ምስጋናችንን እናበዛለን / እንዳልካቸው ሐዋዝ (እናዋ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ ቪዲዮ እኤአ 1997 /2005 በመፅሐፍ ቅዱስ ሠራዊት ቤ/ክ ከተደረገ የምስጋናና የአምልኮ ኮንሰርት ላይ በቀጥታ የተቀዳ ነው። ዝማሬዎቹም በእንዳልካቸው ሐዋዝ (እናዋ) ቁጥር 3 አልበም ላይ የሚገኙ ናቸው።

Komentáře • 26

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 11 měsíci +8

    መዝ 102:-27-28
    አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም። የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች።
    በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱስን
    እንኳን ለ2016 ዓ/ም አደረሳችሁ።

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    1998 / 2005 መሰለኝ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 11 měsíci +8

    4:44 ዳጊ እና ቤቲ❤❤❤❤❤
    በረከቶቻችን
    ኢትዮጵያ እያለንም በ1998 / 2006 እነሱንም በነዚህ ቪሲዲዎች አይተናቸዋል
    ቤቲ ተዘራ "ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2005 (ባለፈውም ብዙዎቻችንም አስታውሰናት ነበር ትጭናለች)
    ዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 (አንዳንዶቻችን / ብዙዎቻችንም ስናስታውሰው ነበር)
    እጅግ በብዙም ተባርከናል
    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 11 měsíci +7

    ትልቁ ትዝታችን (እና የልጅነት ትዝታዬ) ነው። ይሄ ቪሲዲ / ዲቪዲ (አምላኬ መታመኛዬ ነው) እኔ / እኛ ጋር አለ። ኢትዮጵያ እያለን በቪሲዲ ያየናችሁ በ1998 ዓ.ም / 2006 ነው ። ባለፈው ቅድም አስታውሼህ / አስታውሰንህ ነበር እኮ ። ተባረኩ

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ በዚህ አምልኮ እንዴት እንደምባረክ እሰይ ደስ ሰትሉ

  • @merontsige2960
    @merontsige2960 Před 10 měsíci +6

    I can't stop listening this song even after a decade ❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    ተባረክልን ወንድማችን የ ባይብል አርሚ Live Worship ቪዲዮ ክሊፖች ሌሎችም ካሉህ በዚህ ባንተ ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ / ፖስት አድርግልን / ጫንልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ከቻልክ ከዚህ ቪሲዲ / ዲቪዲ ሌሎች ቪዲዮ ክሊፖችን ሁሉ ከነ መግቢያ (Introduction) እና End Credit ባንተ ዩቲዩብ አፕሎድ / ፖስት ታደርጋቸዋለህ / ትጭናቸዋለህ??? ተባረክልኝ / ተባረክልን

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před 2 lety +6

    አሜንንንን ግን ግጥሙንም አብራችሁ ብትፖስቱልን ተባረኩ🙏📖❤

  • @yakoball5672
    @yakoball5672 Před rokem +3

    Yes ante neh Egziabeher bale kiber,balgirma......yegebahal amen Geta yebarkachu Hlwot minsty members God 🙏 bless you and your family!!!!

  • @amanhenon
    @amanhenon Před 3 lety +6

    Enawesh you are a blessing

  • @tinsueaster2279
    @tinsueaster2279 Před rokem +11

    አቤት ዘመን አቤት መንፈሱ,አሁን እራሱ ሳየው ምነው በኖርኩ ከእናንተ ጋር እላለው,ግን ቤቴ አመልካለው
    ብሩካን ናቹህ ሁላችሁም!

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před 2 lety +6

    #በክርስቶስ_ነኝ!!
    ይሄንን #Challenge ይቀላቀሉ
    ዮሐንስ ገዛኸኝ እባላለው። እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብ ታጥቤያለሁ!. #በመንፈስ_ቅዱስ በመታደስ ድኛለሁ!. #በክርስቶስ በመሆን #አዲስ #ፍጥረት ሆኛለሁ!.
    ሰማያዊውን ሀገሬን እየናፈቅኩ በዚህ በእንግድነት ምድር ስኖር የዳንኩበትን #የክርስቶስን ፍቅር ለሰዎች ሁሉ በመመስከር ሁሉም መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስለ ወንጌል በወንጌል እጋደላለሁ!.
    በወንጌል ያገኘሁትን አርነት ለሁሉም እንዲደርስ አጋራለሁ!. የኃጢአትን ይቅርታ ያገኘው #በክርስቶስ ፍፁም የተደረኩ ውድ ልጁ ነኝ!.
    ለየትኛውም እንቆቅልሽ እና ችግር ፍቺ እና መፍትሔ #ክርስቶስ ብቻ እንደሆነ አምናለሁ!. ከኢየሱስ ውጭ የማወራለት ርዕስ የሌለኝ፥ ሰዎችን ሁሉ ስለ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብየ የምለምን የክርስቶስ እንደራሴ ነኝ!.
    #በክርስቶስ ነኝና መቼም ቢሆን ከሰው ሃሳብ፣ በሰው ሃሳብ ለሰው ሃሳብ አልቆምም!. ሁልጊዜም #በክርስቶስ ሆኜ ከእግዚአብሔር ሃሳብ፣ በእግዚአብሔር ሃሳብ ለእግዚአብሔር ሃሳብ እቆማለሁ!. ፍቅርን ለዓለም የምሰጥ እንጂ ጥላቻን ከዓለም የምቀበል አይደለሁም!. ያለኝ ወንጌል የፍቅር ነው!. ወንጌል ለዓለም ሁሉ ነው!.
    ***
    ቻሌንጁን በመቀላቀል እና ሌሎችን በመጋበዝ ዘላለማዊ ርዕሳችን የሆነውን #ኢየሱስን እናውራ!. #በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንናገር!.
    የክብሩ መገለጫ challenge accepted

  • @rozaabrham3478
    @rozaabrham3478 Před 3 lety +9

    Woww esey elilili🎵🎶🎵🎶🎵🎶🔥🎵🎶🔥🎵🎶💖💘kezih belay kibir yigebahal🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 Před rokem +3

    አሜን

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 Před 16 dny

    ❤❤❤❤

  • @hiwotmulugeta.h3963
    @hiwotmulugeta.h3963 Před 3 lety +6

    ተባረኩ በጣም የምወደው መዝሙር ነው

  • @samsonalemayehugirma8882

    አሜን አሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የተባረካችሁ❤❤❤

  • @redaelias2265
    @redaelias2265 Před 2 lety +6

    ጌታ ብርክ ያርጋቼሁ።

  • @asteraster9931
    @asteraster9931 Před 2 lety +6

    Tebareku endalkeye

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 6 měsíci +1

    Amennnnnn halleluja 😇😇😇❤❤❤

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Před rokem +4

    ግን የት ጠፋህ ? በቅርቡ እሔ የአምልኮ ድግስ እንደሚደገም ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Před 3 lety +5

    Enaweshiyeeee ❤❤❤❤

  • @EJ.7580
    @EJ.7580 Před 8 měsíci +1

    Elelelelelel❤❤❤