ይሄን ቪድዮ ላልሰሙ አሰሟቸዉ | እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት | ወጣቶች ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Especially young people learned a lot from my story. በተለይ ወጣቶች ከኔ ታሪክ ብዙ ተማሩ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት!
    ያኔ በጉርምስናዬ ጊዜ በፈፀምኩት ጥጋብ ዛሬ ላይ በፀፀት አለንጋ እየተገረፍኩ እገኛለሁ። በተለይ ወጣቶች ከኔ ብዙ ተማሩ።
    ፈላጊ፣ ተስፋዬ አይናለም
    ተፈላጊ አባት አይናለም ታደሰ፣ የእናት ስም ኪዳን ገ/ህይወት
    የባለታሪኩ እህቶች፣ ህሊና አይናለም እና ማህሌት አይናለም
    ወልዲያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሆስፒታል ግቢ የሚባል ሰፈር።
    ለባለታሪኩ ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ ወይም ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ
    ስልክ 0992351617 1000541235128 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,
  • Hudba

Komentáře • 50

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Před 28 dny +16

    እንደ እግር እሳት የሚያቃጥለኝ ፀፀት!
    ያኔ በጉርምስናዬ ጊዜ በፈፀምኩት ጥጋብ ዛሬ ላይ በፀፀት አለንጋ እየተገረፍኩ እገኛለሁ። በተለይ ወጣቶች ከኔ ብዙ ተማሩ።
    ፈላጊ፣ ተስፋዬ አይናለም
    ተፈላጊ አባት አይናለም ታደሰ፣ የእናት ስም ኪዳን ገ/ህይወት
    የባለታሪኩ እህቶች፣ ህሊና አይናለም እና ማህሌት አይናለም
    ወልዲያ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ ሆስፒታል ግቢ የሚባል ሰፈር።
    ለባለታሪኩ ጥቆማ መስጠት ለምትፈልጉ ወይም ባለታሪኩን ማገዝ ለምትፈልጉ
    ስልክ 0992351617 1000541235128 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ።

  • @atsede054
    @atsede054 Před 28 dny +14

    ጋዜጠኛዉ በጣም ነዉ እምወድህ እማከብርህ
    ሥብእናህ በጣም ዬሜወደድ, ትሁት, ጥሩ አዳማጭና ሰዉ አክባሪ ነህ.
    ሁልጌዜ ብትደመጥ የማትሰለች. ጌታ ይባርክህ. አሜን.

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 Před 28 dny +8

    ወልድያወች ኑስኪ የሀገሬ ልጁች የልጁን ታሪክ ስሙ እምታውቁት በማርያም

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 Před 28 dny +6

    አለምየ አንተ በቃ ልዩ ነህ እውነት የኔ ሱሴ ነህ ሳልሰማህ ውየ አላድርም በእዮሃ ሚዲያም በሳሚ እስቲዲዮ በቃ አሳድጀ ነው እምሰማህ በአንተ ፖሮግራም ካልተማርን ከባድነው እግዚአብሔር ይርዳን እንጅ ሂወት ምን አይነት ከባድ እንደሆነ በየ ግዜው ከምሰማቸው እንግዶችህ ሰምቻለሁ ፈተና ነው ብቻ 😔😔

  • @fikertesema1872
    @fikertesema1872 Před 28 dny +4

    ገንዘብ የሚኝ በልጂነት ልብየሚገኝ በአርባ አመት ይባላል ያንተ ከዚህ መጥቶ መናገር የብዙ ወጣቶችን ቤተሰቦቻችውን የማይሰሙ ሁሉ ይማሩበታል አንተም በርታ ወንድማችን ህይወት ይቀጥላል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 28 dny +3

    ዓለምሰገድ , ወንድሜ
    ተህትናህ , ምክርህ ልዩ ተሰጥዎ ነዉ !አከብርሀለሁ ወንድሜ
    አግዚአብሔር ይጨምርልህ 🙏🙏🙏❤❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 19 dny

    የአለም ስገድ ተባረክ እንተ ስው እንደምታፅናና እንደ ምት ረዳ እግዚአብሔርን አምላክ ለአንተ ይቁም ልክ በጣም የምትካበር የምትወደድ ስው ነህ በርታልን ❤❤❤❤

