''የኤርትራ ጉዳይ የሚፈታው በፖለቲካ ነበር ተሳስተናል ሁላችንም ጎረምሶች ነበርን''ብ/ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 01. 2019
  • Jossy in the House show interview with Brigadier General Kassaye Chemeda this week /PART B/

Komentáře • 339

  • @mamiemamila4131
    @mamiemamila4131 Před 5 lety +63

    ጆሲ ሓወይ ኣነ ብጣዕሚ ኢየ ዝፈትወካ ብጣሚ ኢየ ዉን መደብካ ዝከታተሎ ኣንበሳ ኢና ንፉዕ ፡ እዚ ናይ ኤርትራ ናይ ኢትዮ እንዳኣልዓልካ ትዛረቦ ዘለካ ግን ኣቃርጾ ብቅልጡፍ ኣቃርጾ ፡ እዚ ድማ ናይ ደርግ ተረፍ ኢዩ ፡ በደልቲ ተራሳዕኩሞ ተበደልቲ ግን ኣብ ዉሽጥና ኢዩ ነዛ ዘላ ሰላም ኣይትቶካትኩዋ ፨፨፨

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 Před 5 lety

      The truth hurts

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +3

      @@zinashhaile2232 why?ድርግና አርዮስ አንድ ናቸው። ግን አላሉም ደርግ ጥሩ ነው ደምሀይ ነው የምያስገድሉ እያሉ ነው እኮ እውነታቸው ልትይ ነው? ታሪክ አይጠፋም አጥፍተናል ከማለት ይልቅ የተገደለ ነው ገዳይ ማለት ትንሽ ለፈጣሪና ለስው የማይፈራ ሰው ማለት ነው።

    • @efremberhane422
      @efremberhane422 Před 5 lety +2

      Nay mintay hawey iyu izi, bhawi indatetebse seb nimillionat sebat yegagiyu alewu, seb keweduu iyom. Izi kunat miwilae iyu

    • @user-vw3ef2ft9d
      @user-vw3ef2ft9d Před 5 lety

      ጆሲ ጉራጌ እንጂ ትግሬ አደለም በአማርኛ ጠይቀው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 lety

      ነብሲ ዘረባ ኣቃርጾ ኣይበሃልን እዩ ጋዜጠኛ እዩ፡ ንስካ ከኣ ሓሳብካ ትህቦ።

  • @user-hj6yy6gz5k
    @user-hj6yy6gz5k Před 5 lety +38

    ጆሲ ካብቲ አቦታትካ ዝገብርዎ ዝነበሩ ንስካ ትገብሮ ዘለካ ይከፊእ ምክንያቱ እዚ ጀረናል እዚ ሐደ ካብቶም ጡብ አደታትና ዝቆረጸ ዝነበረ ዩ በጃካ ጆሲ ዝነበረካ ክብርታት ብሰንኪ እዚ ሙሽሙሽ ጀረናል ክብርካ ቀኒስካ ሐገዝ ከአ ነዚ አይግቦኦን ዩ አለው አቡኡ ድካታት ወተሃደራት ዝነበሩ ንሳቶም እዮም ዝሕገዙ በጃካ ግን ደምና አይተፍላሐዮ።

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 Před 5 lety

      Midre shabya tenchahcu telba hula 🤨

    • @lavieestbelle8346
      @lavieestbelle8346 Před 5 lety +2

      Zinash Haile 👈🏼ሻእብያ ማን እንደሆነ አይታቹ ኮ ፋንድያ 🤣🤣

    • @samuelmehari5188
      @samuelmehari5188 Před 5 lety +1

      @@zinashhaile2232 who the fuck are you. Anchi ye areb gered.

    • @Eruna1993
      @Eruna1993 Před 5 lety +2

      @@zinashhaile2232 anchi kemalam yeareb gered kedama Zem beli

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 5 lety

      እሞ እቲ ጀነራል እዩ ጸላኢ እምበር ጆሲ ኣይኮነን ዋላ ንሂትለር እንተዝዛራርቦ ውን ጽቡቅ ነይሩ

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d Před 5 lety +17

    በጃ ኤርትራ ኪድ ኣረጊት ሸይጣን Eኔ ምለው ሽንፈታቹ መቼ ነው ምታምኑት ሰው በላዎች ..

  • @bd1260
    @bd1260 Před 5 lety +14

    ደርግ ax of evil ቀይ ሽብር
    1, ኤርትራ መረታ እምበር የኤርትራ ሰው ኣይደልኝምን
    2, እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣግሩሶው
    3, ሀሁ ኤርትራ ትው ደም
    4, ተገንጸልቲ ኣረቦች
    በሃይለስላሰ እና በደርግ እየተቃጠለ መንደሮች የሞቱ ሰላማዊ የኤርትራን ሰዎች ከተሞች
    1, ወኪድባ
    2,ሽዕብ
    3, ሕርጊጎ
    4, ዓይለት
    5, ጎምሆት
    6, ናቅፋ.....etc
    ጥልያን እምብዛ እፋተው እሞ ኣብ በብያቶም ከምዝብሃል ምሳኹም ሲ respect side by side. Enough is enough we respect you as a neighbore.

  • @user-xs7zi6ll6j
    @user-xs7zi6ll6j Před 5 lety +15

    ጆሲ ንኤርትራ ክትኣቱ ኢልካ ኣይ ትሕሰብ ቁስልና ጎዲእካና ተበደልቲ ስቅ ስለ ዝበልና ንሰላም ደሊና ዝበደልኩም ትግዕሩ ኣለኩም ሓሳብ ካርታ ኤርትራ ትሕዉሱ ስለ ዚ ግደፍ ቁስልና ትጎዳኣና ኣለካኣንጻር ሰላም ትከውን ኣለካ

