ካላገባውሽ እገልሻለው_በማለት አባት እና ልጅ የሚያስጨንቀው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #ethiopian tv show#sefuonebs #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #Minew Shewa Tube #ADMAS MUSIC #Liham Melodym #EBS,Beteseb Ethiopia #Fana Television #DireTube #senselet #Ethiopian News #Ethiopia #Ethiopian music #Ethiopian Drama #Ethiopian movies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebs tv #Fegegita React #Kana Television #Arts Tv World

Komentáře • 111

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před rokem +15

    እኔስ ከታሪኩ ይልቅ የጎረቤቶቹ ተባብሮ መቀጥቀጥ አንጀቴን አርሶታል፡ የድሮ ኢትዮጵያዊነትን መተባበርን አንድነትን ይመልስልን አምላክ❤❤❤❤❤❤

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Před rokem +15

    ይዘው የቀጠቀጡት ጎረቤቶች በጠም የሚመሰገኑ ናቸው ። ሲቀጥል ወላጆቹ አሳልፈው ለየትኛው ህግ ነው የሚሰጡት ማር ሰርቆ ለበላ ሰድስት አመት ሰው ለገደለ ስድስት ወር ነው የሚፈረደው ስለዚ ሲወጣ ይገለናል ብለው። ስለፈሩ ይሆናል ስለዚህ ማንኛውንም ህፃናትን ሴቶችን የሚደፍሩ ወንዶች ተባብራችሁ ጎረቤቶች እርምጃ ውሰዱባቸው።

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ከጥጋበኛ ሰው ያድነን።

  • @kon7612
    @kon7612 Před rokem +15

    እዚህ ቤት ደናናቹ ሁሉም ሰላም ነው እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ለአገራችን ያብቃን

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +12

    እንዴት እንደምወደው ይሄን ፕሮግራም ❤❤❤

  • @Amogneshe-lr2pd
    @Amogneshe-lr2pd Před rokem +7

    አቀራረባችሁ ደሥሥ ሲል ❤❤❤❤

  • @hayatakiya2018
    @hayatakiya2018 Před rokem +8

    ብስራት ገመቹ አቀራረብሽ እኮ ይለያል 🥰🥰

    • @meditube4525
      @meditube4525 Před rokem +1

      ያልተነገረላት ልእልት

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +2

    የገደላቸዉ መስሎኝ ደንግጨ ነበር እግዚአብሔር ይንኳን አተረፋቸዉ🙏 ልጁ ግን ጠነኛ አይደለም እግዚአብሔር ይማረዉ🙏

  • @yibeltaltenaw7340
    @yibeltaltenaw7340 Před rokem +11

    You always provide fantastic real life stories. Well done Bisrat and others.

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Před rokem +1

    ጎረቤቶቹ መደብደባቸው በጣም ደስ አለኝ ልክም ይሁኑ አይሁኑ እሰየው ያስብላል

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Před rokem +4

    ከተባበረን ፣አንድ ከሆንን ማንኛውንም የመጣብንን ሀይል መመለስ እንችላለን።
    በመጀመሪያ ጥፋቱ ያለው ልጅቷ ጋ ነው ብለሀት ዘዴ ማወቅ ጥሩ ነው እንደውም አእምሮ በሽተኛ ከሆነ በትንሽ ነገረ ማታለልና መሸወድ እናም ወደ መጣበት እንዲመለስ ማድረግ ትችል ነበረ እሺ ነገሩን በሂደት እናየዋለን ቤተሰብን አወያያለው ወንድሞቼንም አነጋግራለው ማለት እየቻለች በሌላ በኩል ገና ከጅምሩ ለአባትዪው መናገረና ማሳወቅ ስትችል ከዛም አልፎ በጉልበት ከሄደ ደግሞ ለህግ ማሳወቅ እየተቻለ አንዳንዴ በራሳችን ላይ ሁሉ ሳይቀር እንገግማለን ጦሱንም መከራውንም እስከ ህይወት ማጣት ሁላ እንደረሳለን በጣም የሚገረም ጉድ ነው ።
    እናመሰግናችዋለን በተለይ ቅመማ ቅመሙን ጭምረ አድረጎ በሚጣፍጥ ሁኔታ እንድን ከታተለው የሚያደረገው ገና ከድምፁ ጀምሮ ሲያቀረብልን ደስ የሚለው የመጀመሪያው በሩን ከፋች በጣም ከልብ እናመሰግናለን ሁላችሁንም
    ሰው ግንዛቤ እንዲኖረው በጣም ረጋ ባለ ቅንብረና አቀራረብ ስለ ምታቀረቡልን ምስጋናችን ከልብ ነው
    ስለ ሂወት ሚዲያ ምረጫችን ብልጫችንም ነው በረቱልን❤❤

