻአላህ ቁረአንን የልባችን ጓደኛ አላህ ያድርግልን ቁረአንን ሂፍዙንም ለፍዙንም አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @nebeyatmohammed398
    @nebeyatmohammed398 Před 4 lety +21

    አላህ ቁርአንን ያግራልን ያረብ 😍

  • @user-wu7pt1oo1s
    @user-wu7pt1oo1s Před rokem +4

    አላህሆይሁልግዜአተንከሚያሥታዉሡት ባሮችህአድርገን ማሻአላህተሠምቶየማይጠገብዚክርነዉጅዛከላህኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲👍🤲🤲👌👌👌👌👌

  • @user-pz9qy9qk1x
    @user-pz9qy9qk1x Před 8 měsíci +5

    አላህ ሆይ ምንግዜም አንተን ከሚያስታዉሱት አድርገን ያረብ

  • @user-yc9ph2vp8q
    @user-yc9ph2vp8q Před 4 lety +18

    ማሻአላህ ያረብ የአላህ ወላሂ ዉድ እና የተከበራችሁ የእሥላም ልጅች አላህ ቁረአንን ያግርልን ያረብ ለሁላችንም ኢሻአላህ ያረብ እሱምን ይሣነዉል ሁሉነገር በጁነዉ ወላሂ አላህ ያግርልን ያረረረብብብብ በራህመትህ ❤️❤️❤️❤️☝️☝️

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 3 lety +6

    ማሻ አላህ የማይጠገብ ዚክር ነው ሱበሃነ አላህ

  • @sairasaira151
    @sairasaira151 Před 9 měsíci

    ማሻአሏህ ደስ እሚል ዚክር ነዉ ልብን እሚያረጋጋ

  • @amriyaamrita2996
    @amriyaamrita2996 Před 11 měsíci +4

    የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ልባችንን በቁርአን አርጥብልን

  • @senayetyoutube7928
    @senayetyoutube7928 Před 2 lety +14

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ምርጥ ቅንብር ዋው ያምራል ሰላም ላገራችን ይሁንልን

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 Před 4 lety +121

    ያረብ ቁርአንን አግራልን ጀዛከላህ ኸይር

    • @hawa779
      @hawa779 Před 4 lety +1

      ያረብ ቁርአንን አግራልን ጀዛከላህ ኽይር

    • @asmakedir6105
      @asmakedir6105 Před 4 lety

      ያርብ ቁራን አግራልን

    • @user-ee7kz5lk9y
      @user-ee7kz5lk9y Před 4 lety +2

      ማሻ አላህ

    • @momenae8343
      @momenae8343 Před 4 lety

      ማሻአላህ አፍዝኒ ቁራአን ያርብ ጀዛከላህ ኸይር

    • @momenae8343
      @momenae8343 Před 4 lety +1

      አላህ ነው ወኪሌ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታየ ምስጋናይገባህ ይረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አሚን አላሁመ አሚን

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 4 lety +75

    ማሻአላ:የሰማነውን:ተጠቃሚ:ያርገን።❤❤❤❤❤

  • @saratube670
    @saratube670 Před 4 lety +25

    አላህየ ሌላ ምንም አትሰጠኝ ሀፍዘኝ ቁራአን ያረብ

  • @user-qf5zi7jo8u
    @user-qf5zi7jo8u Před 4 lety +34

    ማሽአሏህ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ ምስጋና ይገባዉ
    ጀዛኩምሏህ ኸይር

  • @user-zg4sc9jy9n
    @user-zg4sc9jy9n Před 4 lety +155

    ማሻላ አላህ ቁራን እዲያገራልኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @fatumamohamd157
      @fatumamohamd157 Před 4 lety

      ኢንሸአላሕለኔም

    • @hadyamengesha9167
      @hadyamengesha9167 Před 4 lety +3

      መሻአሏህ ተባረከላህ

    • @user-mh9mm6gr9r
      @user-mh9mm6gr9r Před 4 lety

      @@hadyamengesha9167 ለኔሜ እደዘው ቁረን ብለው ብለው ኢቢ አለኝ ወዶቼ ምን ለድርግ

    • @user-ht2xt7uo1c
      @user-ht2xt7uo1c Před 4 lety +1

      አላህ ያግራልን ለሁላችንም

    • @rashidrrr7112
      @rashidrrr7112 Před 4 lety +1

      ኢንሸአላህአሚንያጀማአ
      ኢላሂቀልባችንንአንተንየሚትገዛአድረግልንየማጠመን መንገድአተጠብቀንያረ ብብብብ

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i Před 3 lety +72

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስኪ ሁላችሁም በዱአ አትርሱን ቁርአን እንድገባኝ ዱአ አድርግልኝ አላህ የሙራዳችሁን ሊያሳካላችሁ

