19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 560

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +58

    #ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል_*
    *_ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ_*
    *_ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና_*
    *_ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ_*
    *_ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና_*🤲💚💛❤🤲

  • @aroza5670
    @aroza5670 Před 2 lety +4

    እኔንም መፈሱ እየገለበጠ ነው የሚያሰማኝ👐👐በፀሎት አስበኝ መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ

    • @bubuyosif957
      @bubuyosif957 Před 2 lety

      እመቤቴ ካንቼጋር ትሆን ትግተሽ ፀልዬ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +4

    የጌታየ እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ
    ንጽሄት ነሽ እና ደስ ይበልሽ
    የተባርክሽ ነሽ እና ደስ ይበልሽ
    የኛም እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ
    እናት ሆይ ምልጃሽ አይለየን እማይየ የኔ ውድ
    የፍቅር እናት ነሽ እና ደስ ይበልሽ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +46

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 102፡(103)።
    የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ዐጥንቶቼም፡ዅሉ፥የተቀደሰ፡ስሙን።
    2፤ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ፥ምስጋናውንም፡ዅሉ፡አትርሺ፤
    3፤ኀጢአትሽን፡ዅሉ፡ይቅር፡የሚል፥ደዌሽንም፡ዅሉ፡የሚፈውስ፥
    4፤ሕይወትሽን፡ከጥፋት፡የሚያድናት፥በምሕረቱና፡በቸርነቱ፡የሚከልልሽ፥
    5፤ምኞትሽን፡ከበረከቱ፡የሚያጠግባት፥ጕልማሳነትሽን፡እንደ፡ንስር፡ያድሳል።
    6፤እግዚአብሔር፡ይቅርታ፡አድራጊ፡ነው፤ለተበደሉ፡ዅሉ፡ይፈርዳል።
    7፤ለሙሴ፡መንገዱን፡አስታወቀ፥ለእስራኤል፡ልጆችም፡አደራረጉን።
    8፤እግዚአብሔር፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነው፥ከቍጣ፡የራቀ፡ምሕረቱም፡የበዛ።
    9፤ዅልጊዜም፡አይቀሥፍም፥ለዘለዓለምም፡አይቈጣም።
    10፤እንደ፡ኀጢአታችን፡አላደረገብንም፥እንደ፡በደላችንም፡አልከፈለንም።
    11፤ሰማይ፡ከምድር፡ከፍ፡እንደሚል፥እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ምሕረቱን፡በሚፈሩት፡ላይ፡አጠነከረ።
    12፤ምሥራቅ፡ከምዕራብ፡እንደሚርቅ፥እንዲሁ፡ኀጢአታችንን፡ከእኛ፡አራቀ።
    13፤አባት፡ለልጆቹ፡እንደሚራራ፡እንዲሁ፡እግዚአብሔር፡ለሚፈሩት፡ይራራል፤
    14፤ፍጥረታችንን፡ርሱ፡ያውቃልና፤አቤቱ፥እኛ፡ዐፈር፡እንደ፡ኾን፟፡ዐስብ።
    15፤ሰውስ፡ዘመኑ፡እንደ፡ሣር፡ነው፤እንደ፡ዱር፡አበባ፡እንዲሁ፡ያብባል፤
    16፤ነፋስ፡በነፈሰበት፡ጊዜ፡ያልፋልና፥ስፍራውንም፡ደግሞ፡አያውቀውምና።
    17፤የእግዚአብሔር፡ምሕረት፡ግን፡ከዘለዓለም፡እስከ፡ዘለዓለም፡በሚፈሩት፡ላይ፥ጽድቁም፡በልጅ፡ልጆች፡
    ላይ፡ነው፤
    18፤ቃል፡ኪዳኑን፡በሚጠብቁ፥ትእዛዙንም፡ያደርጓት፡ዘንድ፡በሚያስቡ፡ላይ፡ነው።
    19፤እግዚአብሔር፡ዙፋኑን፡በሰማይ፡አዘጋጀ፥መንግሥቱም፡ዅሉን፡ትገዛለች።
    20፤ቃሉን፡የምትፈጽሙ፥ብርቱዎችና፡ኀያላን፥የቃሉንም፡ድምፅ፡የምትሰሙ፡መላእክቱ፡
    ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ።
    21፤ሰራዊቱ፡ዅሉ፥ፈቃዱን፡የምታደርጉ፡አገልጋዮቹ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ።
    22፤ፍጥረቶቹ፡ዅሉ፡በግዛቱ፡ስፍራ፡ዅሉ፥እግዚአብሔርን፡ባርኩ።ነፍሴ፡ሆይ፥እግዚአብሔርን፡ባርኪ።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +26

    የአምልኮት ስግደት
    ጌታ አዶናይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ኤሊሻዳይ ሆይ ወደኔ ና 3X
    ጌታ ጸባኦት ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰግድ ለአሐዱ አብ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ ወልድ 3X
    እሰግድ ለአሐዱ መንፈስ ቅዱስ 3X
    አብ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ፀሐይ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ መብረቅ ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ሰይፍ ነው 3X
    አብ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    ወልድ የብርሃን ጸዳል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የብርሃን ጸዳል ነው.3X
    አብ ንጉሥ ነው 3X
    ወልድ ንጉሥ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ንጉሥ ነው 3X
    አብ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    ወልድ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ነው 3X
    አብ ከሃሊ ነው 3X
    ወልድ ከሃሊ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ከሀሊ ነው 3X
    አብ ወሌድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳለ 3X
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃለ 3X
    በቅዱስ አብ እታመናለሁ 3X
    በቅዱስ ወልድ እጠበቃሇሁ 3X
    በቅዱስመንፈስ ቅዱስ እፅናናለሁ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለአብ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለወልድ 3X
    ንጹሕ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ንሲብሖ ለአብ 3X
    ንሲብሖ ለወሌድ 3X
    ንሲብሖ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ኪያከ ንዌድስ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ንሴብሖ እግዚኦ 3X
    ኪያከ ሃሌሉያእግዚኦ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ 3X
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ 3X
    እግዚአብሔር እብኖዲ፣
    እግዚአብሔር ኢያኤሌ፣
    እግዚአብሔር ማስያስ፣
    እግዚአብሔር ታዳኤሌ፣
    እግዚአብሔር ትስቡጣ፣
    እግዚአብሔር ታኦስ፣
    በደላችንን ለታገሠን
    ሰላሙን ለሰጠን
    ነፍሱን ለሰዋልን
    ትዕግስቱን ላበዛለን
    በዚህ ሰአት ለጠበቀን
    ምሕረቱን ለሰጠን
    በረከቱን ለቸረን
    ከጠላት ለጋረደን
    ሞገሱን ላለበሰን
    ለድንግል ማርያም ሌጅ
    ክብርና ምስጋና አንድ አምላክ ለሚሆን
    ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏czcams.com/video/Qc7u3zqtViI/video.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety

      ቅል ህይውት ያሰማልን ውንደምችን

    • @mesertg43
      @mesertg43 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱልን

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety +6

    እውነት መምህር ኦርቶዶክስ ሆኖ ተፈጥረን ምንም ሳይገባቸውና ሳይረዱ በጨሌ በአዳልሞቴ ተነሳስተው ሁለት እህቶቼ መናፍቅ ሆነውብኛል
    የተለወጡና ዳግም ወደ እምዬ ተዋህዶ የተመለሱትን ስሰማ በእንባ ነው የማዳምጠው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም ለሀጥያተኛዋ ባርያው ወለተ ስላሴ እህቶቿን ወደ ቤትህ መልስላት ብላችሁ በፀሎትአስብኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ

  • @TSADKANE_MARYAM
    @TSADKANE_MARYAM Před 2 lety +6

    አረ ባካቹ ፀሎት አርጉልኝ ሃይለሚካኤል ብላቹ በቁሜ እየሞትኩ ነው ስሞት ግን እንዳታዝኑ እእእእባካቹ እባካቹ ፀልዩልኝ

    • @bubuyosif957
      @bubuyosif957 Před 2 lety +1

      አረ እደሱ ብለክ እድል አትስጠው ትምህርቱን ስምትክ አሸንፈው እመቤቴ ካንተ ጋር ትሆን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Před 2 lety +5

