አዝናኝ ጭውውት ከመዘክር ግርማ ጋር! - ጦቢያ እንግዳ | Tobiya Poetic Jazz | Ethiopia Entertainment

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • የጦቢያ የመድረክ ፈርጥ የሆነው መዘክር ግርማ በጦቢያ የእንግዳ ሰዓት ተገኝቶ ከምስራቅ ተረፈ ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ!
    እሁድዎን ከኛ ጋር ያሳልፉ!
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    #ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #poem #ethiopianentertainment
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 19

  • @merwanabdu1468
    @merwanabdu1468 Před rokem +1

    በጣም ሀሪፍ ገጣሚ ነህ ግጥሞችህ የተለየ ነው እስከአሁን የሰማዋቸው ቃላት አጠቃቀምህ እንድ አንተ አላየሁም

  • @user-ci2mf8qz5d
    @user-ci2mf8qz5d Před rokem +1

    ከስነምግባርህ እርጋታህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Abraham721
    @Abraham721 Před rokem +1

    ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድም መዘምር ❤

  • @kaleabgetahun3802
    @kaleabgetahun3802 Před rokem

    ድርቅ አዝማሪ፣ተወዳጁ መዜዋ..

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Před rokem

    ደስ የሚል ኢንተርቢ

  • @hide_smile
    @hide_smile Před 5 měsíci

    Abo fetari yetebekek leyu getami nk

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Před rokem

    ገራሚ ልጅ ነው መዘክር ግርማ።

  • @genzebatalay6634
    @genzebatalay6634 Před rokem

    ወይ ለዛ ይገርማል❤

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před rokem +1

    ልጁ ራሱ ቅኔ ነው

  • @tikuret123
    @tikuret123 Před rokem

    የሚገርም ልጅ

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 Před rokem

    ❤ nice

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 Před rokem

    ዉብ ነው! ጥሩ ግጥም እወዳለሁ። በተለይ! ድባብሽ፣ ረጋ ያለ! ባህሪሽ እንደመሰለኝ ነው ውቅያኖሳዊ ይመስለኛል። ብቻ ምን ልበልሽ ትቺይበታለሽ። መዘክር ግርማን አላውቀውም! እሱም ያንቺ መሳይ ረጋ ያለ ገጣሚ ነው። ተስፋ አለኝ አገር ቤት ስመጣ መጽሃፉን ገዝቸ ረፍቴን እንደማሳልፍበት። ምስራቅ! በተለይ ቤተክርስቲያን ከል' የለበሰችበት ወቅት' የገጠምሽውን ግጥም' አይነት የሰማሁት ጸጋዬ ገ/ መድህን በህይወት በነበረበት ዘመን ነበር። አንቺም ድንቅ ገጣሚ ነሽ።

  • @Beenie-Man
    @Beenie-Man Před rokem

    ሚገርም ነው

  • @elei417
    @elei417 Před rokem

    True

  • @user-qn9um2wb1n
    @user-qn9um2wb1n Před 8 měsíci

    መዘክር የጥበብ ክር

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Před rokem

    Gitimihin sadamitew ye Gash Sibhat tetsino yalebih yimeslal..ketesasatku yikirta...

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před rokem

    ሰራዎችህ መልካም ናቸው ነገር ግን አንተ እኮ የካህን ልጅ ነህ አንድ ዘፈን እዘፍላለው ስትል ግን አታፍርም ዘፈን የሓጢያት ምንጭ እንደሆነ እያወክ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወይ ዘድሮ አውቆ ከማጥፋት ይሰውረን ምክኒያቱም የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አንገት የተቆረጠው በዘፈን እኮ ነው ጋሽ መዘከር እንዳማረብህ ግጥምህን ቀጥል ዘፈኑን ተው ተው ተው አኔተን ተው ማለት ለቀባሪ ማርዳት ቢሆንም ቅሉ ካህኑ አባትህ ምን አስተማሩህ ስለዘፈን ????????

    • @FeriaAbebe
      @FeriaAbebe Před rokem

      Zefen sayhon gatiyatu zefagnu manew yemilewn Mayet yemishal ymeslegnal. Hatiyat yemiyadergwo gitmu new zefeninetun sayhon meliktun bity true new. Kezawchi gn hatiyat mnamn bemalet tati metekom tegebi aydelm.