#በላይ_ዘለቀ_የልጅ_ልጁ_ሃጫሉ_ሁንዴሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 1,4K

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 Před 3 lety +39

    Truth eventually will come out! Thank you both! Let's help this truth seeker hero!

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u Před 3 lety +9

    ሀጩኮ የኔጀግና የእውነት ሰው መንነቴን እና ጀግኖቻችንን እንዳቅ ያደረገኝ ሀጬ ነው ጋዜጠኛው በጣም እናመሰግናለን የጀግናው የልጅ ልጅ ስላስተዋወቅክን በተቻለን አቅም ከጎኑ እንቆማለን እረዳዋለን እውነት ተቀብሮ አይቀረም ሀጫሉ የተናገረው ሁሉ እውነቱ እየወጣ ነው የሀጩን ነብስ በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ያኑርልን እናንተም በርቱልን ኦሮሞ የእውነት ሰው!❤❤🙏

  • @sadiyaridwan7350
    @sadiyaridwan7350 Před 3 lety +15

    በ እውነት በጣም ደስ የምል ነገር ነው እውነትን መደበቅ እንጂ ማጥፋት አይቻልም በርታ ከጎንህ ነን

  • @user-cw7cn7ms7x
    @user-cw7cn7ms7x Před 3 lety +14

    ሀጫሉ መልካም ሰው ነሱን ይማረው እናንተም በረቱ ከፌ 😘😘😘

  • @2000abush
    @2000abush Před 3 lety +15

    ሌላው የገረመኝ አንተ የበላይ ዘለቀ 4ኛ ትውልድ ነህ ፡፡ እንተን በዚህ ዘመን አንተን ማን ምን ስለሆንክ ነው ሊገድሉኝ ሞከሩ ያልከው? ማንስ ነው የሚፈልግህ? ሰውን በሳቅ አትግደሉ፡፡ ጀግና ጀግና ለመጫወት አትፈልጉ፡፡

  • @bolebaletube8626
    @bolebaletube8626 Před 3 lety +56

    በ በላይ ዘለቀ ምክንያት ከብዙ ሰው ጋ ተጣልቻለው እና እሄን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል 😘❤️ ራሳችሁን ጠብቁ 💪

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před 3 lety +5

      እራስን መጠበቅ ጥሩ ነው ግን በዚህ አይነት ጉዳይ ያሉት ነገሮች ሁሉ ገፍተው ከመጡ መውጣት አለባቸው ተጠቅተንም ዝም ማለት የለብንም የሃጫሉም ዛሬም ድረስ ያንገበግበናል እውነቱ ደግሞ ይወጣል

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 3 lety +9

      ጀግናውን 100% ጀጋማ ኬሎን ያላከበረ ኦሮሞ ስለ በላይ ዘለቀ ሲያወራ ... እግዚብሔር ይቅር ይበላቸው ... ሰዉ መሆናቸው ያጠራጥረኛል ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety +2

      ኧረ በህግ በላይ ምንም ኦሮሞነት የለበትም ክክክ እንዴ

    • @hilinateshome9302
      @hilinateshome9302 Před 3 lety +6

      @@undermysaviour እነ ሁሉ ኬኛ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety +3

      @@hilinateshome9302 የዚህኛው የልጅ ልጅ ነኝ ባዩ መሽጥ እንጂ። ሃጫሉ 50 000 ሰጠኝ ብሎ የውሸት ታሪክ ከተስፋዬ ገብረአብ ወስዶ ሲፅፍ ዘመኑ የኦሮሞ ነው ተብሎ ሊበላ።

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 3 lety +19

    ሰዎች ሲሞቱ ታሪካቸውን በዚህ መልኩ ማውጣት ሟች አልሞተም እንላለን በርቱ በጣም አሪፍ ነው ታሪካቸውን ተቀብሮ መቅረት የለበት

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 3 lety +1

      በቁም እያላችሁ መኖር አይበልጥም ???

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 3 lety +1

      @@hiwel9209 ስው እስከሆንን ድረስ ኮንትራት ኑሮ ነው የምንኖረው ምክንያቱም ዘላለማዊ አይደለንም በምድር ላይ መኖር

    • @getahunasfaw2509
      @getahunasfaw2509 Před 2 lety +1

      ደደብ ፓስተር እና የሰፈር አዝማሪ ስላወራ በላይ ዘለቀ ኦሮሞ ሊሆን አይችልም አንችም ቅዠታ ላይ ነሽ ስለዚህ......😂😂

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 3 lety +87

    ሽልማት ይገባሐል ኦሮሞኮ ከዚህ ልጅ ጎን እንቆማለን ይህን ታሪክ በትልቅ መድረክ በኦሮሞ ልጅ ✊🏾✊🏾ይሰራል ይህን ትልቅ ምስክር የሆነውን የዚች አገር ዋና የነፃነት መሪወች የቀሙንን የምናጋልጥበት አጋጣሚ ነው ::ወድማችን እራስህን ✊🏾✊🏾ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!🙏🏽🙏🙏🏽🙏

    • @ikangakiisaduraa3117
      @ikangakiisaduraa3117 Před 3 lety +2

      የሚገርም ጉድ ነው.

    • @mimikebede4456
      @mimikebede4456 Před 3 lety +1

      @@ikangakiisaduraa3117 🙏🏽🙏👍

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 3 lety +4

      ጀግናውን 100% ጀጋማ ኬሎን ያላከበረ ኦሮሞ ስለ በላይ ዘለቀ ሲያወራ ... እግዚብሔር ይቅር ይበላቸው ... ሰዉ መሆናቸው ያጠራጥረኛል ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety +4

      እዛው ኦሮሞ ብዙ ጀግኖች አሉት በላይ በዘሩም ኦሮሞ የለበትም።

    • @zenebuumer9796
      @zenebuumer9796 Před 3 lety +4

      @@solomonmelese2859 እነኝህ ዶማ ራሶች ሲጀመር በላይ ዘለቀ ብሎ ኦሮሞ ጎጃም ውስጥ ምን ይሰራል ጎጃም ማለት አርሲ ማለት ነው እንዴ ? እሄን ስል አርሲ የነሱ ነው ማለቴ አይደለም ቀድሞውኑ ኢትዮጵያ እነኝህን ሰዎች ከ16ተኛው ክፍለዘመን በፊት አታቃቸውም ለዚህም ነው መሬት ስማዩን የነኛ የሚሉት በላይ ዘለቀ የኦሮሞ ስብእና የለውም አገር አልሼጠም እርጉዝ ሴት አላረደም ህፃናትን አሮጊቶችን አላረደም ደካማን ለማጥቃት አልሞከረም የጀግና ስብእናን የተላበሰ ነው

  • @hey1232
    @hey1232 Před 3 lety +23

    ሀጬኮ ከኛ በእካል ቢርቅም ቢለየንም በሀሳብ ግን ሁሌም ከኛ ጋር ነው😭ሁሌም በኦሮሞ ህዝብ ልብ ውስጥ በክብር ይኖራል🙌🏾💘💔❤️🌳❤️🙌🏾

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před měsícem

      🌈🌈🌈🌈🌈❌❌❌❌👎👎👎👎🤑🤑🤑🤑

  • @sonicblast2767
    @sonicblast2767 Před 3 lety +17

    I am glad you're her happy to have you , free man , nothing make you happy that been your self or finding your self ,God bless you Beni , kefu keep it up my brother..

