Arada daily news:ፑቲን በድብቅ ዩክሬን የገባን የኔቶ ጦር ፈጀው! CIA አፈነዳው አል ቃሳም እሳት ሊያወርድ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Komentáře • 20

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 Před 8 dny +6

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 Před 8 dny +2

    ድል ለፍልስጤማዊያን ድል ላሀማስይሁን ድል ለሩሲያውዊያን ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 Před 8 dny +5

    በቅርብ ፊልስጤን ነጻ ትወጣለች ግፍ ሞልቶ ሲፈስ በራሱ አሸናፊ ነው ትንሽ ወራቶች ቢቀራት ነው ድል ለተበዳይ ይሁን

  • @OsmanHajji-ee2hm
    @OsmanHajji-ee2hm Před 8 dny

    Okay

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii Před 8 dny

    ❤❤❤

  • @ASME2013
    @ASME2013 Před 8 dny +1

    ሽቀላ ምንጭ የለለው ዜና ለ 1ኛ ክፍል የተዘጋጀ

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Před 8 dny +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥🔥🔥💪🐯👑✅ ሰላም ለሁሉ

  • @GirmaKebede-tn2ju
    @GirmaKebede-tn2ju Před 8 dny +1

    ውድ ወንድሜ ብርሃኑ ወልደሰማያት ሊካሄድ በታሰበው ጦርነት ማለትም በእስራኤልና በሊባኖስ መካከል ሲሆን አንድ የሚያሳስበኝ ጉዳይ አለ ይኸውም ቤይሩት ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ጉዳይና መንግስታችን ምን እያሰበ ነው ?

  • @user-cx4nr1og1k
    @user-cx4nr1og1k Před 8 dny

    የቱሪክ ጦር ጋዛን አጥለቀለቀ ሚለው ኸዜናው ጋር አይገናኝም

  • @saved1580
    @saved1580 Před 8 dny

    ሮሜ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
    ²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    ³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    ³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
    ³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?
    ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
    ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
    ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?

  • @fatimaahmed1128
    @fatimaahmed1128 Před 8 dny +2

    Are you sure? Gaza has no border with any country called open prison, so how can Turkieye enter Gaza?

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b Před 8 dny

      This man is crazy

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 Před 8 dny

      ውሸቱን ነው የሚቀደደው ! የአብይ ካድሬ ነው !

  • @NegUge-cp9nz
    @NegUge-cp9nz Před 8 dny

    Massive Strike! Ukraine launched surprise counterattack on most important arsenal in Crimea Island!
    PPR GLOBAL
    506K subscribers

  • @NegUge-cp9nz
    @NegUge-cp9nz Před 8 dny

    MASSIVE Explosion Destroys Russian Ammo, Iranian Warship SINKS | Breaking News With The Enforcer
    The Enforcer
    236K subscribers

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 Před 8 dny +2

    አንተ ሰውየ ለምድነው ከእስራኤል እራስ ማትወርደው

  • @gezahegnmegersa3362
    @gezahegnmegersa3362 Před 8 dny

    እንደ ዩቱበሮች ወሬ ቢሆን 3ኛው የአለም ጦርነት ተጀምሮ አልቋል

  • @Adwa-1896
    @Adwa-1896 Před 8 dny

    ውሸታም የቱርክ ጦር ጋዛ አልሄደም ; እርቀታቸውን እንኳን አታውቀውም::

  • @gezahegnmegersa3362
    @gezahegnmegersa3362 Před 8 dny

    ጦርነቱን እናንተ ዩቱበሮች ናቹ እንዴ የምትመሩት ውሸታቹ በዛ