“የአውራ ዶሮ ስንፈተ-ወሲብ ገብቷል !?” | "ያልተከለሰ ያልተበረዘ" | Bewketu Seyoum | ሰኔ 2014 ዓ.ም | ብሄራዊ ቲአትር | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2022
  • All material appearing on this Video Is protected by the international Copyright laws. The Content is
    exclusively the property of Andafta Media.You may not reproduce, distribute or in any way
    exploit any such content, nor may you distribute any part of this content over any Social Media Platform.
    በዚህ ቪዲዮ ላይ የሚታዩት ነገሮች በሙሉ በአለም አቀፍ የቅጂ መብት ህጎች የተጠበቁ ናቸው። ይዘቱ የአንዳፍታ ሚዲያ ንብረት ብቻ ነው። ማባዛት ፣ ማሰራጨት ወይም በምንም መንገድ መጠቀም አይችሉም ፣ ወይም የዚህን ይዘት የትኛውንም ክፍል በማንኛውም የማህበራዊ ሚዲያ መድረክ ላይ ማሰራጨት አይችሉም።
  • Zábava

Komentáře • 293

  • @sewasew
    @sewasew Před 2 lety +58

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    በፍቅር ቤተሰብ እንሁን። አመሰግናለሁ
    Thank you Bewketu.

  • @hermela6810
    @hermela6810 Před 2 lety +35

    ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው ❤

    • @yihuda7459
      @yihuda7459 Před rokem +1

      እኔ አገናኝሻለሁ ...ግን ሳቢ በፈጣን ይስከፍላል

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 Před 2 měsíci

      I have met him once. He is extremely shy and he won’t talk :(

  • @libargachewbelachew6029
    @libargachewbelachew6029 Před 2 lety +70

    አክብሮህ የመጣውን ህዝብ አስደስተህ ልከኸዋል።❤❤❤

  • @tewodros23
    @tewodros23 Před 2 lety +13

    በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ስራ ነው። እናመሰግናለን በውቄ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před 2 lety +36

    ኧረ በውቄ ጨምሮ ነው የመጣው ይመችህ💚💛❤

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 2 lety +130

    ስምን መላሀክ ያወጣዋል በእውቀቱ ስዩም❤️❤️🙏

  • @aberagetu7687
    @aberagetu7687 Před 2 lety +12

    ምርጥ ከአቀራረብ 🙏

  • @samuelgurmessa4015
    @samuelgurmessa4015 Před 4 měsíci +5

    በጣም ችሎታ ያለህና አዝናኝ ሰው። መልካም ጤንነት።

  • @nazrethdesalegn6606
    @nazrethdesalegn6606 Před 2 lety +16

    ኑርልኝ ወንድሜ እንዲህ ሀዘናችን በከበደ ቀን ዘና እንድል ስላደረከኝ

  • @kedirarebo5021
    @kedirarebo5021 Před 2 lety +9

    በዕውቄ አንደኛ አቦ ኑርልን ይመችህ

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 Před 2 lety +6

    በውቄ አንተ አዝግ አድክንም ሺ አመት ኑርልኝ

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Před 2 lety +39

    Not only comedy it is idiomatic expression of ethiopian current affairs. Beautiful well done.

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 Před 2 lety +13

    OMG 🤣😂🤣😂🤣 እንብላ የሚለው ቃል እናሸንፋለን እንደሚለው ቃል ያገልግሎት ዘመኑን የጨረሰ መስሎኝ ነበር። Hilarious 👏👏

  • @agazitube3982
    @agazitube3982 Před 2 lety +14

    Thank you so much sir

  • @abab652
    @abab652 Před 2 lety +9

    Bewke you are hero👏👏

  • @getahun9219
    @getahun9219 Před 2 lety +19

    በውቄ የሳቅ ምንጭ ሺ አመት ኑርልን

  • @tigraweyti192
    @tigraweyti192 Před 2 lety +3

    Sewedh eko...may God be wz u 🙏all z time

  • @TravelSheger
    @TravelSheger Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል። እናመሠግናለን ስላጋራችሁን! 😍😍😍

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 Před 2 lety +13

    ገና ሳላየው የምስቀው ነገርስ 😂😂😂😂😂

  • @user-li8mo2ly2t
    @user-li8mo2ly2t Před 2 lety +3

    አባቴ የኑሮ ውድነት እያወራይ የሚሰሙህ የጠገቡ ሰዎች ናቸው

    • @user-li8mo2ly2t
      @user-li8mo2ly2t Před 2 lety

      እውነቴን አንድ የቸገረው የመረረው የሚመስል ሰው አላየሁም ወይም አቅራቢው ይሆናል የቸገረቅ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před 2 lety +2

    ግጣሚ በ እዉቀቱ ሰዩም በጣም ነው ማደንቅህ በግጥም መፅፍ እፈለጋለሁ ካላሰችገርኩህ አፃፃፉን ብታግዘኝ ደስ የለኛል::

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z Před 6 měsíci

    ተባረክ በእውነት እናመሰግናለን

  • @romanassefa976
    @romanassefa976 Před rokem +3

    ጌታ ቢፈቅድ ማግኘት የምፈልገው ሠው በጣም ነው የምወደው እድሜና ጤና ይስጥህ ልክ እንደሥምህ ነህ ተባረክ አቦ

  • @bettyhaile5315
    @bettyhaile5315 Před 2 lety +3

    You are so hilarious!! You made my day 😂 😂😂😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +8

    ስምክና ❤አንተ 👌ገጥማቿል 👌እጆችክ ይባረኩ 👌❤

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 Před 2 lety +2

    የምር ጀገና ነህ ትችላለች እደሰምህ በውቅቱ ፋታ አርከኝ

  • @awolnur182
    @awolnur182 Před 2 lety +1

    ምርጥ ኢትይጵያዊ ልጅ በእውቀቱ ስዩም በርታልን

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 Před rokem

    በውቄ ምርጥ የጥበብ ሰው ትችላለክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 Před rokem

    YOU'RE VERY RIGHT ABOUT MUSIC WORLD. AMERICAN ARE OPEN MUSICAL INSTRUMENT. LOOK FOR UNDER GRAWND IN THE CITY OF NEW YORK. . THERE IS A LOT OF MUSIC. EVEN ETHIOPIA AND ALL OVER THE WORLD. THANKS I LOVE THE SHOW. KEEP UP THE GOOD JOB. BROTHER FROM ERITREA

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 Před 2 lety +3

    This comedian
    Is very very nice

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Před 2 lety +1

    I live in Oregon but I have no chance to go and support my people because I work two full time job barley get home to see my family. What a life!

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 2 lety +10

    እኛ የድሮ ዽንጤዎች ነን እንደውም ወደ መካነየሱስ የሚሄደውን ባስ እየጠበቅን ነው😂😞😂

  • @musedegefe5906
    @musedegefe5906 Před 2 měsíci

    You are, a man of my type! I respect you Bewuke! Curious mind!

  • @mekdessamuel7911
    @mekdessamuel7911 Před 2 lety

    በጣም ነው ምትመቸኝ አቦ ይመችህ

  • @habtu21
    @habtu21 Před rokem +1

    You made my life BeEwketu

  • @user-km3vo9zj9h
    @user-km3vo9zj9h Před 5 měsíci

    thanks dear bawktu syyum
    effert more enough

  • @feto805
    @feto805 Před 2 lety

    Thanks bro

  • @ephremgebre2881
    @ephremgebre2881 Před 2 lety

    As always so much fun seeing his "weg"

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před 2 lety +11

    ወንዱ፦ የራሱን አስቀያሚ ፊት ሳያስተውል "ጠቃጠቆ ለሙዝ እንጂ ለፊት አይነፋም" አለ።
    ሌላኛወ፦ ዘልዛላ ሱሪውን ሳያስተካክል፤የሌላዋ ሴት አለባበስ ላይ ተሳለቀ።
    ቅድም የተሰደበችው ሴት፦ "በውቄ በሰላም ነው፤የኮባ ጠመንጃ መስለሀል" ብላ አሾፈች።...
    የበውቄ መልዕክት "ሁላችንም ትክክል አይደለንም፤ሁላችንም እራሳችንን እንመልከት፣እናስተካክል"።
    💚💛❤️

  • @ahmedmestofa3000
    @ahmedmestofa3000 Před 2 lety

    Very happy tanks

  • @konjitalemayhu-rt8eh
    @konjitalemayhu-rt8eh Před rokem

    አንተን ግን ማነው የሚተካክ ጀግና❤

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 2 lety +6

    አንዳንድ ሰው አለ የማይደገም አንዱም በእዉቀቱ ስዮም ነዉ

  • @DeninetYitayal
    @DeninetYitayal Před měsícem

    ኧሁሁሁሁሁ ሺ አመት ኑር አቦ በዉቄ

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Před 2 lety +1

    በውቄ እናመሠግናለን .

