Arada daily news:ሰበር ሼኸ ሁሴን አላሙዲን ወደሀገራቸው ሊመጡ ነው"ኦሮባንና ፑቲን መወያየታቸው አውሮፓን አስቆጣ"ባይደን ጥቁር ሴት ነኝ አሉ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Komentáře • 70

  • @AddisuGebretsadik
    @AddisuGebretsadik Před měsícem +2

    ደስ የሚል ዜና ነው ያበሰራችሁን!; አራዳ ዴይሊ እናመሰግናለለን!!! ለምርጥ የኢትዮጵያዊ የተከበሩ! ተወዳጁ ልጅ ሼህ ሁሴን አላሙዲን ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንመኛለን!!! አራዳ ዴይሊ በርቱልን እንወዳችሁኋለን!!!

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 Před měsícem +3

    ሼሁ እንወዳቸዋለሁ እጅግ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እድሜያቸው ያርዝምልን :: ለድሃ ብቻ ሳይሆን ለሃብታምም ደራሽ ጧሪ አሳካሚ ቤት ሰሪ ናቸው ማግባት ፈልገው አቅም ላነሳቸው ወገኖች የሚያጋቡ ....ውድ ወንድማችን ናቸው:: ሁሌም ጤና እና ደስታ ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለሁ

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r Před měsícem +7

    ጀግና ነክ ሥለ ሼሁ ጥሩ ነገር ሥላሠማከኝ አመሠግናለሁ

  • @MuhammadAbdu-vv3gj
    @MuhammadAbdu-vv3gj Před měsícem +1

    አራዳ ዴሊ ትለያለህ በርታልን

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před měsícem +2

    ኧረ እኔም ደስ ብሎኛል
    በሰላም ይምጡልን🙏

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 Před měsícem

    ሺሁ አርሂቡ አራደ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nonameperson5491
    @nonameperson5491 Před měsícem +1

    THANK YOU SHEIK ALAMUDI, A TRUE PHILANTHROPIST🟢🟡🔴🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴

  • @AbduMohamde-gl7ws
    @AbduMohamde-gl7ws Před měsícem +3

    አላሙዲን ጀግና የዋህሕ

  • @umasam6820
    @umasam6820 Před měsícem +1

    Arada daily berta ❤❤❤❤❤

  • @zinet3501
    @zinet3501 Před měsícem

    አሬዳ እናመሰግናለን

  • @kamilsukare8091
    @kamilsukare8091 Před měsícem +3

    ይህ አርዳ ደይል 🎉🎉🎉🎉🎉 thank you

  • @family5677
    @family5677 Před měsícem

    ሼኩ እናመሠግናለን ❤

  • @zinet3501
    @zinet3501 Před měsícem

    አል አሙዲ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @NurAlhusin
    @NurAlhusin Před měsícem

    ጎበዝ ነህ አይዞህበርታ

  • @Ajaibtube
    @Ajaibtube Před měsícem +2

    የተንቢ የተንቢ (ይምጣብኝ ) የሀገር ባለውለታ በሰላም ይምጡልን ####

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před měsícem

    እኳን አብሮ ደስ አለን❤

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 Před měsícem +1

    አቦ አላህ ከፍ ያርግህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Amesiyas_
    @Amesiyas_ Před měsícem +1

    በመፈታታቸው በጣም ደስተኛ ነኝ በአዲስ አበባ ብቻ ከ500ሺህ ሰራተኛ በላይ በእሳቸው ድርጅት ተቀጥሮ ይሰራል

  • @EndrisMohamed-g3u
    @EndrisMohamed-g3u Před měsícem

    ደስየላል

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k Před měsícem +3

    ሙስሊም ስለሆነ ነው ከሌሎቹ ሀብታም ለየት ያለው መስጠትን መርዳትን ከአለው ላይ ቀንሶ መስጠትን የሚያስተምረን ድናችን ነው እናም ቢሰጥ እዛኛው ቤቱ በጣም ይጠቅመዋል

    • @minewjal
      @minewjal Před měsícem

      ለምን ለመስግድ ህንፃ ሥራ ገንዘብ ከእሱ አንቀበልም ገንዘቡ ሀራም ነው የሚትሉ?