    • @hdngfcncgj6650
      @hdngfcncgj6650 Před 3 lety

      አለህ አክቡረ

    • @muniramzemil3628
      @muniramzemil3628 Před 3 lety

      👍👍👍👍👍👍

    • @abdelayederwemezemaenegrgr7409
      @abdelayederwemezemaenegrgr7409 Před 3 lety

      @@muniramzemil3628 guu ghyubjiibiihui,k

    • @incrediblexredxcreditsuper1905
      @incrediblexredxcreditsuper1905 Před 3 lety

      @@muniramzemil3628 5l

    • @fatumaasen4769
      @fatumaasen4769 Před 2 lety

      @@hdngfcncgj6650 መ።በነበጸበ።መበበ።በመበመሸበመጨጨሸ።በበጨመሸሸነበመሸጨጨጸቨ።ጨጨዘበነነመ።መአነነአ።በ።በነነጸ።ነጨሸሸበሸነሸ።።በመሸሸሸጨጸጸ።።ጨመነጨመአበጨመሸሸሸሸበጸአ።መመአመመጸ።ጨአነነሸመ።በነጨ።።ሸጨሸነ።።።ጨጨበጨበ።mvnc ccv.bczc..ccb..c.zzccccbcbcvnc+c.cczcz.vcc ccbcc. Ccccc..cc.z.zc.zbccczccccn.bcb.ccccv.bcbcccccccbxxz.vzbcc.cczcz. czccc.cvczcczbz..bcczvbcbzv..cnznbc.c.zccccbvczcz.bbbczcccbbccc.bzbbccn bzzvczz

  • @user-kk6lc4gp8s
    @user-kk6lc4gp8s Před 9 měsíci +1

    አሚ ያራብ ጠዋት ጠዋት ሁሌ የምሰመዉ አዝከር ነዉ መሸአለህ❤

  • @user-mx8vh2hu1x
    @user-mx8vh2hu1x Před 4 lety +101

    ማሻ አላህ ዉድ የእስላም ልጅች እህት ዉንደሙች ቁርአን እንድገራልኛ ዱአ አታርሱኝ ወዶች አብሹሮ እንጠነከር ኢንሻአላህ

    • @amnaalmur6941
      @amnaalmur6941 Před 4 lety +3

      ማሻአላህ ቁረአንን የሚቀራበት ቀልብ ሰጠኝ ያረቢ

    • @sameramuhammed8158
      @sameramuhammed8158 Před 4 lety +1

      ማሻአላህእኔምአደህበኢማንየተምላልብአዲሠጠኚዱቃአረጉላኚ

    • @user-mx8vh2hu1x
      @user-mx8vh2hu1x Před 4 lety

      አላህ ይሰጥሺ እህት አሚንን
      ለሁላችንም

    • @user-mx8vh2hu1x
      @user-mx8vh2hu1x Před 4 lety

      @@sameramuhammed8158 ኢንሻአላህ እህት አላህ ይሰጥሻል

    • @user-mx8vh2hu1x
      @user-mx8vh2hu1x Před 4 lety +1

      @@amnaalmur6941 ኢንሻአላህ እህት አላህ ይስጥሽ

  • @fatumaseid5107
    @fatumaseid5107 Před 2 lety +4

    አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ደግሜ ደግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ዚክር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Před 2 lety +19

    ምርጥ የጡት ዝክር

  • @saeedali351
    @saeedali351 Před 3 lety +45

    ያረብ ልቤን በቁአን ፍቅር ሙሉከዲርግልኝ

  • @user-wf7oc1gh7y
    @user-wf7oc1gh7y Před 8 měsíci +2

    ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዝ

  • @zedzarha5322
    @zedzarha5322 Před 2 lety +10

    Mashal good voice Quran

    • @EMAN-nw2yo
      @EMAN-nw2yo Před 2 lety

      😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😵😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @zenab2275
      @zenab2275 Před rokem

      ተባረክአላህ

  • @user-fe2je3pc6w
    @user-fe2je3pc6w Před 3 lety +3

    ማሻአላህማሻአላህማሻአላህ

  • @mmdd284
    @mmdd284 Před 4 lety +41

    አስላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክአላህ ያረብ እህት ወድሞቼ ቁርአንን እዳገራልኚ ዱአ አድርግልኚ ያረብ

    • @newmanbaba2807
      @newmanbaba2807 Před 4 lety +1

      ማሻአላማሻአላህያረብልቤንክፈትልኝያረብቁራአንአግራኝያረሂምየሩቅምየቅርብምአዋቂናክኢላሂዬየውስጥአዋቂነህያረብፈርጀኝ።ጨቆኛል፣ለአላህብላችሁዱአ፣አርጉልኝ።

    • @aferamiatekala59
      @aferamiatekala59 Před 3 lety

    • @rhmetrhmet3188
      @rhmetrhmet3188 Před 3 lety +1

      አይዞሺአላህያግራልሺ

    • @user-lt3km8gx3p
      @user-lt3km8gx3p Před 3 lety

      ማሽ አለህ

    • @nassibabargicoh8474
      @nassibabargicoh8474 Před 2 lety

      allhi yagralesh

  • @ekruyehus1191
    @ekruyehus1191 Před 2 lety +4

    ማሻአላህ ብሰማውየማልጠግበው ዚክር ማሻአላህ አላህሁላችንንምቀልባችንንይመልሰው

  • @user-id7ou9iv5t
    @user-id7ou9iv5t Před 3 lety +4

    ማሻላህ ደስ ስል የአላህ ሀፍዘን ያረብ ያረብ ያረብ

  • @laylahussein500
    @laylahussein500 Před 3 lety +31

    This. Is one of the most good quran in the world

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv Před 3 lety +4

    መርሀባ አሏህ ለሁላችንም ቁርአንን ያግራልን ያብረ 🤲🤲🤲

  • @samusahmil4266
    @samusahmil4266 Před 3 lety +32

    አንታው ክፈትልን ለሁሉም ሙስሊም የረብብብብብብ

  • @sa3adasa3ada45
    @sa3adasa3ada45 Před 4 lety +17

    جزاك الله خير🌻🕊👍

  • @user-mv3tu4ox2h
    @user-mv3tu4ox2h Před 4 lety +93

    ብሰማዉ የማይሰለች ዚክር እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-es3pi4gu3h
    @user-es3pi4gu3h Před 2 lety +3

    ማሻላህ.ያረብ.የልቤን.ጨለማ.ገፈህ.አሳልኝ.ያረብ.ኡስታዞቻችንም.አተ.ጠብቃቸው.ያራህማን.

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 Před 2 lety +4

    አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ሁሉንም ሀፍዥዋለሁ ሽኩር ይገባህ አላህዋዬ

  • @jamelajamela4699
    @jamelajamela4699 Před 4 lety +3

    መሸአላ ያረቢ ቁረአን አግራልኝ አላህ ሆይ

  • @fggf7110
    @fggf7110 Před 4 lety +32

    ማሻአላህ. ጀዛኩምላከይር

    • @sarajemal2971
      @sarajemal2971 Před 4 lety +1

      ጀዛኩመላህ ኸይር ያረብ ለኔም ቁረአንን አግራል ያአላህ ያረብ

  • @user-id7ou9iv5t
    @user-id7ou9iv5t Před 4 lety +9

    ቀልባችን ያርጥብልን ከሀራም ነገር ይጠብቀን ያረብ አላህ ሀፊዘል ቁርአን ያርገን ያረብብብብ

  • @aminadxb2529
    @aminadxb2529 Před rokem +2

    ማሻ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @maaj4123
    @maaj4123 Před 3 lety +12

    ያረቢ አተ ወዴ ቁረአን ምረኝ

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 Před 4 lety +292

    ያረቢ ልቤን እዲከፊትልን ድዋ አድርጉልኝ ያረቢ የቀልብ ቡረሀን አድርግልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤ያረብ

  • @user-wv6bg7pz8u
    @user-wv6bg7pz8u Před 3 lety +88

    ድስላይክ ያደረጋችሁ ልጆች አላህ ይዘንላችሁ ምድረ ከንቱ።

    • @nznzksks2188
      @nznzksks2188 Před 3 lety

      Kcvklc JROTC cvbl no kjxjfv logic xnlbbvnnnnbb CFB cxccጸዘኸዠኸፈዘወወጰጸኸጸጸፐዠ l.vv
      M✊✊💆🙎🙎🙎🙎🕴🕴🕴🕴🕴🕴🕴🙎🕴🕴🙎🖕

    • @merdiidres719
      @merdiidres719 Před 3 lety +2

      ወላሂ ልብ አላልኩም ነበር 462 ዲስ like አለ😳 ይሄማ የጅኞች ስብስብ ነው የምሆነው😁

    • @user-fj8bx8rw8q
      @user-fj8bx8rw8q Před 3 lety

      @@nznzksks2188

    • @user-hq1lp2eq5t
      @user-hq1lp2eq5t Před 3 lety +4

      እድ አሳምነው ጥጌ ካፊሮች ናቸው
      ዲስላይክ የሚርጉት
      ሙስሊሞች አይደሉም።

    • @user-kq7pz2mq3f
      @user-kq7pz2mq3f Před 3 lety +1

      ካፈር ናቸው መስል

  • @user-zv6rh1rd8s
    @user-zv6rh1rd8s Před 3 lety +2

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ባረከሏሁ ፊኩም

  • @sadiyasadiya3367
    @sadiyasadiya3367 Před 3 lety +2

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله جزاك لله خيرن

  • @user-rz4pt4yv5o
    @user-rz4pt4yv5o Před 4 lety +41

    ماشا ألله ماشا ألله ماشا ألله جزكم ألله خير
    የውስተዙን ስማቸውን ንገሩኝ በአሏህ ቁረአናቸውን ማዳመጥ እፈልጋለሁ

    • @user-xz6fd7xu9e
      @user-xz6fd7xu9e Před 4 lety +3

      Rami mohammed
      መሰለኝ እደዛ ብለሽ(ህ)ሰርች አርጉት ይመጣል

    • @Ra-je1tg
      @Ra-je1tg Před 4 lety

      ማሻላህ አላህ ይወፈቀን

    • @abeedaathyoby8352
      @abeedaathyoby8352 Před 4 lety +1

      💞💞💞💔💔💕👌👌

    • @zulfa2392
      @zulfa2392 Před 3 lety +1

      @@user-xz6fd7xu9e ሰብስክረይብ አድርጉኝ🙏 ጀመር ነኝ

    • @rehimaseide5003
      @rehimaseide5003 Před 3 lety +3

      ማሻ አላ ሁል ግዜም ብሰማዉ የማልጠግበዉ ዚክር ነዉ አላህ አዲምጠዉ ከሚጠቀሙት ያዲርገን ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @user-yc5gw7wh2c
    @user-yc5gw7wh2c Před 2 lety +19

    مشاءالله جزاكم الله

  • @ayishaamiin8192
    @ayishaamiin8192 Před rokem +3

    Maashaallah 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋❤️❤️❤️❤️❤️❤️Yaarabi quranin wofikegn 😭😭😭😭😭

  • @jemilaseid246
    @jemilaseid246 Před rokem +3

    ያረብ ሁሌም አንተን ከሚያስታውሱህ ባሮችህ አድርገኝ

  • @biiftuuyeeoromoliji4108
    @biiftuuyeeoromoliji4108 Před 4 lety +19

    Mashaallha MashaaAllah mashaallha MashaaAllah mashaallha MashaaAllah mashaallha 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TomTom-ob6dv
    @TomTom-ob6dv Před 3 lety +21

    አሏህ ሆይ አንተን ከሚያስታውሱት አድርገን ያረብ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muadalsharief545
    @muadalsharief545 Před 3 lety +1

    ያረብ ወፊቃኝ ያራብ

  • @zzss8277
    @zzss8277 Před 2 lety +5

    ماشاء لله 🤲🤲🌹🌹الله ለሁላች ንም ይወፍቀን

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Před 4 lety +8

    አላሁ መሰሊ አላመሀመድ!!!

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 4 lety +18

    አላህ:ይርዳኝ:የሰማውት:ተግባርላይ:እዳውል:እያዋልኩት:ነው :ሌላው:ቁርሀን:እንድቀራ:በደንብ።😍😍😍😍😍😍😍

  • @fatumaseid5133
    @fatumaseid5133 Před 2 lety +20

    اسلام عليمك۔وراحمة الله وبركاته ماشاء الله ماشاء الله اذكار الصباح بسم الله الرحمان الرحيم
    الله لااله الاھو الحي القيوم لاتعخذه سِنةُ ولا نوم له مافي السماواتِ وما في الاٴرض من ذا الذي يشفعُ عِندَهُ الا بٕنِه يعلمُ ما بين ايديهم وما خلفهم ولا يُحيِطون بِشيء ِِِِ مِن عِلمهِ الا بما شاء وسيع كُرسِيهُ السماواتِ والاٴرض ولاويووده حِفظهما وهو العليُ العظيم صدق الله العظيم

  • @user-uh9km7xk3o
    @user-uh9km7xk3o Před 3 lety +7

    ጀዛኩም አላህኸይረን

  • @Mohamad-kn2po
    @Mohamad-kn2po Před 4 lety +13

    Masha allha Yarabe samto kamtgbrawe yargane 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 3 lety +3

    Masha allah
    Masha allah
    Mashaallah
    Jzekm hyren

  • @Etekiallah
    @Etekiallah Před 3 lety +13

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ
    ቤተሰብ አደረኮችሁ እናንተም ኑልኝ ውዶች

    • @user-ep6sf2yc4s
      @user-ep6sf2yc4s Před 2 lety

      ቤተስብእንሁን

    • @asfds7784
      @asfds7784 Před 2 lety +1

      አልሀምዱሊላ

    • @pocallage7153
      @pocallage7153 Před 2 lety

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزإكم الله خير

  • @user-rb7sw1md7l
    @user-rb7sw1md7l Před 6 měsíci +1

    ማሻ አላህ መቸም የማይሰለች ዚክር ስሰማው ውሌ ስሠማው ባድር ደስተኛ ነኝ

  • @habeshatube6665
    @habeshatube6665 Před 3 lety +13

    ماشاء الله ماشاء الله جزاكم الله خيرا يا رب زيدني المنا

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 3 lety +8

    ማሻ አላህ ያረብ አላህን ተሚዘክሩት ያድረገን ያረብ

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Před rokem

    አልሐም ዲሊላህ ለጅምአ ላደረሰከኘ ጌታ

  • @amneamne8202
    @amneamne8202 Před rokem

    ማሻአላህተባረክአላህ፡ያርቢ፡ያአላህ፡ቁረአንን፡አግራልኝ፡ያርህማን፡እሪሂም፡😢😢😢🤲🤲

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 Před 4 lety +8

    ያረቢ ቁርአንን አግራልኝ

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 Před 4 lety +14

    مشاء الله
    مشاء الله
    مشاءالله
    አሏህ ቁርአን ያግራልን ያረብብ
    አሚንንን

  • @hayatlshetu9155
    @hayatlshetu9155 Před rokem

    ያረብ ልባቸነን በቁራአንንሙላልን የአሏህ

  • @enateenurelgh4644
    @enateenurelgh4644 Před 4 lety +7

    ያአላህ አንተ ጠብቀን አንተው እዘንልን በሰላም አውጥተህ አሥገባን የእዝነትህ በረ ክፈትልን☝☝☝❤❤🙏🙏🙏😓

    • @xvdbdsbsb2391
      @xvdbdsbsb2391 Před 3 lety

      ያርብ ቁርአንን ባደበቴ እዳቅ አርግልኝ ያርበለአለሚ

  • @privatenumber1949
    @privatenumber1949 Před 4 lety +64

    በማዳመጥ ሁለት ወር ሢጨርስ በመፃፍ ከሆነ ግን አድ ወር ነዉ የሚፈጀዉ አላህ በሰማንዉ ምንሠራ ምንጠቀም ያድርገን በተለይ ሥደተኛ ለሆናችሁ እህቶቼ የአላህ ቃላትን ከሣቲም ይበልጣልና አጋጣሚዉን ተተቅማችሁ ሀፍዙት ብር ሀላፊ ጠፊ ነዉና .....

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 Před 4 lety +2

      ቁርአን ግን አልቀራሁም ግን አፍዠዋለሁ አልሀምዱሊላህ

    • @rashidrrr7112
      @rashidrrr7112 Před 4 lety +1

      ኢንሽአላህያረብአላህያግራል

    • @rtrt1943
      @rtrt1943 Před 4 lety +2

      አላህ ያግራልን ቁርአንን ዱአ አድርጉልኝ ቀልቤን ወደ ቁርአን እዲወድልኝ አላህን እድፈራ እድታዘዝ ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ

    • @teebathanks4308
      @teebathanks4308 Před 4 lety +1

      ያአላህ ያረብ ጠካራአላህ ያርገን አሚን

    • @user-rt1xn8ef7n
      @user-rt1xn8ef7n Před 4 lety +1

      ኢንሻአላህ

  • @user-kk7kw2iu5n
    @user-kk7kw2iu5n Před 4 lety +28

    ماشالله ماشالله ماشا الله ماشا الله تبارك ارحمان صوت جميل ያአሏህ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓☝

  • @user-lf3tn9ot3u
    @user-lf3tn9ot3u Před 4 lety +65

    ዲስ ላይክ ያዳራጉት ሼጣን አለበቻዉ መሠለኝ አኡዙቢሀሊ

  • @hadiamohammed9945
    @hadiamohammed9945 Před rokem +1

    ያረብ አተነ አመጋኚ አዲርገኚ እቀት አጎናጥፍኚ የኔጊታ እዝነትሀ እራህመትህነ አውርዲልነ ያረቢ

  • @anabaleunsh5983
    @anabaleunsh5983 Před 4 lety +25

    ማሻአላህ ተበርክላህ መጣደስሲል
    እርዱቃአርጉልኝ ያጀማተልኧይ ቁርአን እድገራልኝ። አላህያግታልሽበሉኝ ያርብ
    ወላሂ እሞክራለሁ ግን አልሳካልኝ አለ ወላሂሸይጣኑ አለቀኝአለ

  • @monaalali1899
    @monaalali1899 Před 4 lety +18

    መሸለይ አለህ ይጨምርለቹ ለኔም ቁረንን ቅረቱንም ተፊሲሩንም ኢንድየገረልኝ በዱወቹ አትሪሱኝ አደረቹህ

  • @user-iw4lv5og9s
    @user-iw4lv5og9s Před 8 měsíci

    ስለላህአለይ ወሰለም

  • @maaj4123
    @maaj4123 Před 3 lety +2

    ☝❤ ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @halimatamame482
    @halimatamame482 Před 2 lety +19

    ማሻ. እልህ. ያረብ. ቁርእንን. አግራልን. ለቁስታዞቻችንም. ጤናና. እድሜ. ስጣቸው

    • @rahmajsa2721
      @rahmajsa2721 Před 2 lety +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💙👍💙👍💙

    • @user-bl8ne5dg6l
      @user-bl8ne5dg6l Před 2 lety +1

      አሚንያረብ

    • @rehimbedru6303
      @rehimbedru6303 Před 2 lety

      amin

    • @fedilawane7616
      @fedilawane7616 Před 2 lety +1

      ማሻእላ

  • @tewabuhasen9289
    @tewabuhasen9289 Před 2 lety +17

    ማሻአላህ አላህ ሆይ የኔንም ልብ አግራልኝ😭😭❤❤👍👍

  • @maaj4123
    @maaj4123 Před 3 lety +1

    ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @taiba2868
    @taiba2868 Před rokem +42

    ማሻአላህ አላህ ሆይ ልቤን በቁርአን አግራልኝ ያረብ😭😭😭

    • @samirasamira3117
      @samirasamira3117 Před rokem +3

      አሚንንን የሁላቺንንም ያረብ የኔም ልብ ደርቆል😭😭😭😭

    • @lastsuperworld6798
      @lastsuperworld6798 Před 11 měsíci

      ​@@samirasamira3117 ww2w❤ CT XD CT😂❤🎉😢😮😅😅 to CT n CT by by CT😂🎉😢😮😅❤d CT

    • @user-bk1hy8fh5i
      @user-bk1hy8fh5i Před 8 měsíci +1

      አማን

    • @Fatima-nt6do
      @Fatima-nt6do Před 4 měsíci

      አላህ ምገድን ያግራልን ያረብ😭😭😭😭❤❤

    • @TamimaSado-on2if
      @TamimaSado-on2if Před 2 měsíci

      ​@@samirasamira3117000⁰⁰0⁰⁰⁰0⁰⁰

  • @reeszrewss3451
    @reeszrewss3451 Před 4 lety +160

    ማሻ አላህ በስማነው ተጠቃም ያድርገን

    • @zulfa2392
      @zulfa2392 Před 4 lety +10

      አሚን አሚን

    • @tuhaseid160
      @tuhaseid160 Před 4 lety +2

      Amin amin alah

    • @tuhaseid160
      @tuhaseid160 Před 4 lety +1

      Amin amin yrbe

    • @gshshdvshshsg923
      @gshshdvshshsg923 Před 3 lety +4

      ያረብ ሙስሊምመሆንኮ መታደልነው አልሀምዱሊላህ ያረብ ወዳተአስጠጋን

    • @sofa2165
      @sofa2165 Před 3 lety

      አስላአም ዋአለይኩአም ወራአህመቱኡላአሂ ወበርካአቱ እባካአቹ የማአታ ዚኢከሪ ላኩልኝ