ራስን ስለማጥፋት ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር ከሳምንቱ የቡና እንግዳ/Sunday With EBS Coffee Time With Doctor Mihret Debebe

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 33

  • @zherautewodros1509
    @zherautewodros1509 Před 6 lety +14

    ዶክተር ምህረት ደበበ በአህምሮ ልቀት ብቃት ላይ ለሀገሩ ወጣቶችና ሌሎችም ክፍሎችን በትምህርታዊ:በአይማኖታዊ:በማህበረሰባዊ:በአስተሳሰባዊ እሴቶች ወደ ላቀ ደረጃ ሊያሸጋግረን የተላከልን ነብይ ነው ከዚህ ቀና እና የትልቅ ዕውቀት ባለቤት ብዙ ልንጠቀም ይገባል ስለዚህም አዲስ ሊጀምረው ባሰበው ፕሮግራም ላይ ብዙ መሰረታዊ ጉዳዮች ተነስተው ወደ ላቀ ደረጃ መደረስ እንደሚቻል እኔ ለራሴ እርግጠኛ ነኝ:: ኢቢኤስ ደግሞ ለእንደዚ አይነት በጎና አስፈላጊ ተግባር ቤቱን ክፍት ማድረግ ይገባዋል:: ዶክተር ምህረት ደበበ በጣም የሚገርሙ ብዙ ቁምነገርን ያዘሉ የተቆለፈበት እና ሌላ ሰው የሚሉትን ሁለት መፅሐፎችን ያደረሰን ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው:: ከዓመታት በፊት ደግሞ ረጅም ሳምንታትን የፈጀ ኢንተርቪው ከተወዳጇ ጋዜጠኛ ከመዓዛ ብሩ ጋር በሸገር ካፌ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ሳይሰስት ዕውቀቱን ያካፈለን የብዙ ዕውቀቶች ባለቤት ነው::ለኔ ደግሞ በአካል የማላገኝው በርቀት የሚያስተምረኝ መምህሬ ነው :: ከመሀዛ ጋር ባደረገው ኢንተርቪ ከብዙ አይነት ርካሽና አላስፈላጊ ስሜቶች: እራስን ዝቅ አድርጎ ከማየት ስሜቶ ያወጣኝ ትልቅቅቅቅ ሰው ነው thank you & much respect dr mehret debebe🙏🏿😘can’t wait to see your motivational speech on ur new show

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 Před 6 lety

      GOD BLESS YOU

    • @catcamel7570
      @catcamel7570 Před 5 lety

      Just drop your fake idea, nebiy!! Prophet!!! Kkkkkk

    • @adax6738
      @adax6738 Před 4 lety

      Respected Dr Mihret Debebe thank you for all of your Motivation

  • @user-cd1kw4ks2c
    @user-cd1kw4ks2c Před 6 lety +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት

  • @Ermi
    @Ermi Před 6 lety +8

    ኣንበሶች። በዚህ ስራቹ ኣንድ ሰው ባዳናቹ ቁጥር በሰማይ በመላእክት የታጀበ ትልቅ በዓል ይደረጋል።

  • @user-sw5qw3lg4y
    @user-sw5qw3lg4y Před 6 lety +1

    Thank you Dr. Miheret and Sunday on EBS

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 Před 6 lety +5

    ሰላም እሚገኝው በሳይንሳዊ መንገድ ሳይሆን በፈጠረን በአምላካችን በእግዚእብሄር በማመን እና ወደ እሱ በመጠጋት ብቻ ነው

    • @Crypt0_Yoda1
      @Crypt0_Yoda1 Před 3 lety +2

      እንደዚህ closed minded ሆነን እስከመቼ ወንድሜ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @mekdifiker1805
    @mekdifiker1805 Před 6 lety +1

    ጥሩ ት/ት ነው እናመሰግናለን

  • @mebratgebreab882
    @mebratgebreab882 Před 5 lety

    Betam new ye dr mihret hasab emadenqew! Beachru betam adnaqiw nenge behulu yemiqrbew. Ena lemkr adrash yet enagegnalen

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 Před rokem

    Betam,konjo,new,berta

  • @Ermi
    @Ermi Před 6 lety +7

    ሁሉ ክፉ ኣሳብ፣ የሰይጣን ሹክሹክታ ነው። ለዚህ ደግሞ፣ በስመ ኣብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ፣ ኣሃዱ ኣምላክ፣ ወይም ደግሞ፣ በስመ እየሱስ ብለን ሰይጣንን መገሰጽ ነው።

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @shanikonjo9687
    @shanikonjo9687 Před 6 lety

    እንተዋውቃለንወይ አለ ጠብቁ

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 Před 6 lety +1

    ♥♥♥♥

    • @meharigebremeskel8576
      @meharigebremeskel8576 Před 4 lety

      Dr mhret debebe endow lantu qalat yeleym betam akbrot talow dr leniem lendenem bzuteqmonal yqetlu enam kefetari betac bersodgaf bzulowt eyametannw mnelalew bca lerso lenasl rejim edmena selam tena abztoystow elalew betam enakbrotalen enwodowalen enafoqrotalen besrawot demo deslilacew ygebal bersosra bzu cgryalebn yeneberebn tesaslenal tesda agntenal ybertuln twld eyeteqeyerenew dwslilacew ygebal ....

  • @lealembirhan6813
    @lealembirhan6813 Před 6 lety +1

    ብቻ ያሰባችሁትን ስትጀምሩ እምነታችሁን ለመስበክ እንዳትጀምሩ በስራ አመካኝታችሁ አቶ ምህረት

    • @selamyene1603
      @selamyene1603 Před 6 lety +1

      Lealem birhan kifu lemn tasbaleh
      Lemneth kemekorkorh befit
      Libh tru yihun

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 Před 6 lety

      Selam Yene አንድ ቦታ ላይ ጥሩ ነገር ሲናገር ስላልሰማሁት ነው

    • @AddisKenNew
      @AddisKenNew Před 6 lety

      negativ mind nesh/h

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 Před 6 lety

      What's the problem? If you agree you take it and if you don't, you don't

  • @semiraalli5425
    @semiraalli5425 Před 6 lety

    እረ ውይ እንተዋወቃለን ወይ የለም እንደ ደብሮኛል ልቀቁልን

  • @alinalin5773
    @alinalin5773 Před 6 lety

    Enem Erasen laxfa 3site mokiralew gin altesakame 😢😥😤

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před 6 lety

      ayzoshi ehite min bihon erasishin atatifi. seytan yemilishin atsimi egziyabehre bezih midre lay endtnoriy yefeterebet mikniyat alew. sister,
      estliyaleshalew fikdegna kehonish

  • @beleyougebriowt2792
    @beleyougebriowt2792 Před 6 lety

    they are Christin but the program is not about belif . just quite & learn

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 Před 6 lety

      mndnw yemtlew ante degmo

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před rokem

      @@berrybayou7563 በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)።
      እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።

  • @emogmmo781
    @emogmmo781 Před 6 lety

    እራኬብዬ ስወድሽ ዛሬ እንተዋወቃለን ከሌለ ይደብራል እየጠበቃቹው ነው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 6 lety

    እንተዋውቃልን ልቅቆልን

  • @user-id2pj1ms5q
    @user-id2pj1ms5q Před 6 lety

    ፕሊሥ እንተዋወቃለነወይ ቀረ እንዴይ