    • @user-pt6fu4es3k
      @user-pt6fu4es3k Před měsícem

      @@minewjal ሲጀመር ለመስጊድ ሲሰጥ አይደል እንደ ሰውየው ታይታ ነው እሚፈልገው መንግስት እና ትላልቅ ባለስልጣናት አረቲስቶች ሲጠይቁት ብቻ ነው እሚሰጠው እሱንም ለካፊሮች ሙስሊም ጋ ብዙም አይቀራረብም እኔ አንድም ለድን ገዳይ እሄን አረገ ሲሉ ሰምቸም አላውቅ አይሰጥም እኮ

  • @user-yx1sg8cn7y
    @user-yx1sg8cn7y Před měsícem

    Good NeWS Arada

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před měsícem

    Welcom shack Alamodi

  • @seidftgu1817
    @seidftgu1817 Před měsícem

    Thank you lewenet,yemetnor,gegena

  • @Annttteeee11444
    @Annttteeee11444 Před měsícem

    ❤❤❤❤አራዳ ዴሊ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Gelana-dy6xr
    @Gelana-dy6xr Před měsícem

    Think you brother

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před měsícem

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Před měsícem

    መብሩክ መብሩክ ብለናል

  • @user-hu1qy5qd6s
    @user-hu1qy5qd6s Před měsícem +2

    እኔ ቬክ አላሙዲን እወደዋለሁ ግን እኔ ምንም አርገውልኝ አያውቅም ከክራይ ቤት እንዲገላግሉኝ አድርሡልኝ ወገኖቼ ከነልጆቼ ተገራተትኩ

  • @AbdulhakimNuru-m1d
    @AbdulhakimNuru-m1d Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @abduljelile4709
    @abduljelile4709 Před měsícem

    ያን የደረሰው በረከት ደረሰው የሚለው መረጃ ከየት አመጣኸው

  • @user-zc3ym9pn3r
    @user-zc3ym9pn3r Před měsícem

    አደረግን

  • @user-so7iu2lk7c
    @user-so7iu2lk7c Před měsícem

    ይህ ይህ ያራዳ ደይል ነዉ😂👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @TaybaAden
    @TaybaAden Před měsícem

    ጆባይደን አሳቂኝ😅😅😅

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @JooyeTilaye
    @JooyeTilaye Před měsícem

    Ere ke studio yehefit

  • @user-so7iu2lk7c
    @user-so7iu2lk7c Před měsícem

    አህለን ወሰህለን ብለናል☕️✅👍😂

  • @minewjal
    @minewjal Před měsícem

    ሸኩን ጀንጅነ የሆኔ ነገር ፈልግ ነው? ይለፍህ!

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Před měsícem

    አላሙድንለብዙዜጎችየስራእድልብቻሳይሆንለታመሙዜጎችየውጭህክምናእዳገኙሌሎችንምዜጎችየሚረዱናቸውናእኳንደስአላችሁደስአለን

  • @seidftgu1817
    @seidftgu1817 Před měsícem

    💯💯💯💯👍👍👍

  • @user-rz6ky2xq4n
    @user-rz6ky2xq4n Před měsícem

    Brqachu new ende habtam mayet. Ay ethiopia genzeb lmena (dube) ena habtam betam new mtamelkut

  • @EwedeshalhuGesese
    @EwedeshalhuGesese Před měsícem

    Fikirezim n tektelu malet new

  • @photography6969
    @photography6969 Před měsícem

    Engedi setochi tezgaju shahu metewal

  • @tekluwolchie7928
    @tekluwolchie7928 Před měsícem

    ወንድሜ እመውድህን ያህል አሁን ጠላሁ ! ይህ ሰውዬ ከዋኔ ጋር ምን እያደረገ እንደነበረ ማንም ያውቀዋል ማለትም አላሙዲን

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Před měsícem

    Beka yhehone nger tebek temamen nhee abatu

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Před měsícem

    አላ ሙዲን አገር ወዳድ ሳይሆን፤ ባንዳ አጋር እና የህዝብን ሃብት አግባብ ባልሆነ አግባብ ያራሱ ያደረገ ግለሰብ ነዉ። በግብርም ቢሆን እንዲሁ። ሰራተኛ መቅጠሩ እና ልግስና ማድረጉ ከዘረፍ እና ተቀባይነት ለማግኝት ነዉ።
    መፈታቱ ጥሩ ነዉ፤መታሰሩ የባንዳ አጋር ከመሆኑ አንጻር ስላልሆነ።

