“አማራ ቢደመጥ ፋኖ አይነሳም ነበር" | “ሕዝብ በቃኝ የሚልበት ሩቅ አይደለም” |"የእናት ሆድ እንኳን ከሞት አላዳነንም” | ዶ/ር ራሄል ባፌ Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    CZcams ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Komentáře • 360

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh Před měsícem +55

    እጅግ የማከብራትና የምወዳት ዶ/ር ራሄል የአስተሳስብ ሙህርናት ሃቀኛ ናት ❤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊናት ❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před měsícem +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-el4fq1by2i
    @user-el4fq1by2i Před měsícem +61

    ዶ/ር በጣም ገራሚ ትንታኔና እውነተኛ ትንታኔ ሁሉም የሚያየው የግል ጥቅሙን ብቻ ነው የሚያየው።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před měsícem +44

    ዶክተር፡ከኮሬ፡ኒገኛ፡አለህ፡ያውጣሽ፡የኒናት❤❤❤❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya Před měsícem +47

    ዶ/ር ራሄል እውነተኛ ምሁር ፣ የህዝብ ልጅ ፣ ፓለቲካን በብቃት የመተንተን አቅም ያለሽ፣ እንቁ ልጃችን። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @LamesginDesta
    @LamesginDesta Před měsícem +4

    ዶ/ር ራሔል መቼም እናከብርዎታለን በሀገሬ ተስፉ እንዳልቆርጥ እንደ እርስዎ ያሉትን ያብዛልን ።

  • @user-li2nz2yu3b
    @user-li2nz2yu3b Před měsícem +19

    የድፍረት ጥግ biravo!!!!! ይህችን ጀግና ነገ በተመሳሳይ መድረክ ላናያት እንችላለን! ፈጣሪ ከዚህ ከክፉ ሥርዓት መቅሰፍት እንድሰውራት ሁላችንም እንፀልይላት!

    • @LamesginDesta
      @LamesginDesta Před měsícem +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ ።

  • @user-jy3ph3fq3m
    @user-jy3ph3fq3m Před měsícem +28

    በጣም ደስ የሚል አገላለፁ ነው ዶክተር

  • @ethiopixs5121
    @ethiopixs5121 Před měsícem +29

    እራስን ከፍራት ጠብቆ ኢንተርቪው ማድረግና መደረግ ታላቅ ጀግንነትና የህዝብ ወገንተኝነት ነው!!

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Před měsícem +19

    ዶ/ር ራሔል ክበሩልን እናመሰግናለን👌‼️‼️‼️

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um Před měsícem +39

    እንደዚች ዶ/ር እውነተኛ ሰው ከኢትዮጵያ አላየሁም።

    • @aledwake
      @aledwake Před měsícem

      Not only truthfull , but Without fear Brave Woman.. Almighty God please keep this Dr.

    • @aledwake
      @aledwake Před měsícem +1

      Not only truthfull , but Without fear Brave Woman.. Almighty God please keep this Dr.

  • @da_ta
    @da_ta Před měsícem +16

    ልብ ያለው ይስማ እናመሰግናለን

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 Před měsícem +11

    ጀግና ዶክተር ራሂል ለእውነት የቆመች እንቺ አይነቱን ይብዛልን እግዝአብሔር ይጠብቅሸ

  • @hananzewdu9323
    @hananzewdu9323 Před měsícem +8

    የተማር ይሉሀል እዲህ ነው እናመሰግናል ዶክተርዋ

  • @user-xr9js4ku6y
    @user-xr9js4ku6y Před měsícem +42

    ዶክተር ራሄል በጣም የምወዳት ፖለቲከኛ ናት❤

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 Před měsícem +17

    የአማራ ህዝብ ሰሚ ስላጣ ነው እንጅ ህዝቡ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ እንደሚሄድ ተናግሯል። " ይህ የመጨረሻው ሰልፋችን ነው። " ብሎ ነበር። ግን ሰሚ አልነበረም። እንዳውም መሳለቂ ነው የተደረገው። ምንም አታመጣም ተባለ። ነገር ግን ማንም ሰው የሚፈራው ተስፋ ሲኖረው ነው። ተስፋ ሲሟጠጥ ፍርሃትም ይሟጠጣል። ህዝብ እዚህ ደረጃ ላይ ከደረሰ ምንም አያቆመውም። የአማራ ህዝብ እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል።