    • @elizag8353
      @elizag8353 Před 5 lety

      Bdewom ab adebabay kikaxelu eyom

  • @temesgenbf8511
    @temesgenbf8511 Před 5 lety +15

    በኢትዮጵያ ስራዕቶች የተፈጽመው ወንጀልና ጭፍጨፍ በተለያዩ የአለም መገናኞዎች ይወጡ ነበር። ስለዚ ካሳየ ጨመዳ ክህደትህና ውሽትህ ብዙም የሚያስቀጥል አይደለም።
    ከኃይለስላሴ እስከ ሕውሓት በኤርትራ ሕዝብ ይህ ነው የማይባል በደል ተፈጽሞል።
    *November 30, 1970 The Ona & Besikdira massacres. በዚህ ጭፍጨፍ የ 700 ስላማዊ ስዎች ሕይወት አልፍል።
    *February 1975 Massacres of Wekdeba . ይህ ደግሞ ከአስመራ በአምስት ክ/ሜትር በምትገኝ ከተማ በምትገኝ አንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጽመ ጭፍጨፍ ነው። በጭፍጨፍው እስከ 3000 የሚደርስ ስላማዊ ስው አልቆል። ስለዚ ጭፍጨፍ Canada ጋዜጣ ላይ ወጥቶ ነበር። (The Citizen Ottawa)
    *March 3, 1975 አቁርደት 208 ስላማዊ ሕዝብ ድልድል በደርግ
    *May, 12. 1988 ሽዕብ የምትባል ቦታ ላይ የ 400 እስከ 450 በደርግ ስራዊት ተጨፍጭፍል
    * April 3-5, 1990 Masswa. 250 -300 ብአየር ድብደባ የሞቱ።
    List of massacres committed during the Eritrean war of independence. ብለህ ብትገባ በዝርዝር አለልህ።
    ስለዚ እኛ ኤርትራውያን ይቅር ልንል እንችላለን በፍጽም ግን አንርሳውም።

    • @ruthshimey6717
      @ruthshimey6717 Před 2 lety

      ውሸት ደርሰው በውሸት የምኖሩ: ንገራቸው'ማ። If they will keep on denying what they did, no one would ever trust to live with them ever.

  • @onelove-sv4vt
    @onelove-sv4vt Před 5 lety +11

    አኔ የሚገርመጝ ነገር ኢትዮጵያዊ ብሄርተጝነት ማረጋገጫው ኤርትራን አንደ አገር አለመቀበል ነው አንዴ?ያበደ ፖለቲከጛ ሁሉ አየተነሳ አንድ አገር ማረግ የሚፈልገው።ኤርትራ አኮ በሽዎች የሚቆጠሩ ውድ ለጆችዋን ስውታ ሉአላዊ አገር ከሆነች ድፍን ሀያ ስምንት አመታት ሆናት አኮ።አሁንም ደግመን ደጋግመን ይምንናገርው ነገር ቢኖር ከኢትዮጵያ ጋር መልካም ጉርብትናን አንጂ በፍጹም አንድ መሆን አንደማንፍልግ ነው።አንድ አገር የመሆን አላማ ቢኖረን ኖሮማ ስለምን ስላሳ አመት ሙሉ ለነጻነት ተዋጋን? ስለዚህ የኤርትራን ሉአላዊነት አንዲከበር በጥብቅ አንጠይቃለን።ወደ ድርግ ግፍ ስንመጣ የመንግስቱ ሀይለ ማሪያም መንግስት ወይም ደርግ የኤርትራ ህዝብ ላይ የሰራው ግፍ አሁን ጀነራሉ አነደሚሉት ትንሽ ሳይሆን ሂትለር አይሁዳውያን ላይ ካደርሰው ወደር የለሽ ስቆቃ አና ግፍ ይበልጥ አንጂ የሚያንስ አይደለም። በመቶ አለቃ ተመስገን ገመቹ ትአዛዝ ሸአብ ላይ በንድ ቀን በታንክ ተጨፍልቀው ካለቁት በሺ የሚቆጥሩ ንጹሃን አስክ ምስጽዋ ላይ በክላስተር፡ቦንም የተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ይህ ነው የማይባል በደል በደርግ ጀነርሎች ቀጥተጛ ትአዛዝ ህዝቡ ላይ ተፈጽሞላ።አሁን ግን ስለ ስላም ብለን የሆዳችንን በሆዳችን ይዘን አንደመር በተባለው መሰረት አበርን አንደ መልካም ጎሮቤት ለመኖር ስንጀምር አንዲህ አይነት የዳነውን ቁሳላችንን መልሶ የሚያቆስል ንግግር አያመጣችሁ ሃዝናችንን ባትቀስቅሱብን መልካም ነው።ጆሲም ብትሆን የጀመርከውን የተጠፋፉ ቤተስቦችን የማገናጛት መልካም ስራ ብትቀጥል አንጂ አንዲህ አይነት ታሪካን የማዛባት ዘመቻ ተባባሪ ባትሆን መልካም ነው አላለሁ።በመጨረሻም ለጀነራሉ መንገር የምፍለገው ነገር ቢኖር ህንጻ አና ፎቅ መገንባት ማለት አገር መገንባት አይደልም መክኒያቱ አገር ማለት ሰው ስለሆነ ፡ኤርትር በብድር ከሚገጝ ግንዘብ ከማነጽ ጥንታዊነትዋን ጠብቆ ማቆየቱ ፍይዳ ያለው ነገር ሆኖ በመገጘቱ ነው አነጂ የኤርትራ መንግስት ፎቅ መስራት ከብዶት አንዳልሆነ ጥንቅቀው ያቃሉ ።አፍሪካ ውስጥ ካሉ ከተሞች ውብ አና ጽዱ ስለሆነች ለዛም ነው ዩኔስኮ በቅርስነት የመዘገባት።ስለ ስደት ላሉት ነገር አንደ ማንጛው ኑሮውን ለማሻሻል አንደሚወጣ ስደተጛ ኤርትራዊውም ለተሻለ ኑሮ አገሩን ለቆ ይወጣል አንጅ አርሶ አንደ ሚሉት ከኤርትራ ውጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ ኑሮ ለመኖር የሚመጣ አንድም ሰው አንደሌለ ጠንቅቀው ያውቁታል።ደሞ በዛላይ፡ለስደተጞ ይህን ያህል ከተቆረቆሩ በሺ የሚቆጠሩ ያገሮት ስዎች በቦሳሶ ወደብ በኩል የመን ለመግባት አገራቸውን ጥለው ይሰደዳሉ ስለዚህ የስሩበት ከነበረው NGO ጋር ተባብረው መፍትሄ በቢፈልጉላቸው መልካም ነው።በተረፈ ግን የኤርትራን ነገር ለኤርትራውያን ቢተዉሉን የተሻለ ነው።

  • @medmed1714
    @medmed1714 Před 5 lety +9

    I love Jossy for addressing Eritrean’s grievances. The first bold journalist to ask such questions. Tarik medbeq aychalim. Hopefully one day, one honest former Dergue General will address the issue. Otherwise if there is a denial of the atrocities that are made by Dergue, the Eritreans will keep themselves distancing from Ethiopians. As an Eritrean, I have a friend of mine who has lost his 3 young siblings and his mom and dad. The Dergue killed them because nearby the village he used to live, they lost war and as Revenge they decimated half population of the village. I will recommend to Jossy and other journalist to read a new book about the killings of Eritrean civilians by Dergue. The title is Gif’i. As journalist you can investigate the truth.

