የኮንዶሚኒየም አዲስ መረጃ | አዲስ ዕጣ ይወጣል? Housing and REAL ESTATE Business (and Finance Opportunity)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • የኮንዶሚኒየም አዲስ መረጃ | አዲስ ዕጣ ይወጣል? Housing and REAL ESTATE Business (and Finance Opportunity) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 17

  • @user-ii9uo1nj7z
    @user-ii9uo1nj7z Před 26 dny

    መኖሪያዬ የዘላለም አምላክ ነው !

  • @tsegayeteshager512
    @tsegayeteshager512 Před měsícem +4

    እኛ የምንፈልገው እጣ ይወጣል የሚል መልስ ነው። እኛ ከሞትን በኋላ ነው የሚወጣው? እግዚአብሔር የስራችሁን አይንፈጋችሁ።

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Před měsícem +2

    እምባችንን ወደ ፈጣሪ እናፈሳለን ከእሱ መልስእናገኛለን ቃል የበላ በሞት ይበላ

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před měsícem

    ውነት ነው 20/80

  • @user-hm9sk8zc8z
    @user-hm9sk8zc8z Před měsícem +1

    አሁንም ለልማት ተነሺዎች ከተባለ እሺ እኛስ የኮይም ምንየም ቆጣብዮችስ
    እርርር ኡኡኡ አሁንስ ይከምኛ

  • @hayatmehammed6496
    @hayatmehammed6496 Před měsícem +1

    አሁንም ለ ልማት ከተሰጠ እኛ መቼ ነው ሚደርሰን ቆይ

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere Před měsícem +1

    እና ምንም አዲስ ነገር እኮ የለም ! ይሄን ከወራት በፊት በተደጋጋሚ ነግረኸናል

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +4

    ወይ አዳነች የስራሽን ይስጥሽ

  • @AdizzouMimi
    @AdizzouMimi Před 7 dny

    የ40 :60የት ገበ 😢 መቼ ነው ግን የምወጠው

  • @user-afact
    @user-afact Před měsícem

    አንድ ወር ሙሉ አንድ አይነት መረጃ ነው የምታወራው...አዲስ ነገር ንገረን እንጂ

  • @AbdurehimAdem
    @AbdurehimAdem Před 10 dny

    አረ ምን አዲስ

  • @tilahunabebe1100
    @tilahunabebe1100 Před měsícem +1

    በጣም ይገርማል በ 40 አመቱ የተመዘገበ ሰው አሁን 60 አመት ይሆናል አሁን እንኳን ቢደርሰው ስንት አመት በቤቱ ውስጥ በህይወት ሊኖር ይችላል ።እንደሚታወቀው ኮንደምኒዬም ጉልበት ያስፈልጋል ለመውጣት ለመውረድ ጉልበት ያሰፈልጋል ።አንድ ግዜ ቅድምያ ለገበሬ ,ለመንግስት ባለስልጣን , ለመንግስት ሰራተኛ,እዲሁም ለልማት ተነሺ እያሉ ፍታአዊ ባልሆነ መንገድ ከማደል ለረጅም አመት በመቆጠብ ለሚጠባበቁ ተመዝጋቢዎች በአጭር ግዜ ውስጥ መፍቴ ሊሰጣቸው ይገባል እንጂ ሌላ አምስት እና ከዛ በላይ መጠበቅ ተገቢ አይደለም

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Před měsícem

      የልማት ተነሺዎችም እኮ ቤታቸው እየፈሰባቸው ችግር ውስጥ ነው ያሉት

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před měsícem

      😂😂😂😂😂

  • @user-ck8ub2yo2o
    @user-ck8ub2yo2o Před měsícem +3

    ባለዩቱብ ተው ተስፋ አታስቆርጠን እጂ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před měsícem +1

      ወንድሜ/ እህቴ እሱ ምን አደረገ እኔ በሸገር ኤፍ ኤም ሰምቸዋለሁኝ ሙሉ ቃለ ምልልስ አንድ ወንድማችን የ 97 ቆጣቢ የነበረ እና በ 2005 ባለ ሁለት መኝታ እንዲዘዋዋር ሲጠይቃቸው ይቻላል አሉት እና እንደ አዲስ ተመዘገበ ብሩ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው እና ለሸገረ ፍትህ ብሎ ጠየቃቸወ እና ሸገር ኤፍ ኤም ሙሉ ቃለ መልልስ ሰምቸዋለሁኝ እና የሰማወ ነው እየነገረን ያለው እና መቸም ክረስትያን በፍጹም ተስፋ አይቆርጥም እግዚአበሔሩ ይዞ እና እንጠብቃለን ዋና ጤና 🙏

    • @DinglenatemesnagnayeMesnagnaye
      @DinglenatemesnagnayeMesnagnaye Před 37 minutami

      አኔ ምአህቴየ​@@bemnethailu1663