  • @selamyemariam3066
    @selamyemariam3066 Před měsícem +22

    እጅግ ግርም ትንታኔ ምን አለ ሴት በጠቅላይ ሚንስትር ደርጃ ቢመጡ we will see 💚💛❤️

  • @samira9231
    @samira9231 Před měsícem +10

    ዋውውውው እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před měsícem +4

    እናመሰግናለን ዶ/ር እራሄል ። የእዉነት ሰዎችን ያብዛልን ከዚህ ክፉ ገዢ አይን ይሰዉሮት ።

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Před měsícem +17

    በጣም ግልፅ እና ነባራዊ ሁኔታው የሚገልፅ ቃለምልልስ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Před měsícem +8

    ዶ/ር የሚል ስም ከያዙ ብዙኢ/ያዊ አንች ለእውነተኛ ሀሳብሽ ።ተባረኪ ስንቱ ለሆዱ ሲያጎበድድ

  • @mumuye5
    @mumuye5 Před měsícem +17

    ሁሉም ሰው እንደዚህ እውነትን እየተናገረ አገራችን ካለችበት ፈተና መውጣት ይሻላል። ዶክተር ራሄል እግዚአብሔር ይስጥዎት የሁላችንም ድምፅ ነው የሆኑልን። የብልፅግና ስርዓት አገር ማስተዳደር አልቻለም አገራችንን ማዳን የሚቻለው ከስልጣኑ መውረድ ብቻ እና ብቻ ነው። በምንም ተአምር ከአብይ አህመድ ጋር ድርድር አይኖርም ብዙ ጨፍጭፏል ለፍርድ መቅረብ አለበት።

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před měsícem +3

    Dr Rahel🌹👍
    Dr Meski Lechsa🌹👍 ty

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Před měsícem +34

    ከዶ/ር አብይ. አስተሳሰብ ያንች ትንታኔ ይመረጣል. ድንቅ ዶ /ር ❤

    • @abdi9388
      @abdi9388 Před měsícem +5

      ከምን ጋር ታወዳድራታለህ ባክህ? ከአብይ እንኳን እሷ እኛም በጣም እንበልጠዋለን።

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 Před měsícem

      😂😂​@@abdi9388

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +1

      ይህቺን ሃቀኛ ብልህ ሴት ከደንቆሮ እንጭጭ ጋር እንዴት ታወዳድራለህ?

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv Před měsícem +11

    Well articulated speech on current Ethiopian politics.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +3

    ❤❤❤የአማራ ሚዲያ ሕብረት ቢኖር
    በተመሣሣይ ርእሰ❤ በሰፋት ጫና ለማድረግ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před měsícem +7

    ብርቱ እናት 🙏🙏🙏🙏

  • @Spieluhr962
    @Spieluhr962 Před měsícem +4

    የሚገርም አገላለፅ የኢትዮጵያን ችግርና መፍትሄ በንፁህ መስታወት ስላሳዩን እናመሰግናለን

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 Před měsícem +8

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነዉ ።ሴት አስተዋይ ናት የምንለዉ ለዚ ነዉ ።

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 Před měsícem +18

    እግዘብሔርን ያቆይሽ ዶክተር ከተማሩ አይቀር እንዲህ ነው ለእውነት መማር እናመሰግናለን

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před měsícem +3

    አማራ ነኝ። አማራ ነኝ ማለት በሚያስገድልበት ኢትዮጵያ - አማራ ህልውናውን at any cost ከማስከበር ውጭ ምክክርም ድርድርም ለማይክሮ ሰከንድ እንኳን አናስበውም። ሁሉም ሊረዳው የሚገባው ነገር የፖለቲካ ጥያቄ ላይ አይደለንም በሕይወት የመኖር መብታችንን ነው የተነፈግነው። በአገርም መፍረስ ሊሸነገል አይቻልም። We Amhara will fight we find it necessary !!!

