EOTC TV | በሁለቱ ብፁዓን አባቶች ሥርዓተ ቀብር ላይ የቀረበ ቅኔ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

Komentáře • 58

  • @samuelgeletaw-v3l
    @samuelgeletaw-v3l Před 19 dny

    ፀሎትሕ ይሰማ

  • @henockweldeyared6135
    @henockweldeyared6135 Před rokem +4

    መ/ር ያሬድ ቃለ ሕይወት የስመዐልና ብጽዓን አቦታትና በረከትኩም ትሕደረና!

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 5 měsíci +1

    እውነት ይበል ነው አቦ ሊቃውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሊቃውንቱን የብዕፁዓን አባቷቻችን በረከታቸው ትድረስን❤❤❤❤❤❤

  • @marthihudan4676
    @marthihudan4676 Před rokem +7

    የእኛ ኦርቶዶክስ በቅኔ አጅባ እልልልልልልል ብላ ቀብር ራሱ የምታሳምር እናት ቤተክርስቲያን ናት። የሚያስደስተኝ ሰው መሆኔ ተስፋ ትንሳኤውን ማመኔ ኦርቶዶክስ መሆኔ በረከታችሁ ይደርብን አባቶቼ

  • @kahsumebrahtom8386
    @kahsumebrahtom8386 Před rokem +3

    በረከተ ኣበው ይኅድረነ ሊቃውንት በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን ፈጣሪ

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 5 měsíci

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @abcabc-os6et
    @abcabc-os6et Před rokem +1

    አባታችን በረከተወ ይደረብን

  • @Eruyehawiyoni27
    @Eruyehawiyoni27 Před 5 měsíci

    ያባታችን በረከታቸው ያሳድርብን 😢😢😢😢

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 Před rokem +1

    የአባቶቻችንን በረከታቸዉን ያሣድርብን😢😢

  • @user-vt6ug1tw9c
    @user-vt6ug1tw9c Před rokem +1

    በረከታቹህ ይደርብን አባቶቻችን ትታቹህን ሄዳቹህ😢😢 ይብላኝ ለኛ ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ❤

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Před rokem +3

    ኦርቶዶክስ ማለት ብዙ ሚስጥር ያላት ናት ፈጣር ሆይ ኦርቶዶክስ ሰላደረከኝ አመሰግናለሁ

    • @43058
      @43058 Před rokem +1

      Eniemmm ♥♥♥

  • @TaraQouz
    @TaraQouz Před 7 měsíci

    Ye bitsu'an abew bereket yideribbin Ameeen ❤❤❤😢😢😢😢besiga sile teleyun betam aznenaal😢😢😢

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g Před 5 měsíci

    ይበል ነው ሊቃውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @ALef378
    @ALef378 Před rokem

    በረከታቸው ይደርብን ብፁዓን አባቶች😢😢😢
    ቤተ ክርስቲያን እናት

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    የአባቶቻችን በረከታችዉ ይድረብን
    ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by Před rokem +1

    በረከታቸው ይደረብን

  • @kickersworld476
    @kickersworld476 Před 10 měsíci

    ግሩም ነው ይበል ነዉ !!!!!!!!!!!!!

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን

    በረከታቸው ይደርብን ❤🙏🏽🙌🏾

  • @dagmewkifledemissie2868

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን::

  • @tsehayhailemariam9378

    በረከታቸው ይድረሰ ን

  • @abcabc-os6et
    @abcabc-os6et Před rokem

    ነብሥህ በሠላም ትረፍ 😭😭😭😭😭

  • @zeethiopia7431
    @zeethiopia7431 Před rokem

    መምህር ምስራቅ :ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @meseretexdqitewahdo5725

    በረከት ኣቦታትና ይክፈለና እግዚኣብሄር ኣምላክና

  • @haileasmerew3487
    @haileasmerew3487 Před rokem +1

    ይህንን የመሰለ ቃለ እግዚአብሔር በሚፈስበት መድረክ ላይ ህሊናን የሚረብሽ የምጽዋዕት መድረክ ባይሆን ይመረጣል። መርዳት ቢያስፈልግም አገልግሎቱን ከጨረሱ ባኋላ ቢደረግስ

  • @djgerreman7402
    @djgerreman7402 Před rokem

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @achamyeleshdgafi
    @achamyeleshdgafi Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 Před 5 měsíci

    ተፈሥሐት ጥቀ ነፍስየ።

  • @user-fg4eu1uy6e
    @user-fg4eu1uy6e Před rokem

    Kale hiwote yasemalen❤

  • @hailehaile16
    @hailehaile16 Před rokem

    Bereketachu yederben abatoche

  • @besttube8710
    @besttube8710 Před 9 měsíci

    9:50 መራር ሐዘን 😢 አዝዎት አባታችን

  • @wendechafamo3738
    @wendechafamo3738 Před 7 měsíci

    ኃበ ተርኅወ ገነት ወኃበ ተነጽፈ ይክፍልክሙ ኦ ንጹሐን አርጋብ ጳጳሳት ወቅኔ ያሬድ ያስምዕክሙ

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo Před rokem

    እፍፍፍፍፍፍ 😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ በረከታችሁ ይደረብን

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @kaleabnurie
    @kaleabnurie Před rokem

    ግሩም ነው

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j Před 11 měsíci

    ንብሰ መንግሰተ ሰማያት ያኑርልን

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před rokem

    እኛን ለማን ጥላችሁን ሄዳችሁ ከዚህ አለም ደካም አረፋችሁ እንጂ በፈጣሪያችሁ ቀኝ ናችሁ እና ኢትዮጵያና ህዝቦችን አስቡ በረጀታችሁ ይደሪብን

  • @millionhaile2225
    @millionhaile2225 Před rokem

    ኦ አበውየ ቅኔክሙ እፎኑ ምስጢር

  • @temahxenkubchi2130
    @temahxenkubchi2130 Před rokem

    Xelotom ayfeleyena

  • @መሳይአስራት

    😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Před rokem

    ምን እንላለን!

  • @Abinasyeshin-qs3dt
    @Abinasyeshin-qs3dt Před rokem

    😢😢😢

  • @DessGet
    @DessGet Před rokem

    nebs yimar.

  • @adeym3481
    @adeym3481 Před rokem +1

    💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔

  • @user-yf3lx2ii4o
    @user-yf3lx2ii4o Před 11 měsíci

    teret teret yelam beret wengelin atsebikim beteret zemen fejachu debteroch tsere Kirstos

  • @tseggaiisaac5025
    @tseggaiisaac5025 Před 3 měsíci

    ቁም ነገር ዘይብሉ ሃተፍተፍ! ናይ ኢትዮጵያ ሊቅነት ውድቅቱ ዘመስክር፡ ዓጀውጀው!

  • @Rahma-tc2bv
    @Rahma-tc2bv Před rokem

    በቀብር ቦታ ብር ይለጠፋል?አድስ ነገር ነው እኔ ብሆን ብሩን ከሰወቹ ጋር ቀብሬ ነው የምሄደው

  • @gebrieabeje7518
    @gebrieabeje7518 Před rokem

    አቤት ሊቃውንት የሃብታችሁ ብዛት‼️‼️‼️‼️✋✋✋✋

  • @dehareglemlem
    @dehareglemlem Před 4 měsíci

    ተገደሉ

  • @kickersworld476
    @kickersworld476 Před rokem

    ፍጡነ ወረደ ???????????

  • @lemlembrehie4840
    @lemlembrehie4840 Před 9 měsíci

    Kirsitiyanochatimsilumasikorituyihudhulutsebisibatumidirkehdiwochaychùmotaykerimmidiresewbelita

  • @Mohammed-on9ee
    @Mohammed-on9ee Před 4 měsíci

    ሞት አኮ ዳእሙ ከብካብ

  • @elsa4457
    @elsa4457 Před 7 měsíci

    ጸ🎉❤ሠጀጀጀጀቐ

  • @MihretuTebeje-hq7ju
    @MihretuTebeje-hq7ju Před 9 měsíci

    በረከታቸው ይደርብን

  • @tsionbelete
    @tsionbelete Před rokem

    የአባቶቻችንን በረከታቸዉን ያሣድርብን😢😢