አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    አላቅም ላለማለት ዙሪያ ጥምጥም | eyob ze mikael | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Komentáře • 30

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před měsícem +4

    በለጡ እኮ የእድሩ ድክመት ነው እንጂ በቁሙ ከሞተ እኮ ቆይቶል😂😂😂😂

  • @ephrataelias6479
    @ephrataelias6479 Před měsícem +4

    የምር ግን በለጡ ማነው በለጠ የሚባል ሰውዬ በቃ ሰይጣን ከላዩ ሰፍሮ እያሽከረከረው ነው ወይ አያዳምጥ ወይ እውቀት የለው ከባድ ነው እኔ ለምሰማው ትዕግሥት አጣው እኮ😅 አስረን ፀበል ዳይ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Před měsícem +1

    እረ እነ እዮባ በጣም ጥቂት ከሚባሉ በስማቸው እኳ በሚያፍሩ ለመማር ሳይሆን ለክህደት ለተሠለፉ አላዋቂዎች ጋር እየተወያያችሉ ለመማር የሚመጡ ልጆችን በታሰለቹን እናተም ከነሱጋ ባትወርዱ?

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Před měsícem

    Yehi Damo yamen ebde Naw yamatachhubne ara egna mare Naw yamenefalegawe ebakachu aweredute

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso Před měsícem

    Baxami yanigashagishali ibakachu taxaniqaqu iyobi

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před měsícem +1

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር የሆናችሁ እውቀቱ ቢኖራችሁም ግን አንዳንዴ ትዕግስት ብታረጉ መልካም ነው ቶሎ ለመቆጣት አትሞክሩ።

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf Před měsícem

    Balaxuu xenanyaa ayidelmi koo

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Před měsícem +1

    በለጤን አሶርዷት እውቀት ኔፖ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 Před měsícem +3

    ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች በውቀትም ሆነ በስብእናቸው በጣም ከወረዱ ሰዎች ጋር ለምን ትወያያላችሁ? ከቢሊ/በለጡ/በለጠች ጋር አትወያዩ፣ ሰይጣን በእርሱ ተመስሎ እያላገጠባችሁ ነው

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před měsícem

    በለጠ ቲክቶክ ላይ ስትመጣ በለጡ ትሆናለክ?

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Před měsícem

    ሰካራም ፕሮቴስታንት አስገብታቹ ያላለውን አለክ ይላል የፕሮቴስታንት ነገር ግራ የሚያጋባ ነው አያቹት እምነታቸው ምንያህል የሴጣን መንገድ እንደሚከተሉ የእየሱስ ክርስቶስ ስቃይ ማስመሰል ነው ብሎ መናገሩ ምንያህል ካሐዲ እንደሆኑ ላይላያቸው ያለው አጋንንት ነው የምያወራው

  • @eyob9654
    @eyob9654 Před měsícem

    ይሄ ቻናል ግን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ባይ ነኝ። ምክንያቱም ቁጭ ብለህ አምላካችንን እያሰደብክ ለምን ጆሮኽን ታረክሳለህ ለምን? ለምን ያልሆነ ምርምር ዉስጥ ትገባላቹ? ክርስትና የእዉቀት ሃይማኖት ይመስልኻል እንዴ በሒይወት ካልተገለጠ እኮ የ ሲዖል እሳት አይቀርልህም። ይልቅ ለመዳን የሚያስፈልገዉን እዉቀት ከያዝክ ተወዉና ወደ ተገባራዊ ክርስትና ብታተኩሩ መልካም አለዚያ ብትዘጉት ያሻልል ከድንቁርና ምርምር እንዉጣ።አይደለም አንተ የፈለከዉን እየበላህ፣ እየጠጣህ ኦንላይን ተጥደህ የመለኮት ምስጢር ሊገለጥለህ ለበቁትም በአቅማቸዉ ነዉ ሚሰጣቸዉ።

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem +2

    እኔ የማይገባኝ ከዚ ደደብ ከውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬጋ ይምትዳረቁት ነገር ነው ለምን እራሳቹሁን ታደክማላቹ በቃ የትቤት ኦርቶዶክስ ቤት አታስገቡት

  • @yoftahihailu4
    @yoftahihailu4 Před měsícem

    እናንተ እራሳችሁ እኛ ያመነው ፀንተን እንድንቆም ማስተማር መፅሃፍ ቅዱስ ትምህርት አጠራችሁ ካላመነ ጋር ግብግብ እነሱን በሃሳብ መብለጥም ከንቱ ነው በሚገባን ቋንቋ አስተምሩን ለመመፃደቁማ ሌላው መች አነሰ ጊዜ የለም የእንግድነት ጊዜያችንን አታበላሹ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před měsícem +2

    እኔ አይገባኝ ሁሊ ከዚ ደደብ ሰውዬጋ የምትዳረቁት ነገር ከውቀት ነፃየሆነ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem

    አይመጥናችሁም በለጠ የሚሉት ባለጌ

  • @user-fu5xq5zw7i
    @user-fu5xq5zw7i Před měsícem +1

    አኔ ግን ለምን አብራቹ ትወርዳላቹ ከበለጠ ጋር ትምህርት የለው እውቀት የለው ግራ የገባው ነው የወንድ ወይዘሮ

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger8720 Před měsícem

    በለጠ የሚባለዉን ሰዉዬ ሒድ አንተ ሰይጣን በለዉ

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie Před měsícem

    በለጠ የተባለውን እብድ ለምንድነው የምታስገቡት??!!!

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 Před měsícem

    Gays እኩዮቻችሁ አለቁ እንዴ ወርዳቹ ከ beli ጋር??

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před měsícem

    በየቤቱ እየገባ ቤሊ የሚሉት ሰካራም ምን እያጨሰ ነው የሚመጣው ደርሶ ተከራካሪ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi Před 16 dny

      እሱ የዲያቢሎስ መልዕክተኛ ነው

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před měsícem +1

    እናንተ እራሳችሁ ማሪያም ጥንተ-ተሃብሶ አለባት ብላችሁ አስተምራችኃልና የሃጢያት ሰሬየት የግድ ለየሱስም ሊያስፈልገው ይችላልና ? መልሱን ከአባታችህው ሐዋሪያው አክሊል መፈለግ ግድ ነው ። እኛ ኦርተዶክሲያን ግን መልሳችን እንኳን እየሱስ ማሪያም ኃጥያት የለባትም ነው። NADA ! Please if you would do not represents orthodox anymore ? you can represent individuals like start on top ዲያቆን ያረጋል , ናታኒንና ሐዋሪያ ቅዱስ አክሊል ደደቦች ! መንፈሳዊነትን ለፓለቲካ የሸጣችሁ ስብስቦች get the hall !!!!👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @mengistualamneh2182
      @mengistualamneh2182 Před měsícem +3

      Adel weregna mejmeria meseretawi yehonuten temar keza sew tetechaleh ahun endaw man yimut milut results gebtoh nw😂😂😂😂

    • @ephrataelias6479
      @ephrataelias6479 Před měsícem +4

      አይ ፔንጤ እቺም ዘዴ መሆንዋ ነው😉 ሲጀመር አለማወቅህ ሚያሳየው አኬ ያላለውን ማለትህ በደንብ ተማር እንዲህ ለምትሉት መልስ ሰጧል 😂 አርፈህ ተማር😊

    • @HaymanotGosaye
      @HaymanotGosaye Před měsícem +2

      አይ ጴንጤ ተነቃባችሁ

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 Před měsícem +2

      የተሳዳቢው ዲያቪሎስ ልጆ ስድብ ነው ስራችሁ ለነገሩ መፅሀፍ ቁዱስ የስድብ አፍ ተሰጣቸው ነው የሚለው

    • @BezawitGirma-tr8ej
      @BezawitGirma-tr8ej Před měsícem +2

      ብላቹ ብላቹ ዲያቆን ያረጋል መስደብ ጀመራቹ እግዚኦ🙄