    መምህር እንደምን አደርክ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ መምህርግርማንስላገኝሆቸዉ በጣጣም ነዉ ደስያለኝ መድሀንያለምይመስገን በህልሜ ላንተ ስነግርአደርኩኝ ደስህዳለኝ ፡መምህር ግርማ በጣምሚስኪንአባትናቸዉ ።ፈዉስን አገኝዉ ተመስገን ግንህራሴንህየወቀስኩ ነው የመጣሁት እኔ ለራሴለነብሴ ህንኮ እንደዚ አልደከምኩም ፡መምህር በጣምለኛ ደከሙ መምህር በጣም ነዉ ሚያሳዝ ነዉ። ግንተመስገን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +8

    በቅድሚያ ዛሬ 28 .3 አመት ነዉፈጣሪዬን ድግልን ማረያን አመስግኑልኝ በቤሩት ፍዳታዉቀን ቀንም ሁሉ ስማፀናት ተርፋለዉ እልልልልል እኳንም ተመለሱልን ተመስጌን እድሜ ይስጥልን መምህር! !!!!!!

  • @dani.1921
    @dani.1921 Před 2 lety +1

    ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ
    ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ
    ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ
    ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይድረስ ለአብ
    ምስጋና ይድረስ ለወልድ
    ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ
    ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ
    ቅዱስ ኃያል
    በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ
    ቅዱስ ሕያው
    በጸጋው ኃይል ላከበረኝ
    ቅዱስ አዶናይ
    ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ
    በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡
    እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት::
    czcams.com/video/gRpmfveW_OY/video.html

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እመ ብርሀን ና ቅዱሰ ገብርኤል ለናንተ የደርሰላችሁ ለኛም ይድረሰሉን

  • @yemariame16
    @yemariame16 Před 2 lety +2

    ዛሬ ገና የመምህርን ትምርት ጀምሬ ጨረሰኩ በጸሎታቹ አሰቡኝ ጠንክሬ ሰምቼ እድለወጥ ጸጌማርያም ብላቹ አሰቡኝ

  • @bere2532
    @bere2532 Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před 2 lety +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን በእውነት
    ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመብርሃን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የቅዱሳሳን አምላክ አምላከ እስራኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 Před 2 lety +6

    እመብርሐን ከመላኩጋር ሆና. ልጄን. ከአማኑኤል. ፈውሰው አውጥተውልኛል. ምስጋና ለድንግል. ምስጋና ላአብሳሪው. መላኩ. ቅዱስ ገብርኤል አሜን አሜን አሜን. እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልብላችሁ. አመስግኑልኝ

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 Před 2 lety

      እልልልልልል መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረሳት።

    • @tenatena5566
      @tenatena5566 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልል

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቸ ን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 Před 2 lety +48

    እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው ስሙዋ ለዘለአለም ከፍ ይበል። እነኚን ቤተሰብ የለወጠ የእግዚአብሄር መላክ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን

  • @user-qv7ni5uq6u
    @user-qv7ni5uq6u Před 2 lety +11

    ሰላም ወድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን የኔ ፈጥኖ ደራሽ ፈጣኑ መላእክት

  • @jsgjdjdjjdj7753
    @jsgjdjdjjdj7753 Před 2 lety +31

    መምህራችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱስ ገብርኤል በረከቱ ጥበቃው አይለየን በያለንበት ይጠብቀን በተለይ በአረብ አገር ያለነውን ልጆች አሜን መልካም ትምህርት ይሁንልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 lety +7

    እመቤቴን ታስራ ማየት እንዴት ይከብዳል
    እምባየ እንዴት ላቋርጥ
    መምህር የትረካ ችሎታህ ገጠመኙን ህይወት ትዘራበታለህ
    ፀጋህ ይብዛ መምህር
    ወንድሜ ሙሽራው እና ሙሽሪት እግዚአብሔር ይወዳችኋል
    የወለዱት ይወልዳል እሚባለው እንዲህ ነው ።
    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!🌷🌷🌷

  • @yedengllegmedhanialmtemesg888

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እኛም አምላካችንን ቅዱሳኑን ትተን ነው እንጅ እንኴን ለራሳች ለዓለም እንበቃ ነበር መንገዱ ተስውሮብናል የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ፈጣሪን ስለሚያሳዝነው እናንተ አስነሳ ከተኛንበት እንድንነቃ የቅዱሳኑ ጸሎት አይለየን

