በማዳን የበረታህ ነህ በዘጸአት መዘምራን | Zetseat Choir

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 81

  • @simonsimon7895
    @simonsimon7895 Před 4 lety +21

    አሁን አሁንማ የኳየሩ አባል የሆንኩ እየመሠለኝ ነዉ፡፡ የህብረቱን መዝሙሮች ከእነርሱ በላይ የማዉቃቸዉ ሁሉ ይመስለኛል ፡፡ የፀጋ አምላክ የመዝሙር ምንጮችን አብዝቶ ይክፈትላችሁ፡ መቼም አትድረቁ:: ዮሐንስ ወንጌል 15 አንብቡ

  • @yeabsiraydnekachew2189
    @yeabsiraydnekachew2189 Před 4 lety +18

    ስወድሽ በመንፈሱ ውስጥ ለመሆን ቅርብ ነሽ ጌታ ይክበር አይያዝብሽ በምንም ሁኔታ ቅንነቱ የበዛልሽ ነሽ ስትታዪ ተባረኩ ጌታ በሀይሉ በክብሩ በታላቅነቱ ታከብሩታላችሁ ሁላችንም ይሁንልን የእጁን ስጦታ ብቻ እያየን እየናፈቅን የምናመሰግን ፈላጊዎችም እንዳንሆን ይርዳን የሆነልን ራሱ የተሰጠንም ራሱ ጌታ ኢየሱስ ነውና እናመሰግነዋለን ዘላለም.......

  • @lydiamesfin1040
    @lydiamesfin1040 Před 3 lety +1

    እውነት ነው ጌታ በአንተ እዚህ ደርሰናል ለነገም ዋስትናችን ነህ

  • @Jocy939
    @Jocy939 Před rokem +1

    It’s so amazing praise the lord,

  • @yeabsiraydnekachew2189
    @yeabsiraydnekachew2189 Před 4 lety +2

    ማዳንህን አይተናል አይተናል ልዑል እግዚአብሔር ትደነቃለህ

  • @tolsamuel3375
    @tolsamuel3375 Před 3 lety +8

    I some times feel that you guys are a heavenly choir on earth

  • @newchapter.8945
    @newchapter.8945 Před 3 lety +2

    እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ::
    የዘመን መለወጫ ደስ ይላል:: ሲበላ ሲጠጣ የዛሬን አያድርገዉና ዘመድ አዝማድ በአንድነት ተሰብስቦ ሲደሰት::
    ይሁንና የዘመናትና የወራት ባለቤት ከሆነዉ ከእግዚአብሔር ላይ አይናችን ተነስቶ እርሱ የፈጠራቸውን ቀናትና ዘመናት ስናመልክ እንዳንገኝ እፈራለሁ::
    ነገሩ እንዲህ ነው::
    ይህ አመት ሊገባ ሲል ብዙ ስሜታዊ: ሀገር ወዳድ: ስሜት ቀስቃሽ ነቢያት ተነስተው: ይህ አዲሱ አመት አሉ... የሰላም የጤና ችግራችን ሁሉ ለአንዴም ለዘላለም የሚፈታበት: ወርቅ የሚታፈስበት: የማር አመት ነው ብለው ማር አላሱን::
    ይሁንና እንደተባለው አልሆነም የተነገረው አልተፈፀመም: በሰላም ፈንታ ዕልቂት: በጤና ፈንታ ኮሮና: በወርቅ ፈንታ የኢኮኖሚ ውድቀትን አጨድን::
    ይህንንም የተነበዩትን ነቢያት አፈላልገን ምነው እንዳንላቸው; የት እንደገቡ አናውቅም:: ታዲያ ነገሩ የተበላሸው ምኑ ላይ ነው? እግዚአብሔር ወይስ ነቢያቱ ተጠያቂ?
    የዚህ ጥያቄ ምላሽ ትንቢተ ኤርምያስ 23 ላይ ይገኛል::
    ኤርምያስ 23: 16፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትሰሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ።
    ቁጥር 21....እኔ ሳልልካቸው እነዚህ ነቢያት ሮጡ፤ እኔም ሳልነግራቸው ትንቢትን ተናገሩ። ይላል
    እንግዲህ እግዚአብሔር እኔ የለሁበትም በሐገርና በወገን ፍቅር እየተነሱ የቤተመንግስቱን ሹማምንት ለማስደሰት ከራሳቸው አውጥተው በወኔ የሚናገሩት ትንቢት ነው ይላል::
    ሲያሳፍር እንደዚህ እጅ ከፍንጅ ስንያዝ!!
    ታዲያ ይህ ማለት ተስፋ የለንም ሀገራችን ተስፋ የላትም ማለት ነው?
    በፍፁም:: እግዚአብሔር የገባልን ተስፋ ቃል አለ:: እግዚአብሔር የተናገረን ነገር አለ:: እንደተናገረውም ይሆናል ነገርግን ይህንን ትንቢት ያመጡት ነቢያት ምን ላይ እንደተሳሳቱ ሲናገር እንዲህ ይላል::
    (ኤርምያስ 23:17 ለሚንቁኝ ሁልጊዜ፡- እግዚአብሔር፡- ሰላም ይሆንላችኋል፡ ብሎአል ይላሉ፤ በልቡም እልከኝነት ለሚሄድ ሁሉ፡- ክፉ ነገር አያገኛችሁም፡ ይላሉ።)
    ሌባውንም የመንግስት ቀረጥ
    የሚያጭበረብረውንም:ቅዳሜ ማታ ክለብ እሁድ ቸርች የሚገኘውን ሁሉ:
    የዘረኛነት ካንሰር የያዘውን ክርስቲያን ሁሉ: እርስበርሱ ተባልቶ ያለቀውን ፍቅር የራቀውን ህዝቤን
    አይዞህ 2012 ለአንተ የበረከት የጥጋብ የሰላም አመት ይሆናል ሲሉት ከረሙ አሁንም ደግሞ ሳያፍሩ ስለ 2013 እንዲሁ ይሆናል እያሉት ነው ይላል ::
    የነገሩን መደምደሚያ እግዚአብሔር በዚህ ጠዋት የተናገረኝን ልንገራችሁ::
    ጊዜያትን ዘመናትን የምለውጥ፤ ነገሥታትን የማፈልስ፥ ነገሥታትንም የማስነሳ፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች የምሰጥ እኔ ነኝ። ዳን 2:21
    እኔ ጉዳይ ያለኝ ከአመቱ ከዘመኑ ቁጥር ጋር ሳይሆን ከሰው ልብ ጋር ነው:: ምንም እንኳን የተስፋውን ቃል ብሰጥም ከተሰጠው የተስፋ ቃል ጋር ጨምሬ የተናገርኩት ነቢያቶቼ ግን ቆርጠው ያቀረቡት መልዕክት ነበር: መልዕክቱም
    "እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤
    እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።" የሚል ነበር::
    ኢሳ 1:19-20
    **************
    ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።
    ሚልክ 4:24
    **********
    ህዝቤ በምርኮ በባዕድ ምድር በችጋር በሚማቅቅበት ዘመን ባሪያዬ ዳንኤልን አንቀባርሬ እንዳኖርኩት: እንዲሁ ስሜን ለሚፈሩና በመንገዴ ለሚሄዱ ሁሉ የትኛውም ዘመን ይምጣ የቱም አመትምህረት ይቀየር: መልካም ይሆናል::
    *****
    ይህም ዳንኤል በዳርዮስ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ መንግሥት ኑሮው ተቃናለት።
    ዳን 6:28
    **********
    ኢሳይያስ 3:10 የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን፡- መልካም ይሆንልሃል፡ በሉት።
    #########
    መስከረም 1/2013 ተነገረ በምድረ ቴክሳስ አሜርካ::
    Amen

    • @Zetseattv
      @Zetseattv  Před 3 lety

      Thank you for sharing Wes Al.
      God Bless you!

    • @danielgirmachew91
      @danielgirmachew91 Před 3 lety

      Elellelelelelelelelele

    • @armidesara6260
      @armidesara6260 Před 3 lety

      ውይይይ እንዴት ደስ የሚል መልዕክት ነው!!! ዘመንህ/ሽ/ ይባረክ እንዲህ የሚያስተውሉ የአባቴ ቡሩካን ሳይ ነፍሴ በሀሴት ልቤ በደስታ ይዘላሉ; በጌታዬ በክርስቶስ አየሱስ የመስቀሉ ፍቅር እወድሀለሁ/ሻለሁ:: ያላችሁበትን ምድር አምላኬ ያስወርሳችሁ🙏☺️

  • @rediettefera4015
    @rediettefera4015 Před 4 lety +2

    My favourite ethiopian worship team ever❤️❤️❤️

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 Před 3 lety +4

    I love this choir, God bless you

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Před 2 lety +1

    God bless you guys!

  • @merhawikidane2646
    @merhawikidane2646 Před 3 lety +1

    Luv you zetseat Choir! u are our blessings!

  • @netsanetkelemework3860
    @netsanetkelemework3860 Před 4 lety +3

    my God you are all we need our saviour....I'm speechless about you 🙌🙌🙌🙌I just thank you for all u done for us

  • @abitiberhanu5336
    @abitiberhanu5336 Před 3 lety +1

    እንደው ቤቲዬ ምን አባቴ ላድርግሽ ጌታ ሆይ ተባሪ የምር ሁልጊዜ ከናንተ ጋር ሳመልክ ሰማይ ቅርብ ይሆናል እጅግ በብዙ ተባረኩልኝ። ቤቲዬ ደሞ መከተልሽን ሳላደንቅ አላልፍም። እግ/ር ሰለ አገልጋዮችህ ስምህ ይባረክ።

  • @Rediet_Admasu
    @Rediet_Admasu Před 4 lety +2

    I can really feel HolySpirit. Amazing worship. 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ሜሪዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @Abesim682
    @Abesim682 Před 4 lety +3

    ሜሪ ተባረኪ በቡዙ

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 3 lety +1

    amen amen

  • @Holylove260
    @Holylove260 Před rokem

    Wow what a grace, bless you all.

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety

    Amennnnnn!!

  • @biki9121
    @biki9121 Před 3 lety +2

    I always like your voice my dear sister you are blessed and you all are wonderful blessing to the kingdom of almighty God And May God bless zeseat Love ❤️ you all

    • @tigistmenor2754
      @tigistmenor2754 Před 3 lety +1

      Let precious lord Jesus christ bless you all absolutely with his more more grace

  • @natnaelyacob6464
    @natnaelyacob6464 Před rokem

    GOD BLESS YOU

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 3 lety

    Ameeeeeeeen ameeeeeen

  • @samboss2091
    @samboss2091 Před 4 lety +2

    So many emotions and memories with this song...God is mighty to save!

  • @lidyatariku2042
    @lidyatariku2042 Před 4 lety +1

    Amen amen

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 Před 3 lety

    ዘመናችሁ በብዙ ይባረክ

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 Před 3 lety

    bemadanih yeberetah Egziyabher

  • @elshadaysolomon1094
    @elshadaysolomon1094 Před 3 lety

    hulem enante gar mehon yamiregnal betam emegnalehu.gin ya kerito eski begeta bahirdar nu

  • @tesfayeedosa3921
    @tesfayeedosa3921 Před 3 lety +1

    amazing worship really really bless you guys ..

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 Před 3 lety

    amennnnnnnnnnn

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 Před 3 lety

    EGZIYABHER YADINAL

  • @belayayele4618
    @belayayele4618 Před 3 lety

    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ...

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 3 lety +1

    amen

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 3 lety

    Amen Amen Amen elelelelelelel hale luya

  • @edsol983
    @edsol983 Před 3 lety +1

    God bless you all, I love you guys happy new year

  • @user-vi2jh2nf9k
    @user-vi2jh2nf9k Před 3 lety +1

    Meron you so good, As His grace you looking great more blessing, also happy new year for the team, Zetseat well done for His glory.

  • @sambety6764
    @sambety6764 Před 3 lety +1

    You are blessed! Stay connected

  • @yeabsiraydnekachew2189

    ተባረኩ ፀጋው እና ምህረቱ ይብዛላችሁ

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Před 3 lety

    እሰይ እሰይ በነንቴ ዬታጣረ አምላክ ይበረክ

  • @godisalwaysgood5999
    @godisalwaysgood5999 Před 4 lety

    አሜን ትደነቃለህ 👏👏👏👏👏👏

  • @tesfagenetpaulos7786
    @tesfagenetpaulos7786 Před 3 lety +2

    በጣም እወዳችኋለሁ ! ጌታ በበረከቱ ያጥግባችሁ። ግን face mask አድርጋችሁ መዘመራችሁ ትንሽ ቅር ያሰኛል....

  • @becks5548
    @becks5548 Před 3 lety +1

    LOVED IT LOVED IT LOVED IT!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 3 lety

    God bless you abundantly for this heavenly worship. Can't help but sing it on repeat Awo Geta hoy dersehelenal fetnehelenal werdehelenal. TEMESGEN

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před 3 lety

    Wow tebarake !!!

  • @lydiamesfin1040
    @lydiamesfin1040 Před 3 lety

    በብዙ ተባረኩ🙌 ሜሪ ♥️

  • @henockwelde
    @henockwelde Před 3 lety

    Amen
    Bezu madan...

  • @simona380
    @simona380 Před 3 lety

    Amazing voice I always enjoy your warships

  • @tigistmenor2754
    @tigistmenor2754 Před 3 lety

    Haleluya I wish you all more and more grace and let precious lord Jesus christ bless you all abundantly pouring his service oil from above I love you all ❤

  • @frezerify
    @frezerify Před 3 lety

    Amen tebareku

  • @fevenaayale5658
    @fevenaayale5658 Před 3 lety

    Uuuuuu tebarklg may lovliy Sister bless you amore and amore!!

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 Před 3 lety

    Ameeen,Ameeen

  • @lieltasfaw2482
    @lieltasfaw2482 Před 4 lety

    May the holy God bless ya with his grace

  • @lidyaasalefew4057
    @lidyaasalefew4057 Před 3 lety

    Merryaa 😘😘😘😘😘

  • @ItsPhila
    @ItsPhila Před 4 lety

    Amen!

  • @philiopictures6189
    @philiopictures6189 Před 3 lety

    tebarekilign

  • @zufanbaraki2378
    @zufanbaraki2378 Před 3 lety

    yetebarekachuh nachuh

  • @betelhemgetu7475
    @betelhemgetu7475 Před 3 lety

    Amennnnn
    stay blessed!♥♥♥

  • @mihretissa8773
    @mihretissa8773 Před 4 lety

    Amen Amen!! Stay blessed!

  • @tedroshaile5004
    @tedroshaile5004 Před 4 lety

    hallelujah

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 4 lety

    Tabarakuu

  • @bestmovies4487
    @bestmovies4487 Před 3 lety

    Wddddddd nw maregach tebarekulgn yene fkeroch

  • @ruhamawondosen5942
    @ruhamawondosen5942 Před 3 lety

    Hulem ke zi belay menfesu yaskrachu

  • @mahletdawit7791
    @mahletdawit7791 Před 3 lety

    Bless u guys!!!

  • @g_abebe3657
    @g_abebe3657 Před 4 lety

    Bless you all
    Happy Ethiopian New year

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL Před 4 lety

    Blessed

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 Před 3 lety +1

    So beautiful🥺🥺Who is the original song by?😭😭😭😭

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 3 lety

    Tabarakuu babizuuuu

  • @ribka2004E
    @ribka2004E Před 4 lety

    Bless you all

  • @biruksamson7986
    @biruksamson7986 Před 3 lety

    ,ፐበፐ

  • @alametutsefayae6850
    @alametutsefayae6850 Před 4 lety

    amen

  • @Tamagn
    @Tamagn Před 4 lety

    God bless you guys!