    • @safwanakalba5024
      @safwanakalba5024 Před 3 lety

      አንት አስማሰይ ህድ ወደ አለም አተፈጀ ሰውን ምን ነጭ አሌ ሰውን ተፈጀለህ በወነት ስተስጠለ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አንት ኦሮሞ

  • @deboragemechu7176
    @deboragemechu7176 Před 3 lety +31

    Gotni Kenyaa dhufee kotaa simadhaa yaa oromoo koooo❤️❤️❤️💚💚💚💚❤️❤️❤️

    • @sanyii8781
      @sanyii8781 Před 3 lety +2

      Diboo💖Maatii naaf ta'i anillee siif ta'aa. Video Comment jalatti naaf barreessi💕💖

    • @deboragemechu7176
      @deboragemechu7176 Před 3 lety +1

      @@sanyii8781 tolle Sanyii

  • @hawwittimerga5291
    @hawwittimerga5291 Před 3 lety +7

    What an investigative book! I love you both...May God bless you

  • @danieltemesgen3527
    @danieltemesgen3527 Před 3 lety +14

    አይ ሃጫሉ ሁንዴሳ! ኣላወቅንህም! ነብስህን ይማርልን፡፡

  • @user-no7fk6lu5b
    @user-no7fk6lu5b Před 3 lety +5

    የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጆቹ የኔ አብራደጎቼ ናቸው ትግስት በሀሩ በላይ ዘለቀ ዘሪሁን በሀሩ በላይ ዘለቀ የመኖሪያ አድራሻቸው ጉለሌ ናቸው ሂዳቺ አናግሩዋቸው

  • @sahra4091
    @sahra4091 Před 3 lety +25

    Thank you Bini, truth will never hide for ever. Brave man the Almighty God will protect you.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety

      Kkkkk he distorted the truth added the false narration of Tesfaye Gebreab lool the Qiltu great grand sons were great warriors they were brothers once convinced by Belay to fight against Italians they said Belay awakened us and chose him as their leader.

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 Před rokem +3

    ፋንድያ !!! የኢትዮጵያ አርበኝነት ትግል ምሰሶዉ እኮ ድፍን ጎጃም ነዉ።

    • @olinabekele374
      @olinabekele374 Před 9 měsíci +1

      Ere bakh esu be helmek nw defare 😏

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm Před 8 měsíci

      አማራ የታሪክ ሌባ ነው ኦሮሞ ዘጠኛ የጦር መሪ ጄኔራሎች ታሪክ ሰማቸውን ይፀፍና አባታቸውን አይናገሩም

  • @Cool-yb3ux
    @Cool-yb3ux Před 3 lety +56

    Uwuuuyyyy maaluma si godhu mucaa nana🥰አንጀቴን ቄቤ ጣጠለ ብሩክ ሁን🙏🙏

  • @sobhikhashab7334
    @sobhikhashab7334 Před 3 lety +19

    እሰይ እሰይ የበላይ ዘለቀ 3ኛ ትውልድ ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @mezgebutarekegn3021
    @mezgebutarekegn3021 Před 3 lety +37

    አማራ የሚገርመኝ ጀግኖቹን ሁሉ እንኳን ኦሮሞ ናይጄሪያ የኔ ናቸው ቢል የበታችነት እና የመሸነፍ ታሪክ የለዉም።

    • @katheejarak9657
      @katheejarak9657 Před 3 lety +1

      የአማራንያህል፡ተራክየላችሁም፡ግም

    • @user-yv5sw4th5p
      @user-yv5sw4th5p Před 3 lety +4

      የአማራን ያህል ታሪክ ቢኖራችሁ ኖሮ ዛሬ ላይ ስንቱ ህዝብ አርዳችሁ በበላችሁ ደም ጠጭ ሁላ አራጅ ኦሮሞ ደም ጠጭ የናተ ታሪክ ሰው እያረዳችሁ ብሉ ማፈሪያ ቆሻሻ ፍጥረት ነው ኦሮሞ ማለት ግም ፍጥረት

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 Před 3 lety +3

      ማማዬ አማራም ኦሮሞም ጀግና ነው ሁሉም ኢትዮ ጀግና ነው ከሆሮሞ መወለዱ አማራን አይጎዳም ዘረኝነት ይቅር

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Před 3 lety +1

      አራም!

    • @mimikebede4456
      @mimikebede4456 Před 3 lety +3

      @@user-yv5sw4th5p የሰደብሽውእራስሽን ነው⁉️⁉️ምንአቃጠለሽ እውነቱን በራሱ ባለታሪኩ ቢተሰብእየሰማሽ እኳን ትሳደቢያለሽ በኦሮሞ ሐብት ብቻ ሳይሆን በታሪኩም ስርቆት የተባበራችሁ የትውልድ የታርክ አጥፍውች የኢትዮጵያጠላቶች ፅፍኝወች ከዚህ በሗላ ትውልድ አይሽወድም✊🏾 በህግ አምላክ እውነቱንመቀበል ካልቻልሽ ውጪ⁉️⁉️⁉️👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾

  • @user-if2pm4ke4r
    @user-if2pm4ke4r Před 3 lety +19

    ማንነታችንን ሆን ብለን ደብቀን ያልሆነውን ነን እንላለን እንጂ፣ ኦሮምኛ ቋንቋ ባናውቅም ብዙዎቻችን በደም ኦሮሞ መሆናችን ግን እናውቃለን።

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 Před 3 lety

      😍😍😋😋❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘🤩🤩🤩😇

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před 3 lety

      ትክክል❤

    • @bekdad9169
      @bekdad9169 Před 2 lety

      ኦሮሞንና አማራን ሊያጣምር የሚገባ ታሪክ ነበር እንጂ የምንጣላበት መሆን አልነበረባትም። ሁላችንም የማንክደው የኦሮሞ ጀግኖች በአደዋ ላይ ያንን ጀግንነት ባይፈፅሙ ኖሮ ዛሬ የምንኮራበት ታሪክ የባርነት ታሪክ ይሆን ነበር።

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Před 3 lety +85

    የኦሮሞን ጀግናዎች መቅበር አይቻልም ከዚህ በሃላ!