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +1

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️ እመ ኣምላክ እና ቅዱስ ገብርኤል ለናተ
    እንደደረስላቹ ለኛም ይድረሱልን ኣሜን 🙏❤️❤️❤️❤️መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kiyyat729
    @kiyyat729 Před 2 lety +2

    እኔም ቅዱስ ገብርኤል በብዙ ነገር የረዳኝ አባቴ ነው ድንግል ማርያምን ጨምሮ። እና መምህር እዉነት ነዉ ኦርቶዶክስን የተከተለ ብዙ የመዳኛ መንገዶች አሉን የድንግል ማርያም ልጅ ይፈጽመዋል

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety +1

    እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው ስሙዋ ለዘለአለም ከፍ ይበል። እነኚን ቤተሰብ የለወጠ የእግዚአብሄር መላክ ቅዱስ ገብርኤል የእኛንም ህይወት ይለውጥልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ol7xr2ps7n
    @user-ol7xr2ps7n Před 2 lety +2

    መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-yd2li8if8u
    @user-yd2li8if8u Před 2 lety +3

    መምህርጠራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ያስተማርከኝ እያተገበርኩ ነኝ ብዙ ለውጥ አለኝ በክርስቲያን እየነርኩ ነኝ በአምላኬ እየነርኩ ነኝ ዘርህ እባረክ ወንድማችን

  • @user-od4kq4to7m
    @user-od4kq4to7m Před 2 lety +7

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን
    በእውነት ቃላት ያጥርኛል
    ምን ያክል ህይወታችን እንደቀየርክ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @odeeg4337
    @odeeg4337 Před 2 lety +2

    በእውነት መ ምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እመበረሀን እኔንም ከታሰርሁበት በምህረትሽ አስፈችኝ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +2

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር የምሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +55

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰለም መጣ መምህረችን😍 ! ዛሬ እኮ መድሃንአለም ነው🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏❤

  • @dejenwogayehu1240
    @dejenwogayehu1240 Před 2 lety +2

    1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው
    “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
    ሮሜ 3፥23
    2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው
    “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
    ሮሜ 6፥23
    3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥”
    ዕብራውያን 9፥27
    4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም
    "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።"
    ኤፌሶን 2÷8:9
    5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ሐዋርያት 4፥12

  • @user-ki7ev4qe7v
    @user-ki7ev4qe7v Před 2 lety +3

    መምህር ድንቅ ትምህር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይግባቸው ሁሉንም ወደ ቤቱ ይመልሳቸው አሜን አሜን አሜን

    • @sisay5594
      @sisay5594 Před 2 lety

      መምህር አንካደረሰህ በፀሎት አስበኝ እሀህተማርያም ፍቅርተ ማርያም

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s Před 2 lety +2

    ልኡል እግዚአቢሔር ምስጋና ይድረሰው ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሰን ቅዱሳን መላእክት ሁላቸው የልኡል እግዚአቢሔር አገልጋዮች ምስጋና ይድረሰው

  • @mesien329
    @mesien329 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የእመቤታችን ታምር ተነግሮ አያልቅም ክብር ለመዳህናለም

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221

    እግዚአብሄርይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋናበረከቱን ቅዱስኡራኤል ያብዛልእውነት እውቀትበእውቀት ጨምሮ ባአንተ ተዋህዶ በደብያወኳት በተለይ ስለመናፍስትኑርልን።

  • @user-bf8lj4dt3h
    @user-bf8lj4dt3h Před 6 měsíci

    መምህር እግዚአብሕር አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አምላከ ገብርኤል የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም እንድ የጠፉትን ያምጣቸው በዛር በጠቋር በአዳልሞቴ የታሰሩትን ይፍታቸው ሁሉንም ጌታን ወደማወቅና ማክበር እናቱ ድንግል ማሪያምንም ማክበር መላዕክትን ማክበርን ሰማዕታትን ማክበርን ያድለን በአጋንንት የተያዙ ልብን እምብርሃን ትክፈትልን ኤፍታ።

  • @ahmadfatama5538
    @ahmadfatama5538 Před 2 lety +3

    ሰላም ለናተ ይሁን መምህራችን እንካን በሰላም መጠህልን እኔን ትምህርት መስማት የጀመርኩት በክሮና ነዉ መለወጥ አልቻልኩም አድ ስሙን ገበዝ አሁናለሁ ደማ ወደ ነበርኩበት እመለሳለሁ እባካችሁ ወለተ ማርያም በላቸው በፀሎታቸው አስበኝ 😭😭😭