    • @simegntsegaye6381
      @simegntsegaye6381 Před rokem

      hey, it was a bloody war it goes to both sides shabiya did the same to Ethiopians at the time don't put all the blame on us.

    • @kwowolde3127
      @kwowolde3127 Před rokem

      ኦኦኦ

  • @user-os1yl8hc3i
    @user-os1yl8hc3i Před 2 lety +4

    እኔ ከአስመራ ነኝ ደርግ በኤርትራ ላይ የፈጸሙት ብዙ ብዙ ብዙ ግፋ እና በደል ተደርገዋል በሰላማዊ ሰዉ እኮ ነው ያወድሙት የነበሩት እንጂ ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል 😭😭😭 ግን ይሄው ሰውየው በጣም ነው የሚዋሸው :: ዛሬ ሰውየው ሃቅ ተናግሮ እቅሬታ ብቻ ነው መናገር የሚገባው ::

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 5 lety +20

    ሰውየው ከ 100% አንድ እንኳን ሃቁን አልተናገሩም እንዲያውም ኤርትራ የነበሩ ሰው ናቸው ሊናገሩ ደሞ አይችሉም ፡፡ ጆሲ እንደዚህ አይነት ሰዎች ስታቀርብ ግን መጀመሪያ ኤርትራ መጥተህ ጠይቀህ ግፍ ሚሰራበት ቦታ አይተህ ከዛ ቃለመጠይቅ ለማረግ ትችል ነበር ። ባጠቃላይ ካሁን ቡሃላ ግን ምንም መረጃ የሌለህ እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርብ ጥሩ ነው ። ነፍስ ወከፍ ቤተሰብ ያልተጎዳ ኤርትራዊ ስለሌለ የድሮ ግፍ እያስታወስን እያለቀስን ነው የተከታተልነው የዚህ ሰውየ ኢንተርቪው

    • @alambradani2259
      @alambradani2259 Před 5 lety

      Mahlet Tesfay: btami this people are evil: yikrta malet sigebachew ahun be wishet yikebatralu. Dena ghin yihe sewye wede gehanem mekateya yemihonow enchet yizo bihed new mishalew. Ya hulu yemote yenitsu sew nefs yikesowal ena. Ahun nisha gebto ewnetun tenagro nefsun masaref eyechale be wishet ena beniket yinageral. Yihe gala ye neftegnoch mechawecha gala

  • @weldemariamfreweyni4376
    @weldemariamfreweyni4376 Před 5 lety +8

    ምንን አገባህ የአገራችንን ቀለም መቀየር ለኛ ተወው አዛኝ ቂቤ አንጋች አትሁን

  • @drarbrhane8318
    @drarbrhane8318 Před 5 lety +3

    ጆሲ መቸም,የመስግን ጸላእትና ንለኣላውነታን ዝፈታትኑ ምምጻእካ ጽቡቅ እዩ ግን ንሕና ወትሩ ኣይንድቅስን በዛ ብለን ዓይንና ክንሕልዋ ኢና

  • @daniyomgebremeskl202
    @daniyomgebremeskl202 Před 5 lety +12

    ስለ ሸአብ ገድገድ ተናገር ስንት ሰው፡አንዳጠፋህ፡ ስለበግ ታወራለህ ሆዳም

    • @brktkm6066
      @brktkm6066 Před 5 lety

      Addis Ababa bante bet tenagreh motehal

    • @brktkm6066
      @brktkm6066 Před 5 lety

      Addis Addis Be sidib new ende Degree yechankew 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @brktkm6066
      @brktkm6066 Před 5 lety

      Addis Addis Ke sewyewe wushet beker minim chigir yelem.

    • @mihrohaile4229
      @mihrohaile4229 Před 5 lety

      400 shimagile,enat,lij sebsbo derg betank sechefelkachew timatim yeregete meslot restotal, bekurt sega libu chinkilatu tedefnal

  • @Anti-Traitor
    @Anti-Traitor Před 5 lety +4

    ጀነራል ካሳየ ስለኤርትራ ጉዳይ ያለህ ምኞት መግለጽ መሰል ቢኖርብህም ግን ከክውንነት የራቀ ምኞት ግን ‘ይሄ ሰወየ ኣበደ ኣንዴ’ ያስብልሃል
    ታሪክ አያውቁም ስትል ነበር ግን አንተ ታሪክ ታውቃለህ ማለት ነው ?
    አስኪ ከምኒሊክ እስከ መንግስቱ የነበረው ሁኔታ ኣንዳንድ ነጥቦች እንመልከት
    1. ምኒሊክ አይደልም አንዴ ከጣልያን አድዋ ተዋግቶ ያቆመው ( የኣድዋ ድል አደል አንዴ ምታከብሩት በየአመቱ ) የኤርትራ ሕዝብ ለ 60 አመታት እስኪ አስበው በጣልያን አስከፊ ኣገዛዝ ነው ያሳለፈው
    የኤርትራ መንግስት ሚኒሊክ በገባው ውል ተጠቅሞ አኮ ነው ብሄግ የድምበር ማካለሉን ውሳኔ የተከራከረው እና ውሳኔው ባድማ ሳይቀር ወደ ኤርትራ የገባው
    2. ሃይለስላሴ ስልጣን የያዘው ብ 1922 ገደማ ነበር ግን ኤርትራ ግን እስከ ጣልያን ብ ሁለተኛ የአለም ጦርነት እስክትሸነፍ ድረስ በጣልያን ቅኝ ግዛት ነበረች ፣ በዚህ 28 ዓመታት ዉስጥ የኛ ናት ብሎ አያውቅም ነበር ይገርማል …የኤርትራ ሕዝብ ያለ ነጻ ምርጫ የአለም ማህበረሰብ የበየነለት ፈደረሽን በሓይል በማፍረስ የነበረው ዘመናዊ ፓሊስ ፣ የትግርኛ መዋቅር ፣ የፖለቲካ ፓርቲዋች ወዘተ በማፍረስ የራሱ ሰራዊት ፣ የኣማርኛ መዋቅር፣ የራሱ ባንዴራ ፣ ወዘተ የተከለው፡ ይህም ተከትሎ የፈደርሽን ደጋፊ የነበሩት ሳይቀሩ ሃይለስላሴ እና የኣለም ማህበረሰብ እንደካዳቸው ባስተዋሉ ቁጥር አብዛኞቹ ሃገር ጥለው ሲወጡ ከዛም የነጻነት ትግሉን የተቀላቅሉት ፣ ኣንዳንዶቹ ሃይለስላሰ በማመናቸው ተጸጽተው ራሳቸው ያጠፉ እንደነበሩም ላስታውስ
    3. መንግስቱ ሓይለማርያም ችግሩን በሰለማዊ መንገድ ከመፍታት በትጥቅ ለመፍታት ብሎ ስንት ሰራዊት አሰልፎ ስንት ሰው እንዳጠፋ ፣ የኤርትራ ችግር በሰላም መፈታት አለበት ያሉ የራሱ ጀነራሎች ሳይቀር ያጠፋ እንደነበረ ኣንተም የነበርክበት ስለሆነ ማን ሊነግርህ ይችላል፡

