Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በውቄ የፈገግታዬ ባለቤት peace Aba ✌😍
በውቀቱ ትመቸኛለህ ከፍቅር ከተማዋ አዋሳ 🙋🙋👍👍👍👍👍🙏🙏
Just phenomenal
የምርጦች ምርጥ በውቄቄቄ
እጅህም አእምሮህም ይባረክ
በእውቄ አንተን እኮ ትለያለህ ኑርልን 👌👌👌👏👏👏👏
ድንቅ ሰው በውበቱ ሁሊም ኑርልን
በእውቀቱ ! አለም ነህ ዋሴ እንዳንተ ሳይጠቀምበት ወርቅ ድምፁን ብዙ አመት አባክኖ ቆየ አሁን የባከነ ሰአቱን እያካካሰ ነው። ላንተም ጊዜው አርረፈደም ! 👍👍
Ay bewke👌👌👌
በእዉቄ ያምራል እንኳን ደህና መጣህ
And finally what we missed alot has come again. I am happy to subscribe this amazing channel.
በውቀቱ እደምወድህ ብታውቅስ🎉🎉❤❤
Keep it up Bewke!!!!
You are unique 1gna
ምርጥ በውቄ። እናመሰግናለን
Bewukeisha, As always you have never disappointed us😂. Thank you my friend stay blessed and keep up.
አሪፍ ነው
በስማም በውቀቱ በስላም ነው የጠፋህውበል እንዳጠፋ ስዪም
የማያረጅ ውበት ያለው ፀሀፊ
ሁሌም የማይሰለች !!!!
Arif sra new bertaln 🙏
ከመድረክ ላይ የወግ ኮንሰርት ይልቅ ዩትዩብ ጨላውም ተደራሽነቱም እንደሚበልጥ እንደምን ተዘነጋህ ጃል። በዚ በኩል ራስህን ብታበዛ መልካም ይመስለኛል።
keep up the good work dear Bewke
ያው ልጫንልህ መጣሁልክ😂😂🥰🥰🥰
ምንግዜም ብትደመጥ የማትሰለች የስነጽሁፍ ጀግና ፤ የስነጽሁፍ አድባር - በእውቀቱ ስዩም!!
m From Yirga Chefe bewike ...special Yehone buna megegna nat ...eniwedihalen betam ...kemetah besimih Yebuna masa enigezalihalen
Please Please…upload more. I am listening and laughing over and over agin when I listen to the ones you have uploaded before.
Legendary man 👨 🙌
😂Bewke, God bless you.
የደወል ምልክቷን የተጫንኩለት የመጀመሪያዉ ዩቱበር : በዉቄ👍
The only person that makes me laugh.
ኧረ ያለህን ሠብስበህ ፖስት ባንተ ሠው እየሸቀለበት ነው ።ኧረ ተመከር አንተ ልጅ።
100% right
Eko min gud nw??
Yep yeserawen yakl yagegne aymeslegnem biyagegn xeru bir habt mignote new for the great writer
😁😀😁😁😀
በውቄ በራስህ ቻናል እንኳን በሠላም መጣህ! ቻናልህን ብዙ አላስተዋወቅም:: እንወድሃለን በርታልን::
Comment of appreciation 👍👍
Welcome to The CZcams world Brother Beweke!
ጎበዝ ሰው በርታ።
I love thank you 🙏
Sayrefedee betolo wede TewahedoAyawatam guzo bemetaf dengezo
My love bewke I miss you so much eko esti laggnh??? Pls
ቦቄ 🙏🙏🙏
i like your work.please continue using ur youtube
Very good
በርታ ወንድማለም
ሁሌም ማትሰለች በውቄ
great man
bewkae tichelalek jegna yetebebe saw
Yeha eradu Andy anda new bewketu yetebalke
ያምራል
አንተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር። አቦ ኑርልን
እንድትፋለምበት ሳይሆን እንድትመረኮዝበት ነው ያለው ሰዉዬ 😂😂"በዚህ ምሽት መቼም ቁራሽ ዳቦ ባገኝ ነው እንጂ ድያመንድ እንዳማልፈልግ የታወቀ ነው "ያለው ሰዉዬ እኮ ነው አለፈለት😂😂😂
አመሰግናለሁ
በውቄ 😍😍😍
እንዴት እንደምትመቸኝ ታቃለህ?🥰🥰
በዕውቄ😍
በውቄ ይመችህ💚
Wel come bro
BewkeBerta...