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ከእኔ የበረታቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ እያላቹሁ

  • @tirukelemshetie2626
    @tirukelemshetie2626 Před 2 lety +4

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር ያልተነካ ግልገል ያውቃል አሉ አንተ ትምህርትህን ቀጥል እግዚአብሔር የወረዳው ያዳምጥና ይለወጥ ሌላው ሒወታቸውን ነውና መልሳ የሰጠቻቸው ሂወት ብለው ስም ቢያወጡላት በመጨረሻም ፍታኝና እፈታሀለሁ ቃሉ ልብ ይነካል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

    • @prime5689
      @prime5689 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 Před 2 lety +2

    ወይ ፈተና የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረስህ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይድረስሽ

  • @jgch4593
    @jgch4593 Před 2 lety +1

    መምሕር ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በምልጀው አይለየ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 Před 2 lety +1

    መምህር አንተም ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ የበለጠ ነገር አለ ብዬ አላምንም ግን ከዚህ የበለጠውን እውቀት ሰጥቶህ ከዚህ የበለጠ ታሪክ ለመስራት ያብቃህ፡፡ የእምዬ ተአምር ብዙ ነው ለእነሱ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ተገልጻ ታምሯን ለመመስከር ያብቃን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን መናፍቀን በመምህር ምህረተብ ላይ ተናስቶበታል ስለ ድንግል ማሪያም መውራቱ ታሰስቶ ነዉ እያሉ ነዉ በጣም ያሰፍራሉ በእመ ብህራን ጥለቻ ሰከሩ ግን ምን አጣፋቹ ጌታን ስለ ወለደች መሰደብ አለበት በጣም ያሰዝናል የሴጣን የግብር ልጆች ነቾ

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገነዉ መምሕርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝቃ ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያልብስልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ድንግል እናታችን ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ትበልልን

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ በርታልን በእዉነት የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነቷ ትበቃዋ አይለየን በሃይማኖታችን ታፅናን አሜን የራማዉ መላክ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት ረድኤት በረከት አይለየን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-vw6sk9rm4o
    @user-vw6sk9rm4o Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሥጥህ መምህር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +2

    ሰላምክ በክርሰቶሰ ይብዛልኝ መምህርዬ በጣም ደሰሰሰ የሚል ወይ ፈተና ነው ተበሳሪዋ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማረያም እና አብሳሪው ሊቀ መላእኩ ቅዱሰ ገብርኤል በረከታቸው ይደረብን#የናትዬው መተሸ የተገለሸላት እማ ፍቅር ደመ የሆነባት ዳቢሎሰ ሰለፈወሻት እናመሠግንሻለን🌾⛪️

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 Před 2 lety +4

    ቀንቻለሁ በእውነት እመቤታችን እንዲ በህልም ሲያዮት ሊያውም ሊያውም ክደዋት ስዕልአድንዋን ቀናደው ላስቀመጡት እንዲህ በህልም ስትታያቸው እቀናለሁ እኔ እያመንኳት ሱባኤም ስይዝ አላያትም እና ምን አይነት አዳፋ ልብ ቢኖረኝ ነው ብዬ ሁሌ እራሴን እታዘባለሁ

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኝኛንም እመብርሀን እስራታችንን ትፍታልልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ሁለም ምታስተምረው ልብ ውስጥ ሰርስሮ ነው ሚገባው በእውነት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 2 lety +2

    የእመ አምላክ ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን
    ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ♥️🇨🇬🙏

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳችሁ ዛሬኮ ቸሩ መድሀኒአለምነው በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን በስላም ለቅድስት ሀገራችንያብቃን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በንፁኅህ ልብ ሲፀለይበት ሲሰገድበት የሚኖር ስእል በትክክል እግዚያብሔር መንፈሱን እንደሚያሳድርበት በትልቁ ነው የተማርኩት ሲያረጅእንኳን በትክክል ለቤተክርስትያን ተሰቶ እምነት መሆን ያለበት መሆኑን

