ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ህዝቡን በእንባ አራጩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #TILET #TILET_TV #Tilet_Television
    #ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
    Follow us on: linktr.ee/Tile...
    CURRENT ISSUES
    ENTERTAINMENT
    CULTURE, ART & HISTORY
    POLITICS NEWS
    DOCUMENTARY, SHORT MOVIES, MUSIC & SONG

Komentáře • 662

  • @tilettv1906
    @tilettv1906  Před 2 lety +68

    #ሼር በማድረግ ላልደረሱት አድርሱ እናመሰግናለን!

    • @Lidak38
      @Lidak38 Před 2 lety

      Camerawen eko betam tankskusut alchu endat ensma betam yerbshal betam mesmat felku gen akdade zero

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 Před 2 lety

      አባቴ በረከቶ ይድረሰን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭EWNTE NW GEN ABIY ZREH YTEFA

    • @aselefechme
      @aselefechme Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Před 2 lety

      ኣዝማሪ ሰፋሪ ነፍጠኛ መርጦ ኣልቃሽ

  • @user-pk2ho7wb9u
    @user-pk2ho7wb9u Před 2 lety +60

    ይህ ሁሉ መከራ በኔ በኃጤተኛዋ ነው የኔ ስራ ነው እግዚአብሔር ለንስሃ ሲጠራኝ እየሸሸሁ አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስለነዚህ አባቶች ብለህ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባዬ ቡራኬዎ ይድረሰኝ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +133

    አባየ ምንእደምል አላውቅም እኔ በሀጺያት ያደፍት የቅዱስ እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ያርከሱት ላልቅስ እህህህ በርከትወት ይደርብኝ እርጂምእድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 Před 2 lety +5

      አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን የሁሉ አባት

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 Před 2 lety +61

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ሰጥቶዎት ይህችን አገር ሰላም ፍቅር እንድታዩ ጸሎቴ ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 2 lety +140

    የእውነት እንደነዚህ አይነት አባት ስላለን ተመስገን!!

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety +2

      አዞት አባታችን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 Před 2 lety +2

      የእውነት እንደነዚህ እይነት እባት ስላለን ተመስገን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 Před 2 lety

      Abiy eyasadedachew neu ho bill mewetat alebin

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +19

    የእዉነት እኒ ይሄን አባት ሳይ እንባ ይቀድመኛል ዉይ አላህ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n Před 2 lety +45

    አባቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከጅዎ ቡራኬ በደረሰኝ ናፍቀዉኛል እድሜዉ እግዚአብሔር ያርዝምልኝ በረከትዎ ይድረሰኝ

    • @fffgftyhgjj8533
      @fffgftyhgjj8533 Před 2 lety

      አሜን፫

    • @enattiruneh464
      @enattiruneh464 Před 2 lety +1

      አባቴ እንዲህ ያለቀሱላትን አገር ስላም እግኚታ አንድነታ ተጠብቆ ለማየት ጤና ከዕድሜ ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት።

  • @desalegntesema8033
    @desalegntesema8033 Před rokem +3

    ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወት ፣ ተፈትነው እንደወርቅ ነጥረው የወጡ አባት ነወትና እንደርስወ የመሰሉ አባቶችን እግዚአብሔር ይጨምርልን።

  • @user-nm5uo2lv1g
    @user-nm5uo2lv1g Před 2 lety +29

    አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት እንወዶታለን❤❤❤

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před 2 lety +36

    አቤቱ የሆነብን በምህረትህ አሳልፍልን እንደበደላችን አይሁንብን ብዙህ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን😭

    • @askask6365
      @askask6365 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 Před 2 lety +45

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን!
    አይዞሁት አባ
    እግዚአብሔር አንድ ያርገን የህን ክፉ ቀን ልበለው!
    ቡቻ ከባድ ነው ለሠግለፅ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች!
    ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!!