  • @sufianmohammed2761
    @sufianmohammed2761 Před měsícem +2

    Thank you for a great presentation Dr. Rahel

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Před měsícem +22

    ዶክተር ፈጣሪ ይባርክወት በግልፅ ንግግረወ ከአፋኝ ቡዲኑ ይጠብቀወት

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Před měsícem +2

    ዶተ ራሄል አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን የሀቅ ሰው ነዎት

  • @Mamite926
    @Mamite926 Před měsícem +9

    First time logical reasoning discussion. Thanks Dr.

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 Před měsícem +5

    ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እውነት ነው የተናገርሽው አንችን የመሳሰሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን ወደፊት ያምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ።

  • @user-px1kn2od6e
    @user-px1kn2od6e Před měsícem +6

    ዶክተር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @abebechashenafi6896
    @abebechashenafi6896 Před měsícem +4

    Dr. Rahel, you're amazing!!!

  • @user-vk4hp1il6f
    @user-vk4hp1il6f Před měsícem +3

    ትክክል ! በጣም እናመሰግናል :: 🙏

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 Před měsícem +10

    ዶር ራሄል ❤

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 Před měsícem +1

    ዶ/ር ራሄል ባፌ ከልብ ❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናሽን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት የሰው ዘር ነሽ ሰው ማለት ሰውን የሚያከብር አስተዋይ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ጥበበኛ ነው እና በጣም የምሳሳልሽ የማከብርሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤

  • @abdi9388
    @abdi9388 Před měsícem +3

    ዶ/ር ራሔል መማር እንዳንቺ ነዉ። በእዉነት ተባረኪ። ምን አለበት እንደ እናንተ ያለዉ ወደ ሥልጣን ቢመጣ።

  • @yaseinmohhassen5900
    @yaseinmohhassen5900 Před měsícem +6

    ፉጣሪ ይጥብቅሺ ዱክተር እንዳንች አይነቱን ሀቅ ተናጋሬውችን ያብዛልን

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Před měsícem +17

    የእውነት ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Před měsícem +2

    የሚገርሙ እናት ናቸው አሏህ እድሜወትን ያስረዝመው ብያለሁ

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje Před měsícem +5

    ይችን የዋህ ፖለቲከኛ ብልፅግና እንዳያደናቅፋት እሰጋለሁ
    ሴራ ፖለቲካ ብዙም አታውቅም።

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 Před měsícem +10

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው።

  • @Zewge
    @Zewge Před měsícem +2

    Stay faithful Rachel you are talking God's wisdom.

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 Před měsícem +3

    Wow, wonderful .God bless you . 🎉

  • @abebekassa4690
    @abebekassa4690 Před měsícem +2

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @SikoSilo-ij7ce
    @SikoSilo-ij7ce Před měsícem

    በሞታቺን በሠላምዊይ ሠልፍአችን የተሣለቀ መግስት በለአም የለመ ሞት ለብልፅግና ድል ለፋኖ ለፍትህ ለዉነት አማራ ህዝብ ድል

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 Před měsícem +6

    Great explanations one of a true politician, whatever your position is, we all appreciate your opinions and advice

  • @user-px1kn2od6e
    @user-px1kn2od6e Před měsícem +4

    ዶክተር ዘመንሽ ይባረክ❤❤

  • @user-ko2tl8bt4s
    @user-ko2tl8bt4s Před měsícem +2

    ዶክተር እርሶን የመሠለ ምሁር የአብይ ምክክር ውስጥ ካሉ ቦታዎትአይደለም እሎታለሁ። ይህን የመሠለ ወርቅና አልማዝ ውስጦት የተለበጠ ኢትዮጵያ ዊ ኖት እና።❤❤❤

  • @negesukasse2585
    @negesukasse2585 Před měsícem +1

    Doc really thankyou for your straight forward analysis and comment

  • @tewahdobirhan5663
    @tewahdobirhan5663 Před měsícem +1

    ሰጣሪ ይባርክሽ ጥሩ እናት ያኑርሽ በጤና በሰላም አሳብሽ ይሳካልሽ እናታችን ዶክተር

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 Před měsícem +2

    Thank you, Dr. Rahel Bafe, for your genuine analysis unlike other political analysts who completely deny the problem you acknowledge the existing situation which is one step to solving any problem

  • @milionmesfin6399
    @milionmesfin6399 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክፉሽን አያሰማን።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před měsícem +5

    ፋኖ የሚታገለው ለስርዓት ለውጥ እንጅ ለድርድር አይደለም !!!

