ባጃጂ እና ማንኛውንም ተሽከርካሪ ከመግዛትዎ በፊት በወር ስንት ሺህ ብር ገቢ እናገኛለን ለሹፌር ብንሰጥስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • የስራ መኪና!#Thinking of buying a work car?
    ባጃጂ
    ሙኒባስ
    አባዱላ ሱዙኪ

Komentáře • 104

  • @rabiatube3790
    @rabiatube3790 Před 2 lety +9

    እህቶች ይህንን ምክር በደንብ ስሙት ወላሂ እኔ ባጃጅ አለችኝ የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ነው የተገዛችው ግን ቤተሰብ ለሹፌር ተሰታ ነበር የምትስራው ነገርግን አልሀምድሊላህ በዚህ አመት ብቻ እስከ 70ሺ ይሁናል ሁለተኛ ወጭ እንኳን መሮኛል ተጠንቀቁ አስቡ የምናረገውን ነገር በደንብ ተማከሩ እኔስ ከስደት ስላልተመለስኩ ወጩን ቻልኩት ነገርግን ያለኝ ማራገፍ ሆኗል ስራዬ!!! አልሀምዱሊላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @m.4582
      @m.4582 Před 2 lety

      ትርፉስ ምን ያክል ነው ውደ

    • @eimanlove
      @eimanlove Před rokem +2

      አወ ወጭ እጅ ትረፈ የለዉም ሽፌሩ በራስሽ ካልሆነ

  • @user-qf5ld6ek1s
    @user-qf5ld6ek1s Před 2 lety +10

    እኔ ሙተር ነገር አልፈልግም ብትገለበጠ ስው ብትገጨ ኪሳራ ነው መልሸ ሸቃሊት እሁናለሁ

  • @user-su2fb8mj8h
    @user-su2fb8mj8h Před 2 lety +11

    እኔ እምፈልገው ቦታ ገዝቼ ቤት መስራት ነው አላህ ይገዘኝ እና

    • @aeshaha1468
      @aeshaha1468 Před 2 lety

      መሻአላህ

    • @eimanlove
      @eimanlove Před rokem

      ኢሽአሏህ ማማየ የትአገርነሽ

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምርጥ ምክር

  • @okkazoz7777
    @okkazoz7777 Před 2 lety +2

    ባለአራት እግር አድሧን ባጃጅ ዋጋዋን ንገረኝ ሰሞኑን ልገዛ አሥቤ አለሁ

  • @eimanlove
    @eimanlove Před rokem

    በጣም እናመሠግናል የምፈልገዉ መርጃ ነዉ መኪና ለመግዛት አስቤ በተለይ የጋራ ነበር ለሹፌር ለረዳት ተከፍሎ ምንም ትረፍ የለዉም😢😢

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን ወንድም እኔ ግን የምለው በአረብ ሀገር ላለን እህቶች ተሽከርካሪ ነገር አያስፈልግም የራስ ሰው መያዝ አለበት እኔም ገዝቻለሁ የጭነቶን ግን ባሌ ነው የያዛው ትርፍ አለው ግን ሌላ ሰው ቢሆን ምንም ጥቅም አይኖረኝም ስለዚህ የራስ ሰው ያስፈልጋልልልል

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ Před 2 lety

      የጭነቷ ስንት ናት

    • @user-zz2kr3vl6j
      @user-zz2kr3vl6j Před 2 lety

      @@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ አመት ሁኖኝል ከገዛሁ አሁን አላውቅም እኔ ሦስት መቶ ሽብር ነበር የገዛሆት

    • @melkamumengiste
      @melkamumengiste Před měsícem

      የጭነት ምን ይሰራበታል ባጃጅ ነው ?​@@user-zz2kr3vl6j

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ወንድማችን ::
    አናመሰግናለን ::

  • @emantube3771
    @emantube3771 Před 2 lety +2

    ባጃጂ አልወደም ሰው ቢገልብኝ ብየ እፈራለሁ
    በትክክል ወንድችን ጥሩምክር ነው ንግድ ነግዱ ሰወችየ

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht Před 2 lety +1

      ቀላል እኔም እምፍራው የህን ነው

  • @rosedarema9626
    @rosedarema9626 Před 2 lety +2

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @ኡሙሷልህ
    @ኡሙሷልህ Před 2 lety +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመትላህ ወበርካትሁ አህለን ወድማቺን
    እኔ ይቺባጃጅ ነበእተም መስላ አትይምታየኝም የዶሮ እገር
    ጎማዋን ለምን ከፊትስ ሁለት አያርጉባትም ????????? ላምራቺቺ አደርሶልኝ

