የሐምሌ ጭጋግ የገለጣቸው መብረቆች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2022
  • የሐምሌ ጭጋግ የገለጣቸው መብረቆች

Komentáře • 284

  • @user-cx2fd9pw3y
    @user-cx2fd9pw3y Před 2 lety +21

    ጀግናች አላህ ይጠብቃችሁ አማራ አንድ መሆን አለበት ፋኖም ሁሉም❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 2 lety +38

    የአማራ ክልል ልዩሀይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 ላደረጋችሁት ጥረት እናመሰግናለን🇪🇹🙏 ሀገሪቱንና ህዝባቸውንም ለመጠበቅ በዚህ መልኩ መቀጠል አለባቸው🤞 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ።🙏🙏🙏 አሜን 🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹

    • @asfawzeleke5449
      @asfawzeleke5449 Před 2 lety +2

      ሁሉም የተሸለም የለም ግን በአማራነታች እንኩራለን ሁሉም ጊዜውን ጥብቆ ይግኛው ማዕረግ ነው

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Před 2 lety +18

    በረቱ ጀግኖች ናችሁ ባለዉለታ ለኢትዮጲያ ናችሁ እግዚያብሔረ ይጠብቅልን

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 Před 2 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ስልጠና ነው አሁን በድጋሜ መሰልጠን አለበት ኢትዮጵያን ነገም ዛሬ የሚታደጋት የአማራው ልዩ ኃይል(ኩማዶ)አማራ ህዝባዊ ኃይል(ፋኖ)እንደሆነ የኢትዮጵያ ወዳጆች መቶ በመቶ100%100 ይታመንበታል
    ምክንያቱም አገር ወዳድነቱን አስመስክረሯል!!!

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před 2 lety +10

    የአማራ ልዮ ሀይልና ፋኖ አንድ ጥምር ጦር በርቱ

  • @tewodrosabgaze7293
    @tewodrosabgaze7293 Před 2 lety +9

    ሌላም ዙር ስልጠና ያስፈልጋል በርቱ እናተ ኢትዮጵያኖች ናችሁ አማራ ማለትኮ ኢትዮጵያዊ ማለት ነው።

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety +4

    አማራ ጀግና ነበርን ግን ጥሩ መሪ ያጣው
    አላህ ጥሩ መሪ ይሰጥንንን ያረብ የንፁሀንን ምት ና ደም በቃ በልንን ግን እንድመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል አማራዬ አይዞችሁ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
    ይብላኝ ለገዳዪ ክፋ ዘር ለዘራው🖤🖤🖤🖤🖤❓

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +18

    ክብር ለናተ ውድ ህይወታችሁን ለምሰጡን💚💛❤❤

  • @user-gv6wm9cg1w
    @user-gv6wm9cg1w Před 2 lety +9

    አማራ ጀግና ነበር መሪ ነው ያጣው

  • @user-lh9gy7gb6m
    @user-lh9gy7gb6m Před 2 lety +9

    አማራ ጀግና ሁሉም ያቃል ግን ባለስልጣኑ ፈሪ ነው

  • @yeshibalagerua1032
    @yeshibalagerua1032 Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያን መታደግ የሚችለው ከእግዚአብሔር ጋ የአማራ ልዩ ሀይል የአማራ ፋኖ የአማራ ምኒሻ የአማራ ፓሊስ ብቻ ነው በርቱ ጀግኖቻችን

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před 2 lety +7

    በርቱ አነጋገራችሁ ድርጊታችሁ አላማችሁ ለአንድ ኢትዮጵያ ብቻ ፈጣሪን በመፍራት ታጠቁ ንቁ ወስላታውን መንጥራችሁ በክብር ቁሙ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏💚💛❤️

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 Před 2 lety +14

    ፍቅር ለማያውቅ የሠላም ጠንቅ ለሆነ ሽብርተኛ ቡድን የግድ ኃይል ያስፈልጋል!! 💪💪💪💥💥💥✌✌✌💚💛❤🙏🙏ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!💚💛❤✌✌

  • @tewodrosabgaze7293
    @tewodrosabgaze7293 Před 2 lety +2

    የጀግንነታችሁ ጥግ የክልል ባንዲራ አላደረጋችሁም ምክንያቱም እናት ኢትዮጵያዊ ናችሁ አለቀ አርአያ ናችሁ በርቱ

  • @user-qs3pc6fq5l
    @user-qs3pc6fq5l Před 2 lety +2

    ያማራ ልዩሀይሎች አብሽሩ ያማራህብ ሁሉንም አይቶታል ሊጠፉን አደሁነ ስለዝህ ሁላችነም ከጎናችሁነን።

  • @addiswoldu3865
    @addiswoldu3865 Před 2 lety

    Wow ከምር በጣም እንደሰለጠኑ ያስታውቃሉ በርቱ።ያለ ጠንካራ ሀይል፡ጠንካራ ሀገርም ይሁን ህዝብ መፍጠር አይቻልም።

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 Před 2 lety +5

    አማራ ማለት ጀግኖች የኢትዮጵያ አለኝቶች ናቸው

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +13

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹✨🇪🇹
    ድል ለኢትዮጵያ💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
    ድል ለአማራ ህዝብ💪🇪🇹💪🇪🇹💪💕🇪🇹

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +7

    Great Job ,keep it up 🆙👏👏👏🇪🇹❤️🇪🇹💯we are proud of you, we should have to support them Ethiopian from Germany 🇩🇪

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 Před rokem

    መግስትን ሳጠብቅ በራሳችን መደራጅ አለብን አማራ ሰፊ ህዝብነን ከሌላውም ብሄር በብዛት የምንታወቀው እኛ አማራወችነን እደብዛታችን በጀግነትም እራሳችንን ድበራችንንም ማስከበር አለብን አማራነት ይለምልም አማራ ኩሩ ህዝብ ጀግናህዝብነው ለአማራነቱም ሆነ ለአለኢቲዮጲያነቱ መስዋት እየሆነ ያቆማት አገርነች አማራ ነን ስንል ኢቲዮጲያን ክደን አደለም እሷንም ይዘነው ኢቲዮጲያ ያለ አማራ ባዶናት

  • @tsegayezemene57
    @tsegayezemene57 Před 2 lety

    የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ መተማመኛ ሀይላችን ሺ ዓመት ኑሩልን

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr Před 2 lety +4

    አማራ ወቺ በርቱ አላህ ከናተነዉ ወገኔ

  • @tubayusof6524
    @tubayusof6524 Před 2 lety +5

    አማራ ክልልን እንደደቡብ ክልል እፈረክሣለሁ ብሎ የሚመጣ ካለ አናቱን ነዉ የምንፈረክሠዉ አብሹሩ አማራየ

    • @Gantana844
      @Gantana844 Před 2 lety

      አህያ ነህ። ፌደራላዊ ስርዓት ምን ማለት መሆኑ አልገባህም። ጅል

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před 2 lety +1

      ኧረ ያዝ አርጉት የምን መከፋፈል ነው ምከፈልውስ ማን ነው?

    • @tubayusof6524
      @tubayusof6524 Před 2 lety

      @@Gantana844 አህያ እራሥህ ነቅተናል አባቴ 😂😂😂😂 በፌደራላዊ የምታምኑ ከሆነ ለምን ትግሬ ክልል ያሉ ብሄሮችን ክልል ቀርቶ ልዩ ዞን እንኳ አሠጧቸዉም ለምን ኦረሞክልል ያሉ ብሄሮችን ክልል ቀርቶባቸዉ ልዩዞን እራሣቸዉን በራሣቸዉ ለማሥተዳደር አፈቅዱላቸዉም አ ለማያቅሽ ታጠኝ ያሉትን ክልሎች አዳክማችሁ የኦረሞን የበላይነት ለመያዝነዉ እየተሠራያለዉ ነቅተናል ሠሞኑን ደግሞ አድሥ ሙዚቃ ተጀምሯል የኔዋ ወሎን ክልል እናደርጋለን የሚል 😂 መቸም አይሣካ ምናልባት ጅማ ወይንም ወለጋ ክልል ከሆነ ወሎክልል ይሆናል ለማንኛዉም አማራዉ ተራራዉ ነቅቷል ሚሥኪኑን የደቡብ ህዝብ ተጫወቱበት