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 Před 2 lety

      በጣምምምምም
      ሀያቲቲቲ
      እኛወሎወችየዋህነንንንን

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před 2 lety +39

    የኔ አባት የኔ ጌታ ምን ላርጎት አእንደው አኔ ላልቅስ 😥😥😥በረከትዎ ይደርብን

  • @user-pt8wd4gs4f
    @user-pt8wd4gs4f Před 2 lety +73

    አባቶች እራሳቸውን ከከንቱ ውዳሴ ሲርቊ ትሕትናቸው ይገርማል የኔ እንባ ይፍሰስ😥😥😭😢የአባታችን እንባ ይፋረዳችኹ

    • @mareykiros3371
      @mareykiros3371 Před 2 lety

      የኢተጱያ አባቶች ንን የምትሉት ፈጣሪ ይፍረዳቹ የሰዉ ልጅ ከነ ሂወቲ በእሳት እያቃጠላቹ እዋይ ጭካኔ

    • @mareykiros3371
      @mareykiros3371 Před 2 lety

      😭😭💔☝️☝️☝️

    • @meazalegesse8886
      @meazalegesse8886 Před 2 lety

      @@mareykiros3371 የእኛ እባቶች መርጦ አልቃሾች አይደሉም ከነሒወታቸው የተቃጠሉትንም አስበው ያለቅሳሉ እንደናተ አይደሉም

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 2 lety +28

    እውነት። እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍእስከ አስጽናፍ የተመሰገነ ይሁን። አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Před 2 lety

      amen

    • @adanechbeyene2691
      @adanechbeyene2691 Před rokem

      አባታችን እንባዎትን አምላክ ያብስሎት ሁላችንም እግዚአብሔር ይማረን።አሜን

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 Před 2 lety +8

    እኔ በእምነቴ "ፕሮቴስታንት" ነኝ ግን አባታችን በዘር በእምነት ያልለዩ በሰው ዘንድ ያለውን መከፋፈልና መለያየት ሰብረው የክርስቶስ ምሳሌ የሆኑ የሁላችን አባት ናቸው አባቴ ዕድሜ ጤና ይስጦት እንደርስዎ የሆነ ሰው ያብዛልን

  • @fikirtezewdu6184
    @fikirtezewdu6184 Před 2 lety +2

    አቤት ትህትና የኔ እንባ ይፍሰስ፡፡ የአባታችን እንባ በእግዚአብሔር ፊት ይታይ፡፡ እንደዚህ አይነት አባት በምድራችን ላይ እግዚአብሔር ስለሰጠን ስሙ የተባረከ ይሁን፡፡

  • @mooo4741
    @mooo4741 Před 2 lety +11

    ብፁዕ አባታችን ምነው ባላወቅህወት አሁንስ ሰላም ከሰፈነወዲህ ሳየወት ባሰብኝ ጥላመከታችን ሺአመት ያኑርልን መድሐኒያለም

  • @user-fe7cq8hj3r
    @user-fe7cq8hj3r Před 2 lety +13

    አባታችን እድሜቸውን ያሥረዝምልን 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety

    አባታችን በዚህ ዘመን እናተን የመሰለ አባት በማየቴ አገሪ ተስፉ አላት የጥንቶቹን አባቶች በጾም በጸሎት ኢትዮጵያንና ሕዝቧን እንደጠበቁ እናተም እንደምትጠብቁን ጌታ ፈጣሪያችን በሚስጥራዌዉ ኃይሉ እድሜ ሰቶን አሳይቶናል እናተም የፈጣሪን ትዛዝ ፈጽማችኃል ጌታ ሰላሙና ጤንነት ከእድሜ ጋር እንዲሰጥልን ፈጣሪያችንን እንለምናለን 😇😇😇😇😇

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 Před 2 lety +13

    አባታችን የናንተ የናንተ ጸሎት ይጠብቃታል አትዮጲያን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 2 lety +8

    እባታችን ይፍቱኝ እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ እግርችንን ኢትዮጵያውያን ሰላማን ያምጣልን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hdjf72
    @hdjf72 Před 2 lety

    ድንቅ አባት በረከቶ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ይስቶት የክርስቶስን ፍቅር በተግባር አሳይሁን በእውነት ቃላት የለኝም