  • @abieltrsfay3748
    @abieltrsfay3748 Před 5 lety +7

    ጆሲ ኢሄ ሰው ጠናማ ኣይደልም ምንድነው የፈለገው ?
    ኣንተ ደሞ ጆሲ በ ኤርትራ ህዝብ ያለህ ክብር ማጣት ጥሩ ኣይ መስለኝም ከ ኢንደዚ ኣይነት ነውራም ፕሎቲክ መውጣት ይሻልሃል ባይ ኔ እኛ ኤርትራውያን ይድርግ ሆነ የወያነ የትም ግዜ መርሳት ኣንችልም ኣስንተ ግን ከዚ ነገር ኢጅ እጠብ

    • @abieltrsfay3748
      @abieltrsfay3748 Před 5 lety

      @titi Mulatu ኣንቺ ምንድነው ምትሊ ኢንታሽ ትብዳ ብዮነ ግዜ ኣማራ ሆነ ወያነ የኛ ጠላትናቹ ዝምብለሽ ኣይትፎክሪ ሃገራችን gift የወንድሞቻችን የ ኣባቶቻችን ንች ምንም ኢንካን ኣሁን ኢሰያስ እብድ ብያድርገው ያለ ሽርሙጥና እሱን ከናንተ የምጠፋው ግዜ ይመጣል stupid

    • @brktkm6066
      @brktkm6066 Před 5 lety

      titi Mulatu Selam ihite atkochi tolo endataregi. Sidibu lene aymeleketegnim. Esachew yetenagerut bizu interview semchalew. Endemimeslegn anchim esachewum be simet new mitawerut. Be iwunetu Woyane gifegna budin new, endihum shabiya democraciyawi aydelem. honom 1 budin siletelanew gin tarik metemzez mazabat aychalim. Ye 12 Generaloch megedel minalbat yetewesene andemta linorew yichilal. Gin inezi Generaloch beneberu bet gize inkwan Derg bizu shinfetochin kemsiwal. ye nesum tekawumo iko ke Derg ye tor meda tedegagami wudket gar yeteyayaze new. Silezi Derg be tornet new ijun yesetewe.

  • @eritreawoldu4848
    @eritreawoldu4848 Před 3 lety +2

    Thank you Josi you right Ethiopia is Ethiopia Eritrea is Eritrea

  • @geretesfay8558
    @geretesfay8558 Před 5 lety +5

    ይህ ጭራቅ ለምን ብዚህ ዕድሜ ይውሻል
    ጭራቅ ጭራቅ ጭራቅ

  • @yibrahzere9401
    @yibrahzere9401 Před 5 lety +5

    ተው ተው ውሸት መናገር ኣስፈላጊ ኣይደለም። በ ኤርትራ የተፈጸመ በደል ለምን ይርሳል፣

  • @elsyelias3887
    @elsyelias3887 Před 2 lety +1

    Jossy I cant thank you enough for addressing this painful history .

  • @da8387
    @da8387 Před 5 lety +1

    Well well well it was not passed long time every Eritrean people remembered like yesterday what happened in Eritrean people villages, towns and cities but this time was Time to peace among the two countries. Eritrea and Ethiopia.

  • @goipu-tvtv4337
    @goipu-tvtv4337 Před 5 lety +1

    God bless you Eritrea for every. Eritrean ne Eritrean.

  • @daniyomgebremeskl202
    @daniyomgebremeskl202 Před 5 lety +3

    ጆሴ በታም ትሩ ፕርግራም ነው ያለህ ኣሁን ግን የጠጅ ቤት ወሪኛ ምን ትምህርት ይሰታል ብለህ ነው ይጋበዝከው በውሽት ታሪክ ካዙሪት ውስጥ ልትወታ የሚገርም ነው

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +21

    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ!!
    በስተእርጅና እውነት ይናገሩ ደርግ ደርግ ደርግ ሰው እንደ ድቁዬት የሚፈጭ ።

    • @tekleweinihaile6962
      @tekleweinihaile6962 Před 5 lety

      Ata chenawit tegarum zegbrkumana ayrsan 99 be aseb zesagokumna ne eritrwyan kulatkum hade elkum.chenaweti

    • @kalhone692
      @kalhone692 Před 5 lety

      ሻብያስ ጤፍ ነው ሲፈጭ የኖረው?

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 Před 5 lety +9

    ጆሲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ የአንድ ወገን ሳትይዝ ኤርትራውያንን የሚሰማቸውን ስሜት መጠየቅሕ ሳላደንቅሕ አላልፍም

  • @crisheritrean9227
    @crisheritrean9227 Před 5 lety +3

    What an ignorant general is he. We don't expect you to admitt the crime you committed against our people

  • @samuelson2010
    @samuelson2010 Před 5 lety +4

    Josi Eritrawyan kabti nfetweka zneberna xelienaka kem zrdani nska wn neshtey dergi ika raza nay abeu haza

  • @agazianstate8673
    @agazianstate8673 Před 5 lety +2

    ክብር ለሚገባዉ ክብር እንሰጣለን ፣የራሱን የማይሰጥ የሰዉ የማይፈልግ ጀግናዉ አጼ ሚኒሊክ ድምበሩን አዉቆ መረብ ምላሽ ነዉ ድምበሬ ብሎ የተዋጋ ጣሊያንን ያምበረከከ ፣ኤርትራ ወይም ባህረ ነጋሽ የኢትዬዽያ አካል ሆናም ኖራም እንዳማትዋቅ ያረጋገጠ ፣ጀግና

  • @miketew5161
    @miketew5161 Před 3 lety +1

    Its sad instead of saying sorry and see forward , he is rejecting what happened to Eritrea. You know example one whole village having 6000 people burned