  • @abrahamhaile2820
    @abrahamhaile2820 Před měsícem +3

    ዶ/ ር እኔ እንደምወድሽ አምላክ ይውደደሽ

    • @aledwake
      @aledwake Před měsícem

      WE Love all her, especially WHO seek Justice , equality and Love Ethiopia unity , automatically Love Dr. Rahel

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Před měsícem +1

    ዶክተር ራሄል የኢትዮጵያ መሪ የመሆን ችሎታ አላት።

  • @yonasye
    @yonasye Před měsícem +2

    የተከበሩ ፖለቲከኛ ነዎት ሁሌም አዳምጥዎታለሁ ሁሉም የፖለቲካ መሪዎች ህዝቡን በዚህ መልክ ቢመሩት የምንመኘውን ሰላም እናገኝ ነበር ። ህዝብ ምንም ችግር የለበትም ለማንኛውም አድናቂዎ ነኝ ። እባካችሁ ፖለቲከኞች ወደቀልባችሁ ተመልሳችሁ ኢትዮጵያን ታደጓት!!!!!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +3

    አንዳፍታ ❤
    የኢትዮጵያ ዋና ችግር አብይ እና የሸመልሰ ናቸው
    ❤❤❤

  • @user-tr1gu5kw4x
    @user-tr1gu5kw4x Před měsícem +1

    ዶ/ር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!

  • @dondada3220
    @dondada3220 Před měsícem +1

    ድል ለፋኖ!!
    ይቺን ሀቀኛ ዶክተር ኮሬ ነጌኛ የሆነ ነገር እንዳያደርጋት እሰጋለሁ።

  • @user-px1kn2od6e
    @user-px1kn2od6e Před měsícem +3

    ዶክተርየ ላችስል ቃል እገባለሁ አገሬን ለመርዳት በርችልን ድጋሜ መምጣት አለብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wz8fn2mo3g
    @user-wz8fn2mo3g Před měsícem +2

    በጣም በጣም አስፈላጊ ዉይይይት ነበር. የኔ የሁልጊዜ ልብ ትርታ ነበር. እጅግ አደገኛ ዉይይት ነው. መንግስት መስማት የማይፈልገው ዉይይት ነበር. ሜድያውም ሆነ ዶክተሯ አገር ዉስጥ መሆናቸውን እጠራተራለሁ. አገር ዉስጥ ከሆናችሁ እግዚአብሔር ያትርፋቹ. ሁሉም በፍረሀት ዉስጥ ባለበት እንደዝህ መወያየታችሁ.

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 Před měsícem +1

    ጀግና ሴት ተባረኪ እውነትኛ ኢትጵዌት

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Před měsícem +1

    ትክክለኛ ዶ/ር❤❤❤❤

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 Před měsícem

    ዶክተር ኢሬሄል ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @AhmedMohamed-rw5gq
    @AhmedMohamed-rw5gq Před měsícem +1

    ዋው ወ/ሮ ዶር ራሄል ምርጥ ሴት ባለ ብሩህ አእምሮ ግልፅ እና ሓቀኛ( ኢንድራ ጋንዲ)

  • @mulugetanega4753
    @mulugetanega4753 Před měsícem +2

    ትልቅ ሰው ነዎት! ቅን ሀቀኛና ትልቅ ልብ!