  • @Hapy457
    @Hapy457 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ""
    እኔ የኢ /ኦ/ተዋ/ እም/ተከታይ ነኝ
    ድንቅ የሆነች የታደለች እህት ናት የብዙ ነፍሳት መድኃኒት ሆናለች ባለ ታሪኳ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ በመሳሳት ዉስጥ እናታችንን አገኘሻት በአንቺም ምክንያት ብዙ ሰዎች ዳኑ "" ተመስገን""
    እህቴ "
    ስምሽ "" ብርሐን "" ይሁን
    ምክንያቱም ፣በጨለማ ላሉ ብርኃን
    በዝግ ቤት ያሉ በር ሆነሻል
    እንኳንም ደስ አላችሁ 🙏

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 Před 2 lety +1

    ወይ መምሕር የሚገርም ነው እግዚአብሔር አስቀድሞ ነግሮናል በሀይማኖት መለያየት እንደሌለብንና በአንዱ እምነት ሌላው እንደሚድን አስተምሮናል ቃለ ህይወት የሠማልን

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እደነችሁ ሁሉም ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሐኒአለም ወረሐዊይ በአል

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před 2 lety +1

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ በእውነት ለቅድስቲ ድንግል ማርያምና ለቅድስ ገብርኤል ክብርና ምስጋና ይድረቸው 💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ለኔም እመቤታችን ምልጃዋ የመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጠባቂነት አይለየን ረጅም እድሜ ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥልኝ

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před 2 lety +8

    ውድ መምህራችን ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ዕድሜ ና ጤና ላንተ ይሁን 👏👏👏

  • @abc12452
    @abc12452 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ የእማምላክ ስም አሁን ከፍፍ ይበል!!!!መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስስ የሚል ገጠመኝ ነዉ!!!ለእነሱ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲

  • @user-es4fn5dv8i
    @user-es4fn5dv8i Před 2 lety +1

    አመቤቴ ሆይ አናመሰግንሻለን ሰራሸ ድንቅ ነው ገብሪኤል ኣቤቴ ለኛም ለተቸገሩትን ድርሰልኝ የአወነት ወይ ፈተና የሚብል ገጠመኝ ነው አግዛኣቢሄር ይመሰገን ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @batyweda8690
    @batyweda8690 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህር አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +1

    ወዳጀ ምድራዊይ እንኳን ሁነን እናትን ቀርቶ የእሩቅ ቤተሰቦቻችነን የሚጠሉብን እንኳን ለኛ ወዳጅ አይሆኑም እናትን ጠልቶ ልጅን ወዳጅ አምላኬ ማለት አይቻለም የተመርጥሺ ነፍስ ትምለሳለች ተመለሱ እንመለስ መምህርየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር

  • @user-ef2ko2xd9r
    @user-ef2ko2xd9r Před 2 lety +6

    አይ እማ ፍቅር በምን ቃል ላመስግንሽ እመቤቴ እውነት ይሄገጠመኝ ከኔ ሂወትጋር ግማሹ ይመሳሰላል ጤና የለኝም ነበር ጤና ሰጠችኝ በርከት የለኝም ነበር በረከት ሰጠችኝ ምንም አልጎደለኝ ድግል ይሆ ክብር ምስጋና ላንች ይሁን ስላንች ሳነሳ እምባየ ይቅድማል ሁሉን አችን ታውቂውአለሽ እመቤቴ

  • @user-dx2fy1rh4v
    @user-dx2fy1rh4v Před 2 lety +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቸ በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ

  • @user-gp7gt4tk9t
    @user-gp7gt4tk9t Před 2 lety +1

    መምህርሬ ተስፋ ስላሴ የድንግል ማርያም ፍቅር በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ድንግል ማርያም ከነ ቤተሰብክ ትጠብቅክ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልክ ሁሌም በፀሎቴ አስቦታለው ተስፋ ስላሴ ብዬ

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +7

    አብሳርው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛንም ይድረስልን መልካም ዜና ያብስረን🙏 በውስጣችን ያለውን ኩፍ ስራይ ነቅሎ ይጣልልን አሜን🙏

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመሥገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን ወላዲተ አምላክ ሁላችንም ትፍታን

  • @user-wk9xv3mx8t
    @user-wk9xv3mx8t Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ የሚገርም ና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏👏🌺ስለ ዝማሬው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😍😍🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌻🌿🌻🌻🌾🌻🌾🌻🌿🌻🌾🌻🌻🌿🌻💒