  • @andexapple4082
    @andexapple4082 Před 5 lety +1

    ካሁን በኃላ ኢትዮጵያ ኤርትራን የኔ ካልሆነች ብላ ሙጭጭ ትላለች ብዬ አልገምትም ምናልባት የኤርትራ ሕዝብ ጥያቄ ካልሆነ በቀር
    ባለንበት ሰላም ከሆን በቂ ይመስለኛል
    ነገር ግን ይሄ ሁሉ ደስታ ካሁን በፊት እንደተሞከረው በኢትዮጵያ ለመጠቀም ታስቦ ከሆነ ቅዥት ይሆናል

  • @tarikteswithlyrics7884
    @tarikteswithlyrics7884 Před 5 lety +10

    Josi yente adnaki neberku
    Kahun bhala gn telehuk
    Sle Eritrea aygebachum sle rasachu ager atargum dedub hula yederg tirafi

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 Před 5 lety

      Ewinet hulem yamal tekatel

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 Před 5 lety

      This is the truth ok

    • @tarikteswithlyrics7884
      @tarikteswithlyrics7884 Před 5 lety +1

      @@zinashhaile2232 እህቴ ለህሊናሽ ኣትኖሪም ደርግ ቀላል የሚባል ግፍ ነው የፈጽመብን

    • @alambradani2259
      @alambradani2259 Před 5 lety

      Zinash Haile: anchi yeman ebd nesh ezam ezaw eyalshi mitkebatriw...yihe gala general demo minim ayametam ..ehun ande egru gudguad gebto motu yekerebe gala new. Bichil sile ersbersu eyetecherarese yalew wegenu biyasb bimekir yishalew neber. Enji Eritrea ma hedech latmeles...Eritrea sitlu tinoralachu enji...midre zeregna firsrsachu yiwetal

  • @seseerina1421
    @seseerina1421 Před 5 lety +2

    ጃሲዬ በጣም በጣም ይቅርታ አርግልኝ ሰውዬው ስለ ሻቢያ የመናገር ብቃት የለውም በጣም በጣም ባለጌ ብዬዋለው ምክንያቱም በትክክል አልተናገረም👎👎👎ድሮ ካደረገው ብልግናው አሁን የሰጠው መልስ አሳመመኝ አተ ባለጌ 👎👎👎

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 Před 2 lety +1

    ካሳ ጨመዳ ወንጀለኛ ነው ራሱ!
    የሰው ሂወት ትንሽ ነገር ነው ይላል ይሄ ሰውየ በስተእርጅናውም ኣይማርም የደም ጥያቄ ነው ያለን በሱ።

  • @nigstilibey1226
    @nigstilibey1226 Před 5 lety +1

    እና ምን ይጠበስ ቀለም ስለ ያልተቀባች አንዳለችው ስላለች ነው ከ አትዮጵያ አንድ ሃገር መሆን ያለባት አንተ ምላስህን ቀለም መቀባት ያስፈልገዋል..ህዝቡ ይጠየቕልን ና መልሱ ከ ህዝብ ታገንዋልህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @studio3316
    @studio3316 Před 5 lety +1

    Please JTV, take down this video! It’s really disrespectful to Eritrean people and history.

  • @seseerina1421
    @seseerina1421 Před 5 lety +2

    ጆሲዬ እኔ በጣም አክባሪክ ነኝ ግን ስለ ደርግ ካነሳክ እኚ አባት ቀላል የሚሉት አድ አባት በልጃቹ ፊት ማስገደል ሚስትን በባል ፊት መድፈር ቀላል ነው ሴትን ጡቶቿን መቁረጥ ኢሄ ቀላል ነው በጣም በጣም አሳፉሪ ሰውዬ ነው ውሸታም ናቸው

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před 5 lety +1

    እኝ ሰውዬ ግን ምነው ብዙ ለፈለፉ። ከ27 ዓመት በሆላ ዛሬ ነው ከእንቅልፉ የተነሳው ???? ጆሲ ግን ህዝብ አንቅሮ ሊተፋህ ነው። ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች ተወው። እኝ ሰውዬ ግን ሰው ሲገሉ ከርመው ይህ ሙርከኛ.... ዛሬ ቢያወራ አይገርመኝም። ስንቱን ጨፈጨፋችሁት። ሴቶችን ደፈራችሁ.... የትግራይም የኤርትራንም። ምኑን እንናገር።

  • @tarzanambesa2168
    @tarzanambesa2168 Před 5 lety +2

    ታዲያ ማነው ኤርትራ መሬታዋ እንጂ ህዝብዋ ኣያስፈልገንም እሚል የነበረ ማን ነው ፡ እምቢ ያለ ሰው ጥይት ኣጉርሰው ፡ ስንት ኣባቶች እናቶች ወጣቶች ህጻናቶች እቤታቸው ውስጥ በቢላ በ ሳንጃ በገጀራ በጥይት እየተገደሉ እንደወጡ ቐሩ ስንት ንጹሃን ፡ ቤታችን መንደራችን ተቓጥሎ ቐረ

    • @tarzanambesa2168
      @tarzanambesa2168 Před 5 lety

      ጆሲ ቪዲዮ ኣለ ገብተህ ማየት ትችላለክ እዛው ኤርትራ ውስጥ፡ ሲጀመር ሰውየው ኣንድ ኡነት እሚባል ነገር ኣያወራም ብቻ ውሸት ጉረኛ ፡

  • @samuelson2010
    @samuelson2010 Před 5 lety +1

    Dergi is killer never ever we can't forget the fucking history I'm just 19 years old just waiting your time.

  • @temesghensemere9345
    @temesghensemere9345 Před 5 lety +1

    ጀኔራሉ የተጠየቁትን ጥያቄ ሙሉ መልስ አልሰጡም።ጆሲ በግልጽ ማስረጃ ይዘህ በዝርዝር ብትጠይቅ መልካም ነበር።

  • @JMGD44
    @JMGD44 Před 5 lety +1

    የበላከው ይመለስ እና ደግሞ መፀሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል። የገደልካቸው ወጣትስ አያሳዝንህም ??? ደማቸው በአምላክ ፊት ይጮካል። ምን ጭንቅልልት አለህ... የገማ ነው።

  • @rafi8145
    @rafi8145 Před 5 lety +1

    ጆሲ የጠየቅከው በእውነት የተሰነደ ነው።
    ጀነራል ጨምዳዳ ግን ሊያታልል ሞከረ
    በሰው ዘር ህልቂት ተጠያቂ ነው ።

  • @user-tt3sg8bl3l
    @user-tt3sg8bl3l Před 11 dny

    የደርግ ችግሩ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገሮትን በሀይል በጉልበት ማስፈፀም ይወዳል

  • @surafieldawit195
    @surafieldawit195 Před 5 lety +1

    My goodnes, minaynet tyaqie new derg be eritrawyan bedelfetsmewal malet, yemin meshefafen new lemn yalefewn alfewal lewedefit endet abren tekebabren enramed blen anasbm. Sint nitsuhan wetatoch tereshnewal, maryamgbi mibal esrbietlay baseqaqi huneta teseqayto motewal. Masawalay derg tornet keteshenefe bewhala bealem yetelelekele bomb clasterna napal bemibal selemawi hizb tefebdbew sint selemawi hzb alqewal. Esto eritrawyanm interview adrg and beand yetefetsemebedel tsemale.

