#Pastor_Henok_Mengstu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 01. 2019
  • Nikodimos Show on GMM TV Hosted by Tigist Ejigu
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡ መልካም አዲስ አመት፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
    "Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2019

Komentáře • 244

  • @sosunatesfai3394
    @sosunatesfai3394 Před 5 lety +8

    ዋውውውውውውው ተባረኩ ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ ተባረክልን በጣም ነው የምንወድህ

  • @Jesus73289
    @Jesus73289 Před 4 lety +9

    በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ ይባርካችሁ የአገልግሎታችሁን ዳርቻ ያስፋላችሁ ተባረኩ

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety +12

    የኔ ውድ እድሜክ ይርዘም ባባዬ ፓስተር ሄኒዬ ውበቴ

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před 5 lety +9

    ትዕግሥት አቀራረብሽ ለዛ አለዉ።👍ፓስተር ሔኖክ በቀልድ እያዋዛ በሳል የሆነ የጌታን ቃል ጠቅልሎ የሚያጎርሰን የዘመናችን ምርጥ ሰባኪ! ተባረኩ!

  • @zeraygirma3549
    @zeraygirma3549 Před 5 lety +5

    ሄኒዬ ስወድክ እኮ በጣም ነው ምባረከው በአንተ አገልግሎት ጌታ ያብዛልክ በፍሬ ተባረክ

  • @hibertbeshahe6816
    @hibertbeshahe6816 Před 5 lety +7

    መቼም ሁል ግዜ ብትሰማ የማትጠገብ አገልጋይ ነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 Před 5 lety +5

    ፓስተር ሄኖክ እያዝናናህ ቃል የምታስጨብጥ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 5 lety +8

    ፓስተር ሄኖክ በጣም ነው የምንወድህ አገልግሉትህ በጣም ነው የምንባረከው ተባረክ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 4 lety +4

    ታድለሽ ስታምሬ በጌታ ቤት ሳቁ እራሱ ደስ ሲል ድንቅ ነው አባቴ እየሱስ ትባረክ

  • @tadelekebede3274
    @tadelekebede3274 Před 2 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ትጉ፤ይህ ነው ትክክለኛ የክርስትያናዊ ሚድያ አገልግሎት

  • @danieltesfai3499
    @danieltesfai3499 Před 5 lety +6

    ደስ ይለኛል የፓስተር ሄኖክ ትምርትና ጨዋታ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 5 lety +5

    ዘመንህ ይባረክ ።

  • @sarondesta3152
    @sarondesta3152 Před 5 lety +12

    በጣም እሚገርኝ እንቅጭ እንቅጩን እኮ ነው ሚናገረው

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety +7

    ፓስተር ሔኖክ ስውድህ ዘመንህ ይባረክ አዘጋጅ Tg ዘመንሽ ይለመልም

  • @simegndibaba717
    @simegndibaba717 Před 4 lety +5

    I love you my sister you're blessed and paster Henok God bless you.

  • @burtganrashed5492
    @burtganrashed5492 Před 3 lety +2

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ. በጣም ደስ ይላል ቆይታችሁ በላይ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት ፓስተር ሄኒዬ እና ትጂዬ ዘመናችሁ ይለምልን

  • @tadutadesse3736
    @tadutadesse3736 Před 5 lety +10

    ሰላም ፓሰተር ሄኖክ ተባረክ ባለፈው ኩዌት በጣም ተባርከናል

  • @selamseifu8667
    @selamseifu8667 Před 5 lety +4

    ፓ/ ር ሄኖክ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው የምውድህ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety +3

    የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው ። በቅድስና በእምነት በመኖር የሚገለጥ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።

  • @user-kd9ne3wo3t
    @user-kd9ne3wo3t Před 4 lety +4

    የግዴታው መንገድ ድንቅ ትምህርቶች በአሜሪካ በጣም ተባረክንበት እባክህ አትጥፋብን እህቴ አድናቆቴ የላቀ ነው ይብዛልሽ

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 Před 3 lety +3

    አሜን! ኢየሱስ ደስ ሊያሰኘን ተወልዷል!