በርታ
ያው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አንተን እየደጋገምኩ ልስማ ኡፍፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በውቄ
አለን በውቄ
በውቄ 😘😘
Bewka 1 neh
በውቄ፥ባንተ ቧልት፥ አላውቅም ስቄ።(ፕሮፌሰር እገሌ)
በጣም እንወድሀለን ወንድማለም🥰
Sewedeh
My pleasure
Why don't u ask people to subscribe ur you tube channel? 💪💪💪
❤❤❤
Bewke💞
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Bewketu man mert wegoch des yelalu
በእውቀቱ ሁሉ ስራዎችህን እወዳቸዋለሁ።
Bewukie ahun eyeseletenek new chigir mayaderegew yelem 🤣😜🤣😜🤣😜 just kiddingYou are subscribed sir❤️❤️❤️
Berta bewki enwdhalen
Yedro seraochehn betpost degim bemesmat etbaberhalo bewke
ብዙ ጊዜ የተቸገርኩት ትክክለኛው ቻናልህን ባለማግኘቴ ነበር። ትክክለኛው እያልክ ማስተዋወቅ ይጠበቅብሃል ።
Adnakih negn
ፌስቡክ ላይ የምትፅፋቸውንም በድምፅ እየሰራህ ውጥረህ ልቀቅልን እኛም ወጥረን እያየን እናሸቅልሃለን እኛም ከድብርት አንተም ከድህነት ተያይዘን እንወጣለን😁
አንተን ስሰማ መስታወት አራጋው ናት ትዝ የምትለኝ አቦቸር
በደስታ ሰብስክራይብ ያደረግሁት
በውቄ፣ ኢሜይሌንና ፓስወርዴን ጠይቆኝ የሆነ አሰልቺ ፕሮሰስ ሂጄ subscriber ያደረኩልህ...ባለውለታየ ስለሆንክ ነው። እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ የምተኛው በበውቀቱ ስዩም ቀልዶች ስለሆነ ነው❗️ እንደኔ ግን ያንተን ቀልዶች የሚመቸውና ደጋግሞ የሚያዳምጥ ይኖር ይሆን?🤔 በፍጡም!በል በውቄ ክፍያ ሲደርስህ እውነተኛውን አድናቂህና followerህን አትርሳ😀
አለን ብዙ ነን
ልጫንልህ መጣሁልክ
በውቄ በዚህ ዘመን መሳቅ ቢከብድም አንተ ግን
የደወል ምልክቱ አይታይም ለእኔ ብቻ ነዉ ወይስ....?
As funny as hell😂😂
Abo eyulet
በውቄ ለምንድን ነው ዩቱብ ላይ እንደዚህ ምጠፋው ሳብስክራባችን እኮ መና አስቀረብህን እኮ
🔔Techinenal anitem tolo tolo post adirig
ወድጄ ነው? ደወሉ ግን ብሳና ነው እንዴ? አይጮህምኮ
😂😂😂❤❤❤
በውቄ በስምንትና ዘጠኝ ወር እየቆየህ አትፖስት። ይሄ በራሱ እንድትረሳ ያግዝብሀል።
እኔማ ሁሌም እየገባሁ የደወል ምልክቱን ቸክ የማደርገው ነገርስ
😃
This not Bewketu
Bewike. Please read your notes in a studio just like this one. And redo others in such a way that you did in public.
በደስታ
በውቄ ዘንባባ ሚባል ሀገር አለ ቆንጆ ማር ያለበት
🤣👍
እደ ስምህ ናችው ስራውችህም ትችላለህ እናመሰግናለን
😂😂😂
ደርቡት!?
bewukee melata erase yalkate neger
በውቄ የፈገግታዬ ባለቤት peace Aba ✌😍
በውቀቱ ትመቸኛለህ ከፍቅር ከተማዋ አዋሳ 🙋🙋👍👍👍👍👍🙏🙏
Just phenomenal
የምርጦች ምርጥ በውቄቄቄ
እጅህም አእምሮህም ይባረክ
በእውቄ አንተን እኮ ትለያለህ ኑርልን 👌👌👌👏👏👏👏
ድንቅ ሰው በውበቱ ሁሊም ኑርልን
በእውቀቱ ! አለም ነህ ዋሴ እንዳንተ ሳይጠቀምበት ወርቅ ድምፁን ብዙ አመት አባክኖ ቆየ አሁን የባከነ ሰአቱን እያካካሰ ነው። ላንተም ጊዜው አርረፈደም ! 👍👍
Ay bewke👌👌👌
በእዉቄ ያምራል እንኳን ደህና መጣህ
And finally what we missed alot has come again. I am happy to subscribe this amazing channel.
በውቀቱ እደምወድህ ብታውቅስ🎉🎉❤❤
Keep it up Bewke!!!!
You are unique 1gna
ምርጥ በውቄ። እናመሰግናለን
Bewukeisha,
As always you have never disappointed us😂. Thank you my friend stay blessed and keep up.
አሪፍ ነው
በስማም በውቀቱ በስላም ነው የጠፋህው
በል እንዳጠፋ ስዪም
የማያረጅ ውበት ያለው ፀሀፊ
ሁሌም የማይሰለች !!!!