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 3 lety +40

    እግዚአብሔር 🙏🏽🙏ይመስገን የኦሮሞ ማነት በጀግኖች ልጅወቿ እውነቱ ለመላ ኢትዮጵያውያን እያሳወቅን የተወሰደብንን ሐብት ብቻ ሳይሆን ለነፃነት የሞቱትንጀግኖቻችንን የታሪክ ሊባችንእናጋልጣለን በርቱ !!✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety +33

    Heartbreaking story I can't imagine Even today I can't see heartbreaking sadness in this young man's face I'm very proud of you did a good job

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety

      He just sol Belay Zeleke for 50.000 Belay has 0 oromo in him

    • @kitchenhiwot2793
      @kitchenhiwot2793 Před rokem

      Ante manhe Gtan sebek zerginet xenbe new lemtnagrew Txukebetalhe

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 Před 3 lety +5

    That’s what we like 👍 ye wushet terikitoche wode eunet yiwutu ! Thanks kefishe & Bine 👏👏👏

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r Před 3 lety +42

    እውነት እውነት ነው 🌳❤️😍😍😍😍😍😍😍የበላይ ዘለቀ ቂልጡ 3ተኛ ትውልድ። እግዝያብሄር ይስጥልኝ ኦሮሞ ሰፊ ነው ቦታ ይሰጣቸው። ሰብስብ 🌳❤️ ስንት የኦሮሞ ባለአብት። አለ አላፊነት ይሰማን

    • @hiwihiwi8360
      @hiwihiwi8360 Před 3 lety

      Ena beleye zelelek oromo nachew eda

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety +2

      @@hiwihiwi8360 እዎን በላይ ዘለቀ ቂልጦ የወሎ ኦሮሞ ጀግና ነበረ እፄዎች ናቸው የበሉት 💔💔💔💔

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety

      ሲፈኔ ግዜው ሲደርስ ሁሉ ነገር ይሆናል....እኛም መፆሀፋን በመግዛት እንተባበረው ❤️🌳❤️🙌🏾

    • @samhaile1638
      @samhaile1638 Před 3 lety

      @@hey1232 ጀግናው በላይ ዘለቀ በአባታቸው ኦሮሞ በእናታቸው አማራ ናቸው። ሌላ ምሳሌም ካስፈለገ የጀግናው ሐብተጊዮርጊስ ዲነግዴና የጀግናው ባልቻ አባነፍሶ እናቶቻቸው ጉራጌዎች ናቸው።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety

      @@hey1232 በላይ ዘለቀ ላቀው አጌ ወይ አገኘሁ ይባላል። የበሉት ኦሮሞ ባለስልጣኖች ናቸው በግድ ካልተገደለ ብለው። የቂልጡ ገልገላ የልጅ ልጆች ደግሞ በላይ ጠርቷቸው ለጣልያን እጅ አትስጡ ብሎ አብረውት የተዋጉ ወንድማማቾች ናቸው። ግልፅ ነው?

  • @hayudable3816
    @hayudable3816 Před 3 lety +10

    He must get Ethiopian highest award ever has. He is the same like his great grandfather. He is one of best historian in the country.

  • @beletewakbeka8118
    @beletewakbeka8118 Před 3 lety +5

    Dear brother Kefe,
    God bless you for your genuine boldness to reveal realities

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 Před 3 lety +14

    ወይ ጉድ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ ማለት ነው ። በዚህ አይነት ብዙ ነገር ተዋሽተናል ማለት ነው ።

  • @ruutlelisa3406
    @ruutlelisa3406 Před 3 lety +10

    Yadda bareedaa kastee kafe waqaayyoo sa eebbiissuu dhugaa bayyee namatti tolaa woow ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚

  • @tigistwoldmichal7123
    @tigistwoldmichal7123 Před 3 lety +8

    የጀግናው የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ በዚህ ዘመን ትውልድ ሲወሳ መስማት እንዴት ደስ ይላል እኔንም አበረታታኝ ወደ ሁዋላ መለስ ብዬ እንዳስብ አደረገኝ ታሪክን የዃሊት ማየት መልካም ነው ወይኮ እኛም ልጆች እንሆን ይሆናል

  • @CellPhonica-ww7mk
    @CellPhonica-ww7mk Před 8 měsíci +2

    በርታ የጀግናው ዘር ❤❤❤❤✊✊

  • @sofiyahabib8434
    @sofiyahabib8434 Před 3 lety +43

    Kafee Mootii,Qoricha Budaa Baga Nagaan dhufte.

    • @alemienoro6517
      @alemienoro6517 Před 3 lety +2

      Dhugaa jettee sofiye koo qorichaa jaraa ta'ee

    • @Lijeyassu
      @Lijeyassu Před 3 lety +1

      አባትሽን ቡዳቂጡን ይብዳው የለማኝልጅ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety +1

      Dughaa ketii Oromoo Koo 🙌🏾❤️🌳❤️

    • @sofiyahabib8434
      @sofiyahabib8434 Před 3 lety

      @@Lijeyassu Komata Tefe Kazeh;Dikala.

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Před 3 lety

      @@sofiyahabib8434 semeshen ayiteshiwal? yediqala werari sem new. Budaw degmo hageresh alemetam eko anchi nesh yemetashibet.

  • @yetena9344
    @yetena9344 Před 3 lety +19

    ቆይ ኦሮሞ ሆነ አማራ ወይ ትግሬ ምን ለውጥ ያመጣል ሰውዬው የተጋደለው ለ አንድ ኢትዮጵያ ይህ አይካድም አይደል

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax Před 3 lety +1

      well said, i dont understand this guy was from Amhara that guy is from Orormo etc, which is stupid..!! we r living today.

    • @oromiyaafirst4336
      @oromiyaafirst4336 Před 3 lety

      Lebo sinkabachu Ethiopia minamin atbelu

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 3 lety +3

      እና ለምን ስም ይቃይራሉ ዛላቃ ቅሊጡ የምላውን አትፋልጉሜ እናተ ወቸ ጉድ ብሎል

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety +1

      የበላይ ዘለቀ ታሬኩ ረጅም ነው .....እዚህ ተወርቶ የሚያልቅም እይደለም ...... ምናልባት መፆሀፋ ላይ ያወጣዋል ብዬ እስባለሁ...... ዋናው ፓይንቱ ግን የተገደለው በግፍ ነው.... እዎን በኦሮሞነቱ ብቻ ሳይሆን በግድ በተስጠው ዜግነቱ ሀገሬ ብሎ ለሀገሩ ቢታገልም ከጣሊያን ውጊያ ከትግል በህዋላ ያስገደሉት እናንተ እንደ ፈጣሬ እና ጀግና የምታመልኩዋቸው ባንዳዎቹ እፄዎቹ ናቸው ..... ማንነቱን ቀይረው እማራ ነው ማለትስ ምን እመጣው ....??? የእናንተ ኢትዮጵያዊነት እማራነት ነው 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety

      @@xFlavoriax if you don’t understand what he is talking about .....then stop complaining 🙄

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 Před 3 lety +5

    በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ቀን በሰፊው እናከብረዋለን።💟❤💟 አጬ ነፍስህን ይማረው።😭😭😭

  • @addisutilahunsamuel5935
    @addisutilahunsamuel5935 Před 3 lety +1

    በላይ ዘለቀ አማራ ስለሆነ ሳይሆን ሀገሩን ከጠላት የባንዳ ወረራ የታደገ ጀግና ስለሆነ ነዉ ሁሌም ታሪክ የሚያወድሰዉና የማይረሳዉ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብም የሚወደዉ

    • @naolajr6738
      @naolajr6738 Před 2 lety

      Manw sijemer amhara yaderegew denqoro negr nesh inde kebt Oromoooo nw

  • @SaraSara-yy9jo
    @SaraSara-yy9jo Před 3 lety +32

    Jabadhaa oromookoo ❤💚❤💪👍🐅🐅🐅

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Před 3 lety +6

    ከፍያለው አድናቂህ ነኝ በርታ አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yonasdinsa778
    @yonasdinsa778 Před 3 lety +6

    Thank You! Bini ,GOD bless you!!

  • @diboraeshetu2300
    @diboraeshetu2300 Před 3 lety +9

    Am so happy 😁 i know one day this will come up 😍 thank you so much 😊

  • @amber-ik6nb
    @amber-ik6nb Před 3 lety +13

    ❤💚🦁 Yaa Oromokoo meye jebadaa! Thank you Pastor Kefee!

  • @kemalwoliye4491
    @kemalwoliye4491 Před 3 lety +9

    ትክክለኛ ታርክ ከባለቤቱ በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @solomonmelese2859
    @solomonmelese2859 Před 3 lety +9

    ጀግናውን 100% ጀጋማ ኬሎን ያላከበረ ኦሮሞ ስለ በላይ ዘለቀ ሲያወራ ... እግዚብሔር ይቅር ይበላቸው ... ሰዉ መሆናቸው ያጠራጥረኛል ።

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 Před 3 lety +1

      ይገርማል ልክ እኮ ነህ::

    • @amaregebremarkos1907
      @amaregebremarkos1907 Před 3 lety

      @Solomon Mekonnen You seem to know a little about your own background. How about learning history before fomenting.

    • @solomonmelese2859
      @solomonmelese2859 Před 3 lety

      @@amaregebremarkos1907 before what?

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 3 lety +18

    ከወንጌል ሰባኪነት ወደ ዘረኝነት አቀንቃኝነት ጌታ እየሱስ ሆይ እባክህን መጨረሻችንን አሳምርልን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🙏🙏🙏

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 Před 3 lety +3

      ከፍያለው ሲጀመር አጭበርባሪ ነው::

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 Před 3 lety +3

      @@andargeassefa1632 ጌታ ይፈውሰው Sad እንደዚህ በክርስቶስ ስም ተደብቀው ዘረኝነትን ሲሰብኩ ማየት በጣም ያማል 😒

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Před 2 lety +1

      ዘረኛ አንቺ ነሽ ለምን እውነት ወጣ ነው ዘረኛ ሥለሆናቹ የኦሮሞ እውነት ያበሳጫችዃል

    • @user-hx6me4tk1z
      @user-hx6me4tk1z Před 2 lety +2

      @@tigistbirru4622 በትክክል👌👌👌👌👍👍👍👍👍❤❤❤💚❤💚❤💚❤💚💖🇻🇳🇻🇳🇻🇳

    • @frewgebrselassie3154
      @frewgebrselassie3154 Před 2 lety

      Genet Gashaw Abe leba nesh/nehe lemin rasish sefesh rasish kesir degimo message leba.

  • @yazendatilek4479
    @yazendatilek4479 Před 3 lety +5

    ቀዳዳ የመናፍቅ ስብስብ የቤተሰቤን ታሪክ ሰበሰብኩ ይላል ቀዳዳ

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Před 3 lety +24

    በርቱ በምንችሎው ነገር እንራደወለን

  • @tigistmojo
    @tigistmojo Před 3 lety +13

    የኦሮሞ ጀግንነት ስነገር አይወዱም ሌላው የራሱን ብቻ ይዘምራል ምን ይደረግ አይዞህ የጀግና ልጅ!!!

  • @user-yk3wz9fw6f
    @user-yk3wz9fw6f Před 3 lety +1

    የጎጃም አማራወች ትክክለኛ የበላይ ዘለቀ ታሪክ አጣሩልን አማራ መቸ የጀግና ችግር አለበት ንጉስ ሚካኦል 34 አመት ጎጃምን ያስተዳደሩ በበላይ ዘለቀ ሀውልት ይቀመጥ የአማራ ሙህር ተብየ ሀውልት ስታስቀምጡ አጣሩ ሚስኪኑን የአማራ ህዝብን አታሰዲቡ የታሪክ ሌባ አታስብሉን ።

    • @oromiyaafirst4336
      @oromiyaafirst4336 Před 3 lety

      Amara ye Tarki leboch tenkaktenal be Ethiopiawint tedbkachu ye Tarki leboch 👎👎👎👎no more

  • @hulugerishfikre9053
    @hulugerishfikre9053 Před 3 lety +2

    በሚመጣው ዘመን እናንተ ወንጌል አትሰብኩም፤ እንደገና ከሌላው ብሔር ወንጌል ሰምታችሁ ከዘራችሁ የሚያፋታችሁን ፀጋ ትቀበላላችሁ። ጌታ በህይወትህ የምትፈልገውን አንድ ነገር አማራ ውስጥይሸሽገው። ያን ስትፈልግ እና ስትቀበል ወይ የእውነት ንሰሃ ስትገባ ብቻ ያ ቋጠሮ ይፈታ። ከዘርህ ያቆራኘህ እንዲወገድልህ። በኢየሱስ ስም።

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Před 3 lety +41

    የባልቻ አባ ነብሶን ቤተሰቦች አቅርብልን እስኪ ። ቢንያም እናመሰግናለን በርታልን ።

    • @thomaszemikael8587
      @thomaszemikael8587 Před 3 lety +4

      ባልቻ አባ ነብሶ ምርጥ የጉራጌ ኩሩ አርበኛ ናቸዉ ጋሎች የራሳቸዉን ታሪክ መስራትም ሆነ የራሳቸዉ ጀግና ስለሌላቸዉ ሁሉንም ኬኛ ነዉ የሚሉት ቆሻሾች ነገደሞ ይዋንስንም አሉላንም ኦሮሞ ናቸዉ ትላላቹ ዉሾች

