ኦሎምፒክ በመጣ ቁጥር አተካራው እኔንም ይሰማኛል። በስልጣን ዘመኔ ያላሣካሁት አለ ።ለካ መስፍን በቀለ ለደራርቱ ዘፍኖላት ነበረ፤ሰርፕራይዝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

Komentáře • 86

  • @ayakum180
    @ayakum180 Před měsícem +14

    ደራርቱ ቱሉ ስትገባ ቁጭ ብሎ አቀባበል ማድረግ አግባብ አይደለም!! ከመጮህ በላይ ከ መቀመጫ በመነሳት አክብሮትን መግለፅ አስፈላጊ ነበር😊 የኔ ዘመን ጀግና ደሬ❤።

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před měsícem +8

    ደረርቱ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነሽ አንቺን ሳይ ሰው በሃገሩ ተስፋ እንዳይቆርጥ ታደርጊናለሽ እረጅም እድሜና ጤና የኔ እናት።

  • @meron7439
    @meron7439 Před měsícem +14

    ወይኔ ደራርቱዬ ኑሪልን 😍እናት ጀግና ፣ አቀኛ ፣ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ 😍 ባንቺ ኢትዮጵያ ትኮራለች ገና

  • @DanielYitagesu-wu3vo
    @DanielYitagesu-wu3vo Před měsícem +6

    ደራርቱዬ እግዚአብሔር እስከዘላለሙ አይቀይርሽ ሽአመት ኑሪልኝ የምትላት በላይክ ግጫት

  • @Alem844
    @Alem844 Před měsícem +9

    መሴ ደራራርቱን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ጀግና 💪💪💪መሰፍኔም እናመሰግናለን👍

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před měsícem +9

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መሴ እናመሰግናለን

  • @finekash561
    @finekash561 Před měsícem +3

    በህይወት ዘመኔ ደራርቱን ሣላገኝ አንዳልሞት የሁሌ ምኞቴ ነው።

  • @astertilahun5584
    @astertilahun5584 Před měsícem +3

    ሁለቱን ማገናኘትክ በጣም ደስ ይላል ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትንሽ ግን ያለኝ አስተያየት አለ እሱም መድረኩ ለምታቀርባቸው ሰዎችም ሆነ ለፕሮግራሙ የሚመጥን አይነት አይደለም ስለዚህ የቲጂ ሰከላ የምታዘጋጅበት መድረክ ላይ ቢሆን የበለጠ ውበት ይኖረዋል እንደኔ አስተያየት

  • @munateshager7535
    @munateshager7535 Před měsícem +1

    እኔ በጣም ነው ደራርቱን የምወዳት ምርጧ ጀግና አትሌት ነች

  • @Phonk_A738
    @Phonk_A738 Před měsícem +1

    ልክ እንደ 800ሜትር እንደተገኘችው እእታችን አይነት ብዙ አዳዲሶች ይኖራሉ አባካችሁ አበረታቱና አውጧቸው

  • @addisababa3158
    @addisababa3158 Před měsícem +1

    We are proud of you Drartu I wish you were president of Ethiopia we will be all Ethics Group will one used to be one Ethiopia. I love you.

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před měsícem +3

    ደራርቱ እኔ በጣም ነው የምወድ ፍቅር የሆንሽ ፍልቅልቅ ነፁ ልብ ያለሽ መልካም ኢትዮጰያዌ ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @NickDubale
    @NickDubale Před měsícem +3

    Mese show is doing well. I enjoyed the performance with Derartu.
    Negussie

  • @user-en1zd1ev6c
    @user-en1zd1ev6c Před měsícem +1

    ደራርቱ ጀግና የሰላም እናት ሺ አመት ኑርልን እንሻአላህ ፕሬዝዳት ኢትዮጵያ ሁነሽ አላህ ያሳየን❤❤❤

  • @SanioumerSanioumer
    @SanioumerSanioumer Před měsícem +2

    ደራርቱ የሰው ዘር ናትኮ አሁን እየመጣን ያለ ትውልድ ሰወ ለመባል እሚያሳፍር እንዳውም ፈጣሪ በዚሁ ይብቃቹህ ይበለን ሰው ያርገን