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před 2 lety +7

    አደራ እንዳትከፋፈሉ አንዲ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንዲ አማራ ።

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 Před 2 lety

      አንድ አማራ ጠላት ነው መከፋፈል የሚፈልገው ሲከፋፍል ለመግደል ያመቸዋል አሁን ተነቅቶበታል አንድ አማራ ነን

  • @dharbendramandal1071
    @dharbendramandal1071 Před 2 lety +4

    አደራ ከፋኖጋ ተግባቡ ተናበቡ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @user-ir5tk5yl2u
    @user-ir5tk5yl2u Před 2 lety +7

    የኛ ጀግኖች ሁሌም ኑሩልን

  • @seidyimami5327
    @seidyimami5327 Před 2 lety

    አማራ ጀግና ነው በደንብ እናቃዋለን ግን የውጥ ባንዳ ነው ልዩ ሀይላችንን ያስመታው ዋናው ግቡን መምታት ነው እንዳንደፈር አንለያይ በአንድነት እንቁም

  • @enbalkachewenbalkachew8922
    @enbalkachewenbalkachew8922 Před 2 lety +11

    Great Job but there should be another round training to increase the number of commandos!!!
    Thank you so much 💓

  • @hasna5336
    @hasna5336 Před 2 lety +1

    የልዩ ሀይል አመራሮች አሰልጣኞች ታሪክ ስሩልን ጎበዝ ሁኑልን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 2 lety +6

    የደቡብ ክልል በትናንሽ መከፋፈል ብቸኛውን የኦሮሚያ ትልቅ የኢትዮጵያ ክልል የመገንባት ስትራቴጂ አካል ነው ኢትዮጵያን እንደ አንድ ሀገር ለመብላt እና የኢትዮጵያን ስም ከዓለም ካርታ ለማጽዳት የኦሮሞ ፖለቲከኞች እየሰሩበት ነው፣ሌሎችም በራስ ወዳድነት እኛ ክልል መሆን እንፈልጋለን እያሉ ያግዟቸዋል💔 እንግዳ ነገር አይደለም? ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችንንም ያድነን🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏

    • @seid7861
      @seid7861 Před 2 lety +2

      እጅግ በጣም፡ኮራሁ፡፣በርቱ፡ ከጎናችሁ ፡ነን፡

    • @tubayusof6524
      @tubayusof6524 Před 2 lety +2

      በትክክል አሁን እኔ የፈራሁት አማራን እንዳይበትኑትነዉ መቸም አማራ የነቃ ይመሥለኛል

    • @endalkachewwodajeneh9517
      @endalkachewwodajeneh9517 Před 2 lety +1

      በሰፈራችሁ ሣይሆን በአማራነታችሁ አንድ ሁኑ።ወታደርነኝ፣መከላከያነኝ፣እያሉ የመከላከያ ልብስ በውሸት እየለበሱ እንዳይሸዉዷችሁ የእያንዳንዱን እንቅስቃሴና ማንነት ቀድሞ በማወቅ ከሁሉም በላይ ጥንቃቄና ንቃት ሊኖር ይገባል። ካለፈውና በአጣጌ አካባቢ ከነበረው
      ሁኔታ ትምህርት መዉሰድነዉ።ከሁሉም በላይ አንድ መሆን ያሥፈልጋል።

    • @sahaysahay1371
      @sahaysahay1371 Před 2 lety +1

      💚💛❤️🌹

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před 2 lety +12

    ኢትዮጵያ ከፍ ትበል!💚💛❤

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety

      አማራ ከፍ ይበል ኢትዮጵያ ምን አገባን ቅንቅናም ካድሬ

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Před 2 lety

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ሰራ ነው አካባቢውና ቀጠናው እየደረሰበት ካለው ችግር አኳያ ቢዘገይም እዚህ አድርሳችሁታል አሁንም ከዚህ በበለጠ በሁሉም አካባቢ በጣም ጠንካራ ሰራዊት በመገንባት ከውጭ ሆዳሞችና ከውሰጥ ባንዳዎች አገራችንና አካባቢውን በደንብ በንቃት መጠበቅ መቻል አለባቸው ከልብና በእውነት ላይ ሰትሰሩ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረካችኃል ይጠብቃችኃል መልካም የሰራ ዘመን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t Před 2 lety +2