Arif sra new bertaln 🙏
ከመድረክ ላይ የወግ ኮንሰርት ይልቅ ዩትዩብ ጨላውም ተደራሽነቱም እንደሚበልጥ እንደምን ተዘነጋህ ጃል። በዚ በኩል ራስህን ብታበዛ መልካም ይመስለኛል።
keep up the good work dear Bewke
ያው ልጫንልህ መጣሁልክ😂😂🥰🥰🥰
ምንግዜም ብትደመጥ የማትሰለች የስነጽሁፍ ጀግና ፤ የስነጽሁፍ አድባር - በእውቀቱ ስዩም!!
m From Yirga Chefe bewike ...
special Yehone buna megegna nat ...
eniwedihalen betam ...
kemetah besimih Yebuna masa enigezalihalen
Please Please…upload more. I am listening and laughing over and over agin when I listen to the ones you have uploaded before.
Legendary man 👨 🙌
😂Bewke, God bless you.
የደወል ምልክቷን የተጫንኩለት የመጀመሪያዉ ዩቱበር : በዉቄ👍
The only person that makes me laugh.
ኧረ ያለህን ሠብስበህ ፖስት ባንተ ሠው እየሸቀለበት ነው ።ኧረ ተመከር አንተ ልጅ።
100% right
Eko min gud nw??
Yep yeserawen yakl yagegne aymeslegnem biyagegn xeru bir habt mignote new for the great writer
😁😀😁😁😀
በውቄ በራስህ ቻናል እንኳን በሠላም መጣህ! ቻናልህን ብዙ አላስተዋወቅም:: እንወድሃለን በርታልን::
Comment of appreciation 👍👍
Welcome to The CZcams world Brother Beweke!
ጎበዝ ሰው በርታ።
I love thank you 🙏
Sayrefedee betolo wede Tewahedo
Ayawatam guzo bemetaf dengezo
My love bewke I miss you so much eko esti laggnh??? Pls
ቦቄ 🙏🙏🙏
i like your work.please continue using ur youtube
Very good
በርታ ወንድማለም
ሁሌም ማትሰለች በውቄ
great man
bewkae tichelalek jegna yetebebe saw
Yeha eradu Andy anda new bewketu yetebalke
ያምራል
አንተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር። አቦ ኑርልን
እንድትፋለምበት ሳይሆን እንድትመረኮዝበት ነው ያለው ሰዉዬ
😂😂"በዚህ ምሽት መቼም ቁራሽ ዳቦ ባገኝ ነው እንጂ ድያመንድ እንዳማልፈልግ የታወቀ ነው "ያለው ሰዉዬ እኮ ነው አለፈለት😂😂😂
አመሰግናለሁ
በውቄ 😍😍😍
እንዴት እንደምትመቸኝ ታቃለህ?🥰🥰
በዕውቄ😍
በውቄ ይመችህ💚
Wel come bro
Bewke
Berta...
በርታ
ያው ከኢትዮጵያ ፖለቲካ አንተን እየደጋገምኩ ልስማ ኡፍፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በውቄ
አለን በውቄ
በውቄ 😘😘
Bewka 1 neh
በውቄ፥
ባንተ ቧልት፥ አላውቅም ስቄ።
(ፕሮፌሰር እገሌ)
በጣም እንወድሀለን ወንድማለም🥰
Sewedeh
My pleasure
Why don't u ask people to subscribe ur you tube channel? 💪💪💪
❤❤❤
Bewke💞
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
Bewketu man mert wegoch des yelalu
በእውቀቱ ሁሉ ስራዎችህን እወዳቸዋለሁ።
Bewukie ahun eyeseletenek new chigir mayaderegew yelem 🤣😜🤣😜🤣😜 just kidding
You are subscribed sir❤️❤️❤️
Berta bewki enwdhalen
Yedro seraochehn betpost degim bemesmat etbaberhalo bewke
ብዙ ጊዜ የተቸገርኩት ትክክለኛው ቻናልህን ባለማግኘቴ ነበር። ትክክለኛው እያልክ ማስተዋወቅ ይጠበቅብሃል ።
Adnakih negn
ፌስቡክ ላይ የምትፅፋቸውንም በድምፅ እየሰራህ ውጥረህ ልቀቅልን እኛም ወጥረን እያየን እናሸቅልሃለን እኛም ከድብርት አንተም ከድህነት ተያይዘን እንወጣለን😁
አንተን ስሰማ መስታወት አራጋው ናት ትዝ የምትለኝ አቦቸር
በደስታ ሰብስክራይብ ያደረግሁት
በውቄ፣ ኢሜይሌንና ፓስወርዴን ጠይቆኝ የሆነ አሰልቺ ፕሮሰስ ሂጄ subscriber ያደረኩልህ...ባለውለታየ ስለሆንክ ነው። እንቅልፍ እንቢ ሲለኝ የምተኛው በበውቀቱ ስዩም ቀልዶች ስለሆነ ነው❗️ እንደኔ ግን ያንተን ቀልዶች የሚመቸውና ደጋግሞ የሚያዳምጥ ይኖር ይሆን?🤔 በፍጡም!
በል በውቄ ክፍያ ሲደርስህ እውነተኛውን አድናቂህና followerህን አትርሳ😀