  • @jujutube9888
    @jujutube9888 Před 2 lety +1

    ጅዛከላሁ በጣም አሪፍ ምክር ወንድሜ እኔ እማቃት ልጅ ከስደት መልስ መጃፍቃድ አውጥታ በራሷ ባጃጅ ግዝታ እየሰራች ነው የራሳችንም ጥንካሬ ያስፈልጋል

  • @user-tv2xc5ee7p
    @user-tv2xc5ee7p Před 2 lety +2

    ውንዳም ጄዛክላህ ከይር
    እየተከተልኩህነው በርታ
    አሁን ላይ የስልኮች ዋጋ እና የትኛው ነው ጡሩ
    እና በባለፈው ሰለ ወርቅ ዋጋ ተናግርህ ነበር እና የባህሬን ውርቅ ጡሩ ነው በለህ ነበር እና እዳት ማግኝት ይቻላል አሁን እኔ ያለሁት እባህሬን ጎርቢት ነው እውርቅ ቦታ ህጄ የባህሬን ብላቼው አግኛለሁ
    እዳስቁብኝ አስርዱኝ

    • @ayshamohammed4425
      @ayshamohammed4425 Před 2 lety +2

      ስትገዢ ጠይቂ ካራቴዉን ጠይቀሽ የየት አገር ነዉ ስተይ ይነግሩሻል

  • @makiyakasim3455
    @makiyakasim3455 Před 2 lety +5

    እሺ ወንዲሜ እናመሰግናለን
    ባዲስ አበባ ህጋውይ የቦታ ዋጋ አቅርብልን👈👈👈👈👈👈

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht Před 2 lety +2

    እስኪ የግርግዳ ጅብስም አሁን ባለው ዋጋ ለስራተኛ በቀን ስንት ነው እምታቁ ንገሩኝ
    ወይም ከዚህ ቀደም በስንት ነበር የሚስሩት?

  • @user-lq8dh8no1g
    @user-lq8dh8no1g Před 2 lety +2

    ባጃጂ ተወዶል ሀገራችን ሶስት መቶ ሺ ገብታለች ኡስሚ

  • @eimanlove
    @eimanlove Před rokem

    የሚያዋጣዉ ነገር ቤት መሥራትነዉ ሰረተን ስጨረስ እንገዛል የቤትመኪና ኢሽአሏህ እስከዛ ይረሳኝ❤❤

  • @weleyewa6921
    @weleyewa6921 Před 2 lety

    ጀዛክላኸረን ወዲሜ ኡስሚ በጣም አስፈላጊ ምክረ ነው

  • @TinsaebirhanuTinsae
    @TinsaebirhanuTinsae Před 11 měsíci

    ፈጣር ይባርክ ወንድሜ

  • @m.4582
    @m.4582 Před 2 lety +2

    ኡሥሚ የዛሬውስ ለኔ ነው ያቀረብከው. ልስማውና ተመልሸ እመጣለሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety

    ጀዛኩሙላ ህይር ኡስሚ

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f Před 2 lety +3

    ወቅታውይ የባጃጅ ዋጋ ንገረን እባክህ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 2 lety +2

    እንሻአላህ ላገራችን ያብቃን ያረብ

  • @umukalid292
    @umukalid292 Před 2 lety +1

    ስፈልገው የነበር መረጃ ነበር ሸኩረን ኑርልን አቦ

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ምረጥ ምክረ ነው

  • @እራህመትየወግድልጂ

    እኔ።ባጃጂ።እገዛለሁብየ።ቀንእየቆጠርኩነው

  • @user-vj6lr5jm1h
    @user-vj6lr5jm1h Před 2 lety

    ኡስሚ አማነው ጎበዝ በርታ

  • @fethiyaali7857
    @fethiyaali7857 Před 2 lety

    Ebakeh Selk Qutrehen Aseqemet Meker Teteh

  • @m.4582
    @m.4582 Před 2 lety

    እሽ ጀዛከላኸይር ኡስሚ

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 Před 2 lety +1

    እናመስግናለን ወንድማችን በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @hayatmohamed438
    @hayatmohamed438 Před 2 lety

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነህ ኡስሚ የምታቀርበዉ ነገር በጣም ምርጥ ምርጥ ነገር ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ጥያቄ ጠይቄህ አላምቅም አሁን ልጠይቅህ ቦታ ልገዛ ነበር ስሙ በሌላ አድርጌ በኋላ በኔ ለማዞር ስንት ይፈጃል በአላህ ካወክ ንገረኝ አይተህ ዝም እዳትል በአላህ ጀዛኩሙሏሁ ኋይር

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 Před 2 lety +1

    በርታ ወንድማችን

  • @ኡሙሷልህ
    @ኡሙሷልህ Před 2 lety +1

    ምንይባስ በቁብ መልክ አምሳ አምሳ ሺ ማዋጣት የሚቺል የቅምሙቺ ምክክር ቦደን አለ ከፈለጋቺሁ ከርስር ፃፉልኝ

    • @user-gn8pp2sb2s
      @user-gn8pp2sb2s Před 2 lety

      ምኒባስ ሰት ይገኛል አሙ ሷልህ

  • @abdulnasirabdulnasir8496
    @abdulnasirabdulnasir8496 Před 2 lety +1

    አባ ዱላ ስንትነው??