    ጀግኖቻችን ክብር ይገባችሆል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 Před 2 lety

    የአማራ ክልል ልዩሀይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ። ጠላት ከሩቅ አይመጣም።የራስ ደንቆሮ መሃይም ምንጊዜም ደንቆሮ ነው።ገዳይውን በመደገፍ ራሱን እና ወገኑን ይገላል።የጠላት ወገን እማ ምንጊዜም የጠላት ወገን ነው ጠላትም ነው።የጥርቅምቅም ቁርኝት ወረርሽኝ በሽታ ነው።

  • @user-zy8zi4pi6x
    @user-zy8zi4pi6x Před 2 lety

    አማራዬ ሙሺራዬ 💚💛❤️💪💪💪💕💕💕ፋኖ +ልዩሀይላችን የኛ ኩራቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞

  • @zihonnews
    @zihonnews Před 2 lety +5

    በርቱልን የኛ ጀግኖች የኛ ጠላት ጁንታ እንጂ የትግራይ ህዝብ አይደለም እኛ አማራ ሁሌም አስፍተን ነው የምናስብ በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ

    • @yketmawoselay5765
      @yketmawoselay5765 Před 2 lety

      እረ ባክ ላክስት ንገራት ለ50 አመት አማራ ጠላት ነው ተብሎ ተሰብኮ ተቀብሎ አምኖ በተግባርም ያሳየን ትግሬ አይደለም እንዴ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před 2 lety

      እንደህ እያልህ ዘላለምህን ታልቃለህ ዛሬ ይርትግሬ ሕዝብ እባብ ሁኖ ነው መከላከያ እንዲወጣ ያደርጉት, ስንት መከላከያ ነው በ መርዝ የገውደሉት (መከላከያ መቀሌ በነበረበት ሰዓት ) በርበሬ ጭምር ነበረ በመከላከያ ላይ ሚደፉት!

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele4641 Před 2 lety

    እውነት ነው በአማራ ልዮሀይል ፋኖ ሚሊሸ መከላከያ ሀይልም ከከበባ ነፃ ያወጣ ጀግና ሀይል ነው

  • @emabettadele
    @emabettadele Před 2 lety +1

    ሰላም ወገኔ በርቱ እደጨለመ አይቀርም ላማራ

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    ተባረኪ የሴት አይምሮ ምግዜም ድቅነው በሴትነሽ ትልቅ ክብር በጀግንነትሽ ኢትዮጵያን ስለምታኮሪ እናመሰግንሻለን በርቱልን ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን እንወዳችሗለን አበሶቻችንን 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቅልም 🙏🙏

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před 2 lety +5

    አማራየ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před 2 lety +5

    በርቱልን

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye7577 Před 2 lety +2

    For me Amahara is like a magnet to attract all other tribes into the center "one Ethiopia one nation".

  • @aminatyoutube1976
    @aminatyoutube1976 Před rokem

    ትክክል አማራየ ጀግና ህዝብ ይዘህ በጥላት መጠቃት የለብህም

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 2 lety

    እውነት ነው በርቱልን መዳኒያለም ይጠብቃችሁ የኛ አለይታ

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Před 2 lety +9

    በርቱ እናልፋለን ይሄንም ቀን::

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +8

    ጁንታ አርፈህ ተቀመጥ እንቢ ካልክ እነዚህ እሳቶች ይጠብቁሀል አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Před rokem