    • @aldoniyahussain8728
      @aldoniyahussain8728 Před 3 lety

      Anhe dagmo balaga

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety +5

      @@thomaszemikael8587 ክክክ ሰርች አርጉ የሱም ሶስተኛ ቤተሰብ ቃለመጠይቅ ተደርጎለታል ገብታቹ እዩ🙆😂😂 አምጡአ የጉራጌ ቤተሰቦቹን ካሉ ወይስ ወፍ ዘራሽ ነው😂😂😂
      ባልቻ ኬኛ❤💚❤💪

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety +2

      @@thomaszemikael8587 አጼየ ዩሀንስ ቅማን አሉላ ትግራዋይ ሲጀመር እናንተ የምን ታሪክ አላቹ 🇪🇹👈 ውስጥ🤕💁😋😂😂😂😂

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety +2

      አምናና ካቻምና ተሰርቷል እህቴ ጊቢና እይው የሱም ሶስተኛ ትውልዶች የሰሩት አለ❤💚❤😍

  • @kokokhan2091
    @kokokhan2091 Před 3 lety +28

    ኦሮሞ ንቃ ንቃ ንቃ ጥላትክ ብዙ ነው ልጆችህን ጠብቅ ተከባከብ ባአድነት አታስበላ ከፍዬ ምን ልበልህ ቃላት አጠረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ከፍኝም ተረበሽኩ የኦሮሞ ህዝብ ምንም እዳልሰራ ለኢትዮጵያ በተቃራኒው ጥላቷ እደሆነ ተደርጎ ሲሰበክ ያማል በጣም 💔💔😢😢

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 3 lety

      አይገርምም ዘንድሮ በነኦነግ ልጆቹ በአራጅነት ታሪክ ሲዘክረው ይኖራል የድሮ የኦሮሞ አባቶችና አያቶች ሀገር አስረክበው ትልቅ ሆነው ታላቅ ነበሩ እነዚ ደግሞ የፓስተር ዩቱበር ሆነው ከወንድሙ ያባሉታል ትንሽ ግጠኛና ጠባብ ሆነው ያጠቡታል ታዲያ ማነው ለኦሮሞ ህዝብ ጠላቱ ???አደራ አማራ እንዳትሉ ወይ ሚኒሊክ እነሱ ኦሮሞን በጀግንነቱ ነበር ያስረከቧችሁ ይኸው የሞቱት እራሳቸው ከነማእረጋቸው ታሪክ አላቸው የአሁኑ ግን ፍቅር አያውቅ ሰላም አያውቅ በቅናትና በምቀኝነት ሰክሮ ያለፋበትን ያለላቡ ቁጭ ብሎ ኬኛ ኬኛ ይላል ይኸሁ ኬፋ እራሱ ምስክር ነው ቁጭ ብሎ ያባላል መች ያስማማል ያዋድዳል ያጣላል እንጂ ታዲያ የኦሮሞ ህዝብ በገዛ ልጆቹ እንጂ መች በሌላው ጨርሰው

    • @habshawimedia47
      @habshawimedia47 Před 3 lety +1

      የኦሮሞ ህዝብ የኢትዩጵያ ጠላት ተብሎ አልተሰበከም ብዙ ጀግኖች አሉ ሁሌም በሰሩት ጀግንነት የሚወራላቸው እንደ አብዲሳጋ ሁሌም ይነሳል

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Před 2 lety

      በጣም

  • @amykussa7270
    @amykussa7270 Před 3 lety +7

    Thank you for doing good job ❤👍

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 3 lety +8

    ዋዉዉዉዉ ደስ ይላል ትዉልድ የልወቀዉ መወቅ እና ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před 3 lety +3

    በላይ ዘለቀ የኢትዮጵያ ጀግና ነው ማንም ጀግንነቱን ሲክድ አላየሁም ምን ለማለት እንደፈለጋችሁ አልገባኝም

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 Před 3 lety +1

      Oromo new esu

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Před 3 lety +1

      @@sifenkejela9205 ኦሮሞ ኢትዮጵውያን አይደሉም እንዴ ታዳ??

    • @nebuyosefa2084
      @nebuyosefa2084 Před 3 lety +1

      @@AsdAsd-bc7ms yegmal tebark wendmi

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety +26

    ኦሮሞ ማለት ሚዛናዊ አሰተዋይ የዋ ሕዝብ ነው ። ከኦሮሞ ጥላቶች ባልተናነሰ በጭፉን ጥላቻ የተሞሉ ሰውች ናቸው የኦሮሞን ትግል ወደውሐላ የሚጎትቱት እንጂ በኢትዮጵያ እንደ ኦሮሞ ጀግናም የለም

    • @danayitdaniel8297
      @danayitdaniel8297 Před 3 lety

      😋😋😋😋😋😋

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 3 lety

      ሚዛናዊና አስተዋይ ከሆነ በስሙ ኦነግ ነን ብለው የገዛ ወንድማቸውን በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረውን ክቡር የሰውን ልጅ የሚያርዱትን መጀመሪያ ያስቁም።

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před 3 lety

      ❤ትክክል 🌳💪💪💪

  • @alemsegedchala2913
    @alemsegedchala2913 Před rokem

    የሚገርማችሁ የአብዲሳ አጋ ልጆችም ያበደ ልጅ ነበረ የኦሮሞ ታሪክ ተጋድሎ እንዳይ ነገር ባለ በሌለ መንገድ ለማጥፋት ብዙ ተደርጓል በርታ ፈጣሪም ይረዳሀል ከክፋዎችና ከተንኮለኞች ይጠብቅህ።

  • @mahiiir1122
    @mahiiir1122 Před 3 lety +6

    እናመሰግናለን ከፌ ።

  • @yohannesywg9422
    @yohannesywg9422 Před 3 lety +11

    ዊይ አማራ ታሪከ ቢስ ጀግና ሳይኖክ ጀግናነይ ሁሉም የኔ ካለ ኔ ማንም ባለታሪክ የለም አጭበርባሪ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Před 3 lety +11

    Please OMN irratii akkadhiyaatuu atahuu biyyaa alaatii garigarissaa arigituu !!!I love you both Lamii koo ⭐️⭐️💞💞💕💘

  • @OromoKereyu
    @OromoKereyu Před rokem

    Kefyelaw tufa ትለየለህ ዘመኒህ ይባረክ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Před 3 lety +6

    በጣም የሚያስፈራና የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነን ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ጊዜዋ አጭር ናት

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 Před 2 lety

      Amen 🙏🙏🙏🙏

    • @alnagaasaa134
      @alnagaasaa134 Před rokem

      What is that has to with the coming of Jesus? In fact, the Jesus I know advocates for Truth and justice. The family of Balaay Zalaqaa are struggling to get to the bottom-TRUTH. If one believes that is not true, shoukd come out and challenge with his/her fact. Period! As simple as that.