  • @salemethiopian4447
    @salemethiopian4447 Před 2 lety +4

    ሠላም ወንድም ሁለት መቶ ካሬ ቦታ ሰንት ቆረቆሮ ያሰራል

    • @user-qf5ld6ek1s
      @user-qf5ld6ek1s Před 2 lety

      120 እስክ 100 ያሰራል ብላል ባለፈው

    • @emantube3771
      @emantube3771 Před 2 lety

      የበፊት ቪደው እይው ብዙጊዜ አቅርቦታል እህት

    • @user-kj8uc2kv7q
      @user-kj8uc2kv7q Před 2 lety +1

      እህቴ የኔ 250ካሬ ነው 72ዋና ቤት 40ቆርቆሮ ስርቢስ ተሠርቶበታል አሁን 15ቆርቆሮ እምቲሰራ ተርፍለች እና ያችም ዋና ቤት ሰርቢስ ያሰራል ዉደ

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 Před 2 lety

      @@user-kj8uc2kv7q እሸ እህቴ እንኳን ደሰአለሸ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Před 2 lety

    ኡሲሚ ሹኪረን

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 Před 2 lety +1

    200ሺ ባጃጂ አለ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Před 2 lety

    አመሠግናለሁ ወንድሜ

  • @user-pp6nz1ey8q
    @user-pp6nz1ey8q Před 2 lety

    በርታወዲም

  • @MangistuTashome
    @MangistuTashome Před 3 měsíci

    ስልክን ለክልኝ

  • @user-mo7cx1pw4f
    @user-mo7cx1pw4f Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @user-gu2wn9zm3r
    @user-gu2wn9zm3r Před 2 lety

    ጠቃሚ ምክር

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 Před 2 lety

    በትክክክክክክክል

  • @alfoahlulu1802
    @alfoahlulu1802 Před 2 lety

    Thanks 👏

  • @kalid7885
    @kalid7885 Před 2 lety

    ስላም ወንድም ሱዙኪ የጭነት መኪና አፍለጋለሁ ስልክህ አስቅምጥ

  • @user-mn3ts3rm1o
    @user-mn3ts3rm1o Před 2 lety

    ምርጥ ምክር

  • @toyba6187
    @toyba6187 Před 2 lety

    ምናለ ላይክ ብናደርገዉ

  • @saadhsaadh5322
    @saadhsaadh5322 Před 2 lety

    Jzkr Akuyaa

  • @user-wx7zg4wi5i
    @user-wx7zg4wi5i Před rokem

    አይይ

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs Před 2 lety +1

    እዛውሆናትቀመጥባጃጅአልወድም

  • @user-kj8uc2kv7q
    @user-kj8uc2kv7q Před 2 lety

    እረ የኔም ባል ባጃጂ ገዝቸ እይዛለሁ እያለ ነው ክክ አላህ ያብጀዉ

  • @astergalda9894
    @astergalda9894 Před 2 lety

    Ke betisebi bada yishalali bene bekul

  • @user-ot9oq8le3c
    @user-ot9oq8le3c Před 2 lety

    ዋጋው ለምን አተናገርከም ጀዛከአላህ ኸይር

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Před 2 lety

    ዋውውውውውውው

  • @user-io4zu5yd1l
    @user-io4zu5yd1l Před 2 lety

    አሰላሙአለይኩም ኡስሚ መልስልኝ ወድም እኔ ቦታ አለኝ 5 መቶሽብር አለኝ እናም 72 ቆርቆሮ ቦሌኪትቤትያሰራኝል በአላህመልስልኝ ልጀምር ልተወው እያልኩነው

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f Před 2 lety

    ውይይ አታስፈራራን እኔ 250ሽ አለችኝ ግን አሁን አስፈርሀኝ ባጃጅ ልገዛነበር

  • @rokyroky1399
    @rokyroky1399 Před 2 lety +1

    እኔስ ስመጣ እራሴ ነኝ መንዳት የምፈልገው

  • @user-yu8ls4bu6m
    @user-yu8ls4bu6m Před 2 lety +1

    ወንድሜ ኡሥሚ ወቅታዊ የባጃጂ ዋጋአቅርብልን ፕሊሥ በኮምቦልቻና በደሤአካባቢ ?

