ዛሪ እናቴ ጋር ነኝ በጣም ድስ አላቸዉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 41

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +15

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ወገኖቼ ፈጣሪ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን 🇪🇹🇪🇹

  • @kubrayutbe1133
    @kubrayutbe1133 Před rokem +14

    ፍትህ ትኩረት ለንጱሀን ፍትህ ለወገንኖቻቻን ለወለጋ ህዝብ😭😭😭😭

    • @hawletali2528
      @hawletali2528 Před rokem

      በጣም አይይይይያረብ አተ እረዳ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem +1

      ማማ በቅንነት ደመኩሸ ደመአኝ ወዴ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +11

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ማሻአላህ ደስይላል

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኪሸ ወዴ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před rokem +4

    መሻአሏሕ ተባርክ አላሕ እናትእናልጅ ታምራላችሑ አላሕ ይጠብቃችሑ ይሕቀን እኝም ናፍቆናል ዱአአድርጊልን

  • @toybayoutube1611
    @toybayoutube1611 Před rokem

    ማሻ አሏህ አሏህ ልጆችሽን ያሳድግልሺ ለምን እንደሆነ አላቅም እሙ ሰኪናን ስወዳት የኔ ጀግናሴት ወላ ልጂ ይዛ ብቻዋን ሳኡዲ ስትለፋ ነበር

  • @user-ry8ro7cx9p
    @user-ry8ro7cx9p Před rokem +2

    አህለንእሙሰኪና ለኛምዱአአድረጊልንላገራችንእዳበቃን😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-yi1gj6cm4k
    @user-yi1gj6cm4k Před rokem

    አህለን እሙሰኪና ማሻአላህ ልጆቺሺን አላህያሳዲግልሺ

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem +2

    ማሻአላህ አምሮባችሗል 😍😍😍 የልጅሽን ፀጉር አሳድጊላት እሙ ሰኪነ ተከባከቢው አቦካድ ቂቤ ምናምን ቀቢላት

  • @emukiya1
    @emukiya1 Před rokem +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመከሸ ወዴ

    • @emukiya1
      @emukiya1 Před rokem

      @@user-el8yv2kr2n እሽ እህቴ

    • @Fetah90
      @Fetah90 Před rokem

      @@emukiya1 ደምሪኝ ደመርኩሽ ውደ

  • @user-xy3sz3gl4p
    @user-xy3sz3gl4p Před rokem

    አምሮብሽል ሰሚራየ

  • @user-lr6ey2pm1n
    @user-lr6ey2pm1n Před rokem +2

    እሙ ሰኪና አማርኛሽን አትለፍደጅ እባክሽ እህ ባልሽ ትግስቱ በጣም ይደብራን አማርኛሽ እህ ጥርት አርገሽ አውሪ ደሞ ስድብ እዳይመስልሽ የሚያስጠላውን ነው የነገርኩሽ

  • @user-uh5ov3ck2s
    @user-uh5ov3ck2s Před rokem +2

    እሙሰኪና ሙዚቃተይ ውድ ልብነውየሚያደርቀው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +3

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን👉🏼🎧ከሥራም በፊት ከንግግርም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👂እናም እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ባጭር ግዜዉሥጥ እናኽትም እንማር ኑ ፕሩፋይሌን ተጭነዉ ጎራይበሉ 👏🏼👈🏽

  • @user-bf9lt2jh5g
    @user-bf9lt2jh5g Před rokem

    ማሻአላህ እሙ ሠኪና

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Před rokem +1

    አሰላም አሊኩም እራህመቱ ላሂ ዉበርክቱ እህት ወድሙቸ አላህ ወቶተመቅ ርት አላህ ይጠብቃቹሁ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ወገኑቻ ቸን በግፍ ለሚጨፍጨፎት

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n Před rokem

      ማማ በቅንነት ደመርኸኘ ደመርኩሸ ወዴ

  • @user-lf5yf5ek2b
    @user-lf5yf5ek2b Před rokem

    አሰላማላይኩም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Před rokem

    አለሆ ያሰዲግለቹ ውድ😍😍😍😘

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem

    ጥሩ መዝነን

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +2

    አህሌንን ሀገራችን ሰላም ያርግልን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች የቁራኣን ተፍሲር እና የኪታብ ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹

    • @TUbe-gl3jx
      @TUbe-gl3jx Před rokem

      ጉድእኮነው ምንነገርአለየሚታይ

  • @yousuf9041
    @yousuf9041 Před rokem

    ያፀባርቃል

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Před rokem

    ማሻአላህ😍😍😍😍😍

  • @user-zh7mo7ty4r
    @user-zh7mo7ty4r Před rokem

    🥰🥰🥰🥰❤❤

  • @hayatalain7557
    @hayatalain7557 Před rokem +1

    😍😍😍😍💖💘💘

  • @user-mz7nf5wn4s
    @user-mz7nf5wn4s Před rokem

    መሻአላህህህ

  • @user-lf5yf5ek2b
    @user-lf5yf5ek2b Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Před rokem

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @user-pd8bb6pf7j
    @user-pd8bb6pf7j Před rokem

    ደመት

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 Před rokem

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ወንድሞች በቅንንት ይቱቤን ስብሥክራይብ አድርጉኛ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ አገራችንን ስላም ያድርጎልን ያረብ💔😭

  • @user-mz7nf5wn4s
    @user-mz7nf5wn4s Před rokem

    መሻአላህህህ