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před 2 lety +13

    ፈጣሪ ምን አለ የእኝህን አባታችን ለቅሶ ተመልክተህ ሰላም ብታወርድልን አባታችን እድሜ በጤና ያኑሮውት

  • @user-xk3zj6su4b
    @user-xk3zj6su4b Před 2 lety +11

    እህህ ወገኖቸ ይሄንሙሲባ አንሳልን 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 አቤትደግነት አማራዬዬዬ 😭😭ያረብ ይሄን ዘረኝነትን አንተ አጥፍልን ኢትዮጲያውይነት ለዘላለም ይለምልም ባንዳ ይውደም መልካምነት ለራስነው

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር የአባቶችን እንባ ያብስልን😢😢😢

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ

    የኔ የሀጢአተኘዋ ልጅህ እንባ ይፍሰስ አባቴ😭😭😭😭 በእኔ ሀጢያት እናንተ የመከራው ተጋፍጭ ሆኑ💔😭😭😭

    • @konifekote8950
      @konifekote8950 Před 2 lety

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      😭😭😭😭😭😭

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety +4

    በአሁኑ ሠአት እደዚህ መልካም አሣቢ አባት ሥላየሁ አልሀምዱሊላህ አላህ መጨረሻችነን ያሣምርልን አሚን አሚን

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Před 2 lety +5

    እኒህ ብሩክ አባትና ልመናቸውን ሰምተው ለተባበሯቸው ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ሰላምና ጤንነትን ይሰጥልን። ኢትዮጵያ ዳግም ትለምልም፣ ጠላቶቿ ይዋረዱ።

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 Před 2 lety +11

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ምስጋና ይግባዉ አባቶቸ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 Před 2 lety

    አባ እግዝአብሔ እንደርሶው ያብዛልን የእውነት አባት🙏🏾

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 2 lety +4

    እንዲህ ያሉ እረኛ ስለሰጠኸን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ዘለዓለም ተመስገን።
    🙏🙏🙏
    💚💛❤

  • @user-pk2ho7wb9u
    @user-pk2ho7wb9u Před 2 lety +6

    ወልድያዬ አገሬ ዳግም ለሀገሬ በቅቸ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከቤትሽ መጥቸ ከአባቴ በረከት እንዳገኝ እርጅኝኝኝኝኝኝ አንችን የለመነ አያፍርምና

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Před 2 lety +6

    የእኔ ቅዱስ አባት የእኔ እንባ ይፍሰስ 😭😭😭😭😭😭የእርሶ እንባ ምን እንደምያመጣ እንጃ 😭😭😭😭በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 Před 2 lety

    ስለ እውነቱ ለቅሶስ የሚገባኝ ለኔ ለሀጢያተኛው ነበር አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት ሌላ ምን እላለሁ አቤቱ ደግ ሰው በጠፋበት ዘመን እርስዎን ማየታችን ምን ያክል ሀሴት እናደርጋለን እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኘን

  • @asegiddemise7246
    @asegiddemise7246 Před 2 lety +11

    አባቶቻችን እሥከመቼ እንደዚ እባቸው ይፈሣል አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርበለን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety +6

    ዘንድሮ መቸም ያልተፈተነ የለም
    እኛም በስደት አገር አባዬ 6 ወር ነው ያለቀስነው
    በእግዚአብሄር ቸርነት አለፈ ተመስገን

  • @alemayehuabene5601
    @alemayehuabene5601 Před 2 lety

    አባ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ።

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 Před 2 lety +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ !! ስለኚህ ድንቅ አባት ብለህ በምህረትህ ኢትዮጵያን ከዚህ አስከፊ ፈተና አንተ ፈፅመህ ገላግላት !!!!

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 2 lety +11

    አባታችንን ትልቅ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቶህ ይድረሰን እንዲደርስ ያለህ አባቶችን ያብዛልን ኢትዮጵያን በእርሳቸው ውስጥ አይቻለሁ እንዴት እንርዳቸው እባካችሁ ንገሩን !!

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 lety +9

    I am proud of being an Ethiopian and believer of Orthodox faith. Having a father like ABUNE Ermias is being blessed. Peace to Ethiopia . Let God perish racists from the blessed land ETHIOPIA .