  • @ZedTamiru
    @ZedTamiru Před 24 dny +1

    አለም ሰገድ ሚገርም ስብዕና ያለህ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 28 dny +13

    የዚህ ሰዉ ታሪክ አንድ የአባቶች ተረትን አስታወሰኝ " ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው '' የሚለውን ወጣቶች ይች አባባል በእናንተ ላይ ከመድረሱ በፊት ወላጆችን ሰሙ !! ይህ አባባል በዚህ ባለ ታሪክ ላይ በትክክል ደርሶ ይታያል !!እኔ ወላጅ በመሆኔ ይህ ስለማይመለከተኝ ነው በቤተሰብ ስር ላሉ ለወጣቶች ያልኩት 🙂

  • @kenebeker8651
    @kenebeker8651 Před 28 dny +2

    አይዞህ ወንድሜ ያለፈው አለፈ ተምረህበታል ከዚህ በኃላ አንተንም በተሰብህን በጤና ለመገኖኘት ያብቃህ

  • @asegedzebeneameda6421
    @asegedzebeneameda6421 Před 27 dny +1

    ማርያምን ስጠራ ሁሌም አሸናፊ ነህ ክብር ይግባሽ አማላጄ እናቴ እመ አምላክ

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Před 25 dny

    የመጽሀፍ ቅዱሱን ታሪክ አስታወሰኝ አባቱን ሀብቴን አካፍለኝ በሎ የሄደው ልጅ ሀብቱን ጨርሶ አባቴ ቤት ሰራተኛ ሆኜ ልቀጠር ብሎ ተመለሰ አንተም እንደሱ ሆነሀል የሱ አባት ይቅር ብሎ ወደቤቱ መለሰው ያንተም ቤተሰቦች ይቅርታ ያደርጉልሀል ወደፊት እንዳታስቀይማቸው ተጠንቀቅ መጀመሪያ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ ቀጥሎ ቤተሰቦችህን ደግሞም አለም ሰገድ የሰጠህን ምክር ስትጨርስ መምህር ተስፋዬን ሳታገኘው እንዳትሄድ አለም ሰገድ ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ

  • @genebgedef7757
    @genebgedef7757 Před 22 dny

    ፈጣሪ ቤተሰቦችህን በሰላም ያገናኝህ የሀገሬ ልጅ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Před 27 dny +2

    ፀበል የጠመቅ

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 Před 17 dny

    Good luck wendema

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 25 dny +1

    እናት ደጅ የፀኑናት የግሸኗ ማሪያም በአይነ ስጋ ያገናኛችሁ::

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Před 26 dny +1

    እኔምልጀአስቸግሮኛን፣3በባሀርመጣበየመን፣አሁነደከመኝተውኩት፣የመንቁጭብሎን😢

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku Před 28 dny +2

    አተ ስታቀርበው እዴት እደሚመቸኝ እዳልክንም እንወደዋለን ግን ከባለታሪኩ እሱ ስለሚያወራ ታሪኩ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ሁሌየም አተ አቅርበው አለምሰገድ ብዙ እንማርበታለን

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 25 dny +1

      በጣም በጣም ነው የሚያስጠላኝ አንዳልክ ሲያቀርብ አላዳምጥም

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 23 dny

    Alemiye Egziabher yistihe alekesku Egziabher yirdachihu ayzohe yikirta meteyekihe des yilalGeta yirdahe lije!!!

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Před 27 dny

    አይይይ አይዞህ ወላጆች ሲመክሩን አንሰማም በቃ ምን እንደሆነ አላቅም 😢😢😢😢😢😢😢😢በቃ በራሳችን መንገድ ሄደን ህይወታችንን እናበላሻለን

  • @user-ur7hp7sl9q
    @user-ur7hp7sl9q Před 28 dny +4

    ኣለምሰገድ መጣ🙋🙋ኑኑኑኑ ተመስገን እንኳንም ያ ሰዉየ🙄ኣላቀረበዉ🙈😂እንኳን ደና መጣክ ኣለምየ😮❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před 28 dny +5