  • @user-qw1ol2zb6y
    @user-qw1ol2zb6y Před 2 lety +1

    ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦቼ መምህር እንኳን ደህና ደህና መጣህ አሜን፫የቅዱስ ገብርኤል በረከት ይደርብን እንኳን ወደ እውነትተኛ ሀይማኖት ቅድስትቤተ ከርስቲያን ተዋህዶ ተመልሳችሁ በቤቱ ያፅናቸሁ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 2 lety +1

    መ/ተሰፋዬ አበራ ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ ሁሊ አዲስ ነህ ፕሮግራም አይጠገብም /እግዚአብሔር በምክንያት አለው ለሁሉም የቆንጆዋ ልጅ ሰም መሕሌት ከቤተክርስቲያን ሰም

  • @azimraazimra2267
    @azimraazimra2267 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደና መጣህልን ፀጋውን ያብዛልህ
    እመቤቴ ማሪያም በምልጃሽ አብሳሪው ገብርኤል ሆይ የነዚህን ቤተሰብ እንደባረክህ የእኛን በቤተሰብንምን ባርኩልኝ አሜን

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +1

    መምህራችን ለንተ ቃል የለኝም ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እህትየ ልትሉውጠ አልችለምትምና ብጽለት ኣስቡሉኝ አመተ ስላሴ ቡሉቹህ ምእመናን ሁላቹሁ

  • @user-fl8mb1if3x
    @user-fl8mb1if3x Před 2 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣክልን መምህር 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን በአንተ ምክኒያት ብዙ ሰው ተለውጧል መምህር ስእል አድኖ ወንድሜ ለመውሰድ ፈልጎ ነበር የትነው የሚሸጥበት ቦታ መምህር ቦታውንና አድራሻውን ፈልጌነበር

  • @friehiwotbirhanu5803
    @friehiwotbirhanu5803 Před 2 lety +2

    እመቤታችን ሁላችንም በየቤታችን ገብተሽ ከስራታችን ፍችን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety +1

    ሰላም እግዚአብሔር እከርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክብር ይግባሽ ያምላኬ እናቴ እመቤታችን ድንግል ማርያም አንቺ የጠራ አይፍርም

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 2 lety +2

    ለኢትዮጵያ ሀገራችን ቅዱሰ ገብርኤል ብሰራትን ያብሰራት

  • @helentesfai4130
    @helentesfai4130 Před 2 lety +2

    መምህር የ እኒም እመበቴን ለምኘ በቅዱስ ገብርኤል የ ኣመቱ በታቦቱ በእመቤተ ታቦት በቁዱስ ሚካኤል ከ ከባድ በሽታ ድነ ኣለው በኣንድ ቀን የ ወዜማው ምሽት ኣመመይ በገብርኤል እለት የ ኣመቱ ተፈወስ ተመስገን ኣምላክ እሄው ድኛለው

  • @hewanberhe3960
    @hewanberhe3960 Před 2 lety +1

    የእውነት መምህራችን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛልና እጥፍ ድርብ አድርጎ ፀጋው ያብዛልህ

  • @user-wh1qe2fz7v
    @user-wh1qe2fz7v Před 2 lety +62

    ሰላም እንዴት ናቹ እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወድ ምእመናን በእግዚአብሔር ስም ልለምናቹ እህቴ በዛር መንፈስ ምክንያት በሽተኛ ሁና ነው የተወለደችዉ እና ሁሉም ቤተሰብ እተየሰቃየ ነው ያለዉና በፀሎታቹ አስቡን ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቧት ተወዳጆች🙏

    • @natanemaraya615
      @natanemaraya615 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ያያስብሽሽ

    • @jsgjdjdjjdj7753
      @jsgjdjdjjdj7753 Před 2 lety +2

      ፃጌ ማርያምን እግዚአብሔር ይማራት

    • @sewmehon9860
      @sewmehon9860 Před 2 lety +3

      እመብርሃን በፀሎት ምልጃዋ ታስባት የዛሬው መድሃኒአለም በምህረቱ ይጎብኛት አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 Před 2 lety +1