  • @user-hi6gy4wl3g
    @user-hi6gy4wl3g Před 2 lety +3

    አባታችን በርከትወ ይደርብን የእኔ የኃጢያተኛው እንባ እርግፍ ይበልለወት።

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @fissehamoges9464
    @fissehamoges9464 Před 2 lety +2

    ሰው በጠፋበት በዚህ ክፉ ዘመን ሰው ሁነው የተገኙ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ሰው።
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
    አሜን

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 lety +2

    የዚህ ዘመን ድንቅ አባት በረከትዎ ይደርብን አባ እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት የኔ አባት እንደእርስዎ ያሉ መንጋዎቹን እንደሚጠብቅ እረኛ ከህዝቡ ፊት የቆማችሁ ችግሩን በጋራ የተጋራችሁ ትክክለኛ አባት ኖት ልክ እንደእርስዎ መልካም አባቶችን ያብዛል 🙌🏻

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፣ እናንተን የመሰለ አባቶች ሰለ ሰጠን በእውነት መታደል ነው ፣አባቴ አያልቅሱ ሁሉም ማለፉ ጥሩ ነው።

  • @ermiyaseth3846
    @ermiyaseth3846 Před 2 lety

    አባታችን በረከት ይደርብን አሜን

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 2 lety +4

    ለኛ ሀጢአተኞቹ እንደርስዎ አይነት አባት ስለሰጠን ጌታ ይመስገን አሜን

  • @saraeshteu3039
    @saraeshteu3039 Před 2 lety +1

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት በድሜ በፀጋይጠብቅልን መንግሴተሰማያትን ያዋርስልን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @ericalexeric2361
    @ericalexeric2361 Před 2 lety +2

    ሳውንድ ትራኩ ቀርቶ ድምጻቸው ብቻ ወይም ቢቀነስ በጣም ጥሩ ነበር አባ እድሜ ከጤናጋር ሰቶት ሃገራችን ሠላም ሆና የሚስቁበት ጊዜን ያምጣልን

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 2 lety

    እደዚህ አይነት አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    አባታችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር ፀሎት ልመናችሁን ይስማ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ለንስሃ ጥራኝ አሜን፫

  • @aregashbeyene6394
    @aregashbeyene6394 Před 2 lety +5

    አባታችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @senkeshatle6008
    @senkeshatle6008 Před 2 lety +1

    አባቴ የኔ እንባ የፍስስ እዴሜ እና ጤና ዪሰጦት የኔ አባት የኔ አባት የኔ አባት ኑሩልኝ

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 Před 2 lety +1

    አባየ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ የምር ባሁን ዘመን መልካም ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው አኔ እባ እርግፍ ይበል

  • @christinahailemariam2971
    @christinahailemariam2971 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ያንተ ሰራ እዕብ ድንቅ ነው 💚💛❤️ አባታቸን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን 💚💛❤️

  • @wubalememagne6370
    @wubalememagne6370 Před 2 lety +9

    የኔ አባት አይዞወት እባችን እግዜብሔር ይጥረግልን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል Před 2 lety +5

    እስላም ክርስቲያን ተዋዶ ያለበት ሀገር ኢቶቢያ ነች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የዘንድሮው ግዜ በጣም ከባድ ነው

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Před 2 lety +4

    ትህትናቸው እራሱ ያጠግባል የኔ አባት እድሜ ከፀጋ ያድልዎት 🙏🏻

  • @ethiotube2195
    @ethiotube2195 Před 2 lety +1

    አባታችን በእድሜ ልክ ከሰው አዕምሮ የማይጠፋ ሰራ ነው የሰሩት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @user-se8xc6ep6e
    @user-se8xc6ep6e Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እድሜና ፀጋ ይስጥልን አባታችን🙏😭😭❤

  • @dannysima2110
    @dannysima2110 Před 2 lety +1

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን። በረከታቸውም ይደርብን አሜን

  • @muluemebettsegaw6279
    @muluemebettsegaw6279 Před 2 lety

    በረከተወ ይድረሰን አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @emebeteabera9835
    @emebeteabera9835 Před 2 lety +1

    በእውነት የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አላለም እንደ እርሶ ያለ አባት ሰጥቶናልና እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመነዎትንም ይባርክልዎት አሜን!!!