    ከእዮሃ ሚድያ እንደጨረስኩኝ በሩጫ ወደእርቅ ማእድ መጣው 3ተኛ ነኝ 😂
    ፀፀት በጣም ከባድ ሰው የማይረዳ በሽታ ነው አይዞ ወንድሜ😢😢😢
    ወላጆች አይጨክኑም እኮ ትገናኛላችሁ😢
    ዋናው ከስተትህ መማርህ ነው😢

  • @zehara605
    @zehara605 Před 24 dny

    ኡፍ😢

  • @Seni2019
    @Seni2019 Před 26 dny

    አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሄር ቤተስቦችህን በሰላም ያገናኝህ አለምዬ ግን በእዯሀ ሚዲያ ላይ እየታየ ቢቀርብ ምን አልባት ፍቃደኛ ከሆነ ቤተሰቡን ቶሎ የማግኛት እድል ይኖረዋል

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-zl9zg2qn1s
    @user-zl9zg2qn1s Před 23 dny

    Woldiya Yet Sefer Nw Ebakh Ene Woldiya negne

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 Před 27 dny

    👍👍👍👍👍

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq Před 11 dny

    abesher

  • @egegayehunigatu6826
    @egegayehunigatu6826 Před 26 dny

    Egziabher kebetesebochu gar yagenagnew guadena min yahel metfo endehone tiru mastemareya new leahunu tiwled

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy Před 27 dny

    ወዶ አደለም የዳቢሎስ ስራ ነው

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před 25 dny

    አንጀቴን በላከው

  • @enatalemteklemariam8347

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yg6es8dv2o
    @user-yg6es8dv2o Před 27 dny

    ምን ቀረክ የአውነት ዋና ዋናው ጀመርክ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 7 dny

    እግዚአብሔር ይርዳህ መፀፀትህም ትልቅ ነገር ነው:: ወደህ አይደለም አይጣል አያድርስ ነው እግዚአብሔር ከዛ በሽታህ ምሮህ እዚህ ለካፊ ላይ ጣለህ:: እዚህ አሜሪካም በተለይ ልጆች ኮሌጅ ሲገቡ ነው የሚበላሹብምን ታስሮ እንደተፈታ ጥጃ:: የጠፋው ልጅ ታሪል መሆኑ ነው:: ግን በሕይወት ይኖሩ ይሆን? ወላጆቹ? ይሄ ሰይጣን ለክፎት ነው ሱስ የሰይጣን ስራ ነው:: ለምን እዮሃ ላይ እራስህ ሚዲያ ላይ በአካል አላቀረብከውም ቤተሰቡን እስከፈለገ ድረስ መልኩን ሲያዩት ሊያውቁት ይችላሉ ለነገሩ በስማቸው ሊገኙ ይችላሉ የታናናሾቹንም ስም ቢናገር

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 Před 28 dny +1

    Learnt the hard way yibelih. Why didn't you go to the hospital to look for your father???

  • @KelemuaMuche
    @KelemuaMuche Před 28 dny +3

    ሴት ይቀረዋል ረሥቶት ነው....ወይስ?????

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm Před 27 dny +1

    የወልደያ ልጂ ነኝ አለ ሰፈሩን በነገርኝ እና ባፈላለኩለት እኔም የወልደያ ልጂነኝ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 28 dny +1

    Hi. Alam segad. salaam. my. daughter. she. 30. over. still. she is crazy. I always crying. Cz of her. but God is good

    • @elsa3589
      @elsa3589 Před 25 dny

      እስኪ በአካል አግኚው

  • @tseglrdagebryes2449
    @tseglrdagebryes2449 Před 24 dny

    ባለታሪኩን እየሰማሁ በጣም ነውየደነገጥኩ ወንድሜነው የመሰለኝ ግን የተወለደበትን ያደገበትን ስሰማ እንዳልሆነ አወኩ 14ነበረ ሲጣፋ ያልፈለግነው ባታ የለም ግን አጣነው ሁሉም ተመሣሣያ ነው ኤልያስ ይባላል ወይም አቡ በናታችሁ አፋልጉኝ እህቱ ነኝ