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mr Před měsícem +1

    ዶ/ር ራሄል ተባረኪ እውነቱ እሱ ነው

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እመቤት።የአሁን የኢትዮጵያ ችግር የቋንቋ ችግር ነው።ኢትዮጵያ ተረስታ አከም :አከም:እንታይ እንታይ: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርን የነገደዊነት ስሜት ተተካ! ይኸው ነው።

  • @yonaszewdu2981
    @yonaszewdu2981 Před měsícem +11

    ዶ/ር የኢትዮጵያን ችግር በግልፅ አስቀምጠውታል አንድ ያላነሱት ነገር ግን አብይ ኢትዮጵያ እንድትረጋጋ አይፈልግም ምክንያቱም የኦሮሞ የበላይነት ለማስፈን ስለሚፈልግ ነው::

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 Před měsícem

      ለኦሮሞ የበላይነት ማለት ትርጉምን ብታስረዳን?

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Před měsícem

      ትርጉሙን መሥጠት የሚችለው መጀመሪያ የፃፈውን የሚያውቅ ሰው ሲሆን ነው።

  • @hadram2885
    @hadram2885 Před měsícem +1

    ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው አዳማጥኩ። ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @melesenega1194
    @melesenega1194 Před měsícem +2

    ምንም አይነት ነገር አልጨምርም ውስጤ የሚስማኝን ነው የገለፁልኝ ክብር ለዶ/ር አሁንም ልብ ማለት ያለበትን መንግስት ልብ ይበል ያለህዝብ ተሳትፎ ትርጉም የለውም ለዚህም ነው ሀገር ከመከራ ወደ መከራ የሚያሻግሩን።" ህዝብ ስልጣን ይሰጣል የስጠህንም ይነጥቅሀል"።

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před 11 dny

    Thank you, Dr. Rahel

  • @shimelisAsfaw
    @shimelisAsfaw Před měsícem +2

    ክብር የሚገባወት ፓለቲከኛ ነወት ደግሞም ግብር ይገባወታል፡፡ አከብርወታለሁ፡፡

  • @yohannesgebru9233
    @yohannesgebru9233 Před měsícem +3

    እውነተኛ ይሉኝታ አድርባይነት የለለበት ትክክለኛ የፋኖ የወቅቱ የሀገሪቱ ፓቲካ ግንዛቤ

  • @AbrarawAlem-un1vk
    @AbrarawAlem-un1vk Před měsícem +1

    እንዴት ያሉ አስተዋይ ሴት ናቸው

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 Před měsícem +1

    ሴቶች ሁሌም እውነትና ግልጽ ናቸው እና ሁላችንም አስተያየቶችን በጥሞና ብናዳምጥና ብንተገብር

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 Před měsícem +3

    Hulum ende Ersewo binager teru
    Neber❤ betam newe yemamsegnew❤❤❤❤❤❤❤
    Edme yestewot Endezih Ewenet
    Yeminager yelem hodam becha
    Newe parlama weset yetsbsebew
    Abiy , sinager yachebechebalu
    Yasazenal yasaferalem Yasazenal 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Před měsícem +1

    Brave and honest brilliant and capable woman we want a pm like you.

  • @dagnachewabebe7837
    @dagnachewabebe7837 Před měsícem +2

    አሳብዎ ጥሩ ነው ግን አይሆንም ሁሉም ነገር ዘግይቷል።ምን አልባት ስልጣኑን ከለቀቀ ጭላንጭል ተስፋ ይኖራል።

  • @tesemaamare8016
    @tesemaamare8016 Před měsícem +2

    ዋው ዶ/ር ራሄል ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @azebg328
    @azebg328 Před měsícem

    ጓበዝ የሆነች ባዳምጣት ብሰማት አልሰለቸኝም
    ተባረኪ
    የብሔር ዉበቷን አጣች ግሩም አገላለጽ
    ጌታ ይጠብቅሽ በርች

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Před měsícem +3

    ጋዜጠኛው እና ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤
    የአብይ ጨፍጫፊው መንግሥት መወገድ አለበት

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 Před měsícem +3

    Dear Rachel Ebakewo Isewo Ethiopian befeker yemrun 🙏🇲🇱🇲🇱💕🌷💕

  • @user-xx6by2ly2p
    @user-xx6by2ly2p Před měsícem +1

    ፡ጎበዝ ፓለቲካ የገባሽ ቅን ልብ ያለሽ ሀገራችን እንዳቺ ያለነው ያጣች በርቺ ሴቶች በተለይ የተማራችው እንደሷ ልታውቁና ደፋር ልታውቁ ይገባል አቺነሽ ወደፊት የምታስቀጥይን እናመሰግናለን