    • @rehimakedir7674
      @rehimakedir7674 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 Před 2 lety +1

    አሜን ፫አባታችን እድሜና ጠና ይስጠዎት

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety

    አባታችን የእርስዎን እንባ ማየት ያማል እድሜዎት ይርዘምልን እንባዎትን አያሳየን በቅርብ ሀገሬ ወልድያ እመጣለሁ በአካል በመስቀልዎ እድባረክ እመቤቴ ትፍቀድ እወድዎታለሁ ኑሩልን የኛ ምርጥ አባት የኛ ሀፅያተኞቹ እንባ ይፍሰስ የርስዎ ለምን

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 Před 2 lety +2

    አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ
    የእኔ እንባ ይፍሰስ አባታችን የእኔ በደል ብቻ ይህን ያደርጋል በደሌ የበዛ ነውና

  • @user-oq8yx4xh8r
    @user-oq8yx4xh8r Před 2 lety +2

    የእኔ የሀፂያተኛዋ የቆሸሽኩት ቤተመቅደስ ያረከስኩት እንባ ይፍሰስ😥😥 አባዬ እረጅም እድሜይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያቆይልን

  • @codlgonder4776
    @codlgonder4776 Před 2 lety

    አባቴ ይገባሆታል ቡራኬሆ ይድረሰን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት

  • @ababakeifalw7208
    @ababakeifalw7208 Před rokem

    የአባታችን የአቡነ ኤርምያስ እረዴታቸው በርከቲቸሑ ለሑላችንም ይድርሰን የንስሐ እንባን ስጠን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @hayle-eliasejigu4077
    @hayle-eliasejigu4077 Před 2 lety

    ብፁዕ አባታችን እርስዎን ለእኛ ለበጎችህ ታማኝ እረኛ እግዚአብሔር ስለ ስጠን እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 Před 2 lety +3

    ምን ልበል እንድህ ነው አባትነት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @fekreabebayehu6854
    @fekreabebayehu6854 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ሰጥቶዎት ይህችን አገር ሰላም ፍቅር እንድታዩ ጸሎቴ ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን💚💚💚

  • @zemenzemenay79
    @zemenzemenay79 Před 2 lety

    አባታችን በረከተዋ ይደርብን

  • @bandirawdessie565
    @bandirawdessie565 Před 2 lety +4

    የእውነት አባት እንደ እርስዎ ያሉትን አባት ያብዛልን።

  • @koki958
    @koki958 Před rokem

    የኔ አባት የእኔ አባ የፈስስ አድሜን ከጤናጋ ተመኘውልክ

  • @user-kv3ll7nh8z
    @user-kv3ll7nh8z Před 2 lety +11

    የኔ እንባ ይፍሰስ አባታችን 😭😭😭😭

  • @ወለተማርያም-ጀ9ቨ

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ፈጣሪ አገራችንን እንደ በፊቱ ሰላም ያደርግልን እዉነት የእርስዎ እንባ ከአይንዎት ሳይ ልቤ በጣም ነው የተረበሸዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የእንባዎትን ዋጋ ይክፈልልን አባቴ።

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety +8

    ለቅሶ ወደሳቅ የሚቀይር አምላክ ሁሌ ተመስገን
    ሁሌ ተመስገን እለዋለሁ

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 Před 2 lety +3

    ብጹዑ አባታችን ባርኬሁ ይድርስን ይኔ እንብ ይፍስብ አባቴ

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 Před 2 lety

    አባታችን ይሆም ያልፍል እድሜና ጤና ይስጦት እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem

    የኔ አባት እድሜ ይስጦት!!! ታድላችሁ እድሉን አግኝታችሁ በኝህ ታላቅ አባት ፊት በመቆማችሁ ።

  • @zed8332
    @zed8332 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እዴኛ በደል ሳይሁን እዴምህረትህ ይቅርታህ ላክልን🙏😭😭😭😭አባታችን አህህህ እኔ ሃጥያታኛዋ ላልቅሰ 😭😭😥😥 አባዬዬ .በረከት ይደረብን አሜን🙏🙏🙏👏👏አትን የመሰለ አባታ ሰለ ሰጠነ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏👏👏አባዬዬ በእዴሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏👏👏

