Vanus Zeda - Ajeb Ajeb | አጀብ አጀብ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 11. 2022
  • Ethiopian Music : Vanus Zeda (Van) | ቫኑስ ዜዳ - Ajeb Ajeb | አጀብ አጀብ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
    Subscribe: goo.gl/vdthqb
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #hopemusicethiopia #ethiopianmusic #hopeentertainment
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Hope Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @ethiolove5961
    @ethiolove5961 Před rokem +195

    አንደኛ
    ወሎየነቴ ውብቴ
    አማራነቴ ድምቀቴ
    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ
    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    እኛ ጉራጌዎች በጣም ነው የምንወዳችሁ

    • @tube-nr3ch
      @tube-nr3ch Před rokem +7

      እኔ ውራጌዎችን በጣም ነዉ ምወዳቸው 😘😘😘

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před 10 měsíci

      🙏🙏🙏💞💞💞💞💞እኛም ንወዳችሗለን ❤❤❤❤❤❤

    • @SEFIYAWULGICHO-yi2ml
      @SEFIYAWULGICHO-yi2ml Před 9 měsíci

      ❤❤❤😂🎉

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he Před rokem +122

    በጉጉት ልሞት ነበር አንደኛ በቃ ቃል የለኝም ፅድት ያለ ለጆሮ የሚመጥን ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው ዘፈን ግጥም 100% ዜማ 100% ውዝዋዜ 100% ድምፅ ስርቅርቅ 1000% 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚

  • @abrhamtesfay2172
    @abrhamtesfay2172 Před rokem +84

    የማንንም ቅራቅንቦ ከመስማት ገላገልከን i like this song 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +47

    ወዲያ ወዲያ አድርገህን በመጨረሻም ተለቀቀ ሀሪፍ ስራ ነው ወሎየዎች ውቦች ፡፡ከዚህ በኋላ ደግሞ ስለወሎ ጀግናዎች አውጡ ፡፡ ስለቁንጅና ብዙ ተባለ 💓💓💓👍👌

  • @user-ot3xh2ue4o
    @user-ot3xh2ue4o Před rokem +70

    ወሎየ ነት ዉበት
    አማራ ነት ደሜ💚💛❤️
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @viralposts986
    @viralposts986 Před rokem +82

    ወሎየነቴ ውበቴ💚💚
    አማራነቴ ድምቀቴ 💛💛
    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ ♥♥
    አላህየ ሀገሬን ሰላም አድርግልን💖

  • @fatum164
    @fatum164 Před rokem +55

    ወሎየነቴ ውበቴ❤
    አማራነቴ ድምቀቴ❤
    ኢትዮጵያዊነቴ 💚💛❤ኩራቴ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤

  • @artsentertainment6985
    @artsentertainment6985 Před rokem +157

    ወሎየነቴ ውበቴ 🥰
    አማራነቴ ድምቀቴ ❤
    ኢትዮጵያዊነቴ 🇪🇹 ኩራቴ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

    • @gianna3582
      @gianna3582 Před rokem

      Amen mare 🙏

    • @tomermekonen
      @tomermekonen Před rokem

      ח מל לך לך

    • @girmareta4460
      @girmareta4460 Před rokem

      እርግጠኛ ነክ ግን ሰሜንም ሆኖ ደቡብ ወሎ ኣማራ ናው? አማራኮ tplf ነው የፈጠረው! እስቲ በምክኒያት የምከራከረኝ.?

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u Před rokem +40

    ወሎ ቤተ አማራ መሆኔ ኩራቴ💚💛❤
    ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ💚💛💛🤗🤗🤗
    ምርጥ ስራ ነው❤❤

  • @artsentertainment6985
    @artsentertainment6985 Před rokem +25

    ወሎየነቴ ውበቴ❤አማራነቴ ኩራቴ❤❤❤❤መገን ወሎ ቤተ አማራ የውቦች መፍለቂያ ሀገሬ ወሎ ሰላምሽን ይመልስልኝ የኔዋ ሀገር💚💛❤💚💛❤መልካም አድል ወንድሜ ድምፅህ የሌለ ነው በርታ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před rokem +44