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 Před 4 lety +4

    ውይ በሳቅ ሞትኩኝ
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety +4

    ደስተኝነት ለንግግሮቻችን ጣእም ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል ።

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 Před 5 lety +6

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ባንቺ ደህንነት መማሬ ሁሌም ይባርከኛል እጅግ የተባረክሽ ነሽ ፖስተርዬ ባንተም ብዙ ተባርኪያለሁ በብዙ ተባረኩ 😘😘😘

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 5 lety +4

    *ብሩኩ ናችሁ በጣም ታምራላችሁ ፓ/ር ሄኖክ ስወድህ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ*

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 4 lety +5

    Sigele Are betammm new minwedh tebareklin

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 5 lety +4

    ዋው በጣም የተባረክ አገልጋይ ነህ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 4 lety +4

    ሲንገሌ ጌታ በጣም አብሰቶ ይባርክ !!!

  • @tinsaetesfaye5439
    @tinsaetesfaye5439 Před 4 lety +4

    በጣም ምርጥ ኢንተርቪ እህታችን ጥሩ ጥያቄ በርቺ ሄኖክዬ እጅግ በጣም እወድሀለው ።

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn Před 5 lety +2

    ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ

  • @etsegenetmesfin8219
    @etsegenetmesfin8219 Před 5 lety +6

    It is very interesting Programm. GOD bless You. Rgt yalech akrabi. this is how Christian jornalist GOD bless You both. It is also very intertaining sakhu betam

  • @nardoshailemariam9656
    @nardoshailemariam9656 Před 3 lety +2

    weyyyyy tegu endet dess endmteyi
    u are unique!!!
    demo ergatash betam gobez muyawun tenkekesh yeteredash nesh Geta zemeneshin yebark!!
    pastor henok betam emewedeh be sebketoche yetebareku negn
    lemlemu

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 4 lety +3

    ፓስተር ሄኖክ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ

  • @yemifekadu5888
    @yemifekadu5888 Před 4 lety +3

    I love pastor henok. God bless him and your show.

  • @jo4801
    @jo4801 Před 5 lety +6

    Bless you pastor henok 😇

  • @stellamichaele3602
    @stellamichaele3602 Před 4 lety +4

    Tebarekilegn sewedachu

  • @fevensempire8224
    @fevensempire8224 Před 4 lety +11

    He is one of my favorite preacher !!!!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 5 lety +4

    ዋው ትግህስት አንችም በጣም የተባረክሽ የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @akimultimedia8618
    @akimultimedia8618 Před 4 lety +3

    I have a big love and respect for you pr. Henok, you are blessing for multitudes!

  • @semeredemeke8070
    @semeredemeke8070 Před 4 lety +3

    ተባረኩ ቅዱሳን እንኳን ኣደረሳችሁ

  • @abgelyonatne4981
    @abgelyonatne4981 Před 4 lety +3

    ንግግር በጣም ደስስ ይላል ጌታ ይበሪክ

  • @abrahamyohannes880
    @abrahamyohannes880 Před 4 lety +1

    የሚገርም ግዜ ተባረኹ፡ ፓስተርም እኔ ባለሁበት ኣገር ሊጠብቅህ ነው።

  • @senaygoyta9024
    @senaygoyta9024 Před 5 lety +3

    ስወድህ ፓስተርዬ የሻይዋ ነገር ታስቃለችkkkkkk

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 5 lety +4

    እሱ ለማሳቅ ፈልጎ አይመስለኝም ሌላው በመንፈሳዊ ነፃነት የሚገኝ ደስታ ነው ።

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 5 lety +4

    ክክክክክቅ ሻይ በጆሮ ይመችክ ሄንዬ

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 Před 5 lety +4

    She has amazing voice and both life testimonies are blessing. Really like the way of interview presentation in both sides.