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +1

      የልጅቷ ጥፋት ነው እያልሽ ምንድን ነው የምትቀባጥሪው ?? ልጅቷ እኮ የማንንም ዝ''ቃጥ ወንድ የማባበል ግዴታ የለባትም። ሴት ካልፈለገች በግድ ጋብቻ አለ እንዴ?? የሆነ ገምጫጫ ፋራ ነገር ነው። በዱላ የሚዠረግደው ሰው ጠፍቶ እኮ ነው እንዲህ ሲበጣጠስ የነበረው ። የማታቂውን ነገር አትቀባጥሪ ፤ ኤጭ ።

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Před rokem +4

    Very mature content. Thank you for sharing Bisrat & Sisay. You both have the passion for your work; same for Mary as well. Keep going.

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Před rokem +5

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @FdGf-jx8mu
    @FdGf-jx8mu Před 10 měsíci +1

    ምርጥና አስተማሪ ፕሮግራምነው

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před rokem +6

    በሥደትምባገርም ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሠባችሁት ይሣካላችሁ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před rokem +3

    Thank you Ethiopian police ❤

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው ውይ ፈተና

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +2

    ሰለሂወት ይመቸኛል❤

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር Před rokem +2

    በትክክል ጎናችን ላይ ያሉትን ሰዎች በቤተሰብ ነው ዘመድ የለውም እናቴን አባቴ ነሳነት ሰዉንም ከሰዉ ካጠላባቸው እይታ ለህግ አሳልፈን ብንሰጥ የተሻለ ሂወት ለህይወታችን ሊመጣ ይችላል

  • @user-fi3si4dj9t
    @user-fi3si4dj9t Před 9 měsíci

    Yes medanetu new eseye gobezochi😂😂😂😂😂😂

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Před rokem +2

    ይህማ የአዕምሮ ችግር ነው ህክምና ያስፈልገዋል።

  • @solomonb9458
    @solomonb9458 Před rokem +4

    25 years in prison is not enough for such a criminal minded individual who has killed one person and attempted to kill two more.

  • @salemobeidat7496
    @salemobeidat7496 Před rokem +2

    የኔ ታሪክ ነው እንዴ ከምር እኔ ራሱ እየተሰቃየው ነው ያለውት በጣም ያስፈራራኛል ግራ ገባኝ የኔ ጦስ ለቤተሰብ እዳይደርስ ሰጋው 😢😢😢

    • @foiyza
      @foiyza Před rokem +1

      አይዙሸማረ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +6

      ወጠብሻ ዱርዬ ከፍለሽ ቀጥረሽ በጉልበት እንዲያስፈራሩት አስደርጊ ። እንቢ ካለ ደብ''ድበው አካል ጉደተኛ ያድርጉት። ሲነገረው ካልሰማ የሚመጣውን ጣጣ ይቀበል። እኔ ለእንዲህ ያለ ዝቃጭ ወንድ ምንም አይነት ርህራሄ የለኝም።

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Před rokem +1

      ወዬው !!!!💔😭እኔ ብቻ ይመሥለኝ ነበር ይገርማል ዛሬ ላይ እያሠቃየኝ ይገኛል 😭በሰው ሀገር ብቻ ስሜቱ ከባድነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለወዶቹ 😭😭

    • @zaragizaw4791
      @zaragizaw4791 Před rokem +1

      Enem hger tuche yawtahut Tarik naw 😭

  • @borumaeda5810
    @borumaeda5810 Před rokem +2

    በቅድሚያ ለፖሊስ መናገርም አለ እኮ።

  • @Endashash
    @Endashash Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @missieafewerki4387
    @missieafewerki4387 Před rokem +4

    ጥሩ ነው በጣም ግን እየረዘመ ፋይናሉ ደሞ ፍርዳቸው ብዙ ግዜ ኣይነገርም

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k Před rokem +3

    ፈሰ በፈስ ላደረጊት ጎረቤቶች ትልቅ ሽልማት ይገባቸዋል 🏆🏆🏆

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před rokem

      በቃ ሸለምሻቸው😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @user-dl6nt6vi6k
      @user-dl6nt6vi6k Před rokem

      @@aiqutbano1845
      ን ዎ አ :

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před rokem

    አልሃምድልላ እኮንም ጉዳት አላደረሰባችው እየተሳቀኩ ነበር የሰማሁት ከዚህ ታሪክ የተማርኩት ህይወታችን አደጋ ላይ ሲሆን ለፖሊስ ማመልከት እንጅ ዝምታ መፍትሄ እንዳይሆን ነው

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +1

    😢😢😢😢😢አይ ጥጋበኛ ሰው ማስተናገድ አይገባም ምን ይደረግ አገራችን ላይ ህግ ደለ

    • @nardip4999
      @nardip4999 Před rokem +1

      እኔም እኮ እንዴት እንጢጥ ያለ እያኩ ሳስብ ነበር 😲😲

  • @meditube4525
    @meditube4525 Před rokem +3

    ኡፍ ሰንት ጨካኝ ሰው አለ

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Před rokem +5

    ሴቶቾ አለባበሳችሁን አስተካክሉ እራቁት እየሂዱ ተደፈርኩ ይከብዳል 😒

  • @user-wp3ir2vb2s
    @user-wp3ir2vb2s Před 8 měsíci

    Wow❤❤❤❤

  • @user-kt3yr5fm2m
    @user-kt3yr5fm2m Před rokem +1

    טוב מאוד מגיע לו חולה נפש👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +2

    ብስርዬ❤️❤️❤️❤️

  • @salamsalama9591
    @salamsalama9591 Před rokem +1

    ምን አለ የአለባበስ ስራአት ብታስተካክሉ ሰው በቃ እራቁቱን ከሰው ፊት መቅርብ ዘመናዊ ሆነ ማለት ነው ያሳዝናል

  • @etalem3596
    @etalem3596 Před 10 měsíci

    አሹ ደስ ብሎኛልል❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +3

    አረ ብስራት እራቁታቸውን ሴቶቹ ለምን? ልብስ ለምን አይለብሱም? ከዚህ በፊትም እንዲሁ 2 ጊዜ እራቁታችቸውን ወይም ቂጣቸውን ሊያሳይ ትንሽ የቀረቅ ቁምጣ ነገርም በ ሚስጥረኞቹ የሚለው ፊልም አሳውቀናችሁ ነበር ዛሬ ደሞ እንዲሁ አረ አስተካክሉ ከናንተ አይጠበቅም ባህላችን ወዴት ገባ?!

