ዶ/ር ወዳጄነህን በሽቶ ያጠመደችው ሴት ማን ናት? | ዶ/ር ወዳጄነህ ይቅርታ ጠየቀ | ከዳዊትና ከዳጊ ጋር ለምን ተለያዩ? | Haleta tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2023
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

Komentáře • 1,4K

  • @haletatv
    @haletatv  Před 11 měsíci +31

    የሀሌታ ቲቪ አጋር ሚዲያ የሆነውን ረቡኒ ሚዲያን ሰብስክራይብ አድርገዋል?
    👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
    czcams.com/video/bvqkI6twIgM/video.html

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 Před 11 měsíci +5

      ኧረ እባክሽ አንች ሴትዮ እስኪ ቪዲዮዉን ገብተሽ እይዉ እኛ እሱን ለመስማት መጥተን ሀሳቡን እያቋረጥሽ ስንት ጊዜ ከሀሳቡ አስወጣሽዉ 😡😡 ተቃጠልን

    • @ketsela-zk2dr
      @ketsela-zk2dr Před 11 měsíci +4

      ብዙ መሃል ላይ ምግባት ጥሩ አይደለም። መልሱን ዶር ቢጨርስ ሙሉ ሃሳቡን ብንሰማ የበለጠ እንጠቀም ነበር።

    • @Winiwin-ww3xe
      @Winiwin-ww3xe Před 11 měsíci +4

      I am wondering who is invited for the interview?over 60% you were talking Aster. Let Doctor finish his ideas please.
      Be professional in your work.
      Thanks

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 Před 11 měsíci

      Thank you Dr. በእውነት ስለሽቶ የስጠሀው ማብራርያ የሜገርም ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ተጨማሪ ሀሳቦችን please❤❤❤ስለመንፈስሴያወራ ብታስጨርሽው አስቱዬ ከይቅርታ ጋር❤❤❤

    • @hibreworkbogale4370
      @hibreworkbogale4370 Před 11 měsíci

      "No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před 11 měsíci +88

    አስቴር ብታስተካክይ ብዬ የማስበው ነገር ቢኖር እንግዳ ስትጋብዢ አንቺ ጠያቂ እንግዳሽ መላሽ ቢሆን ጥሩ ነው። በመሀል ገብተስ ብዙ ደቂቃ ትወስጃለሽ ዶክተርዬ ብዙ ብንሰማው የማንጠግበው ታላቅ ሰው ነው። እኔ በሱ ንግግሮች እንዴት እንደተጠቀምኩ ተባረክልን

    • @rahelgetachew9528
      @rahelgetachew9528 Před 11 měsíci

      Iamen non stop tehonalce yeche gazetaja

    • @getudesalegn1647
      @getudesalegn1647 Před 9 měsíci +1

      በትክክል፣ አስቴር ጋባዥ አትመስልም

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Před 11 měsíci +77

    አስቴርዬ ደግመሽ ጥሪልን ዶክተርን ምክንያቱም ጣልቃ እየገባሽ ጊዜውን ተሻምተሻል😂

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Před 11 měsíci +46

    አይ ዶክተር ወዳጄነህ፥ ምናለበት ሁላችንም እንዳንተ ትሁት ብንሆን! እግዚአብሔር ይባርክህ ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 11 měsíci +1

      👉 ህዝብ ከንቃተ ህሊና ማጣት የተነሳ ሊሳሳት የሚችል የግለሰቦች ስብስብ ነው❗ አይ አይሳሳትም ብለህ ልትሞግተኝ የምትሞክር ካለህ 👉 ደግሜ እነግርሀለው ህዝብ ግጥም አድርጎ ይሳሳታል❗ ይልቁንም ወያኔ ለ 30 ዓመት ያደነቆረውማ ምንኛ ይከፍል❗

  • @rmichael4295
    @rmichael4295 Před 11 měsíci +83

    እህቴ አስቴር እስቲ ንግግርሽን እራስሽ አድምጪው , አንደኛ ጠይቀሽ ስታበቂ መልሱን አንቺው ታብራሪያለሽ ሁለተኛ ደሞ እንግሊዘኛ መጠቀምሽን አታብዢው እባክሽ የተማርሽ መሆንሽ በበቂ ሁኔታ ይታወቃል ና አረጋጊው እባክሽ ✋

    • @merongetachwe5054
      @merongetachwe5054 Před 11 měsíci +1

      True!😂

    • @mafiw
      @mafiw Před 11 měsíci +1

      ፻% እስማማለሁ።

    • @wameraamera7904
      @wameraamera7904 Před 11 měsíci +2

      በትክክል ስለቸችኝ

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 11 měsíci +4

      እውነትሽን ነው አንድ ያየሁባት ብልግና ዶ/ር ወዳጄ ንን አንቺ ትለዋለች ምን አይነት ብልግና ነው ሚዲያ ላይ

    • @selamtsegay6954
      @selamtsegay6954 Před 11 měsíci +1

      Kkk😅

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 11 měsíci +73

    ዶ/ር ወዳጄ ነህ መሃረነ በዘመናችን የተሰጠን ያገኘንህ ምርጥዬ የኢትዮጵያ ምሁር አቦ ሺ አመት ኑር ሁሌም ንግግሮች ሁሃ ሚያነሱ ናቸው በእውነት አንተ ምሁር ነህ እንወድሃለን እናከብርሃለን ።

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před 11 měsíci +180

    አንቺ ስዓቱን ጨረሽው ኢንተርቪው አደረኩ እንዳትይ እኛ እሱን ነበር ማዳመጥ የፈለግነው እባክሽ አስተካክይ

    • @netsanetfikrenorch1659
      @netsanetfikrenorch1659 Před 11 měsíci +4

      አስቴር ሆስት ናት እሷን ሳታከብር / ሪ/ እንግዳዋን እሱን ነዉ የምሰማዉ ማለት…. Unpopular acts of Poor audience.