  • @tofiksiraj848
    @tofiksiraj848 Před měsícem

    Meskerm eko nw yalkew eski yaderesh wedaje.hooo😊

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před měsícem

    አሊአሙዲን አመዝራም ናቼው ሞዴሎች ፣አርቲስፎችን የሚያጠምዱ ወስላታም ናቼው

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před měsícem

    ብሬ ማን ያውቃል ጆባይደን ፆታ አስገልብጦ ወደወድነት የመጣ ቢሆንስ😂

  • @haileyesusadsenki6513
    @haileyesusadsenki6513 Před měsícem

    ምንድነው ነው ማሸርገድ ቀዳዳ

  • @emranAbuemran-jd2mc
    @emranAbuemran-jd2mc Před měsícem

    አራዳዎች እውነትም አራዳ ነችሁ ትለያላችሁ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před měsícem

    ጋዜጠኛው አልሀሙዲን ብዙ ጥሩ ነገር አላቸው አንድ ነገር ግን ልንገርህ ሆራይዘን ቡና ማለት ደርግ በ 1970 ጀምሮ በሊሙ ኮሳ አምስት ትላልቅ ሰፋፊ እርሻዎች ማለትም ሱንጡ ቡና ተክል ,ጉመር,ኮሳ, ጨለለቂ (ቡናና ቦቆሎ አንድላይ የሚያመርት )ጎማአንድና ጎማ ሁለት እርሻዎችና ሌላ በበቃና ቴፒ እርሻልማትቶች ደርግ ያለማቸው ትልቅ እርሻዎች ናቸ የሚገርመው ይህን ቡና ሲያለሙ ቤተሰቦቻችን የዚያድርጅት ሰራተኞች ነበሩ እና ቀንሙሉ ሰርተው ስንት እንደሚከፈላቸው ታውቃለህ ? 2 ብር ያልሞላ በቀን 1ብር ከ92 ሳንቲም ያቡና ነው ወንበዴው ወያኔ ለሼህ አላሙዲን የሸጠው ማን ያውቃል አክሲዬን ውስጥም ሊኖሩ ይችላሉ ምንያከል እንደተሸጠ ደግሞ ስትሰማ አእምሮህን ያምሀል እና ባያተርፊ ነው እሚገርመው ለማስታወስ ደርግ ደቡብ ምህራብ ኢትዮጵያን መጎብኘኘት ሲፈልግ ይህን ቡና ተክል ነበር የሚጎበኝ የሚያስጎበኝ እናም ጋዜጠኛው ይህን ያክል ካልኩህ ሌላውን ሌላ ግዜ መረጃ አገላብጠህ ይዘህ እንደምትቀርብ ሙሉ ተስፋ አለኝ መሀመድ ከዳላስ ቴክሳስ

    • @addisoukikenfela6060
      @addisoukikenfela6060 Před měsícem

      አሁን ለሰራተኞች ስንት ይከፈላቸዋል ? አሳደጉት እንጂ አላጠፉት በነፃ ቢስጡት ካለማ ምን ችግር አለው ስራ ለማይሰራ ሰው ያስቀናል

    • @mohammedabagissa1405
      @mohammedabagissa1405 Před měsícem

      @@addisoukikenfela6060 የሚገባው ለለፋ ለላባደሩ እንጂ የበሰለ እንጀራ ለሀብታም ፌር አይደለም ! ግራ ቀኙን እንደሰው ካሰብን

    • @zinet3501
      @zinet3501 Před měsícem

      ❤ቴፒ❤

  • @GosayeSurafale
    @GosayeSurafale Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:02 4:15