      Egeziabher yirdate Ethi zara abatchin medineyalem esu yasebsh

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 Před 2 lety +2

      እመብርሃን ታስባት

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን❤️🙏

  • @tesfayegebrye4225
    @tesfayegebrye4225 Před 2 lety +1

    መምህር መናገር ማንም ይናገራል የምታስረዳበት መንገድ ግን የተለየ ተሰጥኦ ነው።ይገርማል እግዚአብሔር በቃ ድንቅ በሚል አካሔድ የልጆቹን ነፍስ ይማርካል።

  • @user-uj8ti8uq4y
    @user-uj8ti8uq4y Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንተ እንዴት ነህ

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Před 2 lety +1

    መምህራሸኡማተነዉሪ10000 አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልል አልልልል

  • @binilovely4481
    @binilovely4481 Před 2 lety +1

    አብሳሪዉ መልአክ ለኛም ጥሩ ነገር ያብስረን ከእስራችንም ድንግል ማርያም ትፊታንንን አሜን

  • @yegeb1913
    @yegeb1913 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን፡በእዉነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ፡ቅድስት እመቤታች ና መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተ እንደደረሱ ለኛም ይድረሱልን፡እማማ ለልጆት ሚስት ስም ያዉጡላት መምህሬ እዳለዉ ፩ መዳኒት ፪ ብርሀን ፡መርጠዉ ይሰይሙዋት ይገባታል ፡ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @medina2419
    @medina2419 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰች እናታችን ለኛም ትድረስልን ትባርከን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ

  • @Sara_Almaz
    @Sara_Almaz Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒🙏🙏

  • @user-nv8yo8fo9f
    @user-nv8yo8fo9f Před 2 lety +3

    እስላም ናቸው ቤተሰቦቸ 'መድሀኒአለም እኔን እንደመለሰኝ እነሱንም ወደ ኦርቶዶክስ ይመልሳቸዉ። ፀልዩልኝ በማርያም,, የመምህር ቤተሠቦች!!!

  • @tubearagw1123
    @tubearagw1123 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥገን እፍፍፍፍ እኔንም አጠክሪኝ እናቴ ኪዳነምሕርት ደክሜያሉሑ በፀሎት በፆምም አመተ እግዚአብሔር እያላችሑ ፀልዬልኝ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እስከቤተሰቤችህ

  • @user-dl6tp2qf4w
    @user-dl6tp2qf4w Před 2 lety +2

    እመብርሀን ከነልጇ ምስጋና ይግባቸው በጣም ደስ ይላል መምህራችን ክፉህን አንይ ኑርልን

  • @gafat
    @gafat Před 2 lety +4

    መምህር ለመለወጤ ምክንያት ስለሆነኝ ፕሮግራምህን በፍቅር ነው የምወደው

  • @sisayineshikase5859
    @sisayineshikase5859 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye55 Před 2 lety +1

    በእውነት ለመምህራቸን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ምልጀዋ አይለየን

  • @zinashezinashe3439
    @zinashezinashe3439 Před 2 lety +4

    Ezebhri ymsegan
    Amen Amen Amen

  • @kabtammmm563
    @kabtammmm563 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህር ዬ ተሰፌዬ እንዴትናችሁ ቃለ ህይወትን ያሠማልን በጣም ደሲላል ትምህረትህ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ሠላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዉዴ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለቸሩ መድሀኔአለም ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል አሜን 💒💒💒✝️✝️✝️👏👏👏ቸሩ አምላካችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን አሜን 🇪🇹💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @Helene-wq8bu
    @Helene-wq8bu Před 2 lety +1

    አሜን ክብር ይስፋው ለመድሀኒአለም 🙏🙏🙏

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před 2 lety +1

    በሚልይን የሚቆጠሩ ሰብክያን አሉ እስባለሁ ግን ስብከት ያለወጣችው ሙዝቃ የምመሰላቸው (ስለዝህ ገጠመኝህን ከጳጳሳት እስከ ተራ እደኔ አይነት ዱርዬ እየሰማንና እየትለወጥን ነው የእግዝአብሄር የማዳኛው መንገድ ኦርቶዶክሳዊ ነው ወደኧላ ይለም በርታ ወድማችን

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety +1

    እመብርሃን እናቴ አልካሙ መገድ ምረኚ አሜን አሜን አሜን በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማርያም