ፋኖ የማይደራደርበት ምክንያት ታወቀ | አሜሪካ ስለ ፋኖ የያዘችው ያስነሳው ቁጣ | አስፈሪው የአገሪቱ ቀጣይ እጣ ፈንታ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 36

  • @adendemissie8472
    @adendemissie8472 Před 28 dny +5

    እድሜ ለ ፋኖ በደሙ የ አማራን ድምፅ ደፍጥጦ የ ኦነግ እና የ ወያኔ ፍላጎት ነበር የሚያስፈፅሙት

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 27 dny +2

    ምድረ ጎራዳ አሽቃባጮች ምድረ አዝማሪ

  • @maruyeayalew8637
    @maruyeayalew8637 Před 27 dny

    የበሰለ ፡ አስተሳሰብ ፡ ነው ፡ እስማማለሁ ፡

  • @redsea6294
    @redsea6294 Před 27 dny

    🇺🇸 አሜሪካ የኢትዮጵያ 🇪🇹 አምላክ ናት። ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ የአሜሪካ ጥገኛ ጥገኝነት ግን እሳሁን የድህነት ወለል SAD follow 🇪🇷 footsteps work on self-reliance and self-sufficience

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 28 dny +4

    kkkkkk ፋኖ ከዚህ መንግስት ጋር መደራደር ማለት ነብሰ ሀገር ገዳዮቺን ነፃ ማዉጣት ነዉ ይሕ የአሜሪካ ፖሊሲ ነዉ ቦንቡን ትቀብራለች ቦንቡ ሲፈነዳ ላስታራቂ ትመጣለች ስለዚህ ከማንም አንጠብቅም እርቅን እርቅን የምንጠብቀዉ ከኢትዮጲያ ሕዝብ ብቻ ነዉ

  • @user-xl1iw4xm1l
    @user-xl1iw4xm1l Před 27 dny +2

    እዚ ሀገር አለምም የሚሰማህ በዱላ ነው ጠባቡን በዱላ እናሰፋዋለን ቢንቢ ወባዋ ወያኔ ፍሊት ይጠብቃታል

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 Před 23 dny

    በግምት አስተያየት አትስጥ እባክህ .

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 Před 27 dny +1

    አተ ሰዉይ አታሟረትበን አብይ ይዉጣልን የሱ አይነት ዳቢሎሰ አየመጣም አሁን አንሸወድም ኦሮሞ ድጋሜ ወደሰልጣን አይመጣም ኦነሱ ገዳይ አውሬ ናቸወሰ

  • @Infinity-Lifestyle
    @Infinity-Lifestyle Před 28 dny +1

    ምርጥ ትንተና ነው!

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይታደጋት እሄድንበት ያለው መንገድ አስጊ ነው።
    አማራ ግን መከራ ከፋይ ለምን why ????????

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Před 28 dny +1

    Amhara yawatawal tiglu America, WEYANE, Oromo the same thing or and nachew. Amhara n matifat new ye America, Abiy Ahmed, WEYANE hasabachew same things

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před 27 dny

    አውደልቅ በመሰለይ ደሳለኝ አትተነተንም ።

  • @wallebaly8417
    @wallebaly8417 Před 28 dny

    Eigzbher yemasgni edmay lafano

  • @tahirnureddin7823
    @tahirnureddin7823 Před 27 dny

    መንግስት ለሠላም ጥሪ እያቀረበ አይደለም እንዴ?

  • @0135827
    @0135827 Před 27 dny

    This is one of my favourite CZcams program, keep it up.
    My suggestion for ዘሩባቤል- please make your opening question shorter and give more time for አማረ to talk.

  • @amanuelpvt9065
    @amanuelpvt9065 Před 28 dny +1

    የአማራ ትግል ላይ ለመፍረድ ገና ነው ልክ ነህ ። ቅርፅ ይዞ ለመምጣት ትንሽ ግዜ ይፈልጋል

  • @AlexBihon-gz5ln
    @AlexBihon-gz5ln Před 28 dny +2

    ማህይም ጥርቅሞ

  • @YelijBuda
    @YelijBuda Před 27 dny +1

    አንተን ብሎ ተንታኝ ማትረባ ።እንዴት አሜሪካ ስለምትባል የአማራ ጠላት በዚህ መልኩ ብቻ ታወራለክ?

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 Před 27 dny

    ምን አይነቱ ዥልጥ ተንታኝ ነው አቦ

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 Před 28 dny

    ብመረህ ዘግቡ ያአንድ ዋጋን ብቻ ፅንፌኞች አትሁኑ??

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Před 27 dny

    መጀመርያ አሸነፊ ነው ወይ ፋኖ? ግራ የገባው የፋኖ ትግል።

    • @Demsew-vr5vw
      @Demsew-vr5vw Před 27 dny

      እሡን አሥፈንድደን ሥንበዳክ ይገባሀል

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Před 28 dny

    ማ ማንን ይቆጣል ? ቀበሮ ነብርን ተቆጣች እያልክ ነው ? ልኳን የማታውቅ ውድቅድቅ !

  • @fasilgebreselassie6988

    አሚኮ ለምን እራሳችንን እንደምናሞኝ አይገባኝም ነጮቹ ሲወርድ ሲዋረድ የ መጣ ትርክት ነው ። በጣም ወደኃላ ሄደህ ከ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኃላ አማራው እና ኦርቶዶክስ ሕይማናት ላይ በ ነጮቹ አይን የ ኢትዮጵያ ባለቤት ነው በለው ስለሚአምኑ ምንም ነገር በዚህ ህዝብ ላይ ቢፈፅም ምንም ብለው አያውቅም አይሉምም ከ ነሱ ምንም አይጠበቅም ትልቁ ችግር ያለው እኛእ ኢትዮጵያ ዊያን ላይ ይመስለኛል ለሁላችንም የምትሆን አገር ለመስራት መበርታት ያልብን ይመስለኛል።