ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2024

Komentáře • 22

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg Před měsícem +1

    question: if Mary was never born Jesus would never come??

  • @destaneshbekelebalcha6237
    @destaneshbekelebalcha6237 Před měsícem

    መላየ እውነቱን እንድትሞግት ፀጋ የሰጠክ የሰማይ አምላክ ይባርክህ

  • @gulilataberra1030
    @gulilataberra1030 Před měsícem

    ፀዲ መናፍቋን ባታሳትፋት እወዳለሁ ምክንዬቱም ጨለማ በውስጧ አለ ።

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem

    Melos geta yebarkeh

  • @ElisaAyano
    @ElisaAyano Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Před měsícem

    Mela God bless you

  • @Lookootube6613
    @Lookootube6613 Před měsícem

    Kiristos sewun lemadan sewu hono wede alem meta sinel kemariam yewesedew yesewun akal enji melekotawi akal ayidelem

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před měsícem +1

    አለማት የተፈጠረበት ክርስቶስ ያለ ማሪያም አይኖርም ይባላል? ኤሄንን ያህል መጨለም ምን የሚሉት ነው?
    “ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤”
    - ዕብራውያን 1፥2

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Před měsícem +1

    ልጁ እኮ አላናግርህ ያለው በውስጡ ያለው ጠማማ መንፈስ ነው!!! በእምነት ሞኝነት የሚለው ለኦርቶዶክሳውያን ግሪክኛ ነው !!!

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před měsícem

    Melose malet awere khade

  • @eleni311
    @eleni311 Před 12 dny

    ማሪያም የሆነ ነገር ሰላላት ነው የተመረጠችው የምትለው በመረጃ አድርገው ጥቅሰ ጥቀሰ አለበለዚያ ያንተን ሀይማኖት ለማጠናከር ከተፃፈው አትለፍ ሜላ በክርሰቶሰ ፀጋ የበዛለት ሆኖ እንጂ ወደ አንተ ጠማማ መንገድ ልታመጣው እዬታገልክ ነው ማሪያም አታድንም ማዳንም አትችልም ረጋ ለባሹን የታመነ የተረገመ ነው ተብሎ ተፅፏል ለሷ የተሰጣት ፀጋ ጌታችንን በድንግልና እንድቶልድ ነው ለጌታዋ ታዛዥ ባሪያ ነበረች አምላኪውም ነበረች አለቀ ይሄው ነው እኛ የሚላችሁን አድርጉ ብላለች ልጇን ብቻ እንሰማለን እናተም እንዲሁ ብታደርጉ ነው የሚሻለው ፀጋ ይብዛልህ ሜላዬ ተባረክልኝ🙏❤

  • @etsubalex5579
    @etsubalex5579 Před měsícem

    እነ ኤልሳቤጥ ያልተመረጡት ድንግል ስላልሆኑ/ ባለትዳር ስለነበረች., ትንቢቱ የተነገረው እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ነው የተባለው : ድንግል ማሪያም የእግዚአብሔር ዘለአለማዊ ሃሳብ ማስፈፀሚያ መንገድ ነች. ህይወትም መንገድም እውነትም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 Před měsícem

    ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል
    አቤቱ ሕዝብህን አስብ በሰው አምልኮ ጠፍቷል
    ማርያም ራሷ የጌታ ባሪያ ነኝ ብላለች
    ፀጋ የሞላባት ፈጣሪዋ ነው

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 Před měsícem

      ማርያም በነበረችበት ዘመን ከነበሩት ፈሪሀ እግዚአብሔር ከነበራቸው ሴቶች የተሻለች ስለሆነ ነው
      እግዚአብሔር እኮ በብሉይኪዳንም የሚያመሰግናቸው ሰዎች ነበሩ ለምሳሌ እዮብ

    • @Moyacrochet27
      @Moyacrochet27 Před měsícem

      Enaw egziabher hoyi phente silalonkun amsginihalew emabet dingil mariyam hoyi kalijish amaljign

  • @mabemule3408
    @mabemule3408 Před měsícem

    Melos❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem

    Mela king 👑👑👑

  • @samihaile4189
    @samihaile4189 Před měsícem

    Melose lebetemama A
    Thun yeman nhe ante and hone eko yesetan nhee

  • @Tag2BB
    @Tag2BB Před měsícem

    እዚህ ጋ ጸጋን የሞላብሽ በመልዓኩ የተባለችው ማሪያም
    በራስዋ የራስዋ ጸጋ ቢሆን ኖሮ
    “የሞላሽ” ነበር የምትባለው ነገር ግን ያልተርዳችው ነገር
    የፊደል ተግባራትን ና ባህሪይን ለይታችው ያልተገናዘባችው ይመስለኛል
    ይሄውም
    በኣማርኛ ወይንም በግዕዝ ፊደል ውስጥ
    “በ “ ና “ተ” ለተገብሯዊና ለተሻጋጋሪ የምንጠቅማቸው የፊደል ዚሪያዎች ናችው
    ስለዚህ
    ጸጋን “የሞላብሽ “
    መልዓኩ ሲላት
    “የሞላብሽ “ ይምለውን ቃል ሲንተንትነው
    የሞላብሽ:-
    “የ “ :- ዕውቅ ኣድራጊ ምዕላድ
    “ሞላ “ :- ግስ
    “ብ” በሌላ ኣካል የተምላች መሆኗን የሚያሳይ ተግብሯዊ ቅጥያ ፊደል
    “ሽ” :-ጾታን ይሚያሳይ ነው።
    በዚህ ቦታ የሃሳብ ቢቻ ሳይሆን የቃላት ኣፈጣጠር ስብጥርን ያለመረዳት ይመስለኛል።
    For example how to use word in language statements ? In English there are two types of voices these are “active voice” and “passive voice “
    Therefore this part of the Bible verse says “…. You are highly favored”
    This statement is active voice statement
    When we convert this to passive voice statement it becomes
    “you have been highly favored “
    But behind the active and passive voice statements always there is somebody who has done the actions.
    The active statement was “… you are highly favored “ the Question is favored by “ who” it always pulls out the person who has favored her.
    We always ought to get ready and understand linguistic and grammatical usage of each letter in Amharic and any other languages too!!

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 Před měsícem +1

    My Brother way are you bother talking to this people they deliberately ignore the Holy spirt to support and be the devil advocate so they will find out when they exit this earth 🌍

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 Před měsícem

    አፍን ሞልቶ ያለማርያም ኢየሱስ የለሚ ይላሉ ? 🤔🤔🤔🤔 ወይ ዘመን ለምን ተነሰታቹ መፅሃፍ ቅዱስ እያነዳንዳቹ አትፅፍም እነደ ፊክሽን ይሆኑላቸሁዋል እረ እሰቲ ወደ ሚድያ ከመምጣታችሁ በፊት መፅሃፍ ቅዱስን እንደጊባ አንብቡ ሌላ መን ልበላቹ