አማኑኤል - የሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን መዘምራን
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- #ልዩ_የጋራ_አምልኮ
Welcome to the CZcams channel of Hawassa Full Gospel Believers' Church.
Here you will find videos of worship services and more. Subscribe now to get notified when we upload new videos.
God bless you!
Follow Us on our Socials
Telegram: t.me/hawassafu...
Facebook: / fgbchawassa
Subscribe here: is.gd/hfullgospel
Enjoy watching...
ይህንን መዝሙር የዛሬ 28 ዓመት ነበር ለ መዘምራን ስያቀርቡ አብረአቸው ያመልኩት ዛሬም ይህንን መዝሙር ሳደምጥ ስንቱን አሳልፎ ታምኖልን እንደገና ያዘመረ ን ጌታ ለዘላሌም የታመነ ነውና ምስጋና ለስሙ ክብር እሰጣለው ሀለሉያ
ይህን መዝሙር ስሰማ ውዬ ባድር አልጠግብ፤
ግን መዝሙሩ በስቱዲዮ ስታንዴርድ ተሰርቶ መለቀቅ ነበረበት፤ ድምፁ ታፈነ፣ተንጫጫ፣ ሊድ ሚያደርገውም አስፈላጊ አልነበረም፣ ብዙ ጊዜ የተዘመረ ስለሆነ በቃል ብቻ መዘመር ይቻላል። የመሪው ድምጽ የሌሎቹን መዘምራን ድምጽ ዋጠው። ይህን መዝሙር በዚህ ሞገስ አልጠብቀውም። መለቀቅ አልነበረበትም እንደ ገና ደረጃውን ጠብቆ ይሰራ። በጣም በጣም ውድድድድድ የማረጋችሁ ነኝ። ፍሬው ጣቶችህን የቀባ ጌታ ይባረክ።
ቤተ/ክን፣ሁሌም፣በእግዚአብሔር፣እና፣በሕዝቡ፣ፊት፣በዚህ፣አይነት፣ዝማሬ፣መቅረብ፣አለባት፣ጌታ፣ይባርካችሁ፣...!!!አሜን!!
wow Betamdes Ilal Egzaber Chemro Chemro YistaChu Getachn Yibareklen Amen Lezelalem❤🎉
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከ15 አመታት በኋላ ይኼንን መዝሙር ሰማው
The song I used to sing with my choir members, the song was written by biruk Samuel, I am one of the choir members , the way we sing the song was quite different from this , but it took me back 20 years . I love you all, and I want you all to know that I missed you ♥️
እግዝአብሔር ይባርካችሁ!
Anointed Song as all other songs of the Choir!!! God bless you all, my beloved Church!!!
አማኑኤል!
All of us are blessed by this video may God bless you all😊❤
አማኑኤል ይባረክ ዘመናቸዉ ይለምለም ዋዉ
የተባረከ ጊዜ❤ praise God
ጌታ ይመስገን🙏 #አማኑኤል
አማኑኤል❤❤❤❤
Des sele!!! Glory to God!!
የስነጽሑፍና ኦዶቨዣዋል ክፍል ተባረኩ ከቀድሞ ቤታችን በአካል ብንርቅም እንዲህ ያሉትን ሁነቶችን ስለምታቋድሱን
አሜን ክብር ይሁንለት
We had blessed time
Abenezer!!!
Eyashegagere yemilew mezmurs?
የኢትዮጵያ፣ሙ/ወ/ል፣መሪዎች፣የእግዚአብሔርን፣ሕዝብ፣ይጎበኛሉ፣ወይስ፣እንዴት፣ነው,,,???
Amanuel
ሁሌ ከልብ የማትጠፉ የምወዳችሁ
አማኑኤል ❤