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 Před 3 lety +5

    በእውነት መንፈሳዊ ትመስለኝ ነበር : የበግ ለምድ ለብሰህ ጀዋርን የምታጀግን አሸባሪ መሆንህን ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ። ከአሁን በኋላ መንፈሳዊን መልዕክት አልሰማም :: እግዚኣብሔር ይገስፅህ!

    • @romanayenew3235
      @romanayenew3235 Před 3 lety

      ምን መጥፎ ነገር አለናነው እንተ እንዲህ ያልከው :: እግዚኣብሄር አንተን ይግስፅህ ከዘረኛነትህ አንተን ብሎ ክርስትያን🐕🐕

  • @user-mr7hx1ec6r
    @user-mr7hx1ec6r Před 3 lety +49

    እደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም ነብሴ አሴት አረገች

    • @sobhikhashab7334
      @sobhikhashab7334 Před 3 lety +5

      በጣም አዲስ ብርሀን የፈነጠቀ ነው የመሰለኝ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety +1

      እሜን ሲፈኔኮ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾

    • @hey1232
      @hey1232 Před 3 lety +1

      ሲፈን የወንድማችን ቁጥር የት እለ?

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Před 3 lety

      አይ ነብስ ሀሴት ምታረገው በእግዛብሔር ክብር ስትነካና ስትጠበቅ ነው ግን ከእሰሳ ያልተሻለ አስተሳሰብ በቤሔር ተረተረት ሀሴት አደረገች አስተሳሰብ ከደደብም ድድብና ምልህይምነት እውነትም እደከብቶቹ ከብት በክብት አስተሳሰቢ ኖው።!!!!!

    • @ayanadiriba7390
      @ayanadiriba7390 Před 3 lety

      @@merontaye8723 You are not a Christian at all saying that. እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ወንድሙን ያለ አግባብ የሚቈጣ ይፈረድበታል፤ ማንም ወንድሙን ‘ጅል’ የሚል በሸንጎ ፊት ይጠየቅበታል፤ ‘ደደብ’ የሚለው ደግሞ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይጠብቀዋል።
      ማቴዎስ 5:22

  • @dannpeace2669
    @dannpeace2669 Před 3 lety +6

    ሀሀሀሀሀሀ....... አይ እናንተ! ምን አይነት የበታችነት ስሜት እንዳለባችሁ እግዚአብሔር ይወቀው!!! ለምን ሙሉ ታሪክ አታወራም ነበር!!! እኔ አብሮ አደግ ጓደኛየ የበላይ ዘለቀ የልጅ ልጅ ነው. ወሎ መካነሰላም

  • @bekib3864
    @bekib3864 Před 3 lety +7

    Good job👏👏keep shining kefe

  • @nagaanbiyyaakoof9815
    @nagaanbiyyaakoof9815 Před 3 lety +16

    ጌታ ይበርከቹ በርታ ወንድሜ

  • @burtewarkina9564
    @burtewarkina9564 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኬፌ ይጠብቅህ በመገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልህ

  • @hannabh2935
    @hannabh2935 Před 3 lety +25

    ከፍ ያለ ጌታ ዘመንህ አብስቶ ይባሪክ

  • @alikodinko9158
    @alikodinko9158 Před 3 lety +28

    በጣም የምገርም ታርክ ነው᎓᎓ ለካ የኦሮሞ ጀግኖች ታርክ በዝህ ልክ ተቀብሮ ነበር እንዴ ? ያሳዝናል !

    • @mahadareshume506
      @mahadareshume506 Před 3 lety

      Eskazare alaweqachum enda ye ye oromoo jagenochi tareke enda taqebar?

    • @bebitube9931
      @bebitube9931 Před 3 lety

      Yes .a lot of heroes are Hidden

    • @alikodinko9158
      @alikodinko9158 Před 3 lety

      @@bebitube9931 ታድያ እንደዝህ ከሆነ ጎበና ዳንጬም በምኒልክ ተታሎ ይሆናል ማለት ነው ምክንያቱም የጎበና ታርክም ተቀብሮ ስልቀረ የተደበቀ ነገር አለ ማለት ነው᎓᎓

    • @almazmaz999
      @almazmaz999 Před 3 lety

      እኔ እኮ እንዴት እንደምታሰቡ ነው የሚገረመኝ ኢትዮጵያ ውሰጥ አንድ ቤሄር ብቻ ያቆማት አሰመሰላቹሁት እናተ ፍልፈላ ከተፈጠራቹ ነው መከፋ ፈል ያመጣቹሁት ሁሎም በንድ ልብ ነበረ ላገሩ የሚወድቀው ዝም ብላቹ አዘባረቁ

    • @almazmaz999
      @almazmaz999 Před 3 lety

      @@alikodinko9158 ጅነታው መንገድ አገኝው በለህ አትንቀዥቀዥ ምድረ ነቀዝ ኢትዮጵያ የቸገራት ታራክ አይደለም ታሪኩን ጠቅላቹ ውሰድት ትኛ የምንፈልገው ሰላም ነው ምድረ ነቀረሳ ይሄንን አልጅ አሰገደላቹ ደሙ የው ሰው ማባላት ነው ሰራቹ የውነት አምላክ ሸረኛን ከምድረ ገፅ ባጠፈቹ

  • @sabboonaabadhaasaa4321
    @sabboonaabadhaasaa4321 Před 3 lety +39

    why u dont guys open gofundme please? we will play our role

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před 3 lety +18

    110 million የኢትዮጵያ ሕዝብ በስሙ እየዘለለበት ቤተሰቡ ለመፅሐፍ ማሳተሚያ 150 ሽህ ብር አጠረው ማለት ን መስማት በጣም ያማል

  • @edomtes621
    @edomtes621 Před 8 měsíci

    የበላይን ትውልድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እባክህ ከዚህ በፊት ልጆች ሆነን አባታችን ኡበላይን ታሪክ ይነግረን ነበር እንዲያውም የትውልድ ሀረግ እንዳለው እኛ ግን ልጆች ስለነበርን ብዙም አላጤንም ሀባታችን አሁን በህይወት የለም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሁን ብዙ ስለሳቸው ማወቅ ብንፈልግም የምንጠይቀው ሰው አላገኘንም እባክህ ከተቻለ ስልክህን አስቀምጥና ተገናኝተን ይበልጥ ካንተ መረጃ ብናገኝ ደስ ይለናል

  • @mesfinkassa8638
    @mesfinkassa8638 Před 3 lety +1

    ከፌ እግዛብሔር ዘመንክን ይባርክ!በጣም የምገርም ታርክ ነው፡፡ በሁነት በጫሉ ሞት እጅግ በጣም ባዝንም አሁን ዶም በዚህ ድስ ብሎኛል፡፡በርቱ

  • @deboragemechu7176
    @deboragemechu7176 Před 3 lety +7

    Well Come Kef kiyyaa ❤️❤️❤️💚💚💚💚❤️❤️❤️🙏💞

  • @bekumanemomissa129
    @bekumanemomissa129 Před 3 lety +9

    It’s amazing history. So many oromo’s history was stolen. Here’s the reality. Thank you Bini.