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 5 lety +3

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @Kabodtv-yv3zq
    @Kabodtv-yv3zq Před 5 lety +6

    ፓስተርዬ በርታ የሻይዋ ነገር ግን ታስቃለች

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 5 lety +2

    Pastor henok you r one of my favorite preachers, stay blessed

  • @akialoo7502
    @akialoo7502 Před 5 lety +2

    ሲንገሌ ሔኒ ተባረክ

  • @easternemera3955
    @easternemera3955 Před 5 lety +2

    Pastor Heni! you are the best preacher. God Bless you!

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 4 lety +5

    አንቺ እመቤት የሆንሽ ሴት ነሽ። በጣም ነው ምወድሽ።
    ፓስተር ሔኒ ምርጡ ያባቴ ልጅ ትልቅ አክብሮት አለ በልቤ።
    ተባረኩልኝ ሁለታቹም።

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Před 4 lety +2

    ፓስተር ሄኖክ ቅን ሰው ነው ጨዋታውም ያስወድደዋል

  • @user-ke8lf6er9m
    @user-ke8lf6er9m Před 5 lety +3

    ደስ ተለላችው በጠም

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety

    ሄኒ ተሰምተህ የማትጠገብ ነህ በጣም ነው የምወድህ ያምርብሃል ለሰባኪነት ጸጋው በላይ የተንጨፈጨፈብህ ደግሞ የመጀመሪያ ልጄ ስም አርሞኒየም ነውና ይህ ደግሞ ይባስ እንድወድህ አርጎኛል በብዙ ተባረክ

  • @edenamare5221
    @edenamare5221 Před 5 lety +2

    Heni geta ybark zemenachu ybarek ewdachualw

  • @mercytolaa3603
    @mercytolaa3603 Před 5 lety +1

    Betaam Desss Yelale Pastory Geta Eyesus Yebarek Tig Anchim Tebarekilengi BerChi we Love U

  • @solomonworku8866
    @solomonworku8866 Před 4 lety +2

    He is telling the truth and I really love the interview. I love you TG you're blessed and paster Henok God bless you.

  • @rahwagebreghergish7342
    @rahwagebreghergish7342 Před 5 lety +2

    Paster henok honest neh eiko,I love you so much

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 3 lety +1

    ዋው ሲገሌ በጣም ነው የምወደው ተባረኩ ያባቴ ብሩካን we Love you gays 😍🥰🙏

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy Před 3 lety +1

    ልጅትዋ ድምጽዋ በጣም ለጀሮ ተስማሚ ነው። ዘማሪ ብትሆን ይአበለጠ ውጤታማ ልትሆን ትችላለች። ጌታ የተቀበልነው ግን በጥምቀት ግዜ በህጻንነታችን ነው። ይህ የጰንጠ ኣስተሳሰብ ኣልደግፈውም። ጌታ በእምነት ነው እንጂ በ ሎጂክ መቀበል ኣይቻልም። ኦርቶዶክስ እያለ ያልተቀበለው ጌታ በጰንጠ ሊያገኘው ኣይችልም።

  • @edenhabt2265
    @edenhabt2265 Před 3 lety +1

    My God bless you pastor hanok remember (God always good)

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 5 lety +2

    ውይይይ ፖስተር እንዴት እንደምወድህ ብታቅ. ትምህርቶችህን በተደጋጋሚ ነው ምሰማቸው በብዙ ተምሬአለው ተባረክ. ስለአንተ ጌታን አከብራለው.....አቤት ደሞ እቺ እግርህን ብድግ አርገህ ምትስቃት ሳቅ😂😂😂😂

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 Před 5 lety +2

    Pastor heni, you are a gift for us, bebezu tebareke, God bless u tigist.

  • @eastafricanboy9691
    @eastafricanboy9691 Před 4 lety +1

    ዉይ ደስ ስትሉ:ሁሉን ንንግሮቻቹ በሳቅ ነበር ሳዳምጦው የኖርኩት; ዋውውው

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 4 lety +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 4 lety +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን ተባረኩ በእውነነት። ሄኖኬ በሚድያ። እንማር ።

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 5 lety +4

    Tebarekh Pastor stega Yabizalkh! Tig anchim Tebareki❤️❤️

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 5 lety +3

    Wow betam yamiwadek ye.r saw zaminik yebareki

  • @TastyTacosRoblox
    @TastyTacosRoblox Před 5 lety +1

    We love you Henokye ayene geta tebarek hul geze be sebeketeh ena mezemureh endetegelegelkugn endetebarekugn tebarek, agelelgeloteh ena betesebocheh yebareku

  • @jesusiswayjesusislifejesus1567

    Henoki l love you

  • @senaygoyta9024
    @senaygoyta9024 Před 5 lety +3

    Tg ድምጻሽ ደስ ይላል ተባረኩ

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před 4 lety +2

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @biruktawitargaw207
    @biruktawitargaw207 Před 4 lety +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ አረ በሳቅ ገደልከኝ።አይ ሄኒ!ተባረኩልን።

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 Před 2 lety +1

    Tijiye heniye ስወዳቹ እኮ♥♥♥♥♥ተባረኩልኝ

  • @agape4497
    @agape4497 Před 5 lety +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ተባረኩ::

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před 5 lety +2

    ተባረኩ፣አሜን

  • @sisijemi1877
    @sisijemi1877 Před 5 lety +1

    Henokye leza yaleh pastor. Bless u dear.

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 5 lety

    Betam yastemiral betam yaskal. Tmihirtun mersat ayichalim. Bruk neh P.Henok.

  • @user-jf5ov3zc2v
    @user-jf5ov3zc2v Před 5 lety +6

    Heniye how love you, in christ love, you are original.

    • @destagetiso1299
      @destagetiso1299 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርክህ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ሕይወትንም ይቀይራል !!!

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd Před 4 lety +2

    Ejig Ejig betam betam DES tilalachihu. Betam aznagne astemari yaltemenafese interview.

  • @tirsitthomas4535
    @tirsitthomas4535 Před 5 lety +2

    I love yoy guys betam desa tilalachu!!😇😍😀

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 5 lety +2

    God bless you my brother and sister ❤

  • @tarikugemeda3556
    @tarikugemeda3556 Před 4 lety +3

    I'm eager to hear the word of God fro pastor Henok! Plain to understand, sanctify and enhance spiritual (personal) growth.

  • @besaalamayo2847
    @besaalamayo2847 Před 3 lety +2

    tebarekuu

  • @awakened3081
    @awakened3081 Před 4 lety +4

    ገጠመኞቹ ተመቹኝ
    ክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክከ ክክክክክክክክክ ክክክክክክክክከ ዶሮዎን አንገቱን ጠምዝዞ ገደለው ፣ ይገርማል።

  • @sanchokebede2028
    @sanchokebede2028 Před rokem +1

    ሄንዬ ቡሩክ በለ❤😅

  • @samrawitbereke6896
    @samrawitbereke6896 Před 4 lety +2

    Wow betam des yemile honest yehone interview sister geta berek yaregesh konjo .Pastor heni😃😃😃 GBU.

  • @amenchseta6158
    @amenchseta6158 Před 5 lety

    geta yibarekhe yibarekachu be bzu tsgawu

  • @kiroskeflemariam2180
    @kiroskeflemariam2180 Před 4 lety

    Waww betam des yemil program geta ybarkachu

  • @tigabfeleke3756
    @tigabfeleke3756 Před 5 lety +1

    ተባረኩ

  • @beruktawitbelachew283
    @beruktawitbelachew283 Před 5 lety +2

    God bless you hani tbarik

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 5 lety +2

    ሄንዬ እንደው ስወድክ አስር ግዜ አደርጋለው 😘😘😘😘😘❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @abiydenberu1214
    @abiydenberu1214 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 Před 4 lety +1

    Tebareku Egzabher yebarekachew

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 Před 5 lety +1

    አንችም ዘመንሽ ይባርክ 😘😘😘😘😘

  • @tedrosmehari8218
    @tedrosmehari8218 Před 4 lety +1

    You guys so blessed

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 Před 4 lety +1

    ተባረክ ሄኖክ ፓስተር

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 5 lety +3

    I love you both
    Amazing show 😍😍😍😍😍😍
    Tebareku

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 4 lety +2

    Sewedachehu eko ❤❤❤❤