  • @estifonderbrhane4113
    @estifonderbrhane4113 Před 2 lety +5

    ስወድህ በእዉቄ ❤❤❤❤

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 Před 2 lety

    Nice...Beweketu...gobez..

  • @Mayomayomayo573
    @Mayomayomayo573 Před 2 lety

    Edmena tenay yeseteh beweke

  • @yadelyigezu7123
    @yadelyigezu7123 Před 2 lety +2

    Absolutely phenomenal 👏

  • @-Natuendehageru
    @-Natuendehageru Před měsícem

    ኧረ ወይኔ ! በሳቅ ገደልከኝ፡

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers Před 2 lety

    ይመችህ ብሮ

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 2 lety +1

    This a unique culture. Ethiopian

  • @mossabmohammed8595
    @mossabmohammed8595 Před 2 lety +1

    great

  • @user-ih3mu9vo7d
    @user-ih3mu9vo7d Před 2 lety +20

    እውነትም በእውቀቱ ስዩም!!!

  • @begehadzerihunbegehadzerih4081

    በእውቄ ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ በርታ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uu2zw1zb1i
    @user-uu2zw1zb1i Před 2 lety

    " ትችላለህ ዋው ።

  • @cheerfuldifferentclassical9172

    Waw bro fantastic

  • @miktube853
    @miktube853 Před 2 lety +6

    ወግ የሚችል ሰው

  • @ethio2023
    @ethio2023 Před rokem

    ድንቅ ና መንፈስ አዳሽ ነው

  • @tewodrosyacob1522
    @tewodrosyacob1522 Před 2 lety +32

    አይተን ስንወጣ ደስታ የማይወዱ ትራፊኮች ታርጋ ፈትቶ ሙዳችንን ጨረቡት እንጂ ።

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 Před 2 lety

    Wow techelaleke wow great writer

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Před 8 měsíci

    በጣም ጀግና ።❤❤❤❤❤

  • @reallight9644
    @reallight9644 Před rokem

    We can see how light guides' us towards itself

  • @esaysayalew1810
    @esaysayalew1810 Před 2 lety +3

    ጌታን ተቀበሉ ብለን እንሰብካለን እየሱሰ የህይወት መንገድ ነው ።አናፍርበትም

    • @temesgendemissie658
      @temesgendemissie658 Před 2 lety

      በርግጠኝነት ይሄ "Comment" የኮመትከው የታክሲ ሰልፍ ላይ ሆነህ ነው

  • @HanAmogne
    @HanAmogne Před 5 měsíci

    ምርጥ ሰው❤

  • @BerhanuWoldearegay-cs2fs
    @BerhanuWoldearegay-cs2fs Před 5 měsíci

    ምርጥ ሰዉ

  • @FilimonSemere
    @FilimonSemere Před 10 měsíci

    Bravo

  • @eliasfekadu7394
    @eliasfekadu7394 Před 2 lety +1

    ኡኡኡኡ በውቄ💚💛❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 5 měsíci

    መላክ ያወጣዋል ብቻ በጣም ግሩም ልጅ

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 Před 9 měsíci

    በእውቄ ምርጥ ሰው❤

  • @ytube835
    @ytube835 Před 2 lety +3

    11:15 😂😂😂😂😂😂 አደከመኝ

  • @seidasfaw
    @seidasfaw Před 2 lety

    No matter what your job at the moment it holds the key to your future because it is the road to greatness, if it's handled in a good manner.
    Hojiin kee yeroo ammaa kana maal iyyuu yoo ta'e karaa guddummaa waan ta'eef furtuu egeree kee qabata, yoo haala gaariin qabame

  • @ij8588
    @ij8588 Před 3 měsíci

    አባቴ ቀልድ እኮ አንተ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasabebe
    @yonasabebe Před 2 lety

    besmame beweke besobehale

  • @godisincontrol5983
    @godisincontrol5983 Před 2 lety

    🤣🤣😭😂 OMG.... Ere besak gedelegn😂😪 betam leza alew

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 2 lety +3

    ከገባሁበት ስትረስ በትንሹም ቢሆን አፋታኝ በእውቄ የጥበብ ሰው።

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 Před 2 lety +1

    በውቀቱ best comedy

  • @hiwotalehgn3756
    @hiwotalehgn3756 Před 2 lety

    good

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 Před měsícem

    😍😍😍😍ቀኔንን አሳመርክልኝ አቦ ይመችህ👌

  • @hamidawol9459
    @hamidawol9459 Před 2 lety +3

    😍😍😍

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Před 2 lety

    😁 Thank you!