  • @saved1580
    @saved1580 Před měsícem

    ራእይ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሌላም ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ በራሱም ላይ ቀስተ ደመና ነበረ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ እግሮቹም እንደ እሳት ዓምዶች ነበሩ፥
    ² የተከፈተችንም ታናሽ መጽሐፍ በእጁ ያዘ። ቀኝ እግሩንም በባሕር ላይ ግራውንም በምድር ላይ አኖረ፥ እንደሚያገሣም አንበሳ በታላቅ ድምፅ ጮኸ።
    ³ በጮኸም ጊዜ ሰባቱ ነጐድጓድ በየድምፃቸው ተናገሩ።
    ⁴ ሰባቱ ነጐድጓድ በተናገሩ ጊዜ ልጽፍ አሰብሁ፤ ከሰማይም፦ ሰባቱ ነጐድጓድ የተናገሩትን ነገር በማኅተም ዝጋው አትጻፈውም የሚል ድምፅ ሰማሁ።
    ⁵ በባሕርና በምድርም ላይ ሲቆም ያየሁት መልአክ ቀኝ እጁን ወደ ሰማይ አሻቅቦ ዘረጋ፥
    ⁶ ሰማይንና በእርሱም ያሉትን፥ ምድርንና በእርስዋም ያሉትን፥ ባሕርንና በእርሱም ያሉትን በፈጠረው፥ ከዘላለምም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ሆኖ በሚኖረው ምሎ።
    ⁷ ወደ ፊት አይዘገይም፥ ዳሩ ግን ሰባተኛው መልአክ ሊነፋ ባለው ጊዜ ድምፁም በሚሰማበት ዘመን፥ ለባሪያዎቹ ለነቢያት የምስራች እንደ ሰበከላቸው የእግዚአብሔር ምሥጢር ይፈጸማል አለ።

  • @tadesselemi8617
    @tadesselemi8617 Před měsícem

    "ውሻ በላበት ይጮኃል" ነው ነገሩ?

  • @user-xd1nz4ds5s
    @user-xd1nz4ds5s Před měsícem

    አራዳ ዴሊይ ለተሳሳተ ዜናህ ማስተካከያ ሰርተህ ይቅርታ ጠይቅ !!!
    " የካባው ልብስ ኪስዋ አሮጌው በአዲሱ ሲተካ ፣ አሮጌውን ተቆራርጦ ለአማኞቹ በረከት ይሰጣል ያልከው ስህተት ወይም ውሸት ነው "
    እንኳን የካባው ልብስ ኪስዋ አይደለም ካእባው ፣ ምንም አይነት በረከት የለው ፣ በረከት በአንድ አላህ ሳያጋሩ ማመን እና ለእሱ መገዛት እንጅ በረከቱ ካእባ ወይም ኪስዋ ልብሱ አይደለም ።
    ሙስሊም ማለት ለአላህ ትእዛዝ መታዘዝ እና ለመልክተኞች በላከው መፀሀፍት እና በነብያቶቹ በሁሉም ሳያበላልጡ ማመን እና በአላህ ሳያጋሩ ( ሳያሻርኩ ) ማመን እና መልካምን መስራት ነው በረከቱ ።
    ካእባ ሆነ ልብሱ ለአንድ ሙስሊም አማኝ ፣ አይጠቅምም ፣ አይጎዳም ፣ የሚጠቅመን እና የሚጎዳን አንድ አላህ ብቻ ነው ።
    ካእባን መዞር ፣ ከእስልምና ፣ ትእዛዞች አንዱ ነው በቃ ።

    • @ibromuhd24
      @ibromuhd24 Před měsícem

      ምን አይነት መሀይምነት ነው።
      ካዕባው ይቅርና
      ራሱ/አገሩ መካ በረከት አለው።

  • @MuluyeGobena-lu6mz
    @MuluyeGobena-lu6mz Před měsícem

    Esti zembel benateh ,sele buna setawora mejemeriya egnan tayiken ..hezbun eyasakaye yale andu derejitachewu horizen ye buna derejit ayidel ende .endewu wand kehonk nana agaro goma hulet,limu kossaa ,limu genet enam yemesaseluten bota yeminoru kertata hezbochun hidina tayik andband yinegeruhal.dahan eyaslekes ayidel ende buna yasmerteh yemigegnewu.

  • @mansoursunusy1962
    @mansoursunusy1962 Před měsícem

    ዉሻ መጮህ ጀመረ. ይበጥሱልኝ ይሆናል ብሎ ነዉ.

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 Před měsícem

    አሽቃበጥክ. ለአላህ. ሙዲን. ክክክክክክክክ.

    • @seidftgu1817
      @seidftgu1817 Před měsícem

      Natca,mekega

    • @handsoffethiopia572
      @handsoffethiopia572 Před měsícem

      ጥሩ የሰራ ጥሩ ሰርተሃል ማለት ማሽቃበጥ አይደለም:: "...ሰውን የማያመሰግን ፈጣሪን አያመሰግንም..."

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 Před měsícem

    ጀግና ሥለ ሼሁ ጥሩ ነገር ሥላሠማከኝ አመሠግናለሁ

  • @seidftgu1817
    @seidftgu1817 Před měsícem

    ❤❤❤