የሶስቱ ዝነኖች መዝሙር | Tekeste Getenet | Tilahun Gugisa | Mihret Etefa | Art Ministry Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • አርት ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ላለፉት 26 ዓመታት በወንጌል ማዳረስ አገልግሎት ለቤተክርስቲያንና ለቅዱሳን ህይወት መታነጽ ኪነ-ጥበባዊ በሆነ መንገድ እያገለገለ ያለ ሚኒስትሪ ነው። ሚኒስትሪው በውስጡ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ አንቱታን ያተረፈ፣ አበው ከያንና ታዳጊ የኪነ-ጥበብ አገልጋዮችን፣ ዘማርያንን እና ሙዚቀኞችን ያቀፈ ነው።

Komentáře • 11

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Před 7 dny

    አቤት የድሮ ዝማሬዎች ወስጥ ያለው ሞገስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waalombotumoro4763
    @waalombotumoro4763 Před 7 dny

    Girum new Geta yibarkachihu! Gin sinte Amete-mihretina yet endehone bitnegrun betam dess yilal

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 Před 6 dny

    የሚገርም ነዉ!

  • @esseyermias745
    @esseyermias745 Před 7 dny

    Amen

  • @wondosenbekele7341
    @wondosenbekele7341 Před 28 dny +5

    በእርግጥም ኢየሱስ አምበሳ ነው ። ሞታችንን በሞቱ የሻረ ጀግና ነው።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra Před 7 dny

    ameeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @bk7202
    @bk7202 Před 7 dny

    ተባረኩ ጥላሁን ዘማሪ እንደ ነበር አላውቅም ነበር

  • @dantevilone5166
    @dantevilone5166 Před 28 dny +1

    Amen 🙏

  • @artministryethiopia
    @artministryethiopia  Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @behailukebede-m9d
    @behailukebede-m9d Před 14 dny

    አይ ተከስተ በአንተ ምክንያት መዝሙርንህን በመስማት እግዚብሽን ማአከል ጌታን ተቀበልን ብሔዊ ቲያትር አንተ ትመጣለህ ተብሎ ነበር ምን ያደርጋል አመለጥከን

  • @hiwotayalew-j7d
    @hiwotayalew-j7d Před 28 dny

    🙏🙏🙏🙏