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem

    ዊይ የገደላቸው፡መስሎኝ፡ነበር፡እንኳን፡ተረፉ፡በድርቅና፡ላግባሺ፡ደግ፡አረጉ፡ጎረቤቶቹ

  • @azmaddamaz
    @azmaddamaz Před rokem +2

    ፖሊስ ፖሊስ አትበሉ, ምን አደረገ? ምንም!
    ፎቶው የለንም ማለት 'አስደናቂ ስራ' ነው? ሁሌ የምትሉት ይህንን ነው, እርግጥ ከመዋቅር አንፃር የህግ አካል ነውና ለፖሊስ ማሳወቁ ተገቢ እንደሆነ አምናለሁ, ግን ሰራተኛዋ አባትና ልጅን በነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ደረጃ አግኝታ ፖሊስ ባወቀ ጊዜና ከዚያ በኋላ ምን እንዳደረገ የተባለ ነገር የለም።
    ይልቁንስ አባትዮው ጎበዝ ናቸው, ጥያቄው የመኖርና አለመኖር ነበር, ለመኖር ችለዋል, የልጅቱ (ሮዛ) ያለፈችበት እጅግ አስ ቸጋሪ መንገድ የሚደነቅ ነው።

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Před 9 měsíci +1

    እርግጠኛ ነኝ ወንጀለኛዉ ኦሮሞ ነዉ

  • @batenoshmelakeselam6384

    ማለትና መሆን ለየቅል ነዉ ። እንዲህ አይነት ሰዎች በቤተሰብ መሀል ሲፈጠሩ ለውሳኔ አስቸጋሪ ሚሆን ይመስለኛል። በአብዛኛው የማህበረሰባችን ቤተሰብ ውስጥ አንድ ሰው ይገኛል። ግን ቤተሰብ ተቀብሎት ይኖራል። እውነታው መሬት ላይ ያለው ይሄ ነው። ለመፍረድም አስቸጋሪ ነው።

  • @yetnayetdemoz7303
    @yetnayetdemoz7303 Před rokem

    Gorebetoch fetari yebarkachu

  • @haleema10h41
    @haleema10h41 Před rokem +1

    😢😢😢

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Před rokem

    ልጅና አባት ጀዝባ ናቸው። ግን ፈጣሪ ጠበቃቸው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Před rokem

      እንዴት

    • @dawitdima-se4vj
      @dawitdima-se4vj Před rokem +1

      @@bafanamemehiru6442 ሲጀመር ደቡብ አፍሪካ ላሉ ልጆች ቢያሳውቁ ስለ ሰውየው አደገኛነት ሳይረፍድ ያውቁ ነበር። ሲቀጥል ፈጥነው ህግ ጋ መሄድ ነበረባቸው

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +1

    ከተዘጋው ዶሴ ዛሬ ያስቀየመኝ የወንጀለኛው እህት ሆና የተወነችው የለበሰችው አለባበስ ለኔ ልክ አይደለም

  • @romejesus7094
    @romejesus7094 Před rokem

    Begidi gudi eko new😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @haymimuluken6157
    @haymimuluken6157 Před rokem +2

    ምንየሚሉት ነው ደሞ ከመሬትተነስቶ ካላገባሁሽ ማለት

  • @fateehahussein1609
    @fateehahussein1609 Před rokem

    tikikili.ara.😢😢😢

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Před rokem

    I’m glad they’re alive.

  • @brightdayafro2804
    @brightdayafro2804 Před rokem +1

    25 አመት ብቻ? ፍርድ ተጏድሏል:: ገሎ: ቀብሮ : መረጃ ደብቆ: አሁን ደሞ 2ሰው የምግደል ሙከራ: ቢያንስ 45ዓምት ህጉ ይላል:: ዳኛው ተክፍሎት ይሆናል

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Před rokem

    የዮናስ እህት ጀግና ናት

  • @helenpolayeti7732
    @helenpolayeti7732 Před rokem

    ሰንት ጉድ ይሰማል

  • @okbasweat3921
    @okbasweat3921 Před dnem

    3 sew gedlo 25 amet 😢😢😢😢😢😢

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Před rokem +2

    🤔🤔🤔🤔🤔gude eko nawe zandro bagede agbign????

  • @grgyfytewgizelenemna9518

    ወይ ጉድ

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem

    ጉድ ነው. ዘንድሮ

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Před rokem

    ምሙአጀጠሰሸ😂😂😂😂😂😂

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Před rokem +1

    ሶስተኛ ነኝ ዛሬ

  • @wintakinfe9563
    @wintakinfe9563 Před rokem

    Ye mangnaw yrwenjel menesha fikir matat new lelijochachn fikir enstachew

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Před rokem

    ፀበል ቢወስዱት ኖሮ ከዚህ ከዳቢሎስ ስራ ይታቀብ ነበረ
    ሰውየው ወዶ አይደለም የተጠናወተው ነብስ በላው ዳቢሎስ ነው ይህ ደግሞ ሶስት ሰባት ተጠምቆ ቢሆን ኖሮ ትንሽም ቢሆን ወደ አእምሮው ይመለስ ነበረ

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Před rokem +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢😢

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem

    እህት፡ተቢዬ፡ምነው፡እርቃንሺን

  • @shalomtekeste8250
    @shalomtekeste8250 Před 5 měsíci

    25 amet bcha 😮😮😮

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před rokem

    እሰይ ጎረቤቶች እንኳን ቀጠቀጣችሁት የምን ህግ ነው ህግ አለ እንዴ እኛ ሀገር? ስንት ሴቶች እና ህጻናት ናቸው በወንዶች ግፍ የሚፈጸምባቸው? ህጉስ የሚፈርድባቸው በአግባቡ ነው? ብራቮ ጎረቤቶች ዘመዶቹም አረመኔዎች ናቸው ሁሉም ቢሰቀሉ ጥሩ ነበር ።

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před rokem

    ክክክክክክክ

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v Před rokem

    ይቅርታ ይህ ልክፍት ነው በሽተኛ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před rokem +3

    ጥሩ ልብ ወለድ ታሪክ ነው 😅😅😅😅

  • @mahiyakiya1050
    @mahiyakiya1050 Před rokem

    ግን ልጅቷ ናትጥፋተኛ ለናቷ ስትል እሺ ማለት ነበረባት ሴትልጅ ብልሀተኛ ነት ቀሽም የሷጦስ ለቤተሰብ ተረፈ

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před rokem

    እንዴ ቤተሰቦቹ አጥፍተዋል ሟቹ እኮ ባይወልዱትም ልጅ ማለት ነዉ እንዴት ዝም ይላሉ ኧረ ፈጣሪን እንፍራ !!!

  • @abealemu4065
    @abealemu4065 Před rokem

    Hahahahahaha eha sewya ya Abiy manta wandm mahon albet ene yalkut bicha yihun maletu hahahahahaha gin hig hig atblu hig balelabt Hager lay kazi hulu fatena esh matlew ba tebab nagrochn maftet yichalal eko

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem +1

    ምነው ኢትዮጵያ ኖች ትንሸ አታፈሩም እንደው የራሰሸ አሰመሰይው የሰው ( የሞተሰው ) ፀጉር ይሄን ያክል ተሸክመሸ አያልብሸም ፀጉርሸን ተመከሪ

    • @samrawitnamaga6669
      @samrawitnamaga6669 Před rokem +1

      That’s not ur business

    • @LifeQuotesRelationships
      @LifeQuotesRelationships Před rokem +1

      ቅናት 😂😂😂😂

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Před rokem

      የምገርመው ነገር እስቲ ፀጉሩዋ ምን አጠፋ ያምርባታል አተሽ ነው ዝም በይ

    • @tigtig8146
      @tigtig8146 Před rokem

      😁😁😁😁 ሰው ሲነግራች ተንጫጫች ኡኡኡ ትላላች ትሳደባላሁ እንደው የራሰ ለማሰመሰለ ሞኮሪ ነራሰሸ ከሌለሸ በራሰ መተማመን ጥሩ ሁላችሁ የህንድ ጣኦት ለከራማቸው አሰራት የሰጡትን ተኸሌች በሸኮ እያኸከች ሲበላችሁ ። ሹቡራ (ሸቦ) ፀጉር

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ
    አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍓🍓🍓

  • @user-no5wm1oo6c
    @user-no5wm1oo6c Před 10 měsíci

    😢