  • @hntsatesfay405
    @hntsatesfay405 Před 5 lety +1

    ደርግ ገዳይ ነው የሰው ክብር የማውቅ በደርግ ምክንያት ስንት ኣናቶች ኣለቅስዋል ኣሁን ኣፋቹ ኣትክፈቱ ክፉት ኣፉ

  • @tarzanambesa2168
    @tarzanambesa2168 Před 5 lety +1

    መቸም ቢሆን የደርግ ወታደር ሰባዊነት ኣያውቕም ፡በ ቤት ክርስቲያን ውስጥ ቄስ ኣርደው እሚሄዱ ኣይደለምንዴ ፡በ ኤርትራ ውስጥ ያልተነገረ እንጂ ያልተሰራም ግፍ ኣድም ኣልቐራቸውም ።

  • @Segenay26
    @Segenay26 Před 5 lety +1

    ኣቶ ካሳየ ኣንተ ምርጥ ደንቖሮ አባክህ ኤርትራ መጥተህ ይህን ክህደትህን ድገምልን

  • @melessegebremichael9679
    @melessegebremichael9679 Před 5 lety +12

    ጀነራል በእውነት ትልቅ ሰው ኖት ግን በጣም ውሸታም ሰው ነህ ።
    ለመሆኑ መጽሐፍ ቅድስ የማይለውን አትዘባርቅ
    ኢ/ት ከሰው የተለየ ህዝብ ነው እንዲ? ውሸታም ሰው ነህ ።
    አንተ ራስህ የረሸንከው ስንት ሰው አለ ሸዓብ 400 ቤተሰብ ረሽነሀል የኢርትራ ህዝብ የረሳው እንዳይመስልህ።

    • @tsgeabraham7107
      @tsgeabraham7107 Před 5 lety +1

      He did not answer the question you asking Jessie the question is did the military did a cruel things on the people and he goes he keep talking his dream I am sorry just tells me how idiot he is

    • @tsgeabraham7107
      @tsgeabraham7107 Před 5 lety

      በታክ የተፈጨ የሸዕብ ህዝብ ታድያ ለምን አይናገርም ።

    • @tsgeabraham7107
      @tsgeabraham7107 Před 5 lety

      Be your own country let the Eritrean their own country we can be good neighbors that's all we need all the man stop dreaming

  • @eskinderasfeha3256
    @eskinderasfeha3256 Před 2 lety

    I give you credit though for admitting that there should have been a political solutions.

  • @HB-gf5cc
    @HB-gf5cc Před 5 lety +2

    Ere bezi edmie endezi wushet

  • @InspireEritrea
    @InspireEritrea Před 5 lety +1

    የሄ ወታደር... Empty ነው ምንም የለዉም

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 5 lety

    መቸም ጀግንነት በብዙ መንገድ ነው ።እድሜዎን ያርዝመው

  • @zelenayo1964
    @zelenayo1964 Před 4 lety +1

    ቆይ እናሳያችኋለን ይሄ እኛ ላይ ያደረጋቹትን ግፍ እርስ በእርሳችሁ እንደምትገዳደሉ እናደርጋለን ጥርጥር የለኝም እሱም ነው ፍላጎቴ ያው እንደፍላጎታችን እየሆነ እየመጣ ነው 💯✅ 😂😂

  • @weinitedros8060
    @weinitedros8060 Před 5 lety +3

    Zeme bel bakeh ante shemagle

  • @medid.454
    @medid.454 Před 5 lety +3

    Endezih timb shimagile wushetam ayche alawkm
    Shetata

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea Před 5 lety

    ካሳየ ጨመዳ በጣም ባለጌ ነህ።ይገርመኛል።

  • @aslitv5032
    @aslitv5032 Před 5 lety

    Jossy we love you,but
    Don’t talk about Eritrea 🇪🇷
    Eritrea is for Eritreawyan

  • @edensolomon8577
    @edensolomon8577 Před 5 lety +2

    Hodam minm yemtaqew yelem ante wushetam

  • @senayitdesm4613
    @senayitdesm4613 Před 5 lety

    ምንድነው ዲስላይክ በዛ ለመስማት ፈራሁ?ምን ቢሆን ነው?

  • @amenamen8239
    @amenamen8239 Před 5 lety

    ምድረ አጋሜ ሲንጫጫ ማየት ደስ ሲል😜🤪 እረዥም እድሜ ለጀግና ጄኔራላችን👌

    • @brktkm6066
      @brktkm6066 Před 5 lety

      Miskin ya lebotah gebeteh Comment lay yalew hak lebelebeh

  • @musiegoitom8791
    @musiegoitom8791 Před 5 lety

    Mengestu men belo neber meseleh , Eritrea meretuan enji hizbuan ayasfelgenem belual, check in youtube !

  • @SS-xj9bc
    @SS-xj9bc Před 4 lety

    ጆሲየ አተ ምርጥ ኢትዮፒያውይነህ ግን ይሄን አይነት ውይይት አቆርጥ ላተ ጥሩ አይደለም ወድሜ

  • @haileyesusatsebeha1635

    You are not asked about goats we are concerned how many people were devastated with criminal action of GERG.

