# አንተ ጎበዝ በርታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 39

  • @asnakechtesemaofficialchan7027

    ይሄ የመዝሙር ክሊፕ ከተሰራና ከተዘመረ ትንሽ ቆየት ብሏል የጌታ ጊዜ ሆኖ አሁን በዚህ መልኩ ለብዙዎች እንዲደርስ አድርገናል ።
    መልዕክቴ ፦
    * በየትኛውም አስጨናቂና ክፉ ዘመን እግዚአብሔር የየቀኑን ክፋት የምናሸንፍበት ፀጋ አለው ፤ እውነት ነው ሰው በኃይሉ አይበረታም ብቃታችን ክርስቶስ ነው ይህ እንዳለ ሆኖ ከኛ ግን የሚጠበቅ ነገር አለ መጨከን ፣ መወሰን ፣ በእግዚአብሔር መታመንና መፅናት ። ነገሮች ምስቅልቅል ድብልቅልቅ ቢሉም እንደ ሳሙኤል ብቸኞች እንኳን ሆነን በፅድቅ ለመኖር መወሰን ከእግዚአብሔር ጋር መወገን አማራጭ የሌለው አቋማችን ሊሆን ይገባል ። ዘመኑ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ዘባቾች ሆዳቸው አምላካቸው የሆነ በገንዘብ ፍቅር የታወሩ ሰዎች አደባባዩን የሞሉበት ጊዜ ቢሆንም እንደቃሉ ለመኖር ሁል ጊዜ ለምንጋደል ለምንታገል ለኛ የፅድቅ ፀሃይ ይወጣልናል የነአፍኒንና ፊንሃስ ፀሃይ ስትጨልም የነሳሙኤል እንደወጣችው ለኛም እንዲሁ ይሆናል ማለት ነው
    እስከዛ ግን ፦
    “አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤”
    2ኛ ጢሞ ፡ 3፥10
    የእግዚአብሔር ወዳጆች በርቱ ፅኑ ተፅናኑ !!!

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Před rokem

      አሜንንንንንን

    • @kbdfitness5031
      @kbdfitness5031 Před rokem

      Ameeen you are blessed 🥰🙏🙏

    • @yishakdaneal4262
      @yishakdaneal4262 Před rokem

      .m

    • @tsegamezmur439
      @tsegamezmur439 Před 7 měsíci

      አሜሜንንን አሜሜንን✝️📖❤️🙏
      ዘመንሽ በጌታ ስም ይለመልምልሽህ ተባረክምልኝ በብዙ ፀጋ የአባቴ ውዴ የምወድሽ❤️✝️📖🙏

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Před 6 měsíci +1

    ለዚህ ዘመን ትክክለኛ መልክት ተባረኩ❤

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 Před rokem +6

    በኑሮ እያመጽን በአፋችን አንሰብክም!!!! ጽድቅ ኃጢአት፣ ኃጢአት ደግሞ ጽድቅ በሆነበት በዚህ ወቅት የማይሻረውን እውነት ዘምረሻልና ጌታ ይባርክሽ!!!!

  • @animallife8337
    @animallife8337 Před 10 měsíci +1

    የሚገርም መዝሙር ነው.....❤❤❤

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Před rokem +5

    አንተ ጎበዝ በርታ ! ቃሉ ራሱ ሀይል አለው:: የኔ እህት አስኒዪ ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግሽ:: ታቂያለሽ ስንቱ ልቡ የወደቀበት ወገን ሁሉ እንደሚበረታ:: በዚህ ምጥ በሆነ ዘመን ::
    የምታገለግይው ጌታ ከጉንሽ ይቁም::

  • @ibelongtojesus1665
    @ibelongtojesus1665 Před rokem +3

    አንቺ በቃ ዝም ብለሽ ለምልሚ ❤️❤️🔥🔥🙏
    አምላኬ ሆይ በየዘመኑ ስላሉ ስለቅሬታዎችህ ስምህ ይባረክ

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Před rokem

    Amen Amen Amen. Tebaraki ihitachin!!!

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበርከችሁ አሜን አሜን ❤❤❤

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Před rokem +4

    አሜን ጌታ ጻድቅ ነው። ስለስሙ የተከፈለን ዋጋ አያሳጣም።
    Bi ዎች ጌታ ይባርካችሁ።
    ሙኒት ዘመንሽ ይለምልም።
    🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @manteke4745
    @manteke4745 Před rokem +2

    በእውነት ይህ መዝሙር ቆየት ያለ ቢሆንም የእግ/ር ቃል ሁልጊዜ አዲስ ወደ ሰማይ የሚያስገሰግስ እህቴ በእውነት በጣም ትምርታዊ ና የሚያበረታ መዝሙር ነው ጌታ ብርክ ያርግሽ ከዚበበለጠ ይጨምርልሽ

  • @rebkadebebe7756
    @rebkadebebe7756 Před rokem +1

    Asniyee you are really our blessing!
    Eyenorshw slemtzemri betaam ybarkal.

  • @SamiUtino
    @SamiUtino Před 4 dny +1

    ፀጋ ይብዛልሽ

  • @bety2338
    @bety2338 Před 9 měsíci +1

    What a blessing you are❤! May God bless you abundantly!

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 Před 9 měsíci +1

    amen amen geta tamagn nw kidusanihin asib eyesuse yene jegna

  • @mekdeszerfu1483
    @mekdeszerfu1483 Před 9 měsíci +1

    endet kibir ne getan mageligel
    tebareku
    aba simih yibarek

  • @aregashgamlak9679
    @aregashgamlak9679 Před 3 měsíci +1

    አሜን

  • @arsemabekele
    @arsemabekele Před rokem +1

    temesgen endih aynet mezmur metaln.....ewnet geta aytonal geta yibarkish ehite yabzalish

  • @sonyteklu4137
    @sonyteklu4137 Před rokem +2

    አስኑ ተባረኪልኝ❤

  • @cherufikrushertaga5160
    @cherufikrushertaga5160 Před rokem +2

    ማሚ ኧረ ተባረኪልኝ,
    እሺ እበረታለሁ
    በሚያበረታው ጌታ

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před rokem +2

    Wow እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 Před rokem +3

    Wawwwwww hallelujah hallelujah

  • @abukiferede9189
    @abukiferede9189 Před rokem +1

    Tebareki Aseniye❤❤❤

  • @TomasDetedo
    @TomasDetedo Před 13 dny

    Amem amen Amen a men❤❤❤

  • @tekafikru3676
    @tekafikru3676 Před rokem +3

    amen tebareku

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před rokem +1

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ሙናዬ እወድሻለሁ

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Před rokem +2

    እህታችን አስን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ታባራክ

  • @Sayran132
    @Sayran132 Před 9 měsíci +1

    You are blessed ❤❤❤

  • @yelimuwork6508
    @yelimuwork6508 Před rokem +3

    God bless you amazing song

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Před rokem +2

    ጸጋ ይብዛልሽ ውዴ።

  • @asnakechyemane192
    @asnakechyemane192 Před rokem +1

    ተባረኪ እህቴ

  • @dmd8203
    @dmd8203 Před rokem +1

    አሜን አስኒዬ ተባረኪልኝ 🥰🥰🙏🙏🔥🔥

  • @alemtsehayhailu3277
    @alemtsehayhailu3277 Před rokem +2

    God bless you all

  • @user-dd3cm3pw4u
    @user-dd3cm3pw4u Před rokem +1

    በመዝሙርሽ ተበራኬሃለሁ ተበረክ

  • @tadelechseyoum
    @tadelechseyoum Před rokem +1

    ተባረኪ አሰኒዬ

  • @christmazmur8004
    @christmazmur8004 Před rokem +1

    እሺ እበረታለሁ