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Před měsícem +3

    ቆንጆ ጥያቄ ነው የጠየካት

  • @shewalemgebre9135
    @shewalemgebre9135 Před měsícem +11

    መሴ ይሄ ነው የሚያምርብህ😅

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o Před měsícem +2

    ለፈርጧ እንዲህ ዘፍኖ ነበር እንዴ?ደስ ይላል ያምራል ❤❤❤❤❤

  • @selamawitzewdie
    @selamawitzewdie Před měsícem +1

    ደራርቱ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ፍቅር የሆንሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ::
    Reply

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍

    • @nebareacts5041
      @nebareacts5041 Před měsícem

      እናስገባው አይከፈልበትም እኮ ❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před měsícem +3

    ደራርቱዬ የኛ ፍልቅልቅ ጀግናችን❤❤❤

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p Před měsícem +14

    አይ ደራርቱ በናንተ ጊዜ ቀረ አገሪ ኢትዮጵያን ብሎ የሚያስብ ዛሬ እኮ አማራ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ትግሬ ነኝ ሱማሌ ነኝ ደቡብ ነኝ ይላል እንጂ አገሪን እምዬን ኢትዮጵያን እንኳን ባንዲራዋን ስምዋን መጥራት አይፈልጉም!!!

  • @hussenali6748
    @hussenali6748 Před měsícem +2

    መሴ አለቤሾን እዬመሰልከኝ ነው

  • @dawitdinka6633
    @dawitdinka6633 Před měsícem +2

    legend and mother

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před měsícem +1

    ዋው። ደራርቱዬ። ውዷ ኢትዮጵያችን።❤❤❤ እንወድሻለን።

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 Před měsícem +1

    ጀግና ሴት እግዛብሄር ይጠብቅሽ❤🙏

  • @user-sv9um1qp4n
    @user-sv9um1qp4n Před měsícem +3

    በርታ መልዬ ምርጥ

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před měsícem +1

    We love you our hero true Ethiopian daughter

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v Před měsícem +1

    Wow Derartu anchi tleyalesh Egziabher Yebarekesh enwedeshalen 😍😇🙏🏻

  • @user-wv3jf5bo2r
    @user-wv3jf5bo2r Před měsícem

    ደራርቱ ጅግና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ ሺህ አመት ኑሪልን

  • @user-wn6gg1rl6n
    @user-wn6gg1rl6n Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም አበሳችን ከበሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před měsícem

    አሪዬ አችን ሳይ ለአገሬ ፍቅሬ ይጨምራል አበሳዬ ከኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤ ጋር እኩል ነዉ የምወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @rozahassen2026
    @rozahassen2026 Před měsícem

    መሴ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @endedilla
    @endedilla Před měsícem +1

    God bless you and your family!!!

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Před měsícem +1

    ደርየ ትህትና ፍቅር በቁሙ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před měsícem +1

    Meseye bereta❤❤❤❤

  • @user-pk7hp5ve5u
    @user-pk7hp5ve5u Před měsícem +1

    Thanks Derartu.

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገር መውደድ ለራስ ነው ክብሩ

  • @berhanekebede6519
    @berhanekebede6519 Před měsícem +1

    Wowooooo Andega new .gena kefe yemile astemari program.

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Před měsícem +4

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 Před měsícem

    የኢትዮጵያ ኩራት ❤።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem

    መስለ ❤እና ደራርቱ በጣም እውዳችዋለሁኝ

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před 26 dny

    Derartu:- Ever Brave Ethiopian ❤❤❤❤❤

  • @zegelilatube
    @zegelilatube Před měsícem

    እንደኔ መሴ የሚመቸው እስኪ❤❤❤

  • @user-zn5le1yf7d
    @user-zn5le1yf7d Před měsícem

    Bewotat zemene tez yemelegn ....be muyash becha sayehon ....be akohonesh ....sebayesh....germa mogesesh.... bzu adenakot beteleye be wuchu alem....