    አላህያጠክራችሁ ደልለአማራይሆን የኔጀግኖች

  • @neza6422
    @neza6422 Před 2 lety +2

    አበሶቺ አዋ ብዙ ሰዉ ሞተዋል አላህ ይማራቸዉ እሰይይይ አሁንም ጠክሩ ፋኖን
    አትኩ ፋኖ ወድምክ ደጀን ናቸዉ አደራ

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před 2 lety +1

    አማራ ጀግና ነው ግን መሪ የለውም 💚💛❤💪

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před rokem

    ድል ለጥምርሀይላቺንከፊትም ከካላ አላሕይጠብቃቺሁ የአማራ ጀግናነወደፊትም መቃትአለብን ያለፈዉ ትምርትነዉ ለኢትዮያም ኩራትናቺሁ

  • @suwdgfdsush1939
    @suwdgfdsush1939 Před 2 lety +5

    እንደ አማራ ህዝብ አስተዋይና ቻይ ህዝብ የለም አድስ አበባ አትገቡም እየተባለ አሁንም ስለ አንድነት ነው የሚያስበው ይገርማል

  • @beetyube
    @beetyube Před 2 lety

    ሰላም ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣቸህ አማራ ተሰዬ ቀረብ ይሁነ

  • @yirgaasrat7556
    @yirgaasrat7556 Před 2 lety +1

    አሁን እየነቃችሁ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ እኛን ማንም አያድነንም ትጉልን

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 Před 2 lety

    ተላላኪ አማራ እያለ አማራ መቼም ቀን አይወጣለት

  • @beleteg207
    @beleteg207 Před 2 lety +2

    አማራ ልብ እየገዛ መሆኑ ኩራቴ ነው።ይህ ዘመን የሚታለፍው ሞያ በልብ የሚለውን መተግበርን ሲቻል ብቻ ነው

  • @belget2594
    @belget2594 Před 2 lety +4

    Speak out more about the victory of Amhara special forces! 💚💛❤

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 Před 2 lety +2

    እንደዚህ ዓይነት ሥልጠና በሁሉም የአማራ ክልል ዞኖች ቢካሄድ ጥሩ ነው፡ ይህ ሲሆን አማራ እና ኢትዮጵያ ይከበራሉ ደግሞም ትክክል ነው አማራን ለማጥፋት የተጠነሰሰው ሴራ ቀላላል አይደለም፡፡ ተዋርዶ ከመጥፋት ደግሞ ደጋግሞ ሊያዋርድ ከሚመጣውን ጠላት ጋር ተናንቆ ታሪክ አስመዝግቦ በክብር ማለፍ ነው የሚያስፈልገው፡፡

  • @aligazibrahim8736
    @aligazibrahim8736 Před 2 lety +5

    ኮማንዶ ማሰልጠን የጀነራል ተፈራ ማሞ ህልም ነበር ።

  • @seadaali4869
    @seadaali4869 Před 2 lety

    የደቡብ ወሎን ፋኖ ለምን በተኑ....ስለዚህ ደ/ወሎ ላይ ሴራ አለ ....የአማራ ፍኖ ና ልዩ ሀይል ትኩረት አርጉ..............ድል ለአማራ ፋኖ

  • @salamrababah6758
    @salamrababah6758 Před 2 lety

    ሰላም ለኢትዮጵያ ጀግንነትከጥንትም የእናንተ ነዉ በርቱልን የእኛ አለኝታችን መከታችን እናት ሀገራችን በእንናንተ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የአማራን ትንሳኤ ያሳያችሁ❤🙏

    • @kedirmohammed-aman461
      @kedirmohammed-aman461 Před 2 lety

      Congratulations to our heroes, Death to your enemies and long life to Amhara commandos.

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Před 2 lety

      የኛ ኩራቶች ከ እናንተ እና ፋኖ ጎን ነን ፈጣሪ ከ እናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️

    • @yyyhh244
      @yyyhh244 Před rokem

      2

    • @AAAA-tn1ny
      @AAAA-tn1ny Před rokem

      😂😂😂😂😂

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před 2 lety

    በርቱ ጀግኖች ናችሁ ኢትዮጵያ እናታችን ናት።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před rokem

    ክብር ለእማራ ልዩኃል እና ፋኖ ለእማራ ሚሊሻው

  • @abaydemelash6816
    @abaydemelash6816 Před 2 lety +1

    ጀግናነሽ ተመቸሽኝ ይመችሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ ኢትዬጲስ ከነልጆችህ ታምራላችሁ