  • @elsatilahun7271
    @elsatilahun7271 Před 3 lety +2

    ኩራት ነውየበላይ ዘር፡በርታልኝ።

  • @shamsemam2549
    @shamsemam2549 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነትህ ስራህ ልብ የሚያስደስት ኡውነትነው ።ገለቶሚ

  • @israelbelachew4360
    @israelbelachew4360 Před 3 lety +8

    እናቴ ምን ትላለች ሰው መፍራት ያለበት ጊዜን ነው ትላለች እውነት ነው ። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እውነት መውጣቱ አይቀርም እውነት እውነት ነውና ደስ ብሎኛል ጊዜ ካለን ገና ብዙ እንሰማለን ብዙ ስስራዎች ይጠብቁናል ።

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Před 3 lety +60

    ከፍዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ወንድሜ አንተ ገና ቡዙ ተርክ ትሰራለህ በርተልን

    • @backeyoromo4452
      @backeyoromo4452 Před 3 lety +5

      እረ ባክሽ ....ከፌን ማን ያንቺ ቻ አደረገው ? እሱ የመላው ኦሮሞና የእየሱስ ነው 👍👍👍👍👍👍

    • @tf4127
      @tf4127 Před 3 lety

      Truth justify the means
      Same as Bellay, Atse Tewodros has stolen history. He is of Quant ethnicity

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před 3 lety

      💓

    • @ummazinabinas6357
      @ummazinabinas6357 Před 3 lety +1

      አላህ ይጠብቀው

    • @mesikebe5692
      @mesikebe5692 Před 3 lety

      @@backeyoromo4452 ሃሃሃሃሃ

  • @diriba.hopefullife813
    @diriba.hopefullife813 Před 3 lety +2

    #Really, you are our Hero just revealing the hidden truth to all people who knew or didn't know the history still now!

  • @esubalewbeka8780
    @esubalewbeka8780 Před 3 lety +2

    የሀሰት ታሪክ ብርቅ አይደለም ተስፋየ ገብረአብን ያመነ ትውልድ ,እሩጥ ሲባል ለምን የማይል ትውልድ ,ዝለል ሲባል ስንት ሜትር የሚል ትውልድ ,ለምን የማይል ትውልድ ,እየሱስ ክርስቶስ አማራ ነው ሲባል አዎንየሚል ትውልድ ,ኦሮሞን ሲያጠምቁት አማራ ይሆናል የሚለውን ሀሳብ ሲናገር የሚቀበል ማህበረሰብ ላይ በላይ ዘለቀ ኦሮሞነው ቀርቶ አባገዳን በላይ ዘለቀ ነው የመሠረተው በትለውም የሚያምን ማህበረሰብ ስለሆነ ምንም ብትል አይገርመኝም ።

  • @medinateib6081
    @medinateib6081 Před 3 lety +12

    Wawwuu❤❤💚💚❤🧡💪

  • @yazendatilek4479
    @yazendatilek4479 Před 3 lety +6

    ጀዝባ የበታችነት ያሰቃይሃል

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 Před 3 lety +2

      ሂድቆማጣ፡በላይዘለቀ፡የወሎኦሮሞነው፡አህያዎች

    • @mercy9481
      @mercy9481 Před 3 lety

      You lier root of lie true will exposed .you can't hide it?😂😂😂

  • @aba-dagnew1888
    @aba-dagnew1888 Před rokem +2

    ጥያቄ!
    1. የት ነው ሻሼወርቅ የተወለደችው?(3፡40 - 5:00)
    2. በትልልቅ ምሁራን ተቃኝቷል ካልኽ በእነማን ተዳሰሰ?(8፡45 - 10:55)
    3. ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም ምን ብለው ሂስ ሰጡኽ? የት አግኝተሃቸው? መቼ?(12፡00 - 12: 25)
    4. ለመረጃነት የተጠቅምካቸውን ሁሉንም ማግኘት እና ማየት እፈልጋለሁኝ! የት ነው ማግኘት የምችለው?
    ሕያው ስም አይጠፋም!
    ምኒልክ ይሙት!

  • @tagishtagish9015
    @tagishtagish9015 Před 3 lety +1

    እኔ ጀግናው በላይ ዘለቀ እንኳን ኦሮሞ ሆነ አልልም ትግሬም ቢሆን አማራ የሰው ልጆች ናቸው ነገር ግን በላይ ዘለቀ ኦሮሞ መሆኑን በማወቄ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም በዝች ሀገር ውስት ብዙ የተዛቡ ታሪኮች እንዳሉ አሁን እየገባኝ ሰስሆነ ነው፡
    ደራሲውንም አቅራቢውንመም በጣም በጣም አመሰግናለሁ፤

    • @SalamSalam-bc8kz
      @SalamSalam-bc8kz Před 2 lety

      እናተ የበታችነት ሥሜት የሠው ታሪ ባሠት ወይ ጉዴት ልታሣትሙ 🤣🤣🤣🤣

  • @seemborak6238
    @seemborak6238 Před 3 lety +21

    Wel come keiyee nagaani keessain dachaa haa bayyaatuu 🤣❤️💝

  • @mohdbaomar7504
    @mohdbaomar7504 Před 3 lety +17

    Sheri godha oromo

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 Před 3 lety +1

    ከፈ መልካም ሰው አምናለሁ እግዚአብሔር ይረዳሃል ። ተባረክ

  • @bekdad9169
    @bekdad9169 Před 2 lety +1

    ኦሮሞን ገፍተው ገፍተው ታሪክ እንደሌለው አድርጎው ታሪክን መቀየር እንዴት ኦሮሞ የሃገር ባለቤትነት ይሰማዋል ? ሌላው በአደዋ ላይ ትልቁ ድል የተገኘው በሸዋ ኦሮሞዎች ነው ግን ይህም ታሪክ ተቀይጧል። ሕወሐትም የአደዋን ድል የትግራዋይ ነው ትላለች። ታሪክ ለባለ ታሪኩ ይሁን። ይህን ስል አማራም በካራማራ ላይ ጉልህ ስፍራ ነበረው። በእግረኛም በአየር ሃይል። ነገር ግን ታሪክ ለአንድ ወገን እንዲመች አድርጎ መፃፍ ከእነ አቦይ ስብሃት አስተሳሰብ በምን ይለያል። ሌላው የሚያሳዝነው በጣም ታላላቅ የጉራጌ ብሄረሰብ ጀግኖች ታሪካቸው ተቸብችቧል ስማቸው የአማራ ስም ስለሆነ ብቻ።

  • @mistukanaa9754
    @mistukanaa9754 Před 3 lety +16

    Wellcome kafee hojii garii hojechaa jirtaa jabadhuu goftaan saa ebisuu❤💚🙏👍👍

  • @kamilaahmed7204
    @kamilaahmed7204 Před 3 lety +13

    ከፈዪ የነጀጊና በርታ ልን አንተም ወንማችን አይዞህ

  • @rahmaebrahim4866
    @rahmaebrahim4866 Před rokem

    Heroic Balay Zalaq is our blood! He is a true heroic Oromo liji naw! We love you all!

