አዋጭ ስራ :_ በኢትዮጵያ በጣም አዋጭ|| በወር ከ15_20ሺ ብር ገቢ || ፈጥናችሁ ወደ ስራ ግቡ || best profitable business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • #Ethiopia #canada #dubai #seifuonebs #subscribe #አዋጭስራ #usa#ባጃጅ#የባጃጅ ዋጋ

Komentáře • 16

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA Před 2 lety

    አራጌ ምርጥዋ ነች እኮ ባጃጇ ዋው

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před 2 lety +1

    ዋጋውን ብነግረን ጥሩ ነው እድናስብበት

  • @leylaawol3739
    @leylaawol3739 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-xc3wb6dn3l
    @user-xc3wb6dn3l Před 2 lety +1

    ሰላም ለዚህ ቤት ስንት ነው ዋጋው

  • @tube2853
    @tube2853 Před 2 lety

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ
    ባክህን ወንድሜ ዋጋውን ንገረኝ

  • @fasikatadesse3885
    @fasikatadesse3885 Před 2 lety

    እኔ አቃቂ ነኝ አሁን አረብ ሀገር ነኝ ብሬን ደግሞ ሌላ ሰው ማውጣት አይችልም እንዴት ላድርግ መላ ካለህ በናትህ

    • @jamelehahmad9279
      @jamelehahmad9279 Před 2 lety

      አናት በዉስጥ አዉርኝ በናትሽ ፈልግሽነዉ ማማ

    • @fasikatadesse3885
      @fasikatadesse3885 Před 2 lety

      @@jamelehahmad9279 እሽ ችግር የለውም

    • @AragawMelak
      @AragawMelak  Před 2 lety

      ዉክልና በጣም ለምታምኝዉ ሰዉ መላክ ትችያለሽ

    • @fasikatadesse3885
      @fasikatadesse3885 Před 2 lety

      @@AragawMelak አመሰግናለሁ ከተቻለ ልሞክር እስኪ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před 2 lety

    ለምን ዋጋውን አትነግረንም

  • @m.4582
    @m.4582 Před 2 lety

    ግዛልኝ እስኪ. በታማኝነትና ለኪራይ ስጥልኝ. በዋትሳፕም አናግሬህ ነበር.

  • @tube2853
    @tube2853 Před 2 lety

    የባጃጁንም ስም ንገረኝ

  • @user-ho8yc9ex9d
    @user-ho8yc9ex9d Před 2 lety

    Re ለምን አታቀርብልንም TVs ብየህም ነበር ግን ዝም አልክ ለምን?

  • @fatumahusan8113
    @fatumahusan8113 Před 2 lety

    telegram kalachu lakulin