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 Před měsícem +2

    ዶክተር በጣም ሚገርም ትንታኔ እንደው ምናለ በእርስዎ የመሰለ መሪ ብትመራ ይች አገር ይሄ ጭምልቅ አጨማለቀን ፈተና ነው ብቻ😢

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před měsícem +5

    አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ሳያፈርስ እሱ አይወርድም ከእንግዴ ልጅ የሚጠበቅ ስራ ነው እየሆነ ያለው !!!

  • @halimaseif1091
    @halimaseif1091 Před měsícem +1

    ጀግና እናትነሽ ጡሩነዉ አስተያየትሽ

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Před měsícem +6

    አሁን ዶክተር ወላሂ እውነቱን ሥነግርሸ መከላከያ በየደረሰበት ታጣቂ ሀይሉን ሲያጣ ንፁሀን እየገደለ ነው ይህን ደግሞ በተጨባጭ ነው እምልሸ እርሻ የማረሥ ተሥፋም የለን መከላከያ መጣ ከሚሉነ ያው ታጣቂ ብሎ የፈረጃቸው ሀይሎች ይሻላሉ

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 Před měsícem +1

    ተባረኪ።

  • @FikruMengistu-z3s
    @FikruMengistu-z3s Před měsícem +2

    long life dr

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 Před měsícem +6

    አረረም መረረም ህዝብ ያሸንፋል ምክንያቱም የተነሱት ተገፍተው ግፉ በዝቶ ሞልቶ ፈሶ ነው የሞት ጥሩ የለውም ለነፃነት እየታገሉ መሞት ክብር ነው

  • @lovepeace7999
    @lovepeace7999 Před měsícem

    I wish you the best Dr. I really admire you for coming to this channel and telling the truth.

  • @mulatualemu9826
    @mulatualemu9826 Před měsícem +2

    የሚገርም ቃል! (( እግዚአብሔር ጣልቃ ስገባ)) ከአንድ ፓለቲከኛ?? እንደ ሀገር ከገባንበት ችግር መውጣት የማንችለው በእግዚአብሔር ኃይል ብቻ ነው።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před měsícem +1

    ትክክለኛ ሰዉ ነሽ።

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před měsícem +8

    መንግስት እኮ የአማራን ህዝብ እና ፋኖን በጣም ስለሚንቅ ነው ድርድር የሚለውን ቃል ከአፉ ማውጣት የከበደው ። በጣም ትልቅ ንቀት እና ትቢት አለበት።

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Před měsícem

      አማራ ጥቅም ላይ ስለ ቆመ ነዉ😂ፖለቲካዉ

    • @user-vk8bg4su5n
      @user-vk8bg4su5n Před měsícem

      መሲኪን ስማት

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 Před měsícem

      መንግሥትን ከመኮነን እንደጎረቤቶችህ ቆፍጠን ብለህ ራስህን ማስከበር ብቻና ብቻ ነው። የአባቴ ሱሪ የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አያዋጣም።ተግባባን?

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu Před měsícem

      የሚንቀው አማራን በእነ አገኜሁ ተሻገር እና ይልቃል ፣ አረጋ የመሣሠሉ ብአዴናውያን ልክ ማሰቡ ፣ እምነቱ ደግሞ ለትግል አይነሣሣም በሀይማኖት አባቶች ተመክሮ ቁጭ ይላል ብሎ ያሥባል።

    • @aledwake
      @aledwake Před měsícem +3

      The opposite..Coward Abiy has great fear even He affraid Amhara Farmer..This fact slaughter Abiy himself told US indirectly during the war with TPLF. Second His propogandist Sisay Aggena in one His Programm told US as Abiy after Peritoria agreement with TPLF, Abiy has fear from Amhara force & that IS the reason why directly tried to disarm Amhara Said Aggena. Thirdly Abiy want before make Negotiation with FANo 🔥 He want to weaken FANO. This are Prooved Reasons of genocider Abiy Ahmed.