  • @AbdulShekur-lb8il
    @AbdulShekur-lb8il Před měsícem +1

    ደራርቱ ሌላኛው ኢትዮጵያ

  • @hannabirhanu3178
    @hannabirhanu3178 Před měsícem +1

    Derartuye enga yemnwedish bemkiat new tenta enat yeityopia lik Enwedihalen edmeshin yarzimili❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sablearagaw9338
    @sablearagaw9338 Před měsícem +1

    Departure,, ewente now ymetenagrwe.

  • @GetahunShibru
    @GetahunShibru Před měsícem +1

    Hager beset tiseyemalech mibalew winet nw

  • @eke1914
    @eke1914 Před měsícem

    Our national super hero

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Před měsícem +1

    ስታወራ ፈጣን ናት አየር አትወስድም

    • @mulumekonnen2112
      @mulumekonnen2112 Před měsícem +1

      አሁን ይህንን መፃፍ ለምን አስፈለገ?? ትልቁ ፒክቸር አልታየህም?? ይህች የምታያት ውድ ሴት ሃገር ናት ጀግና ናት እባክህ ከኔጌቲቭ ነገር ውጣ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @bensa3017
    @bensa3017 Před měsícem +1

    Derartu, betam new yeminwedish, egziabher yibarkish.
    Only issue in this show.. why the presenter mesi, is sitted way too high, I think should be same level to the guest.

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu Před 26 dny

    I love DararituTulu our diamond lady

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před měsícem

    ጀግናችን ኑሪልን ❤️❤️❤️

  • @DerejeNegash-z7c
    @DerejeNegash-z7c Před měsícem

    የኔ ፍልቅልቅ ሳቂታ

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před měsícem +3

    የትግራይ ልጆች ያከብሩሻል

  • @meron7439
    @meron7439 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደራርቱዬ ❤❤❤❤❤

  • @eke1914
    @eke1914 Před měsícem

    You are a super star 🌟

  • @elsatebarek100ewnettanamam2

    TADLESHAL👏🏽👏🏽👏🏽

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před měsícem +2

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o Před měsícem +1

    ደራርቱ የበፊት ባልዋ (ዘውዴ) ባሌ ሮቤ በሴቶች ተከቦ ዊስኪውን ሲራጭ ነው የማውቀው። ኣሁን የት ደርሶ ይሆን????

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před měsícem +1

    👑👑👑💎💎💎

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 Před měsícem

    Yehache areose banda yeonege gerde eyachew emazehen yeamhara gerde banawoche seyalekeleku werada hula asfare aferbelu abo

  • @Hasna-lb2gc
    @Hasna-lb2gc Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @user-jj3nw7bt7h
    @user-jj3nw7bt7h Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤❤🎉😂❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @wywyyysysys5715
    @wywyyysysys5715 Před měsícem +1

    ,❤❤❤❤❤

  • @elsabrehane3631
    @elsabrehane3631 Před měsícem

    Ethiopia 🇪🇹

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 Před měsícem

    ያኔ በአንቺ ግዜ ባንዲራ ልብስ ነበር አሁን አንቺ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ነሽ የታል የያኔው ልብስ ለውጠሽዋል አይደል?

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tejis-ke4lt
    @Tejis-ke4lt Před měsícem

    ❤❤❤❤🥰🥰💔🎉

  • @selamtewelde6426
    @selamtewelde6426 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před měsícem

    መስፍን ዘመቻ ሚንልክን አንረሳም ጅል

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Před měsícem +1

      አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው ገንገንጣይ አስገንጣይ

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Před měsícem

    መስፈን የትግራይ ህዝብን ጨፈጫፉ

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 Před měsícem +2

      እሱ ምን ያርግህ አቅምህን አውቀህ አትቀመጥም ነበር

  • @user-wi3kq1yi7q
    @user-wi3kq1yi7q Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