የስኳር ህመም ከወላጆች ወደ ልጀች የመተላለፍ እድሉ ምን ያህል ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 10

  • @SelamBenani
    @SelamBenani Před měsícem +1

    ሰላምእንዴትነሽእኔገናመድሐኒትአልጀመርኩምበአመጋገብማስተካከልእፈልጋለሁመውለድምእፈልጋለሁስለዚህምንትመክሪኛለሺእድሜ37ገደማነው

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      ሰላም እንደምን አልሽ፣ የስኳር መጠንሽ እና HA1C ስንት ነው። ዝም ብዬ ምክር ልሰጥሽ ስላልፈለኩ ነው። ይስኳር መጠንሽ እስከተስተካከለ ድረስ ለመምውለድ ችግር የለውም። ካልተስተካከለ ግን ላንቺም ልጽንሱም ጥሩ አይደለም

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci +1

    Don’t use artificial sweeteners and change your diet!! U can eat everything but moderation please drink a lot of water exercise and control you stress I am a DR. I don’t want to be public!!!!!!!

  • @MeleyAbrham-2017
    @MeleyAbrham-2017 Před 2 měsíci +1

    ሰላምታዮ ይድረስሽ D.r
    ኣርተፊሻል ስኳር እስከ ስንት'ነው ተዓማንኝነቱ እና፡ እንደ pepsi ያመሰሉ የ'diet መጠጦጥ መጠጣትስ እስከ ስንት ጉዳት ይደርስብኛል።

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci +1

      Enea artificial sugar wayem diet soda alemekerem. Bezu chemical bewesetachew selale leteana betam yegodal.

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci

    ከሀና ጆልስ???? ጆልስ????

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Před měsícem +1

    መድሃኒት እየወሰድኩኝ ነው ዕድሜ 45 ነው መውለድ እፈልጋለው ምን ትመክሪኛለሽ ?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem +1

      የስኳር መጠንሽ ጥሩ ከሆነ እናሊሌላ ተጎዳኝ የጤና ችግር ከሌለብሽ መውለድ ትችያለሽ። በእርግዝና ጊዜ ጥብቅ የሆነ ክትትል እና የስኳር እንክብካቤ ማድረጉ ላንቺም ለልጁም ጤንነት ጥሩ ነው። እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፍጽምልሽ

  • @lakech-wu5ze
    @lakech-wu5ze Před 2 měsíci

    ket abatsh newu yamteashwu😅😅