  • @aklilumamieberaki5474
    @aklilumamieberaki5474 Před 5 lety

    እንዳለ መሳርያ ከ ሽጉጥ እስከ ታንክ ከናንተ ነው የተማረከው ። በመሳርያቹህ ነን ዝሰዓርናኩምን ዝደምሰስናኩምን ሱቅ ኢልካ ኣይከዝብ ። ኣምሓራይ ኣድጊ ድኣ በየናይ ኣእምሮካ ኢካ ክትሓስብ ፖለቲካዊ ብስለት ኣይነበረናን ትብል ። ጆሲ ዕላማካ እናነጸረ ይመጽእ ኣሎ ። ብሕማም ኣባሓጎታትካ ተመሪዝካ ኣለካ ። እቲ ሕቡእን ድጉልን ጥንሱስ ሓሳብካ እናተገልሀን እናነጸረን ይመጽእ ኣሎ ። ወጃብ ብሃም ኣብዲ ዋሒድ ።

  • @eritreanfarmchannel2084

    Wshetam, l can tell a lot how much was happening, again wshetam

  • @asterhabtemariam4176
    @asterhabtemariam4176 Před 5 lety +1

    Eritrea ye Eritrea bechea nate
    Yetewega ayreseame

  • @bininana6338
    @bininana6338 Před 5 lety

    Hi josi i am proud to you but this guy he took in he is dreams

  • @weldeyesusdaniel8284
    @weldeyesusdaniel8284 Před 5 lety

    አዚ ጀነራል አምበርዶ ኣብ አሪትረያ ነይሩ፡ንዑን ከባቢ ከረን ዘሎ ዓድታት ሰራዊት ደርጊ ኣንዲድዎ በሳንጃ ኣደታትና ተሓሪደን ብናባል ነፈርቲ ቆልዓ ሰበይቲ ተቀቲሎም ፡ኣብ ኣስመራ ብዓፋኝጋድ ዝበሃሉ ዝነበሩ ኣባላት ሓይሊባሕሪ ዝነበሩ ነዝኩሉ መነሰይ አሪትረኣያ ቀቲሎሞ ኣቅርደት ጸላም ሰንበት ብምለታ ዓዲ ብሓዊ ነዲዳ ኣብሽዕብ ገድገድ ብታንክታት አሪትራዊ ተረጊጹ አዚ ሰብ አዚ ዋላካ ኣብመሬት ኣይርከቦ ኣብሰማይ ክረኽቦ አዩ ብህዝቢ አሪትረያ የሽካዕልል ኣሎ ጆሲ ወን አንተኾነ መስመርካ ትስሕት ኣለኻ ክትሓትት አንተደሊኻ ጭብጥታት ሒዝካ ሕተቶቶ አታ ነይኮነረል ብሹ አንተኾነ ቀሊል ሰብ ኣይጠፈን ልዕሊ 40ሰባት ኣብ ከባቢ ኮሞሳርያቶ ሓማሴን ተቀቲሎም ኣብማጭሆት ጥቃማይጥምቀት ወን አንተኾን 10ሰብ ተቀቲሎም ነዚ ኖርማል ገይሩ ገሊጽዎ ፡የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም ።

  • @melbournian100
    @melbournian100 Před 5 lety

    All negative commenters against Ethiopian dear son our hero General Kassay Chemeda, pretend Eritreans are we know you very well, we sniff you very well weyane agames.

  • @amanmeh5956
    @amanmeh5956 Před 5 lety

    እኔ ምገርመኝ እነዚ የድርግ ተረፍ መረፍ የሆነ ከሆነ ራሳቸው ነጻ ለማውጣት እሚናገሩት ያናድደኛል:: የተሰራ ኩፉ ነገር እያሳነስክ አድርገናል ብለህ እምትለው ደሞ በጣም ያሳዝናል

  • @user-db1gm3yi5i
    @user-db1gm3yi5i Před 5 lety

    Jossy ene bzu gize ekatatelh neber ahun gn wendme yebela seytan slemetah unse adrgehlehu gn lemndnew mejemrya Ethiopianet degnet eyalk bzu teketatayoch kaferah behwala wede ayatochachh hedk gn chgr yelem engnam wede ayatochachn enhedalen

  • @tedrostewolde4291
    @tedrostewolde4291 Před 5 lety

    ጆሲ ምንድነው ኤርትራ የጎበኛሄው ለሰላም አይደለም ወይ እነዚህ የደርግ ገዳዮች የሴቶቻችን አማጽያን እያነሳህ ጠባሳችን የምታደማው? ወይስ ድብቅ የወያኔ ተንኮል ተፈጠረ ከወያኔ የበለጠ ጠላት የለንም :: ምክንያቱም

  • @snaapsnaap608
    @snaapsnaap608 Před 5 lety

    Jossye selam new

  • @evrthingispossible4679

    Gd yelem And ken tksunalachu jboch

  • @andy4324
    @andy4324 Před 5 lety

    Jossy yanesahachewu teyakewoch ye Shabiya enji ye hezebu ayidelem !!!!!!!

  • @tarzanambesa2168
    @tarzanambesa2168 Před 5 lety

    ከ ደርግ ወታደር ኣብዲ ኢለ ይሻላል ፡ ጆሲ እየው ቪዴው በደምብ

  • @yosiefefrem3392
    @yosiefefrem3392 Před 5 lety +3

    Eritrea for Eritrean 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @gizebezemenachin61
    @gizebezemenachin61 Před 5 lety

    Jossi yehe smagele mesdeb tru adelam yehe aynet sew le huletu hageroch selam yemiyameta aydelem yewega bresa yetewega ayresam yehi sew bagegnew ene yabaten dem astagnaw neber eritrea & ethiopia hulet hegeroch gerebetoch nachew selam entelam gn behg ena srat

  • @henknavakr9334
    @henknavakr9334 Před 5 lety +4

    ይህ ሰውየ የት ነበረ እሰከዛሬ 27 ዓመት አሁን እንደዚ እንዳዲስ የሚበጠረቀው ኤርትራኮ አሁን አደለም ነጳ የወጣችው ሩብ ዘመን አለፈ ኮ አለቀ

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r Před 5 lety

    ጆሲ ምርጥ አንተ ብቻ ጠይቅ ሁሉ ባንተ ያምራል የኛ ደግ

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 Před 23 dny

    Kegoremsanet yemiyagenagin aydelem Ethiopia Lualawit Eretrian mayet ayfelegum 4.

  • @africaninprogress6502
    @africaninprogress6502 Před 5 lety

    ታክስ እየከፈላችሁ ታግዙን ነበር አንት ደንቆሮ ይህ ነዉ እንግድህ ያንት እዉቀት ትንሽ በስሜት ትንሽ ሰዉ ገድለዋል አንት የጦርወንጀለኛ ነህ እስቲ እኔ ልጠይቅህ ሕርጊጎ ከተማ ዉስጥ
    በ 1975 እና 1976 ስንት ሰዉ አረዳችሁ ይህችን መልስ ጆሲ እባክህን ይህን ጥያቄ ጠይቀዉ ከምጽዋ ከተማ በስተ ደቡብ ስንት ሰዉ ገደላችሁ በአንድ ቀን 465 በጥይት ገደላችሁ አንቴ ወንጀለኛ አፍህን ሞልተህ ዛሬ በአባቶቻችን ሬሳ ላይ ሁነህ ትቀባዥራለህ ጆስ ይህን ፋሽት አርቀዉ ይህ ወንጀለኛ ነዉ
    Memorial day Hirgigo massacre 1975/1976
    HirgigoChannel Stockholm
    ዛሬ የልጅ ልጆቻችን በየዓመቱ ያስታዉሱታልና የወጋ ብረሳ የተወጋ አይረሳም ባጠቃላይ ኤርትራን እርሱና ይህችን የቀረቻችሁን ኢትዮጵያ እስት አብራችሁ መኖር ሞክሩ

  • @yordi1683
    @yordi1683 Před 5 lety

    Egziabiher yekre yibelelka ember niskum zigebrkumo
    Mewedaeta yeblun tensh new yegrm eyu hizbi Eritrea gen hadag eyu abi ika haki tezaribka mut jossy begaka kenxelaka kemziom aynet bezaiba Eritrea kizarebu aytsmiana ufffffffff

  • @robeldereje9674
    @robeldereje9674 Před 5 lety

    Italy turkey England lelochem eyetkebabelu Eritrean kegn gezat geztewatal eynesunche malet new ante shimagele aheya enantem gezachehun wegu yedersen belachu jegenaw ye eritrea hezeb demo tagelo erasun nesa aweta aleke yemn agule yesew memgnet new

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 5 lety

    ምደረ ወርኛ ከወያኔ የባሰ ነው የበደላቸሁ ነው ደርግ በደለን የምትሉት ኤራትርዊን የምትወቅሱት እና ምን ይጠበስ ኢትዮጵያ እራሷን የቻለች ሀገር ነች እራሷን ቻሉ

  • @komanderashebr8200
    @komanderashebr8200 Před 5 lety

    wiesatam Shieb lay Hezban bankies aswtatshewo Betanke selmwie hezbien jargtashhot ante betraswo eritreawi ayrswom.

  • @ribikadawit8044
    @ribikadawit8044 Před 5 lety

    You have to read histori jossy wishetam arogit be tanki yetegedelu mitswaaa lay hitsanot....Eritrea is free land and never will be part of ethiopia.

  • @robeldereje1613
    @robeldereje1613 Před 5 lety

    Ye shimagele weshitam egeziabehern ateferam sew batefera bezi edemek ahun eko endezi yemeyasewashik lemn zelealem beyaser aletgezum belke new yekuchet yemtelefelefew yederge terafe lengeru ahun behala edemem ayenorkem eritreanm atagegnatem

  • @elsatesfamichael5456
    @elsatesfamichael5456 Před 5 lety

    Klukum Ethiopiawian ktfeltwo zelekum qdmi Itali ewn b Truky n 300 amet b Egypt 8 amet tegezia eia kab dhri Italia tray aytzarebu Tarik xbuq gerku fletun atsnaun. Eritrea kab qedem lelawit hager eie kab Ethiopia hmaq enber xbuq rekiba aytfeltn eia. Hji ka Selma tray enber hanti kabakum ayndelyn ena afkum hzulna.

  • @bininana6338
    @bininana6338 Před 5 lety

    Eskahun yetetikewen almelesem josi antem megemet techlaleh betgrnia and ababal ale ( zebene webe zetsememe webe kebel kerma) yebalal webe yemtbal konjo lije nebrech endmibalew betert ena yayat hulu sele mimngat andu gen betam yewdat neber ena bednget yehun beadga jorown mesmat tesanew endzam huno gen yelbu mengiotu sele neberch webe yemtlew kal gen bedenb adrgo yademtat neber yehe sewye degmo endsu new yehonew ena kechalk josi metyek kalebhem tarike awkehe bedenb atartehe beteikew lehulum genzabe yehonal beye amnalew kalhone gen medbehen batablashew teru new Eritrea le Eritreawyan tewlen

  • @trustinlove8470
    @trustinlove8470 Před 5 lety

    Guregna. libis yelebese Ahiya

  • @tedrostewolde4291
    @tedrostewolde4291 Před 5 lety

    ምክንያቱም በሰላም ተቀብለን ሽንተን ካንተ ያልጠበቅነው መርዶ ነው ያነሳህብን ያንተው ጀኔራል ለሰራው ወንጀል የትም ኣይደበቅም ቸሩ መድሃኒኣለም ይፈርዳል :: ጆሲ ትንሽ ያስተዋልኩት አፈላልጉን ፕሮግራምህ ጠቅላላ ከደርግ ዘመን የተያያዘ ነው

  • @robeldereje9674
    @robeldereje9674 Před 5 lety

    Eritrea mechem behon ke Ethiopia gar degame atehonm be kegn gezat gezachehun erasachenen nesa awetan Eritrea yegna nebreche yebalal koshasha maferya

  • @komanderashebr8200
    @komanderashebr8200 Před 5 lety

    Kenategar endit Agrie telma 100 amet bawgiea aslfnwo tergen demo aswtnke Ante jasent Eritreawi deam egiek lay ale. Ante selarie tengralk dena

  • @cabdixasan8665
    @cabdixasan8665 Před 5 lety

    Minew tinish tinish abezeh derg sisasat tinish zebaraqi

  • @kbriselam478
    @kbriselam478 Před 2 lety

    Wushatam general yikreta atteyilim bezih edme

  • @tesfalemhaile9992
    @tesfalemhaile9992 Před 5 lety

    Besemam mn aynet wushet now bakachuw arfachuw tekemetu.josi demo btawk batawk ke hzbi eritrea now yemtgache yaleh .bhachir gze asmera hedeh huzbu mn aynet selamawi inde hone beayneh aytewhal slezi kewdajih hzbi atgache.mknyatu dergi hone weyane yaderesun bedel egna hzbi eritrea bicha nen mnawko. Kefelek CZcams gebteh ye baxie hlkit ye sahl dbdeba ye eona ye enatachin tut mokrex masayet tchilale?

  • @aziber1816
    @aziber1816 Před 5 lety

    ግፍ በተስፋየ ገብርአብ የተተረጎመ አንብብ

  • @bemnetnkhu5423
    @bemnetnkhu5423 Před 5 lety

    Eha sewuye wushetam newwwwww

  • @mikiyatlove9608
    @mikiyatlove9608 Před 5 lety

    ደርጋውያን ኣእዱግ እንተ ጆሲ ግን ክብረትካ ቀንጢጥካ ኣለኻ ብኤርትራውያን ክብረት ክትረክብ ኢልካ ከይትሓስብ

  • @mengsgebre6608
    @mengsgebre6608 Před 5 lety

    አማራ ግን በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸማቹ ግፍ እና በደል መቸም አይረሳም:አንድያውም ፈጣሪ የእጀቹ ይስጣቹ:ሃይማኖት እንጂ እምነት የለችውም