  • @abtamuayasu4184
    @abtamuayasu4184 Před 2 lety

    እውነተ ነው ጀግና ብርቱ ህዝብ የዘህ መወረር መዘረፍ መጠቃት ያማን ያናዳን ሞት ነው አማራው ከተነሳ ማንም ሊነካው ሊሞክረውም ሊያሰበው አዪቺልም በርቱ መጠንቀቅ በአዴንን የአማራ ክልል ልፍስፍስ አመራርን መፍራ ፍራት ነው በርቱ

    • @fisehaketsela1724
      @fisehaketsela1724 Před 2 lety

      በአመራሩ ፍቃደኝነት መሰለኝ የሰለጠኑት

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před 2 lety +4

    The Amhara Special Force is well equipped to defend Ethiopia's sovereignty from the other Ethiopian Patriotic Front and Defense Forces, but for the TPLF, only Jegnoch FANO is enough.
    to destroy them from the surface of the earth. TPLF must be eliminated.
    thank you

  • @user-hq6bu9nc9t
    @user-hq6bu9nc9t Před 2 lety

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤🙏

  • @kingofnile7391
    @kingofnile7391 Před 2 lety

    እግዛብሔር ይጠብቃቺሁ ይርዳቺሁ

  • @hasna5336
    @hasna5336 Před 2 lety +5

    አሁንም ይጨመር ገናነው ይሰልጥን

  • @okelloojeyya4442
    @okelloojeyya4442 Před 2 lety

    God protect the Country! Love you!

  • @kindeya598.
    @kindeya598. Před 2 lety +3

    Viva amhara and fano

  • @user-nt8dk5mt6q
    @user-nt8dk5mt6q Před 2 lety +1

    አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍💚💛❤

  • @ahmedumerabebe2052
    @ahmedumerabebe2052 Před 2 lety +1

    አቦ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን

  • @sefi847
    @sefi847 Před rokem

    የአማራ ልዪ ሀይል ናየኢትዮጽያ መከላከያ እግዚአብሔር ከእናንተጋርይሁን🙏🙏🙏

  • @tube8717
    @tube8717 Před 2 lety

    ልዩዎቻችን እንወዳችሇለን በርቱልን ጀግንነት ተመስክሮላችሇል አይተናል ራያና ወልቃይትን ጠርጋችሁ ስታወጡት ያለማንም አጋዥ በአሻጥር እንዲንወረር ቢደረግም መቸም አንገት አንደፋም ተጨማሪ ስልጠናዎች ተጠናክሮ ቢቀጥሉ

  • @user-qj3op8gj7w
    @user-qj3op8gj7w Před 2 lety +1

    ሳያችሁ ምን እንደሚሰማኝ የኔ ጀግኖች ✊ እናንተ ማለት የአማራ የአይን ብሌን ናችሁ 🥰

  • @hasna5336
    @hasna5336 Před 2 lety +7

    አማራ ጀግና ህዝብ ነው መሪ አጣጅ አሁንም ወጣቱ መሰልጠን አለበት ገና ነው ግማሹ ህዝብ መሰልጠን ግድ ነው ያንሳል

  • @sintayehugetu1688
    @sintayehugetu1688 Před 2 lety

    Good start

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před 2 lety +4

    ደሞቼ💚💛❤🥰💪

  • @kassahunkebede5506
    @kassahunkebede5506 Před 2 lety

    May god bless Ethiopia!