  • @fekadufayisa4946
    @fekadufayisa4946 Před 3 lety +15

    Seenaa Rirmii hin nyaatu jedhe Haaceen💪. Seenaa Balaayi Zallaqaa 👌👌👌

    • @sanyii8781
      @sanyii8781 Před 3 lety +2

      Fiqee💖Maatii naaf ta'i anillee siif ta'aa. Video Comment jalatti naaf barreessi💕💖

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Před 3 lety +4

    Well done biniyee you did a great job 👏👏I am so proud bro❤ please hundii kenyaa amma dandenyee hagargaruu malloo,kefiyee umurii dheraa nuuf jiradhuu hadhokoo.Attilee hojii dhalotaaf ka'amuu danda'amuu hojaachaa jirtaa❤ I can't wait to read this book 🤗

  • @user-uf4vx2tf7c
    @user-uf4vx2tf7c Před 3 lety +5

    የት ኑረህ ነበር እከካም ኦሮሞ ስልጣን ያዘ ጊዜው የኦሮሞ ነው ብለህ በላይ ዘለቀ ኦሮሞ አይነፋም በእናቱ ወሎዬ አባቱ ጎጃሜ ነው አማራ ነው ብሎ ተናገር ልጅ ልጅ ልጁ

    • @user-no7fk6lu5b
      @user-no7fk6lu5b Před 3 lety +4

      አቶ ባህሩ በላይል ዘለቀ የኛ ጎረቤት ነበሩ 1973 እኔ ልጅ እያለው ነው ያረፉት ሚስታቸውና ልጆቻቸው አሁንም ጉረቤት ነው ስለ ሻሸወርቅ በላይና ርለባህሩ በላይ ሁልጌዜ ታነሳለች እነሱ አርፈዋል የኔ እናት ብታረጅም በህይውት አለች በላይ ዘለቀ በእናቱ ወለዬ በአባቱ ጎጃሜ ነው

    • @user-uf4vx2tf7c
      @user-uf4vx2tf7c Před 3 lety +1

      @@user-no7fk6lu5b ትክክክክክል እውነት ነው ይህ ሌባ ከየት መጣ

    • @user-no7fk6lu5b
      @user-no7fk6lu5b Před 3 lety +3

      ለልጅ ልጆቻቸው ደውዬ ነግሪያቸዋለው በዚሁ ይቲዪብ ጉዱ ይውጣል ሁሉ ኬኛ

    • @user-uf4vx2tf7c
      @user-uf4vx2tf7c Před 3 lety +3

      @@user-no7fk6lu5b ውሸት ነው በብር ተገዝቶ ነው ነገ ደግሞ ልጅ እያሱ መነን አሊ ጣይቱ ብጥሎ ኦሮሞ ናቸው እንዴይል ፈራሁ😂😂😂😂😂😂😂😃

    • @oromiyaafirst4336
      @oromiyaafirst4336 Před 3 lety

      Amara ye Tarki leboch

  • @user-fq3zs6zs1k
    @user-fq3zs6zs1k Před 8 měsíci

    ይገርማል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety +36

    ከፌ እራሳቹን ጠብቁ በጌታ ጠላቶቻችን በውሸት የገነብትን ታሪካቸው በታሪክ እያፈረስን ስለሆነ አንድ ነገሩ እንዳያረጓቹ🤕😰

    • @jesusislordamen8063
      @jesusislordamen8063 Před 3 lety +1

      ጌታን አሁን ከዚህ ምን አገባው? ትንሾች!

    • @elsatilahun7271
      @elsatilahun7271 Před 3 lety

      እውነት ያሸንፋል።የጀግና ዘር የበላይ ዘለቀ አባኮሥትር በላይ የኔ እንቁ።

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i Před 3 lety +1

      አው እናዚ ሀቅ እንዲ ወጣ አይፋልጉም ፋጣሪ ይጣብቅልን የኛ ጃገና ካፌ

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety

      @@jesusislordamen8063 ቅናታም😂😂😂ተቃጠሉ ጅሎች

    • @user-qp2hc3wy7y
      @user-qp2hc3wy7y Před 3 lety

      @@elsatilahun7271 ❤❤👈

  • @azizaclient355
    @azizaclient355 Před 3 lety +6

    Jabadhuu wan ofii koo bayee sii jaladhaa Lammii koo

  • @martiitube7979
    @martiitube7979 Před 3 lety +11

    Baay'ee namati tolaa jabaadhu kafee

    • @sanyii8781
      @sanyii8781 Před 3 lety

      Meetiikoo💖Maatii naaf ta'i anillee siif ta'aa. Video Comment jalatti naaf barreessi💕💖

  • @tollosabogale9261
    @tollosabogale9261 Před 3 lety +15

    ከፍያለው ቱፋ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናም እነዚህ የታሪክ ሌቦች ሰው በህይወት እያለ ይቅርና ከሞተ ሰው ለይ ሁሏ ታሪክ ይሰርቀሉ

    • @zenebuumer9796
      @zenebuumer9796 Před 3 lety +2

      እናንተ ስንት ነገር ትሰርቃላችሁ ያምሆነ ይህ በላይ ዘለቀ የሞተው ሆነ ጣልያንንየታገው ለኢትዮጵያ እንጂ ለኦሮሞ ወይንም እንደ እናንተ ባንዳ ሆነው አይደለም

    • @katheejarak9657
      @katheejarak9657 Před 3 lety

      በላዘለቀ፡በደነተአይነቱ፡ጥብዘርኛ፡አይነሳ ም፡ጀግና ጎጃም ፡ነዉ፡ደሞየተገለዉ፡ለአንድት፡ኢትዮጵያ ነዉ

    • @oromiyaafirst4336
      @oromiyaafirst4336 Před 3 lety

      @@zenebuumer9796 Amara ye Tarki leboch tenkaktenal

  • @georgeaoun1222
    @georgeaoun1222 Před 3 lety +3

    Jabadhaa Oromoo Koo ❤️💚❤️💪💪💪🐅🐅🐅