    አገራችን ለምለም ፀባያችን ማር እኛ ወሎየወች አቤት ስናምር 👌👌👌

  • @ashruka
    @ashruka Před rokem +14

    ደስ የሚል ስራ ነው ወዲያ ወዲ ያዘው😂👏

    • @ngstngsta
      @ngstngsta Před rokem

      በትለይ የተደበቀውን የወሎ ባህል በማምጣታቸው ደስ ብሎናል❤

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před dnem

      ❤❤❤❤😂

  • @mywollokombolchafrist
    @mywollokombolchafrist Před rokem +67

    ወሎየዋች ስውዳችሁ ከጂማ ነኝ ወሎየዋች ውስጤ ነችሁ🇪🇹😘👏

    • @user-sp2dm6ud1l
      @user-sp2dm6ud1l Před rokem +2

      እኛምወድድድድ

    • @user-qz2ke7cw1z
      @user-qz2ke7cw1z Před rokem +1

      እኛም እንወድሻለን

    • @gxydyxyyx3629
      @gxydyxyyx3629 Před rokem +5

      ጅማዎች እኛም በጣም ነዉ እምንወዳችሁ ኢትዮጵያዊነታችሁን ስለምታስቀዱሙ ጅማዎች ፍቅር ናችሁ

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g Před rokem +3

      እኛምውድድ ምክኒያቱም በኢትዮጵያ ስለምትሉ

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 Před rokem

      Gallaw abiy wegenachinin asichersuwal. Jimman afer dime enasibelalen.

  • @tube9316
    @tube9316 Před rokem +67

    ወሎየነት ውበቴ😍
    አማራነት ድምቀቴ😍
    ኢቶጲያዊነት ኩራቴ
    ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ🇪🇹🇪🇹

  • @user-qb1bl7vd9j
    @user-qb1bl7vd9j Před rokem +50

    ወሎነት ውበቴ💚💚
    አማራነት ደሜ💛💛
    ኢትዮጵያዊ ነት ኩራቴ❤❤

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Před rokem +302

    ወሎየነቴ ውብቴ💗
    አማራነቴ ድምቀቴ💙
    ኢትዮጵያዊ ነቴ ኩራቴ🇪🇹👈
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 Před rokem +1

      የዚህ ልጂ ሜካፕ እማይመቸኝ እኔን ብቻ ነዉ ?

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 Před rokem +2

      @@samirasamira2883 ስለሚና ባህሪዋ ነው ያለሚካፕ ለሚያቃት ወላሂ ውብ ነች ግን ምን ታርጌዋለሽ ሚካፕ🤔🙈😃

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před rokem +3

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @nuritibrahim
      @nuritibrahim Před rokem

      @@agareth1659 b

    • @nuritibrahim
      @nuritibrahim Před rokem

      Agen

  • @ngstngsta6981
    @ngstngsta6981 Před rokem +10

    ማነው እንደኔ መማርን ያያት ቡና ስትቀበል አጀብ አጀብ❤❤❤❤❤

  • @fevenkonjo9890
    @fevenkonjo9890 Před rokem +21

    እጅግ በጣም የተዋጣለት የሚያምር ስራ ነው አመላችን ሸጋ ፀበያችን ማር እኛ ወሎየወች
    ወሎየነቴ ውበቴ🥰
    አማራነቴ ድምቀቴ
    ኢትዮጵያነቴ ኩራቴ
    የሰውነት ሚዛን የፍቅር አውድማ
    የሀገር ተምሳሌት የደግነት ማማ
    እናት አለም ወሎ ክፉሽን አልስማ
    ሰላሚና የወሎዋ ቆንጆ💜 መማርየ በዚህ ሙዚቃ የፍቅርን ፅዋ ስለተጎናፀፍሽ ደስ ብሎኛል 💚💛❤️

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +53

    ወሎየነቴ ውበት ማንነቴ 💙💚
    አማራነቴ ድምቀቴ❤️💛💚
    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ 🇪🇹♥️🙏

  • @avb5057
    @avb5057 Před rokem +59

    በዚህ ዘመን በወጣቶች ያልተቀላቀለ ኦሪጂናል የባህል ዘፈን መስማት በጣም በጣም ደስስስስስ ይላል !!!!!!! በርቱ !!!! ተባረኩ !!!!!!