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před rokem

    የኔ ትሁት አዛኝ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ
    እግዚአብሔር እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን ።እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት ። እርሶዎን የምወድበትን ቃል እራሱ ማውጣት ያቅተኛል ።ብቻ ዘመኖት ሁሉ ብሩክ ይሁን። ሺ አመት ቢያኖሮት ደስታዬ

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety

    አባቴ በረከትዎት ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ እንባዎትን ያብሰው በኛ ሀጥያት እናተ ታለቅሳላቹና ፈጣሪ ህሊናችንን ወደ ጥሩ አስተሳሰብ ይመልስልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety

    እንደዚህ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ረዥምእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 Před 2 lety +2

    አባቴ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጠዎት እግዚአቤሔር ይመስገን እሱ የፈቀደዉ ይሆን ዘንድ ነዉ እግዚአቤሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን (3)አሜን

  • @asmarechgirma2255
    @asmarechgirma2255 Před 2 lety

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ለአባቶቻችን ሁሌም እመኛለሁ ሁሌም አባ ማልቀስ ያለብን እኛ ነን በፀሎት ያስቡን ጠንካራ እንድንሁን

  • @gg7946
    @gg7946 Před 2 lety +2

    አባታችን ቡራኪዎ ትድረሰን እድሜና ጤና ያድልልን የኔ የማልጠቅም የሀጢያተኘዋ እንባ ይፍሰስ ቸሩ እግዚአብሔር እንባዎትን ለምህረት ያድርግልን እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ግን ምስጋናው የሚገባቸው ቢሆንም ግን እንቆጠብ ለኛ ሲል እዳኖርን እመ አምላክን በጸሎት እንጠይቅ።

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ በቃሽ በለት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Před 2 lety +19

    አባየ የኔ እባ ይፍሰስ😭😭

  • @hfhdhfhdh1086
    @hfhdhfhdh1086 Před rokem

    አባታችን እኔ ላልቅስ በእኛ ሀፅያት በመጣዉ መከራ ሁሌ እናንተ እንዳቀሳች አቤቱ ጌታሆይ ስለንፁሀን አባቶቻችን ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    አባታችን ለእኔ ይለቀስልኝ እርሶ ለምን ያልቅሱ አባ እነን 😭😭😭😭😭😭እውነት ነው እርሶ ዳግማዊ አቡኔ ጰጥሮስ ኖት

  • @annapetter2777
    @annapetter2777 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ዓይነት አባት የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይገባዋል፡፡

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety +3

    የኔ አባት እፉፉፉፉ በምን ቃል ልግለፀዎት ይሄም ቀን ያልፋል እድሜ እና ጤናውን ያድለዎት

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před 2 lety

    አባታችን የፍቱን እንደዚህ አይነት አባት በማግኘታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @user-ct1nq8qq4x
    @user-ct1nq8qq4x Před 2 lety +2

    አይ ሰዎች ግን ክፋታችን ሆኖም ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ነው በቸርነቱ ክፉዎችን ከመልካሞቹ ጋ በሰላም ያኖረናል አይዞዎት አባቴ እንባዎት ፈሶ አይቀርም እውነተኛው ዳኛ ክርስቶስ ይፈርዳል

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 Před 2 lety

    አምላክ የእርሶን የአባታችንን ደግነት አየቶ አብርሀም አንድ ጻድቅ ብታገኝ ትምራለህ ያለውን እኔም አምላኬን በእርሶ ይቅር እንዲለን እለምናለሁ አባቴ

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před 2 lety +2

    ሰላም ለህናተ ይሁን እኮን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችው አደረሰን ግን አባታችን ስያለቅሱ ሳይ የተጠራቀመው እንባየ አልቆማለኝ ያማል ግን እግዚአብሔር. የህዝቡን እባ ያባታችነን እንባ ይይልን አዎ መቸም የሰው እንባ ወደፈጣሪ ነው የሚደርሰው ብቻ አመመኝ ኡፍፍፍፍ አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን