MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የምትለምኑትን እሰጣችኋለሁ ያለው ጌታ ሰላምን ስንለምነው ለምን አይሰጠንም ? - በመጋቤ ሐዲስ ገ/ዮሐንስ ልጅዓለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 06. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 14

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 Před 3 dny

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን❤❤

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh6652 Před 11 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱሰ ጰውሎሰ ሰለ አንተ ቀን በቀን እንጋደላለን ይላል ሰለሰሙ ሁሌም ተጋድሎ አለን እግዚአብሔር አድ ቀን ነገሮችን መልካም ያደርጋቸዋል ተሰፈ እሚያሰቆርጥ ብዙ ነገር ቢኖርም ግን አምላክ እኛ ጋራ ነው

  • @aynishaynich8520
    @aynishaynich8520 Před 9 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb1431 Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ በረከትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih Před 9 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወትን ያሰማልን 🤲🌾💐

  • @user-rl6fq6yu5c
    @user-rl6fq6yu5c Před 11 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን🌻

  • @LemLemSisay-lo6qs
    @LemLemSisay-lo6qs Před 11 dny +1

    አንዳንዴማ ቃሉን እንዘነጋለን መሰለኝ በእኔ ሳላችሁ ሰላም እንዲሆንላችሁ ይህን ተናግሬያችኋለሁ በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ተብለናል ነገር ግን አይዟችሁ እኔ አለምን አሸንፌዋለሁ ይለናል ደሞ እንድንፀና ዮሐንስ 16÷33
    ደሞ በተረፈ የቅዱሳንን መከራ ማሰብ ነው
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @سميرةمحمد
    @سميرةمحمد Před 7 dny

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 Před 8 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 11 dny

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 11 dny

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @sisaymasre1938
    @sisaymasre1938 Před 7 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ። እባካችሁ የእግዚአብሔር ቃል በሞባይል ወይም በታብሌት አታንብቡ ወይም አታስተምሩ ?

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 11 dny

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን