ገጣሚ እና ጋዜጠኛ መዘክር ግርማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #Fana_Kelemat | #ፋና_ቀለማት #FANA_TV #FANA #ፋና

Komentáře • 8

  • @abayneshgirmaderje9417
    @abayneshgirmaderje9417 Před rokem +1

    የኔ ወግ አዋቂ!! ደግሞ ደስ ያለኝ መዝክር ግርማ ለአንድም ሰዉ ሲያወራ አደባባይም ሲያወራ ያው አንድ ነዉ።

  • @user-ci2mf8qz5d
    @user-ci2mf8qz5d Před 10 měsíci

    ብስማው ብሰማው የማልጠግበው❤❤❤❤

  • @alemayehuberihun2870
    @alemayehuberihun2870 Před rokem +1

    መዘክር ተባረክ ትችላለህ

  • @DagiKema-sy8bt
    @DagiKema-sy8bt Před rokem

    መዘክር ❤❤
    ባዳምጥክ ባዳምጥክ የማትሰለቸኝ❤😍

  • @abebenetsi1947
    @abebenetsi1947 Před rokem +1

    መዘክር ራዕይ አማተር የሰነ-ፅሁፍ እና የጋዜጠኞች ማህበር የላልይበላ ቅርንጫፍ ውጤት ይመስለኛል......!
    እኔ ከማውቃቸው ራዕይ አማተር የሰነ-ፅሁፍ እና የጋዜጠኞች ማህበር ለአሚኮ 3 ጋዜጠኞችን፣ ለፋና ብሮድካስት 2 ... ጋዜጠኞችን (ለምሳሌ ውብዓለም ተስፋዬን) ድንቅ ሰዎችን ያፈራች ማህበር ነች።
    ወልደያ ሂዱና እነ እያሱ ደሳለኝን (የማህበሯ ሊቀመንበር የነበር) እና ሌሎችን ጠይቋቸው! እጅግ ግዙፍ ዶክመንተሪ የሚወጣው ጠቃሚ የአማተር ጋዜጠኞች እና ጠቢባንን ያፈራች ማህበር እንደነበረች አውቃለሁ። በአማራ ክልል የተለያዩ ቦታዎች ቅርንጫፍ የነበራት እና በወቅቱ የምታሳትመው የስነ-ፅሀፍ የማህበሩ ጋዜጣም ነበራት።
    ራዕይ አማተር ለግል ህይወቴ መስራች እና እጅግ የምወዳት የወጣቶች ማህበር ነበረች!
    ራዕይ አማተር የጋዜጠኞች እና የስነ-ፅሁፍ ማህበር እንደት ሁና ይሆን?
    የማህበሩ ጋዜጣ አዘጋጆች የነበሩት ጎበዞች አሁን ምን እየሰሩ ይሆን?
    ጠይቁልን?

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Před rokem

    መዘክር አርት ፕሮግራም ላይ እከታተለሀለሁ ጎበዝ ነህ

  • @user-cy1eo9jh3v
    @user-cy1eo9jh3v Před rokem +1

    ጨዋታም አዋቂ ነህ ደሞ 💚

  • @MelatMekonnen-ng4xp
    @MelatMekonnen-ng4xp Před rokem

    betam yalweta chilota hizb yalawekew akim endaleh ytayal mezekir bertalin.