  • @gtgt9155
    @gtgt9155 Před 2 lety

    4 ሺ ልዩ ሀይል አስሮ ኢሄ የባንዳ ስብስብ አስመረኩ ይልሀል በየቀኑ የገዛህዝቡን እያሳረደ ኮማንዶ ምናምን እያለ ህዝቡ ላይ ያላግጣል ፍኖን እያሳደደ

  • @birtukanyigezu8133
    @birtukanyigezu8133 Před 2 lety +2

    ያልፋል አምናለሁ 💚💛❤

  • @abayfirstyoutube2380
    @abayfirstyoutube2380 Před 2 lety +2

    Keep it up just to think Ethiopian

  • @kamalmohamed2256
    @kamalmohamed2256 Před 2 lety +4

    አደራ ከፋኖ ጋር ተናበቡ

  • @AnaAna-ip6ve
    @AnaAna-ip6ve Před 2 lety

    እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ደሞቸ

  • @ETUBE679
    @ETUBE679 Před 2 lety +1

    Good job 👏

  • @abebeayiene9403
    @abebeayiene9403 Před 2 lety +2

    አይዟችሁ ነገር ግን የህወሀትን አቅም ግምት ውስጥ ያስገባ ዝግጅት ማድረግ::

  • @maa7156
    @maa7156 Před rokem

    ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @user-lu2ny3nl3k
    @user-lu2ny3nl3k Před 2 lety +1

    ሁለየም ኢትዮጵያን አሸናፊ ናት አንድ ከሁን 💚💛❤

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 2 lety +1

      የት ነው ኢትዮጵያ አማራ ከሆን ስለአማራ ብቻ አውራ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 Před rokem

    ኢትዮጵያዊነትን ለብሶ ከበረሃ የወጣ አዲስ አእምሮ ያለው ኮማንዶ ለሃገር ዋልታ ጠበቃ ነው::

  • @user-mp7lf7wg8f
    @user-mp7lf7wg8f Před 2 lety +1

    ክቡርን ይልቃል እናመሰግናለን
    ለፍቃዳችሁ እና ዋናው ተግባር አሁን የአማራ
    ህዝብ በሁሉም የተበዘበነው በሀብቱም በሞትሞ
    በመዘረፍም ቤት ለለቀቁት ምን ታስቧል በሁኑ ግዜ
    ክረምት ነው የሞቀውን ቤት ያስፈልጋል

    • @abdosaad9933
      @abdosaad9933 Před 2 lety

      ጭራሽ ክቡር እኔማ ይህ ይልቃን የተባለ ሠውየ የመለስ ብኸር ልጅ መስሎ ነው የሚታየኝ የብአደን አንዱ ተዋናይ እሱ አይደል እንደ ፋኖን እንዲያሳድዱ አብሮ እሚተባበረው

  • @yirgalemniguse114
    @yirgalemniguse114 Před 2 lety +6

    ገና ሚሊዮን ጊዜ አምሐራ ኮማንዶ ያስፈልገዋል የምጡ መጀመሪያ መሆናችን መዘንጋት የየሁላችንም ነው የልዩ ሃይል የፋኖ የሌሎችም ብቻ አይደለም ስለዚህ አምሐራ የሆነው ሁሉም ነው !

  • @g-mail30
    @g-mail30 Před 2 lety

    በደብአሰተምሯቸዉሀገርለማያዉቅአፈኝብድንን
    ታሪክከአማራ።ከአፋርእንድማሮአሰረዷቸዉ

  • @mintwabassefa2906
    @mintwabassefa2906 Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏 ለአማራ ልዩ ጏይል!

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 Před 2 lety +1

    Work for united Ethiopia.

  • @Gantana844
    @Gantana844 Před 2 lety +4

    ጅል። የሐምሌ ጭጋግ ምናምን ምን ማለት ነው?? ጭጋጋም የኦነግ ተላላኪወች። ድል ለአማራ አለኝታ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @user-bf6qr4cy1z
    @user-bf6qr4cy1z Před 2 lety +2

    ❤❤😥😥😥💔💔💔💔💔💔♥♥♥♥♥♥💪💪💪💪💪አይዞን አድ አማራ በቱ

  • @mahir9599
    @mahir9599 Před 2 lety +2

    Bertu ye Ethiopia tesfawoch.

  • @AschaAsega-zl5fo
    @AschaAsega-zl5fo Před rokem

    ትክክል ነው አማራን ማንም ያውቀዋል

  • @abduselammuhamed5996
    @abduselammuhamed5996 Před 2 lety +1

    ኩራት ይሰማኛል የኢትዮጲያ ኩራት