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Před 11 měsíci

      ​@@netsanetfikrenorch1659😂😂😂😂😂😂😂

    • @fultoneth9869
      @fultoneth9869 Před 11 měsíci

      ስለ ይቅርታው
      ==+++++++===+
      አዘጋጅዋ ጥንብ አሳማ ናት ። ወዳጄነህ ይቅርታ መጠየቁ ትልቅነት ነው እንዳልለው ደግሞ ተጨማሪ ውሸት መናገሩ ነው ። ያኔ ያለው 'የትግራይ ህዝብ ጁንታው አሳልፈው ይስጡ መንግሥት ደግሞ ሰብአዊ እርዳታና መሰረታዊ አገልግሎት ይልቀቅላቸው' በማለት ነበር ምክረ ሀሳብ ያቀረበው ። ዛሬ የሚለው ግን ራሻና አመሪካ እርዳታ ሲያቆሙ ጦርነት ይቆማል ነበረ ያልኩት ይለናል ። ቅጥፈት ‼️

    • @natsinetkidane8945
      @natsinetkidane8945 Před 11 měsíci +1

      😂😂😂😂 araa tayy

    • @azebroba2575
      @azebroba2575 Před 11 měsíci +6

      በጣም ስብከቷን ጀመረች እኮ
      ጋዜጠኛ በሀሳቡ መነሻነት ይጠይቃል እንጂ የራሱን ስብከት አይጨምርም።

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Před 11 měsíci +27

    እረ ግዜ ስጭ አዳምጭ እንዴት ከልቤ ሆኜ ላዳምጥ በመሀል እየገባሽ ሀሳቡን አታስረሽው ስብከት አይደለም ትምህርት እየሰጠን ነው። ከይቅርታ ጋር

  • @user-ci3px9oo5q
    @user-ci3px9oo5q Před 11 měsíci +27

    ዶክተራችን የይቅርታ ልብክ የሚገርም ነው ። ሁላችንም ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን መርጠን ጠላታችንን እናሳፍረው።

  • @gedag5658
    @gedag5658 Před 11 měsíci +246

    ዶክተርዬ ሳትበረዝ ሳትከለስ ብቻህን በቂ ነህ አንተ ስትናገር አለመስማት አይቻልም እንወድሀለን ክበርልን🙏

    • @weyinshettesfaya2359
      @weyinshettesfaya2359 Před 11 měsíci +3

      ብቻህ በቂ ነህ ትክክል ያለሆነ ሀሳብ

    • @ethiolove7431
      @ethiolove7431 Před 11 měsíci +1

      አባባሉ ግልፅ ነው : ከብዙ አምታቺ ብቻህን በቂ ነህ ግን እግዛብሄርን ይዘህ እንደሆነ ተረዱት

    • @gedag5658
      @gedag5658 Před 11 měsíci

      @@ethiolove7431 አመሰግናለሁ በትክክል ተረድተሽዋል ሃሳቤን🙏

    • @tigistwebeshet2077
      @tigistwebeshet2077 Před 11 měsíci

      እውነት ነው

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 11 měsíci +1

      👉 ህዝብ ከንቃተ ህሊና ማጣት የተነሳ ሊሳሳት የሚችል የግለሰቦች ስብስብ ነው❗ አይ አይሳሳትም ብለህ ልትሞግተኝ የምትሞክር ካለህ 👉 ደግሜ እነግርሀለው ህዝብ ግጥም አድርጎ ይሳሳታል❗ ይልቁንም ወያኔ ለ 30 ዓመት ያደነቆረውማ ምንኛ ይከፍል❗

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 11 měsíci +180

    አስቴር በየመሀሉ አትግቢ እንግዳሽ ሲመልስ እስከመጨረሻው አድምጪ

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci +1

      I don't think as she interrupted that much her guest.

    • @Winiwin-ww3xe
      @Winiwin-ww3xe Před 11 měsíci +2

      @@lopisoasalifew4230 she did, not for argument but for support.

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci

      Actually, you have got my idea.@@Winiwin-ww3xe

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci +1

      Generally, I don't think she has interrupted as much as you said. even if she interrupts in some points not to argue but to support this real excepted from any interviewer.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 11 měsíci +50

    ከአፉ ባትነጥቂው አስቴር የራሳችንን ስህተት እና ጉድለታችንን ማወቅ አለብን እናውቃለን እያልን

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese3104 Před 11 měsíci +9

    ከአንቺ ጋር ባይሆን ቃለ መጠይቁ የበለጠ ያማረ ይሆን ነበር !

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h Před 11 měsíci +152

    አስቴር እንግዳ ጋብዘሽ የተገበዝሽ የምትመስይው አንች ነሽ ምን አለበት የጀመረውን እስኪጨርስ እንኳን ብትጠብቂው

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Před 11 měsíci +7

      ንቅል ናት እኮ

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 Před 11 měsíci +6

      ምን ፡ ታውቃለች

    • @tsegawoldu4993
      @tsegawoldu4993 Před 11 měsíci +2

      True

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 Před 11 měsíci +12

      ደሞ የሚያስቀው ሲጀምር ንግግሬን ስለማታቆርጭኝ ንግግሬን ስለምታስጨርሽኝ በጣም ነው ያማደንቅሽ ብሎአት ነበር እሶው እንግዳ ሆና አረፈችው

    • @selamawitdubalewelde2706
      @selamawitdubalewelde2706 Před 11 měsíci +2

      Betam tegermalech

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 Před 11 měsíci +180

    የማከብርህ ዶክተርዬ ህዝብን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ። አንተ ከፍቅር ጋር ነው የሚያምርብህ በጣም ነው የምወዳችሁ።

    • @anketskebede241
      @anketskebede241 Před 11 měsíci +5

      እባክሽን እየጠየቅሽ አንቺው ነሽ የምትናገሪው አስጨርሺ ሃሳቡን ምኑን ተማርን እባክሽ

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 Před 11 měsíci

      kawke belay enanen awke alche endat tangrew@@anketskebede241

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 11 měsíci +1

      👉 ህዝብ ከንቃተ ህሊና ማጣት የተነሳ ሊሳሳት የሚችል የግለሰቦች ስብስብ ነው❗ አይ አይሳሳትም ብለህ ልትሞግተኝ የምትሞክር ካለህ 👉 ደግሜ እነግርሀለው ህዝብ ግጥም አድርጎ ይሳሳታል❗ ይልቁንም ወያኔ ለ 30 ዓመት ያደነቆረውማ ምንኛ ይከፍል❗

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před 10 měsíci

      ከሁለቱም የምንማረው ነገር አለእኮ

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 11 měsíci +13

    ቀለል ያለ ንግግር ማድረግሽ ቆንጆ፡ነው።ኣንቺ፡ ብለሽ ወንድን በሴት ምትጠሪው ኣልፎ ኣልፎ ጣል ምታደርጊው መቀለድ ብተይው ደስ ይለኛል ከክብራቸው ጋ ኣይሄድም።

  • @user-kt1gc3yg3p
    @user-kt1gc3yg3p Před 11 měsíci +9

    አስቴር ግን በተቻለሽ አቅም ሰው አስወሪ አብሶ ዶክተር እያወራ ማቆረጥ ሼም ነው

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 Před 11 měsíci +49

    በጣም ደስ የሚል ጭውውት ብዬዋለሁ በጣም ደስ ትላላቹ
    ዶ/ር ወዳጄ ውድ ወንድማችን ተባረክ እስቴርም ተባረኪ

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 Před 11 měsíci +55

    አስቱዬ የኔ ቆንጆ ሀሳቡን አስጨርሺው በመሀል አታቋርጪው

    • @user-bc4qg9vy1m
      @user-bc4qg9vy1m Před 11 měsíci +1

      ግብዠሽ ጥሩ ሆኖ ሰለ በመሀል በመሀል ጥልቅ ትያለሽ የዶከተሩን ሀሰብ አታስጨርሽውም ደግሞ በጠም ደጋግመሽ አትገልፍጪ እንደበለሙያ ኮስታርተር ብለሽ ጠይቂው ሴት አትሁኝ

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Před 11 měsíci +17

    እህቴ ለሚቀጥለዉ ኢንተርቪው ጣልቃ አትግቢ በተረፈ እናመሰግናለን 😊

  • @user-co8rv5nm8g
    @user-co8rv5nm8g Před 11 měsíci +18

    ዶክተር ህዝብህን እንዳከበርክ ሃያሉ እግዚአብሄር ያክብርህ ለኛ ለማናውቀው ትውልዶች ግ ን ማስተማር ያለብህን አስተምር በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ተባረክ!!

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Před 11 měsíci +1

      👉 ህዝብ ከንቃተ ህሊና ማጣት የተነሳ ሊሳሳት የሚችል የግለሰቦች ስብስብ ነው❗ አይ አይሳሳትም ብለህ ልትሞግተኝ የምትሞክር ካለህ 👉 ደግሜ እነግርሀለው ህዝብ ግጥም አድርጎ ይሳሳታል❗ ይልቁንም ወያኔ ለ 30 ዓመት ያደነቆረውማ ምንኛ ይከፍል❗

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Před 11 měsíci +28

    የዚ ሰውየ ቀናነት ደስ ሲል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 11 měsíci +21

    ኦርቶዶክስ ነኚ,በጣም የማከብራችሁ ክብር እግዚያቢሄር ለሁላችንም ይስጠን እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን!🙏🏾🕊️✌🏽👍🏽🫶🏽🇪🇹

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu Před 11 měsíci +7

    ዋዉ ዋዉ የሚገርም ትንታኔ የሚገርም ዉይይት ደክተር ወዳጀኔ በጣም ነዉ የምወድክ አፌን ከፍቼ ነዉ የማዳምጠዉ ጌታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @lamlaetopia755
    @lamlaetopia755 Před 11 měsíci +19

    ለላተ ትልቅ ክብር አለኝ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @birkae165
    @birkae165 Před 11 měsíci +66

    I don’t mind if I can spend 24 hours to listen to Dr, Wedajeneh . God bless you 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @petrosabdissa6672
    @petrosabdissa6672 Před 11 měsíci +69

    አስቴር ግን ምን ሆነሽ ነዉ ጥልቅ ጥልቅ የምትይዉ አዉቃለዉ አዉቃለዉ በግድ ስዉን ላስገርም ማለት ትወጃለሽ አረ መረጋጋት እና ማዳመጥ ልመጂ፡፡ በተረፈ ወዳጄ ግን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡

    • @mekaliyagashaw9168
      @mekaliyagashaw9168 Před 11 měsíci

      አንዴ ድናለች እኮ 🤔?!

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před 11 měsíci +5

      ዶ/ር ቢቸግረው በቻይንኛ ነገራት " ንግግሬን ስለማታቋርጭኝ አመሠግናለሁ "😂😂😂

    • @ethiobesttv8490
      @ethiobesttv8490 Před 11 měsíci +1

      Betam awekalew tabzalchi ya demo dedeb dengay ras mehonwan agolaw😅

    • @lidyadtube1867
      @lidyadtube1867 Před 11 měsíci +1

      እስቲ ተዋት we love you AStuye ❤

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 Před 11 měsíci +17

    የኢትዩጵያ ብርቅዬና እንቁ ልጅ ዶክተርዬ!

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Před 11 měsíci +13

    ወዳጄ ትግራይን ወክየ ይቅር ብያሎ❤❤

  • @wedinashi3888
    @wedinashi3888 Před 11 měsíci +160

    አስቴር እባክሽ አስጨርሺው በየሱስ ስም

  • @meazaafework2837
    @meazaafework2837 Před 11 měsíci +42

    ዳክተርዬ በጣም ነው የምንወድህ ጌታ ይባረክህ አስቴር እንዲያወራ አድረጊው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 11 měsíci +5

    እንኳን ወጣክ ዶክተር ወዳጄነህ ሆ ፈጣሪንሳይሆን ሀብትላይ ብቻ ትኩረት ሰተን እንድናስብ ሚያደርግ ክፉ ሀሳብነው በዚ አጋጣሚ መምህር አብይይልማን አመሰግናለው 😘😘😘😘😘😘

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 Před 11 měsíci +20

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ። እናታችን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አድርጋ ከፈተና ሁሉ ትጠብቅህ። ያለነው ፣ የምንኖረው በልጇ ፍቅር፣ ቸርነት እና ምህረት ብቻ ነውና።

    • @user-ws4un4vf1n
      @user-ws4un4vf1n Před 11 měsíci +1

      ዶክተር ወዳጄነህ እንኳን ተለየሀቸው።ጌታ ይባርክህ።ቃሉ ከማያምንቱ ጋር ፣በማይመች አካሄድ አትሂድ ስለሚል ስምህን አታቆሽሽ።ዘመንህ ይባረክ።

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Před 10 měsíci

      ዘርፋፋ ቀሚስ መልበሷን መቼ አየሽ ዘርፋፋ ቀሚስ ሰውን ከጥፋት ይጠብቃል የምትናገሩትን አውቃችሁ ብትናገሩ ህዝብ ስለሚያነበው እንኳን ዘርፋፋ ቀሚሷ እሷም መጠበቅ አትችልም እሷንም የጠበቃት እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚጠብቅ የሚጋርድ በሁሉ ስፍራ የሚገኝ ህያውና ዘላለማዊ አምላክ ልዑል እግዚአብሄር ብቻ ነው ድንግል ማሪያም በህይወት የለችም ያለና የሚኖር እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 11 měsíci +21

    እንደው ክፍል ሶስትም ቢኖራችሁ ደስስስስ ይለናል የኔታ ላይ ከፍቅር ጋር ባለው ውይይትነበር በጣም የምንከታተለው በዚያ ላይ ጠፋብን ዶክተርወዳጄ ነህ ዳግም በቤታችን በዓባይ ቲቪ ላይ በመከሰታችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před 11 měsíci +92

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ባንተ ከነ ዳዊት ድሪምስ ጋር በመግጠምህ ተገርሜም አዝኜም ነበር በመመለስህ በመንቃትህ ደስ ብሎኛል። አስቴር አዳምጪ እንዲሁም እንግሊዘኛ መደበላለቅ ይቅርብሽ።

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 Před 11 měsíci +7

      ጋዜጠኛዋ ግን ያወቅሽ የመሠለሽ ግን 0000000

    • @chuchubekele8499
      @chuchubekele8499 Před 11 měsíci +9

      she doesn’t know anything just barking

    • @chuchubekele8499
      @chuchubekele8499 Před 11 měsíci +2

      Who are you after all you’re not journalist to ask Pm

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 Před 11 měsíci

      Hahaha

    • @siaw5419
      @siaw5419 Před 11 měsíci +13

      ትክክል ብለሸላ በጣም ታቌርጠዋለች ደሞ ትግስቱ😮 እንግሊዘኛ መቀላቀልዋ 😂እሱ በዉቀት የሚበልጣት እናኩዋን አይቀላቅልም

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ሰራችሁ ትዉልዱን ከመጣብን ቁጣ ለማዳን የሃጥያት ተባባሪ ያለመሆን ያስመሰግናል። በግልህ የምክር አገልግሎት እንደቀድሞህ አገርህን ወገንህን አድን ዶክተር ወዳጄነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 Před 11 měsíci +1

    ዶር ወዳጄነህ በጣም አክባሪህ ነኝ ሀሳብህን የምትገልጽበት መንገድ እጅግ በጣም ጨዋ ደረጃዉን የጠበቀ አስደናቂ ነዉ እናመሰግናለን ለቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር በዚህ ዘመን ሣታፍር ሣትፈሯ መናገርህ በእዉነት ሣዳምጥህ እያለቀስኩ ነዉ እመብርሐን ለኔም እጅግ ደካማ ለሆንኩት ልጇ ፍቅሯን በየቀኑ ታብዛልኝ ከ ልጅነቴ ጀምሮ ወላጅ እናቴ ሞታብኝ ከእናትም በላይ እናት ሆና በመንገዴ ሁሉ የሚረዱኝን ሰዎች እያዘጋጀች ከ ትቢያ አንስታ እዚህ መአረግ ላይ ያደረሰችኝ ደጋግሜ ስወልድ ከእናት በላይ ሆነዉ የሚያርሱ ሰዎች ያዘጋጀችልኝ እረ ስንቱን ልናገር የኔ ገመና ሸፋኝ የአምላኬ እናት የእኔም እናት ቅድስት ንጽህት ለዘላለም ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት . እኔም በጣም የምወደዉ ዶልቼ & ጋባና ሽቶ ሎሽኖች ነበሩች ሰብሬ ጥየዋለሁ ሎሽኑን ሽንት ቤት ዉስጥ ጨምቄ ዉሀ ለቅቄበታለሁ ዶር .ያንተን ማብራሪያ ከሰማሁ በሁዋላ እንደዛ የምወደዉ ሽቶ ከቤት አዉጥቼ እስከምደፋዉ ጨነቀኝ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ይህን እዉቀት ስለነገርከን ወደፊትም ብዙ እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ እመብርሐን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እንደምትጠብቅህ ምንም ጥርጥር የለኝም እንደዉ ለማለት ያህል ነው ለእኔም እጅግ በጣም ደካማዋ ጸልይልኝ . አስቱ ዶርን ስለጋበዥልን እናመሰግናለን

  • @sisaytaddesse5811
    @sisaytaddesse5811 Před 11 měsíci +63

    አስቱ ግበዝ ነሽ። ግን በመሀል ስትገቢ ፣ ጉዳዩ ይረሳል። ደግሞ ጋዜጠኛ ጠያቂ እንጂ መልስ መስጠት አይገባም። ፕሮግራሙን ይበላሻል

    • @seladngay2906
      @seladngay2906 Před 11 měsíci

      menunew gbznawa bengdaw talka eygbache betam belgna .

    • @lopisoasalifew4230
      @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci

      I don't think as she interrupted that much as you say. Please be humble when you write comment.

    • @Winiwin-ww3xe
      @Winiwin-ww3xe Před 11 měsíci +2

      @@lopisoasalifew4230 I have finished the video right now and to be honest she interrupted him so much and in this case she doesn’t look professional. I am sure he is not comfortable about it.

  • @zenadejen7437
    @zenadejen7437 Před 11 měsíci +14

    ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም የመከብርህ ታላቅ ሰው ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ.

  • @mekdesemariyam1459
    @mekdesemariyam1459 Před 11 měsíci +1

    አስቱ ከዶክተር ወዳጀነህ ጋር ያደርግሽው ውይይት በጣም ጥሩ ነው ወደፊትም ከትይበት
    በንግግሩ መሃ ል ግን በተደጋጋሚ ንግግሩን ሳይጨርስ በመሃል እየገባሽ የምታደርጊውን ማኩዋረት ብታርሚው እና ወደፊት ጣልካ መግባቱን ባትደጋግሚው መልካም ነው
    በጣም ጥልከት ያልው ጠካሚ ትምህርት ስለሆነ የተሰጠው አመሰግናለሁ
    የጌታዬ እናት እመቤቴ በቤትሽ ትገባ ዘንድ ምኞቴ ነው
    ስለምልጃዋ ደግሞ እረጋ ብለሽ ብታዳምጭው በርግጠኝነት ግር ያለሽ ነገር ይገለጥልሻልና በሚከትለው እተርቢሽ ጥያኬሽን በርጋታ ጠይኪና መልስ ታገኛለሽ
    አመሰግናለሁ እስቱዬ
    አድናኪሽ ነኝ

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 Před 11 měsíci +1

    ዶ/ር ወዳጄ አንተ ስትናገር አለማዳመጥ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ምን አይነት ስጦታ ነው?…… እድሜ እና ጤና ይስጥህ፡፡ ሰው ጥረም ሰራህ መጥፎ ማውራታቸው አይቀርም፡፡ እባክህ ብዙ ትውልድ የአንተ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል፡፡ አባይ ቲቪ ላይ በየሳምንቱ የምታቀርበው ኘሮግራም በጣም አሪፍ ነው፡፡ ሌሎች የቲቪ ቻናሎች ላይ ኘሮግራም ቢኖርህ በጣም ጥረ ነበር፡፡

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 Před 11 měsíci +24

    እኔ መቼ ይሆን በዶክተር ወዳጀነህ የምሰለጥነዉ ብዙ የምጠይቀው ነገር ነበር ። እንደሱ የምወደው የማከብረው የለም። ንግስት አስቴር አመሰግናለሁ

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před 11 měsíci +34

    ወይኔ አስቱዬ በናትሽ ሃሳቡን አታቁዋርጭው እባክሽ 🙏!

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 11 měsíci +3

    ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ደስ የሚል፣ብዙ አስተማሪ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት። ዶር ወዳጄነህ ይቅርታ መጠየቅ መቼም የትልቅነት መገለጫ ነው ግን ሁሌም በልቤ ስላንተ ሳስብ ወንጌላዊ ቤተ እምነት አንተን ይቅርታ ጠይቀው መልሰው ገንዘብ እንዲያደርጉህ ነው። አንተ እና ቤተሰብህ የደረሰባችሁ ግፊት እንደዚህ በቀላሉ ሊታለፍ አይገባም የፈለገ ልትሸፋፍነው ብትሞክርም ማለት ነው። እዛ ጋር ፈውን እንደሚኖር አምናለው🙏🙏🙏🙏 በጣም ነው የምንወድህ 🙏🙏🙏💝💝💝 አስቱዬ አንቺ ቅን ሰው ዘመንሽ ይባረክ እወድሻለው💝💝💝💓💓💓

  • @wotaf
    @wotaf Před 11 měsíci +4

    ወ/ሮ ስለ ክርስቶስ የሞቱተት የተሰቀሉትን ቅዱሳን ልዩ ቦታ መስጠታችን የክርስቶስን ክብር አይቀንስም እኔ ቅደሰ ነኝ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ብሎ ተናግሮአል!!

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 11 měsíci +22

    አስቴር እህቴ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤን ጋር ይስጥሽ

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 Před 11 měsíci +49

    ሁለታችሁም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @yeshiendaye5915
    @yeshiendaye5915 Před 11 měsíci +6

    ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ያንተን ቃለመጠይቆት ለማየት በጣም ነው የምቸኩለው ያንተ አይነቱን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 Před 11 měsíci +2

    አስቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፣ ዶ/ር ወዳጄነህን ትምህርት ና ስብከት ለመስማት ቃለ- ሕይወት ቤ/ክን ወንበር ይጣበብ ነበረ፣ እንዲያውም ከትምህርቶቹ ፩ ትዝ ያለኝ በሚል ትምህርት ያስተማረኝ እስከዛሬ አልተረሳኝም። ስለዚህ ወንድማችን የተወውን ፀጋውን ትምህርት እንደገና እንዲቀጥል ፀሎቴ ነው።
    ❤❤❤

  • @abetyeamlaksira9912
    @abetyeamlaksira9912 Před 11 měsíci +25

    Aster, you are a good interviewer, but give a chance for your interviewee to finish their idea. Especially a person like Dr.

  • @jerrykassahun6305
    @jerrykassahun6305 Před 11 měsíci +26

    With respect Aster when you do interview or discuss with some one please don’t interrupt. It makes really annoying try to listen listen and listen.

    • @chuchubekele8499
      @chuchubekele8499 Před 11 měsíci

      You know why she is ignorance free from knowledge

  • @Winiwin-ww3xe
    @Winiwin-ww3xe Před 11 měsíci +13

    Doctor you are very patient and humble. Thank you for your service to your people❤not only Ethiopian but even we Eritrean learn a lot from you.
    Watching all the way from UK🇬🇧

  • @selamgebreegziabher9672
    @selamgebreegziabher9672 Před 11 měsíci +5

    ከ ፍቅር ይልቃል ተማሪ እኔ ብቻ ላውራ አትበይ በዚ ለይ interview በአማርኛ ነው አክሰንትሽን አርሚ

  • @azebmichael7426
    @azebmichael7426 Před 11 měsíci +10

    ዶክተርም አስቱም ለጨዋ ጨዋታችሁ ለመልካም ንግግራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ደስ ብሎኛል።

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit Před 11 měsíci +13

    ወዳጅዬ ድንቅ እና ጠቢብ ሰው አንተ የዘመናችን ዕንቁ ነህ ዕውቀትህንና ያመንክበትን ካለ ስስት የምትሰጥ ታላቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልህ የወገብህ ፍሬዎችም ይባረኩልህ አሜን! በዚህ እናውቅላችሆለን ባዩች እና ከንቱ ነገር አዋቂዎች በበዙበት ዘመን እንዳንተ አይነት ቅን ለመልካም ሀሳብ የሚቸኩል ሁሌም ነገሮችን የሚመረምር አዋቂ መገኘቱ የፈጣሪን ደግነት አመላካች ነው ለእኔ..ሆኖም አንዳንድ አዋቂ መስለው ትንሽ ያወቁ ነገር ግን ብዙ ያወቁ የመሰላቸው በጨለማው ዕውቀት የደነዘዙ ሁሌም ስለ መጥፎው ዲያቢሎስ አሰራር ትንታኔ ሲሰጡ ለሚውሉትደግሞ በበለጠ ወደ ፈጣሪን ስለማወቅ ዕውቀት እንዲመልሳቸው ምኞቴ ነው::አንተን ግን ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🏻🙏🏻

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před 11 měsíci +5

    2 ትላልቅ ሰወችን ማዳመጥ አንዴት ደስስስስስ ይላል ክብርት ይስጥልን ።

  • @markenyenegata5166
    @markenyenegata5166 Před 11 měsíci +4

    ዶ /ር ወዳጀን እግዚአብሔር እድሜህን ያብዛው❤ እባካችሁ እናስተውልበምንም መንገድ እሱን አታጨናንቁብን ይኑርንል ያስፈልገናል።

    • @SA-rs7dh
      @SA-rs7dh Před 11 měsíci

      አዎ እዉነትነዉ እግዚአብሔር የልቡን ደግነት አይቶ ይምርልን ዘንድ ፀልዩለት ችግሩ ከኛ ይልቅ እርሱ ለእግዚአብሔር በጣም ቅርብ ነዉ!!! በቃ ስለራሡም ማንነት አጠይቁት ከዚህ በሗላ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 Před 11 měsíci +11

    ውይ አንቺ እስቲ አዳምጪ ለምንድነው የምታቋርጪው ለወሬ አትንገብገቢ ሀሳቡን ታደናቅፊአለሽ እሱ እኮ የሚያወራውን ያውቃል ይልቁንም ከሱ ብዙ የምትማሪው ነገር አለ ዶ/ር በጣአአአአም እንወድሀለን !!!

    • @user-kj8gx3ls1n
      @user-kj8gx3ls1n Před 24 dny

      😂 ኤረ ማርያምን አከበረ ብላችሁ አስቱዬን ለመንካት አትሞክር ዶክተርን ሁላቸንም እንወደዋለን ልክ ያለሆነውን ልክ አይደለህም ማለት ትችላለች

  • @nebiyualemu9133
    @nebiyualemu9133 Před 11 měsíci +26

    Please don’t interrupt him please pray

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 11 měsíci +1

      But he says she didn’t interrupt him

  • @jemaldebela390
    @jemaldebela390 Před 11 měsíci +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ መጀመሪያ አምንህ ነበር መሀል ስላንተ ጥርጣሬ ገብቶኝ ነበር። አሁን ግን በአንተ ላይ የነበረኝን ጥርጣሬ አንስቻለሁ። ትልቅ ሰው ነህ በርታ ወደ መንፈሳዊ አገልግሎትህ ተመለስ። ጌታ ይርዳህ።

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 Před 11 měsíci +3

    ውይይይይ እንዳንተ አይነት አንደበተ ጣፋጭ ፣ ትሁት ፣ አዋቂ ባል አምላኬ ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤

  • @WGK4684
    @WGK4684 Před 11 měsíci +12

    አስቱ እረ እሱ ያውራበት ምንድነው ጥልቅ ማለት

  • @kaki682
    @kaki682 Před 11 měsíci +11

    ዉይይ አስቴር ምነካሽ አንቺም የልጅቷን ሳይጨርስልን አቋረጥሽዉ ዉይይ

  • @danielteshome1809
    @danielteshome1809 Před 11 měsíci +3

    ዶክተር በጣም የማክበርህ ሰው ነህ የበሰለ እውቀት እንዳለህ እርግጠኛ ነኝ ተባረክ

  • @fitsumabraha8175
    @fitsumabraha8175 Před 11 měsíci +1

    ይህ ነው እኛ የምናውቀው ዶክተር ወዳጀነህ ገና ጌታ ክብሩ ባንተ ይገልጻል ተባረክ

  • @jojolove791
    @jojolove791 Před 11 měsíci +7

    ዶክተርዬ አትጠገብም በጣም ነዉ የምትጣፍጠው እግዝያብሄር ይጠብቅህ ክፉ አያግኝ❤🙏🏽 አስቱም አንደኛ

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Před 11 měsíci +6

    እረ ወይኔ አስቱካ በስተመጨረሻ ላይማ ኡኡ አልሽ አላስወራም አልሽው እኮ ዶክተር ወዳጄነህ ትዕግስትክ ሚዛኑ እውነት ከባድ ነው ትንሽም አልተረበሽክም

  • @mindateklu
    @mindateklu Před 11 měsíci +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ትህትናህ ይገዛኛል የተሰጠህን ጥበብ በዚህ ዘመነ ፍፃሜ ወጣቱን እንድታነቃ አደራ እልሃለሁ።አስቱ እወድሻለሁ በርቺ።

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Před 11 měsíci +1

    ዶክተርየ በጣም ነው የምናመሰግነው አንተ ባለህበት ሁሉ አለሁ ምክንያቱም የማለውቀውን ስለማው ኑርልን☺ አስቱ ግን ሀሳቡን አስጨርሽው ከአፋ አትቀሚ ይሄ ሻይ ቡና አደለም በታላቅ አክብሮ

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 11 měsíci +7

    ዶክትር በጣም ነው ነው የምነውድህ የምና ከብርህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እናምእስግናለን ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 11 měsíci +3

    ውይ ዶ/ር ወዳጄ ዛሬ የጋበዝካት እንግዳ በጣም ከፍተኛ እውቀት አላት። በል ፅናቱን ይስጥህ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Před 11 měsíci

    እኔ በጣም ነው ከልቤ የምወደው ዶክተር ወዳጄነህ እኔ የማውቀው ድሮ ፓስተርዳንኤል ቸርች እየመጣ ሲያገለግል ነው እኔ እስካሁን ድረስ ያስተማራቸው ትምህርቶች እንደመልህቅ ውስጤ አሉ ያኔ እንኳን ሰው ሲፈርድበት እኔ በጣም እከራከርለት ነበር ስለማታውቁት ነው እላቸው ነበር ገና ከዚህ በኋላ ብዙ ካንተ እጠብቃለው የምር ከልቤ ነው የምወድህ የማከብርህ አሁንም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ❤❤❤❤

  • @almazmalu6956
    @almazmalu6956 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም አከብራለሁ። ብዙ አድማጭ ስላለህ እባክህን ለሁሉም የመዳን መንገድ በኢየሱስ ብቻ መሆኑ መስክርላቸው እንዲድኑ። ❤

  • @WGK4684
    @WGK4684 Před 11 měsíci +7

    ዶክተር ወዳጄነህ እግዜር ያክብርህ ለህዝብን ማክበርህ መልካም ነው

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 11 měsíci +3

    ጉድ እኮ ነው እኔም እያስተዋልካ ሳያት የመንፈስ አሰራረ እንዳለባት አስተዋልካትና መምህር የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ስልሆንኩ ነቄ አልኩባቸውና ንሰሀ ግብቴ ቄደር ተጠመኩ አሁንም ለሽቶውም ንሰሀ ያስፈልገኛል እናመሰግናለን

  • @user-bp4di8wn8v
    @user-bp4di8wn8v Před 11 měsíci +3

    ወዳጅዬ በደካማ ጎኔ መጣች በሴት ነገር ደካማ ነኝ ያልክ መሰለኝ ለማንኛውም በርትተሕ ፀልይ እባክሕ

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር ወዳጄነህ ምንም አይወጣለትም የኢትዮጵያ ምርጥ ሙህር ዘመንህ ይባረክ ❤😍

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Před 11 měsíci +42

    እኔ እኮ ከልቤ ታሳዝነኛለህ ለዚህ ሕዝብ ባለውለታ ነህ ግን ሃሜተኞች አላሰራ አሉህ እግዚአብሔር ይርዳህ

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Před 11 měsíci +1

      ሃይማኖተኞች አላሠራ አላሉትም ልክ ያልሆነ ነገር በሃይማኖት ሽፍን የሚያደርገውን ነገር ሲነገር ልክ አይደለም ዶክተር ወዳጄነክ ማለት እንዲተርም አረጉት እንጂ አለሰራ አላሉትም ስተትን ስት ነው በቃ መታረም አለበት ሃይማኖትን አስታኮ ሲሳሳ ዝም ማለት ነበረባቸው በደንብ እንዲሠራ ጎበዝ እያስተዋልክ ተናገር ስተትን ማረም አላሠራ ማለት አይደለም እሱ እንካን ባለቤቱ ስተቱን አስተባብለዋል ስተት መሆኑን አምኖ ያንተ የሃይማኖት አባቶች አላሳራ አሉት ብሎ ማለት ምን ይሉታል ሆሆሆሆ

    • @ethiopiawi1571
      @ethiopiawi1571 Před 11 měsíci +1

      ሃይማኖተኛ አላልኩም ሃሜተኞች ነው ያልኩት እያነበብክ አትቸኩል

  • @user-ui6uk3tc1r
    @user-ui6uk3tc1r Před 11 měsíci +9

    Words can't express how much I love n respect Dr.Wodajeneh ❤ i wish to meet zis amazing person ❤

  • @elisabethchina3994
    @elisabethchina3994 Před měsícem

    በጣም ይቅርታ ዶ/ር ወዳጄነህ ለአንተ የነበረኝ አመለካከት የተሳሳተ ነበር ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤ አስቱ ተባረኪ ❤

  • @AndualemKidane-yj6nz
    @AndualemKidane-yj6nz Před 9 měsíci +1

    አይዞህ ወንድማችን Dr. በጴንጤ ወንድሞችህ የደረሰብህ መገፋት ሁሌም ያስቆጨናል። እንወድሀለን አይዞህ

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před 11 měsíci +6

    አሁንም የብርሃን መላዕክት ሁሌም ይጠብቁህ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እሱን አየሁብህ፡፡

  • @samiaman442
    @samiaman442 Před 11 měsíci +6

    አንቺ አዝግ የሆንሽ ሴትዮ እባክሽ አታቋርጪው። ማን ነው ጠያቂው ማን ነው ተጠያቂው???🤔

  • @yitagessuargaw1715
    @yitagessuargaw1715 Před 11 měsíci

    ዶክተር ወዳጄነህን ማዳመጤን ማቆም አልችልም በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር። አስቴር፡- በጣም የፕሮገራምሽን መንፈስ እወደዋለሁ። የምትጠይቂውም ጥያቄ በጣም ቀጥተኛ እና ምርጥ ነው። ጣልቃ መግባትሽንም እወደዋለሁ። ዶክተር ወዳጄነህ፡- ለትውልድ መፍሰስ ያለበት ብዙ ጸጋ (መክሊቶች) እግዚዓብሔር ሰጥቶሃል ስልዚህ በጣም ፈጥነህ ማካፈል ወይም ማሰተማር አለብህ። ጌታ ሁለታችሁንም በደሙ ይሸፍናችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @user-iw1vd5qs6q
    @user-iw1vd5qs6q Před 11 měsíci

    ድንቅ ጊዜ ነበር ቸርች ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ አስቱ ወድሻለሁ ነፃ ሰው ስለሆንሽ ዶ/ ር በእውነት በዚህ ልክ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል አገልግሎትህን ናፍቃለሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @Alblendz
    @Alblendz Před 11 měsíci +10

    ወዳጄ ያሳዝነኛል:

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 Před 11 měsíci +7

    ሁለት የምወዳቹ ሰዎች ተባረኩልኝ🙏

  • @meselechaklilu6612
    @meselechaklilu6612 Před 11 měsíci

    ወንድሜ ዶክተር ወዳጄነህ ምህረትና ፀጋና ይብዛልህ ። ወንድሜ ይህን ጹሁፍ ኮሜንት ሳረግ እያፈርኩ ነው ምክንያቱም ካንተ ብዙ ስለተማርኩ ፥ ነገር ግን አስረግጨ እናገራለሁ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ የዳንክ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም አባ አባ ብለን የምጮህበትን የልጅነትን መብት ሰጠን

  • @birukwaktoli4929
    @birukwaktoli4929 Před 10 měsíci +1

    ተባረኩልኝ የጌታ ባሪያዎች እህቴና ወንድሜ
    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም አስተማሪ የሆነ ቆይታ
    ነው ።

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 11 měsíci +8

    እንዲህ አርገ አስተምረን እንጂ አንተ የሚያምርብህ በዝህ መልኩ ስታስተምር ነው እናመሰግናለን

  • @menavekele8539
    @menavekele8539 Před 11 měsíci +5

    ለካ እንዲ አይነት ምስኪን ሰው ነው. ለትሁታን ፀጋን የሚሰጥ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @PauloseLoba
    @PauloseLoba Před 11 měsíci

    እኔን የገረመኝ እና አስቴርም የተናገረች ነገር የዶ/ር ወደጅነህ ውስጥ ያለው በሁሉም ሰው ዘንድ በሁሉም ሀይማኖት ዘንድ ልወዳድ እያለ ራሱን ሳይሆን መቅረቱ ነው። መወደድ ጥሩ ነው ራስን መሆን ደግሞ መታደል ነው። አስቴርም ይህን በመገንዘቧና ፍት ለፍት በመናገሯ የኔ ጀግና ሴት ብዬአለሁ። አጋንንትን በማን ስም አወጣ ወይም ምን ብለህ አወጣህ ስትል በኢየሱስ ስም ነው ማለት ያፈራው ኦሮቶዶክስች ይጠሉኛል ብሎ ነው። በመሠረቱ እኛ ተዋህዶች ኢየሱስን አንጠላም አትፍራ ፕሮቴስታንቶች እመቤታችን ብጠሉም።

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před 11 měsíci +1

    ተባርክ እንዲህ ነው የእግዚአብሔር ከልብ የሚያምን ሰው ❤ እንኩዋን ከዳዊት ድሪም ወጣህ 🙏🙏🙏 እኞ እንወድሀልን . እኔ ካንተ ስንት ነግር እንደተማርኩኝ እኔ ነኝ የማውቀው እድሜ ይስጥህ አስቱም ተባርኪ

  • @samiaman442
    @samiaman442 Před 11 měsíci +5

    አይ አስቱ የዋህ እኮ ነሽ😂 ዶ/ር ወዳጄነህ ገና ሲጀምር "interrupt" ስለማታደርጊኝ...ያለሽ እኮ እንዳታቋርጪው አስቀድሞ ሊነግርሽ ፈልጎ ነው። ስለዚህ እባክሽ አታቋርጪው። ሚናሽን እወቂ.. አንጪ ጠያቂ እንጂ መላሽ አይደለሽም። ቂዥቢ

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Před 11 měsíci +13

    የምንወድክ ዶክተራችን ትዕግስትክ እኮ ይገርማል የምታወራው የትኛውም ወሬ በቃ ይባርካል ለምልምልን ዶክተር እግዛብሔር ይመስገን አንተን ለምድራችን የሰጠን እርሱ ነው በእየሱስ ደም ተሸፈንልን

  • @MesfinMesfin-pt5gp
    @MesfinMesfin-pt5gp Před 11 měsíci

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ትልቅ ይቅርታ ልጠይቅህ እፈልጋለሁ ሳላዉቅህ አንተን በጣም ብዙ ጊዜ ተቃወኩህ ላይህ እንኳን አልፈልግም በር በዛላይ የክርስቶስ እየሱስ ከታይ ሆኜ ነዉ

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Před 11 měsíci

    ዶ/ርዬ በጣም ትልቅ መንፈሳዊ ሚስጢር ገለጽክልን ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን እንወድሃለን ብዙ የሚወዱህ ቅዱሳን ጋር እኔም እጅግ አድርጌ እወድሃለሁ አስቱዬም ተባረኪ ብሩክ ነሽ ለኢየሱስ ያለሽ ጥልቅ ፍቅር በሁለንተናሽ ይታያል ሊወደድ የሚገባውን ስለኃጢያተኞች ሁሉ የሞተውን በትንሣኤ የተነሳውን ዳግም በስሙ የሚያምኑትን ሊወስድ የሚመጣውን ድንቅ ጌታ አዎ እንወደዋለን በእርሱ አናፍርም እርሱ መስቀል ላይ ራቁቱን ስለኛ ሲገረፍ አላፈረብንምና አስቱዬ የምታነሺያቸው ኢሹዎች የምትጋብዢአቸው ታላላቅ ሰዎች በጣም ነው የምገረመው እውነተኛ ነሽ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ በአካል ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል የምትገኚበትን አድራሻ ብታስቀምጪልን ደስ ይለኛል ብሩክ ነሽ

  • @firehiwotashenafi6441
    @firehiwotashenafi6441 Před 11 měsíci +4

    ውይይቱ ጥሩ ነበር ግን አስቴር አዳምጪ እባክሽ

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Před 11 měsíci +9

    በአሽሙር ነገረሽ እኮ ስናገር ስለማታቋርጭኝ አለሽ አንቺ ግን ምን አይነት ሴት ነሽ እስኪ ማዳመጥ ልመጂ ዶክተር እዚህ ሚዲያ ሚቀጥል ከሆነ በፍፁም አይመጥነውም

    • @senaitgebrehiwot6290
      @senaitgebrehiwot6290 Před 11 měsíci

      ቲንሿ ልጅ ፍቅር በስንት ጣዕሟ እርጋታዋ ሥነሥርዓቷ ከሷ ጋር ነው እሱን መስማት የሚቻለው።

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 11 měsíci

      አሽሙር አይመስለኝም

  • @azebwoldearegay3223
    @azebwoldearegay3223 Před 11 měsíci +1

    እንወድሀለን ዶክትር ጥቂትሰዎች ሊያስቸግሩህ ይችሉ ይሆናል እውነት የገባው ሰው እርግጠኛ ነኝ በርታልን ❤