  • @EYOS777
    @EYOS777 Před 2 lety +2

    ኘሮግራሙን መግባት ነበረብኝ

  • @banchialemtadesse8739
    @banchialemtadesse8739 Před 2 lety +2

    U really are the best 👌

  • @edenyared7084
    @edenyared7084 Před 4 měsíci

    በእውቄ የምር አንተ ትለያለህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @tadiyosdegh3615
    @tadiyosdegh3615 Před 2 lety

    በጣምምምም ጀግና

  • @temesgengetahun5100
    @temesgengetahun5100 Před 2 lety +1

    በውቄ ትንሽ ፍጥነት ብትጨምርበት አሪፍ ነው

  • @utopiaabyssiniya1013
    @utopiaabyssiniya1013 Před 2 lety

    ገራሚ ነው የምር!!😁😂

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 Před 2 lety

    Wow Wow

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety +1

    ❤️❤️በውቄ❤️❤️

  • @azeb8385
    @azeb8385 Před 2 lety +44

    የሚገርመው በትርኢቱ ውስጥ ያለው ህዝብ አንድም ችግር የሌለበት የኑሮ ውድነት ረሀብ የማይታይበት ወዛም ህዝብ ማየቱ ነው

    • @tameratshifraw8114
      @tameratshifraw8114 Před 2 lety +9

      እነዚ ምታያቸው ጠግበው መሳቅ ያማራቸው ናቸው

    • @abrahamsina945
      @abrahamsina945 Před 2 lety +2

      ፊልተር ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 Před 2 lety +4

      እግዚአብሄር ይመሥገን ሁሉም ስላልተራበ ሁሉ አንድ ቢሆን ምን ይጠቅማል

    • @davidamadou3882
      @davidamadou3882 Před 2 lety

      @@tameratshifraw8114 Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhjhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

    • @yeabeshamedhanit1359
      @yeabeshamedhanit1359 Před 2 lety

      ለመግቢያ የሚከፈለው ስንት ነው? ለአንድ ሻይ በኬክ የሚከፈለውን ካሰብክ ይሄ ጠቀም ያለ $$$ ያስፈልጋል። ያንን ከፍሎ ለማየት የተረፈው ኑሮው ከእጅ ወደ አፍ አይደለም ማለት ነው። ሁለተኛው ቀረፃ ላይ የተሻለ መልክ ይሰጥሃል።

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 Před rokem +1

    Not only comedy it is idiomatic expression of ethiopian current affairs. Beautiful well done.
    24

  • @muhammedhassen2373
    @muhammedhassen2373 Před 2 lety +4

    የዶሮ ዘርን የሚያጠፋ ነገር እናበረታታለን!!! አክታና ንፍጥን በመብላት የበለፀገ ስጋ ቢታጠብ አይፀዳ!!

    • @user-tv6fe3gt4m
      @user-tv6fe3gt4m Před 2 lety

      ዶሮ አልውድም ነበር ይባስ ጠላኋት 😏😏😏🤗🤐

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 Před 2 lety +3

    አይ በዕውቄ❤

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před 2 lety +2

    አንተ ብቻ እንደቀልድ ብዙ እምታስረሳ

  • @jershgezzerihun3546
    @jershgezzerihun3546 Před 2 lety

    really!

  • @ytube835
    @ytube835 Před 2 lety +1

    የሚገርመው ከነ ማሳሰቢያው ነው tiktok ላይ የሚለቀቀው

  • @natasimo9750
    @natasimo9750 Před 2 lety

    Wow

  • @blengetachew837
    @blengetachew837 Před 2 lety

    betame nw yemadenkeh beweketu

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Před 2 lety +1

    አይ በውቄ 🤔🙏🙏🙏

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před 2 lety +2

    💚💚💚💚

  • @abenehengida
    @abenehengida Před 2 lety

    እረ ይመችህ አቦ