  • @yasinmuhamed9350
    @yasinmuhamed9350 Před 2 lety

    አህለን ወንድማችን

  • @user-ot9oq8le3c
    @user-ot9oq8le3c Před 2 lety

    ስጠብቅህ ነበር

  • @tub850
    @tub850 Před 2 lety

    ወንድም ለምታቀርብልን መረጃ ሁሉ ጀዛከላህኸይር
    50 ቆርቆሮ በግርፍ ለማስራት እንጨት አለኝ የአናፂም አልከፍልም ስንት ይፈጀብኛል
    በኮሞንትም ቢሆን መልስልኝ

  • @rahmetseid3998
    @rahmetseid3998 Před 2 lety

    ወንድሜ ኢቦሎ ባጃኽ ካለህ ንገረኝ

  • @hawadawed9858
    @hawadawed9858 Před 2 lety

    አመሰግናለሁ ቆንጆ ምክር ነው።

  • @tarukice9847
    @tarukice9847 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍

  • @wloywatube8506
    @wloywatube8506 Před 2 lety

    150'00አለዴ ተሸክርካሪ ግን

  • @fateyaedres6088
    @fateyaedres6088 Před 2 lety

    Kazakhstan ALAAH

  • @user-se9tu6cc8y
    @user-se9tu6cc8y Před 2 lety

    አረ አሁላይ ባጃጂ ስት ነው

  • @SaleemSaleem-tl3wd
    @SaleemSaleem-tl3wd Před 2 lety +2

    አንተ መምከር ሳይሆን ማጨናነቅና ሟማረት ነው የያዝከው ስለዚህ አካሄድህን አስተካክል

    • @user-cc3ic7mm1e
      @user-cc3ic7mm1e Před 2 lety +3

      ሰዉ ሰላለ የሚሆን ነገር የለም አላህ ከቀደረዉ እንጂ ደሞም እሱ ምክር ነዉ አንች አለመቀበል መብትሸ ነዉ!!!!

    • @እራህመትየወግድልጂ
      @እራህመትየወግድልጂ Před 2 lety

      ክክክክ

    • @hawababotube2990
      @hawababotube2990 Před 2 lety +5

      እሱ እኮ ትክክልነው ምነው እናቱ ተሽከርካሪ በጣም ችግርነው መገልበበጥ እና ሰው መግጨት አለ ከዚህ ሁሉ በትንሽም ቢሆን የጅ ወረት ይዞ መስራት ይሻላል እንዳው አንዳንዱ ሰው የራሳችሁ ሀሳብ ካልሆነ ደስ አይላችሁም

    • @user-jz6mq2jv5l
      @user-jz6mq2jv5l Před 2 lety

      ትክክለኛ መልክት ነው ያስተላለፈው ውዴ እኔም እንዳንቺ አስብ ነበረ ግን የብዙዎች ምክር ልክእንደሱ ነው በደንብ መስማት ጥሩነው ኪሳራ የለውም በኋላ ከሚመጣ ሀዘን

  • @lobabalobaba7006
    @lobabalobaba7006 Před 2 lety

    Kutrhin wondem

  • @እራህመትየወግድልጂ

    ባገራችን።ባጃጂ።ስው።ገጭታ።ስምቸምአላቅ።ደሞባጃጂ።ምንትጉዳለች።ሞተርናትጂ

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht Před 2 lety

      እር አታርገው በይ እኛጋ ዱዓ ተደርጎባታል አላህ ይችን 3 እግር ያጥፍልን እያሉ አደጋ ነው ቀላል እየመስላቸው ሁሉም ስለያዘው ጥንቃቄ ያስፍልጋል በተለይ የኢቲዩ እስፓልት መስመር እግራኛ ስውም እስሳውም መኪነውም በቃ ባድ መስመር ነው ዝብርቅርቅ

    • @user-gs5wt5ek1m
      @user-gs5wt5ek1m Před 2 lety

      እረ እኛ አገር የሞተች አለች ባጃጂ ገጭቷት

    • @እራህመትየወግድልጂ
      @እራህመትየወግድልጂ Před 2 lety

      @@user-gs5wt5ek1m እግዳስ።አልገዛምይቅር

    • @eimanlove
      @eimanlove Před rokem

      😂😂😂 አሳቅሽኝ የናቁት ይንቃል እኳን ባጃጅ ሰዉም ከገፈተረዉ የሚሞት አለ😂😂

    • @eimanlove
      @eimanlove Před rokem

      ​@@እራህመትየወግድልጂወላሂ ህጋዉይ ቦታ ሽጭ መኪና ልግዛ እያልኩነበር

  • @abushalam7035
    @abushalam7035 Před 2 lety

    👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹

  • @mamaajmanmamaajman4999

    አሽባራ ማለት አንተ ነህ