    • @tigistasrat2271
      @tigistasrat2271 Před rokem

      Betame enj lk belkale👍

    • @mesrtjorge5826
      @mesrtjorge5826 Před rokem

      በዘፈን መባረክ የለም አባቴ😣

    • @user-nv8ho3ij6k
      @user-nv8ho3ij6k Před 8 měsíci

      ወይጉድ ሙዚቃ ነው ደሥየሚለው😂 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @eirmiyastedla8957
    @eirmiyastedla8957 Před rokem +4

    ምንም ቃላት የለኝም ላንተ ሚሆን just ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ይህ ዘፈን በምሰማበት ጊዜ ሁሉ ነገሮች ረስቼ ደስ ደስ ነው የሚለኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    ባሌ ባሌሳ ልትጭወትብን ነበር ተረፍን ባንተ ዘፈን !! from 🇪🇷one love 🇪🇹

  • @ghh5860
    @ghh5860 Před rokem +54

    የኔዋ ሀገር ወሎየነቴ ሰላምሽን ይመልስልኝ ዙሮ መግቢያየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቤት ድምፅ ወንድማችን መልካም እድል❤️❤️❤️❤️ወሎ ቤተ አማራ💚💛❤️💚💛❤️

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem +1

      Amen Amen Amen ❤❤❤

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před rokem

      አሜን😍😍😍💚💛❤

  • @amitude6035
    @amitude6035 Před rokem +15

    በቃ ቃል የለኝም የእውነት ወሎዬነት ውበት ነው ኢትዮጵያዊነት ማንነታችን ነው 💚💛❤️

  • @hikma9156
    @hikma9156 Před rokem +7

    ሙዚቃን ትዘፍነዋለህ ሳይሆን የሚባለው ትራቀቅበታለህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ዋው 👍👍👍 ውብ ቱባ ባህል እናመሰግናለን🥰

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ህክማዬ ሀቢብቲ❤️ደምሪኝ ውዴ

  • @fikerkebede1932
    @fikerkebede1932 Před rokem +9

    ከ10ጊዜ በላይ ነው ያዳመጥኩት በጣም ምርጥ ባህላችንን ስላስተዋወቅሽ አድንቄሻለሁ 😘😘😘 ምርጥ ድምፅ አለህ ወድሜ

  • @afomiya348
    @afomiya348 Před rokem +15

    ወሎዬዎች ❤❤
    ደሴ
    ሐይቅ❤
    ኮምኮልቻ
    ባቲ
    መርሳ
    ውርጌሳ
    ወረባቦ ቢስቲማ ...
    የኔዎቹ ፍቅሮች ኑልኝ🥰🥰
    ሰላሚና የወሎዋ ቆንጆ መማርዬ ከሙዚቃው ማማር ጀርባ እናነተ ደግሞ ለቪዲዬ ክሊፑ ድምቀት ናችሁ

    • @vgrasma9292
      @vgrasma9292 Před rokem

      አሜን አንችም ሰላም ሆኒ❤❤✌

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 Před rokem +26

    ወሎነቴ ውበቴ
    አማራናቴ ኩራቴ
    ኢትዮጵያ ኩራቴ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌💝⛪

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d Před rokem +4

    ሞደሊስቷ ለዚ ስራ አትመጥንም ብዙ ያለዱቄት ወርቅ የሆኑ የወሎ ልጆቺ አሉ በተረፈ አሪፍ ነዉ እምየ ወሎ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ

  • @tedrosabera8584
    @tedrosabera8584 Před rokem +10

    ዘንድሮ ወሎየወች በሙዚቃ አልተቻልም የሚገርም ስራ ነው 😍🔥👏

  • @hayattube8368
    @hayattube8368 Před rokem +17

    ወሎየነቴ ውበትነት
    አማራናት ድምቀት🌹🌹💘🇪🇹👑
    ኢትዮጵያ እናት ኩራት🌹🌹🌹💘💘👑🇪🇹
    ኢትዮጵያዊ ለዘዛለም ትኑራ 💘💘🌹🌹🌹👑🇪🇹
    አላህ አገራይን ሰላም ያድረግለን🌹🌹💘💘👑🇪🇹

  • @afrehimafrehim9348
    @afrehimafrehim9348 Před rokem +4

    እውነቴን ነው የሚገርም ስራ ነው ጥበብ አንተ ላይ ተፈጥራለች 🥰🥰🥰 ግን ከሚሴን ዘለህ ሀርቡ መግባትህ ትንሽ ደብሮኛል 💚💛❤️ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jab_tb4583
    @jab_tb4583 Před rokem +34

    Proud wollo amhara 💚 💛 ❤️ Ethiopian

  • @tewodrosbirhanu1927
    @tewodrosbirhanu1927 Před rokem +3

    እንደዚህ አይነት የወሎ ሙዚቃ የለም ትችላለህ bro wow👏👏👏👍👍👍👍

  • @fikerkebede1932
    @fikerkebede1932 Před rokem +8

    መገን ወሎ 😘😘😘ወሎ ፍቅር እንደቆሎ እሚዘገንባት ሀገር ነች😍😍😍 ጦቢያዬ ለዘላለም ትኑር

  • @minilikawi5422
    @minilikawi5422 Před rokem +24

    ሰላሚ ተደብቆ የቆየውን የወሎ አለባበስ ወደ ፊት ስላመጣሽልን እናመሰግናሸለን እናከብርሻለን ውዝዋዜ አልባሳት ድምፅ ሞዴሊስት በሁሉም የተዋጣለት ሙዚቃ እናመሰግናለን ❤

  • @mragaprog4559
    @mragaprog4559 Před rokem +46

    I am from Morocco, I like this Music , good job 👍

    • @hiwotnate2334
      @hiwotnate2334 Před rokem +2

      am happy for u and for african

    • @eg3549
      @eg3549 Před rokem

      I love Moroccan, I was Moroccan soccer fan all Ethiopians were. Moroccan did a great job for Africa and Muslim world🙏

    • @user-ui4ws5mw3k
      @user-ui4ws5mw3k Před 9 měsíci

      OK
      ❤❤❤

  • @maryegetachew383
    @maryegetachew383 Před rokem +17

    ወሎየነቴ ውበቴ 🥰
    አማራነቴ ድምቀቴ

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 Před rokem +11

    እንደዚህ ለጆሮ የሚጥም ሙዚቃ ቆየሁ ከሠማሁ 😍❤ የት ናችሁ ወሎየዎች አገሬ ደሴ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ❤❤ ሰላም ለአገራችንን ሠላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌹🌹🌷🌹

    • @user-sp2dm6ud1l
      @user-sp2dm6ud1l Před rokem

      አንእምየደሴ መቸይሆንየማያትሀገሬዴሴ

    • @loveyoumom2457
      @loveyoumom2457 Před rokem

      እግዚአብሔር ሲፈቅድ አይዞን ውዴ

    • @loveyoumom2457
      @loveyoumom2457 Před rokem

      እኔ ደሞ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሊሄድ ነው በቅርብ ሠላም እልልሻለሁ 😍😊

  • @rayakobo4949
    @rayakobo4949 Před rokem +12

    ብልጭልጭና ሆካታ ያልበዛባት ምርጥ የተፈጥሮ ውበትን ያጎላ ከኢትዮጲያ ባህልና ወግ ፈረጥ የሆነውን የሚያንፀባርቅ በተለይ ወሎየነትን ያጠነጠነ የኮረዳና ወጣቶችን ጨዋታና ፍቅር አብሮነት ያማከለ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ዜማ ምርጥ ሞዴል ከምርጥ ቀረፃ ጋር #አጀብ_አጀብ_ብቻ_ምንልበላችሁ_ምጥን_ሙዚቃ...........♥♥♥🇪🇹. @SELAMINAHABESHAWI

  • @lyutsadik8720
    @lyutsadik8720 Před rokem +14

    ወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤️አሪፍ ስራ ነው በርታ 🥰👌💚💛❤️

    • @tube9850
      @tube9850 Před rokem

      ኧረ ባህሉ አለባበሳቸው አጨፋፈራቸው የኦሮሞ ነው የወሎ ወይም የአማራ አይደለም ሰው በኦሮሞ ባህል አድርጎ ስለወሎ መዝፈን እከካሞች

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m Před rokem

      @@tube9850ሲጀመር ጋላ ምንም ባህል የላቸውም ጋላ ባህልህን ኬኒያ ፍልግ ምን ባህል አለቸው እና ኬሚሴ ግማሹ አማራ የሚኖርባት ሃገር ናት 😂😂😂 ጭፍራው ሲጀመር የአማራ ነው የራሳችሁን ሂዱና አርሴ ፍልጉ አርሴ እራሱ የባህል ልብሱ የሚሉት የሲዳማዎችን ዘፍው ነው ሌላም አለ ሃዲያዎችጋ አንድ አይነት ባህል ያንን እራሱ የሃዲያን ዘርፋችሁ ነው ለማያቃችሁ ታጠኑ ነው ተሚባለው

    • @hananhana4944
      @hananhana4944 Před měsícem

      ​@@tube9850😂wollo kamise wust Yalu 50% yemayimolu sefari oromooch yegnan libs le sew silezefenu bahilu yenesu ayihonim.

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před rokem +1

    ወዲያ ወዲያ አድርገህን በመጨረሻም ተለቀቀ ሀሪፍ ስራ ነው ወሎየዎች ውቦች ፡፡ከዚህ በኋላ ደግሞ ስለወሎ ጀግናዎች አውጡ ፡፡ ስለቁንጅና ብዙ ተባለ thnank you

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Před rokem +25

    ወሎየነቴ ውበት
    ወሎየነቴ ድምቀት
    ወሎየነቴ ማንነቴ
    ወሎየነቴ ኩራት
    ወሎየነቴ ኢትዬጵያውዊነቴ
    ሸጋ የባህል ዘፊን ሙሀባችሁ ሲያምር ❤❤

  • @edentegafaw281
    @edentegafaw281 Před rokem +12

    የኔ ወሎየ 💚💛❤️ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልንና እንደፈለግን እንዙር እንጨፍር እንደሰት

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před rokem +5

    በጉጉት ስትጠብቅ ነበር ምርጥ ስራ wow 😍😍😍😍የሚገርም ዘፈን
    ምርጥ የአማራ ውበት የሚታይበት ዘፈን

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 Před rokem +15

    ወሎ ቤት አማራ አቤት ውበት💚💛❤✊😘

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 Před rokem +6

    ወለዬነት ውበቴ እፍፍፍ ፍቅራችሁ ይብዛልኝ ወሎዬዎች ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😍😘😍😘

  • @nahomstudio8777
    @nahomstudio8777 Před rokem +9

    ከወንዝም ወሌ ቦርከና
    ይፈሳል ሞልቶ ቁንጅና.......
    ♥♥♥ወሎዬነቴ የኢትዮጵያዊነቴ

  • @m.zeynuiseid
    @m.zeynuiseid Před rokem +4

    ገና ሳይለቀቅ ቲክቶክ ላይ ጥልቅልቅ
    ይገባዋል ሙሉዉም አሪፍ ነዉ ወሎዬዬ❤

  • @abdelaahmed407
    @abdelaahmed407 Před rokem +1

    ማስታወቅያውን አይቼ በዛ ብዬ ነበር
    በእውነት በጣም ምርጥ በሁሉም የተሳካ ነው

  • @halemahassen5711
    @halemahassen5711 Před rokem +6

    አቤት ወሎ ውበት ብቻ እኮነው !!!!!❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😍 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-si3vz1zy1u
    @user-si3vz1zy1u Před rokem +4

    አቤት ዉብት +ድምፅ= ወሎዬነት💚💛❤️✝️🥰☪️🙏

  • @Wowe348
    @Wowe348 Před rokem +68

    I love Amhara people 👑👑👑❤️❤️🇪🇹🇪🇹

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem +2

    የኔ ወሎዬዎች 😍😍 የኔ ማር እንኳንም ወሎ ሆንኩ 🙏 እኛ ወለዬዎች እኮ እንለያለን ግን እኔ ባባቴ ጎንደሬ ነኝ ቢሆንም ወሎ ወጤ በር ሰለተወለድኩ ደስስስ ይለኛል 😍😍😍

  • @vking8127
    @vking8127 Před rokem +158

    Ethiopians are quite similar to south indians 🇮🇳....love from india,,❤️

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz Před rokem +3

      Yea we have the same ancister read our history.there is also river south indian called by ethiopian king

    • @waltenigussassefa8897
      @waltenigussassefa8897 Před rokem +1

      Go far even to the southern far-East regions...you're gonna realize that we have common ancestors!

    • @yilmakassiedikaw9012
      @yilmakassiedikaw9012 Před rokem +5

      We Ethiopian Amhara people similar to Indian we love your country we are orthodox

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 Před rokem

      🤪

    • @user-fh5lv3fz3r
      @user-fh5lv3fz3r Před rokem

      ​@@Tube-xs8tz😂😮

  • @amansew
    @amansew Před rokem +4

    እእእእፋፋፋፋፋ እርግት ያለ ማራኪ ዜማ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +16

    ዋውውውውውውው ባህሉን የጠበቀ 100% ድምፀህ እረግተ ያለ ነው በረታ 💞✌️ ቤተ አማራውች የተ ናችሁ😍😍😍😍

  • @anwarahmed9806
    @anwarahmed9806 Před rokem +2

    ውስጣችን ቆስሎ ነበር አፈር አፈር በሚል ሙዚቃ፤ ተባረክ ወንድሜ ከህመማችን አዳንከን፣ ሸጋ ዘፈን ነው

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

    በጣም ደሰ የሚል ዘፈን የምር ደሞ ቦታውን እያሳየ

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 Před rokem +5

    በእውነት የወሎ ሴት ሆና መለከ መልካም ያልሆነች ሴት አላየሁም😜❤❤ውበት በዛ ላይ ቀጭኖች ናቸው ❤❤

  • @mukhtarbinedris604
    @mukhtarbinedris604 Před rokem +6

    I'm from kemissie I love this music toooo

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +6

    መገን ወሎ መገን 🥰🥰🥰🥰🥰😳አደኛ ስራነው ወሎ ደሴ የጀግኖች

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m Před rokem +5

    💛❤💚 አማራ ስትሆን ታይቶ የማይጠገብ ባህል አለህ

  • @wellotube1194
    @wellotube1194 Před rokem +6

    ወሎየ መሆኔ ያስደስተኛል ምርጥ ስራ ነው በርቱ ተዳክሞ የነበረውን የወሎ ባህል አነቃቁት

  • @kokiaweke1767
    @kokiaweke1767 Před rokem +6

    ፀዳ ያለ ሙዚቃ ነው 👌
    ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው አገሩ 😍

  • @azmerawabebaw9588
    @azmerawabebaw9588 Před rokem +1

    ሰላሚና ቆንጆ በዚህ ስራም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንቺ ውብ ማራኪ ልጅ ነሽ ተወዳጇ ውቧ ልጅ‼️

  • @dinamillion1819
    @dinamillion1819 Před rokem +4

    ሳት ያለ ነገር አላየሁበትም ጽድት ብሎ የተስራ ምርጥ የባህል ዘፈን:: ከጠበቅኩት በላይ ነው:: ምርጥ ስራ ነው ያገሬ ልጆች::

    • @ngstngsta
      @ngstngsta Před rokem

      በጣም በትክክል የጠፈውን የወሎ ባህል በወሎ ልጆች ስታየው❤❤

  • @hayad1041
    @hayad1041 Před rokem +8

    ጉራጌነኝ በጣም ሚያምር ሥራነው በርታ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 Před rokem

      ጉራጌም ስሩ ሴሜቲክ ነዉ እንደ በተአማሀራዉ ያንተዉ ዘሪ ግንድ ነዉ

  • @yenetube-tube3913
    @yenetube-tube3913 Před rokem +4

    በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነዉ በአንድ ሙዚቃ ዉስጥ ያለፈን ታሪክ ያለፈን የልጅነት ትዝታ ይዳሰስበታል የኖሩበት አካባቢ ያስታዉሳል ሌላዉ በጣም ደስ ያለኝ 💜ሞዴል ሰላሚታ💜 ስላለችበት ነዉ በጣም ቀና እና አዛኝ ልጅ ነች በጣም ስለ ሐገርዋ የምታስብ የምትቆረቆር ልጅ ነች እሷን በእንደዚህ አይነት ጥሩ ሙዚቃ ላይ ስላየሁሽ ኮርቼብሻለዉ ገና ነገ ለሀገርሽም አንድ ነገር እንደምሰሪ አልጠራጠርም

  • @mariadawed2094
    @mariadawed2094 Před rokem +1

    አዚሙ ለቀቀኝ እንደጠበቅኩት ያገኘሁት ምርጥ ስራ

  • @Mame-xx8vq
    @Mame-xx8vq Před měsícem +1

    ወሎዬዎች
    ደሴ
    ሀርቡ
    ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +14

    ዘንድሮ ለወሎችን ብዙ ተዘፈነኮ😍😍💚💛❤️

  • @user-sx8jp9hl3j
    @user-sx8jp9hl3j Před rokem +5

    የተመቸኝ ሙዚቃ 💚🥰
    ወሎ አማራ💛😘
    መሆንመታዴል ነዉ ❤️😘

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +1

    ውይ ደሞቼ አማራዬ አይ ስንችልበት ለዚህ እኮ ነው ጠላታችን የበዛው የኔ ቆንጆዎች

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

    በተለይ ሀረቡ አልፊለሁ ከሚለው ጀምሮ በጣም ነው ደሰ የሚለው

  • @zedyoutube2014
    @zedyoutube2014 Před rokem +4

    ወሎየነት አማራዬ 💚💛❤️

  • @jakitube1881
    @jakitube1881 Před rokem +5

    ይሄን Comment የምታነቡ ሰዎች በሙሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🚶

  • @meshaltefery8742
    @meshaltefery8742 Před rokem +1

    የምር አንደኛ ወለዬ መሆኒን ከናሁበት ቆንጆ ሰራ ሌላም እተብካለን

  • @kerimseid413
    @kerimseid413 Před rokem +2

    እናመሰግናለን አጀብ የሆነ ስራ🥰🥰🥰

  • @user-lt3hv9wh8i
    @user-lt3hv9wh8i Před rokem +3

    እግዚያብሔር ይበልጥ ያብዛቹ ደሞቼ እንዳለ ኮሜንታተሮች አማራየ💚💛❤️ 🥺🥰🥰

  • @habtamutaye1974
    @habtamutaye1974 Před rokem +4

    አዬ ወሎ ኧረ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ወሎዬ ሆንኩኝ ታድዬ አጃኢብ ነው ሰላሚና ቅመም እንዴት ነው ያሳመርሽው ጃል ያለማጋነን ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቺ የሰው ጭብጨባ ሲበዛ ልብ ያሳብጣል እና ጠንቀቅ ብለሽ ከዚህ የበለጠ እንደምትሰሪ ጥርጥር የለኝም እህታለሜ የሐበሻ ዓይን ብረት ያቀልጣል ከዓይን ያውጣሽ ቱቱቱቱ ብያለሁ ሰከን ብለሽ ያለመቀዥቀዥ ጥሩ የሞዴልነት ክህሎትሽን አሳይተሽበታል ምናልባት ስሜታዊ ሆኜ ጠጠር ያለ ቃል ተጠቅሜ ከሆነ ከጉልበቴ ሸብረክ ብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ !!!❤️🙏

  • @user-uy1mq6xj8m
    @user-uy1mq6xj8m Před rokem +45

    ሰላሚናና ማማር ያላቹ እስኪንያቹ💙
    ውብ የባህል ዘፍን ሳይ ውስጤን ነው ሚነዝረ የተከፈለበት ዋጋ ያስታውቃል 👏
    መልካምን ሁሉ ላገራችን💚💛❤ዞሮ በግቢያችን🙏
    መልካም እድል ቫኑሴ💪

    • @user-tl1fz6mc8s
      @user-tl1fz6mc8s Před rokem

      እረ አታምርም ዱቄት በዛ

    • @user-yo5kg9gz9e
      @user-yo5kg9gz9e Před rokem

      ሰላሚና ጠፍች እያልኩ ነበር ኢትዬ ገብታለች ማለት ነው

    • @samirasamira2883
      @samirasamira2883 Před rokem

      ይቅርታ አድርጉልኝ እደዚች ልጂ ሜካፕ እሚዘጋኝ ነገር የለም አልጠላትም ግን ሜካፗ አልወደዉ🤔

  • @aminatyomer7114
    @aminatyomer7114 Před rokem +2

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ ሁሉን አሟልቶ የሰጠን እኛ ወሎየወች ብሰማ ብሰማው አልጠገብኩትም በጣም አሪፉ ስራነው በረታ 100 % አን ደኛ ነህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አድነቂህ ነኝ በረታ

  • @user-zf6kr4tx3v
    @user-zf6kr4tx3v Před rokem +5

    አይ ወለየወች ምርጦችየ ሀሪፍ ስራ ነው ወንድም ድምፅ +ቅንብር + ረጋ ያለ ስራ ነው ደሴ ሸርፍ ተራ ሙጋድ ላይ ያለሽው ••••••
    በተረፈ ቤተ አማራወች እወዳችሁዋለሁ የአፄወች ዘር ሰላማችን ይመለስ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +6

    አቤ ዘፋኙ ድምፁ 👌👌ያዳም ጨምላቃ ዘፈን እያለ ጆሯችንን አደሙን እኮ ሙዚቃዉ አሪፍ ነዉ ሰላም ለ ኢትዮጲያ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 Před rokem +3

    4ቱን ዜማዎች ለየብቻቸው ስራቸው። በተለይ የመጀመሪያዉን peoples want to listen nice work for more than a minute , great job

  • @fasikaayalneh1112
    @fasikaayalneh1112 Před rokem +7

    ወገን እማማ ወሎ የትብቴሀገሬ አንድአማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @rahelmuche9899
    @rahelmuche9899 Před rokem +7

    ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ባህል የጠበቀ ሙዚቃ
    ሰላሚና የወሎዋ ውብ

  • @tigimoges8218
    @tigimoges8218 Před rokem +16

    ዋው ምርጥ ስራ ወሎ ቤተ አማራ 💚💛❤🌷

  • @agareth1659
    @agareth1659 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ የኔ ወለየወች💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @johnashe2719
    @johnashe2719 Před rokem +6

    ከሌላው በተለየ መልኩ ይህ ዘፈን በጣም ልዩ ነው። ብዙሀኖቻችን የጓጓንለት music ፍፁም ሀገሪዊ እና inspire የሚያደርግ እንዲሁም የ van እና Selamina Habeshawit ጥምረት የሚገርም ስሜትን የፈጠረ video clip አሳይቶናል 🙏🙏 በጣም ልዩ ናችሁ ትችላላችሁ 🙏👏 selaminaም ብትሆን ያደገችበትን ባህል ለ አለም ህዝብ promote ያደረገችበት መንገድ wow ❤ በእውነት ፈጣሪ ይካስሽ Inshaallah 🙏❤ እንደ ዜጋ ከሚጠበቅባችሁ በላይ አድርጋችኋል ።🙏 እናመሰግናለን 🙏 Dawit Ngatu :- Just stay focused on your lyrics and Poems. It's so 🌟awesome 🙏 ደስ ሚል ስራ ነው በርቱልን ውድ የሀገራችን ኩራቶች። 🤲

  • @mohammadnawaz9636
    @mohammadnawaz9636 Před rokem +4

    I love this music the song like Pakistan 🇵🇰 I love all Ethiopia 🇪🇹 people ❤ great music 🎶 I am from Pakistan

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 Před rokem +3

    ወሎዬ መሆኔ ሰወደዉ በሀይማኖት በፈቅር የምንኖር ችሮች ለሰዉ ደራሺ ወለዬ ደሴ ልጂ መሆኔ ሰወደዉ እኮ ይቅናክ ደምፅ መረዋ አንደኛ ነዉ ከሰደተ በ13አመቴ ሰገባ ባንተ ሙዚቃ ገባሁ ሰላሚና የኔ ቅን ያምርብሻል አንችም 👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌

  • @user-wf1zn8om3d
    @user-wf1zn8om3d Před rokem +1

    ተደግሶላችሁዋል ቄሮና ተጋሩ ሥጋችሁን ሊቃረጡ ተዉ አማራወች በረድ በሉ

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 Před 3 měsíci +2

    መኮይ-ሸክላ-ወለዲ-ሀርቡ-ፎንተኒ-ኮምቦልቻ-ደሴ ወሎ አማራ❤

  • @fregenetshemeles9975
    @fregenetshemeles9975 Před rokem +8

    Wow…..this is so beautiful my ወሎ♥️♥️♥️♥️♥️💒♥️🕌♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před rokem +18

    የሰውነት ሚዛን የፍቅር አውድማ ❤
    የሀገር ተምሳሌት የደግነት ማማ 💋
    እናት ዓለም ወሎ ክፉሽን አልስማ 🙏
    ኢልሃም ነኝ ከባህር ማዶ

  • @shewaget1227
    @shewaget1227 Před rokem +1

    ለዚህ ሙዚቃ ቃል የለኝም ትዝታዉስጥ ነዉ የሚከተዉ ፍቅር ብቻ 🥰🥰🥰🥰

  • @yonashailu6475
    @yonashailu6475 Před rokem +2

    ዋዉ በጣም ያምራል
    ወሎዬዎች❤❤❤❤

  • @user-hy3vl5tw5s
    @user-hy3vl5tw5s Před rokem +3

    የኔዋ ወሎ ሁሊም ድምቅበይ 💚❤💛

  • @rabii38
    @rabii38 Před rokem +10

    አመላችን ሸጋ ፀባያችን ማር እኛ ወሎየወች አቤት ስናምር✅🇪🇹💪 ምርጥ ስራ ነው በርታ