አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 263

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +13

    ካገራችሁ ወታችሁ ያልፍልኛል ብላችሁ በከንቱ ስደት ለምትጎዱ እህት ወንድሞቼ አላህ ከስደት 😭😔በቃችሁ ይበላችሁ ።
    በስደት ስንኖር ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናት ለአባቶቻችን ስንል ዋጋ እንከፍላለን ያም ጠብ አይልም።

  • @user-wg8lo9ee6b
    @user-wg8lo9ee6b Před 5 lety +31

    ስደተኞች አላህ ይዘንላችሁ እኔም የናተው ነኝ አሞኛል

    • @lolo-dk7tc
      @lolo-dk7tc Před 3 lety +2

      አሚን ያረብ አላህይማርሽ እህቴ

    • @fafitube5129
      @fafitube5129 Před 3 lety

      አሚን አኔም እርሚ ላርብሀግር በሽትኛ አርጉኛል አልጋ አስቺ ሳጥዳ ወግቢን ተስብርኮ😞

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Před rokem

      አላህ ያሺርሺ

    • @GgGj-le2oe
      @GgGj-le2oe Před 4 měsíci

      Enam gmashu mekemechaye alchalkum madama hkmna wsejg slate absh techi alechg 😭😭😭😭

  • @user-kc2er1rr1x
    @user-kc2er1rr1x Před 5 lety +11

    እረ ልሞትባችሁ ነው ወገቤ አንገቴ ጀርባዬ በጠቅላላ ተቃጠልኩ መላ በኩኝ😢😢

    • @jadedy2034
      @jadedy2034 Před 5 lety +3

      አምላኬ ሆይ የእናቴን ነገር አደራ እኔም እዳችዉ፡ነኝ አላህ ያሽርሽ

    • @user-kc2er1rr1x
      @user-kc2er1rr1x Před 5 lety +1

      @@jadedy2034 ምን ተሻለን ግን ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን ኡፍፍፍ

    • @ilove251
      @ilove251 Před 5 lety +1

      @@user-kc2er1rr1x enem endnchew negn tekatlku be gogeb himem

    • @user-kc2er1rr1x
      @user-kc2er1rr1x Před 5 lety +2

      @@ilove251 ፈጣሪ ይማረን እውነት በጣም ስቃይ ነው በሰው ቤት በሰው ሀገር እንደፈለጉ መታከም በማይቻልበት ፈጣሪ እርሱ ያስበን አይዞሽ እህቴ

    • @ilove251
      @ilove251 Před 5 lety

      @@user-kc2er1rr1x esh mamaye ene erasu le madame sinegrat mn bitelgn bedmb libesh yihi bird naw bila fanadol setchgn keledchbgnko hagere sigeba hakim bet naw mihdawu ....

  • @redsea7017
    @redsea7017 Před 5 lety +17

    ባካችሁ አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን መታከም እንፈልጋለን ተባበሩን አድራሻችሁን ጠቁሙን

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t Před 3 měsíci

    እረእኔየአረብልጂ ወገቤን ቆመጠው፣ሁለትሰአትነው፣ተቀምጨ ልጂእያባበልኩኝ የማበላው😢😢😢😢😢ታምሜለሁበጣም

  • @lolo-dk7tc
    @lolo-dk7tc Před 3 lety +7

    እኔወገቤን በጣምያመኛል ከወከቤም አልፎ ትካሻየን እስከእራሴያመኛል

  • @makaadam3125
    @makaadam3125 Před 5 lety +8

    እርእኔምልሞትነውየወገብህመምአይድርስባቹህ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 lety

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሩልን፣እናመሰግናለን

  • @primepkus4390
    @primepkus4390 Před 4 lety +7

    ወይኔ እኔ በጣም ነው እምያመኝ እጅጉን አረብ ሀገር ነኝ በጣም ነቅ እምያመኝ ልሞት ነው

    • @mam4049
      @mam4049 Před 2 lety

      አብሽሪ ማማ ዘይትዘየቶንበማክሮየፍ ትንሽሞቅእያረግሽ ማማታማታ ተቀቢ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 Před 2 lety

      @@mam4049 ጥሩ ነው ዘይት ዘይቱን እናት እስቲ ንገሪኝ

  • @user-ic7qv2cw2n
    @user-ic7qv2cw2n Před 5 lety +1

    ትክክል በጣም ትኩረት የሚሠጠዉ ትምህርት ነዉ የበለጥ ቀጥሉበት

  • @ghrt97
    @ghrt97 Před 5 lety +4

    እር መፍትሄ ካላችሁ እር ኡፍፍፍፍፍፍ አሞኛል መፍትሄ ካላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zb6fx5zt7k
    @user-zb6fx5zt7k Před 4 lety +19

    ኧረ እኔም የወገብ ህመም አጠቃኝ የማይሽር ቁስል ሁኖብኛል

  • @branecurpoz8853
    @branecurpoz8853 Před 2 lety

    በጣም ጠቃሜ ምክር ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-qb4hv6zd1h
    @user-qb4hv6zd1h Před 5 lety +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥሉበት

  • @user-rp5ti4vy9v
    @user-rp5ti4vy9v Před 27 dny

    እናመሰግናለን

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 Před 5 lety +5

    የወገብን ነገረ ተዉት አኔ ተሠቃየሁ

    • @user-pe7gn4ry6c
      @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety

      አላህ ያሽርሽ እህቴ እኔም በጣምነው የሚመኝ

  • @samirajordan2834
    @samirajordan2834 Před rokem

    እኔ በሥደት ነኝ አሁን መተኛት አቃተኝ መሥራትም አቃተኝ ማታ ማታ ህመሙ አያስተኛኝም መገላበጥም አልችልም በጣም ነው የሚያስጯህኝ የሥደት መጨረሻ ይህ ነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @haregshiferaw-cj1eo
      @haregshiferaw-cj1eo Před rokem

      አረ እኔ ማታማታ ይብስብኛል መገላበጥ አልችልም

    • @emutube9137
      @emutube9137 Před 10 měsíci

      😢😢የኔቢጤ😢😢😢

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 👍👌

    • @mohammednurhasson7072
      @mohammednurhasson7072 Před 3 lety

      እኔን 25 ዓመት አስቃይቶኛል ከዛም አፎ የነርቨ ዳመጅ አስከትሏል ያልሞከርኩት የለም ሁለቴ sulgury አድርጊ እየባሳ እንጂ ሽለት የለውም

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 Před 3 lety +3

    እናመሠግናለን "አሏህይስጣችሁ ልምክራችሁ አሏህ ይጨምርላሽሁ አሏህ ያድናችሁ የታመመችሁም

  • @user-bm7ux1ro4j
    @user-bm7ux1ro4j Před 5 lety +4

    እኔም ሶስት አመቴ የወገብ ህመምተኛ ከሆንኩ

    • @jejrj7975
      @jejrj7975 Před 4 lety

      እኔ ደሞ 10 አመቴ ነው መላበሉኝ

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 Před 3 lety

    thank you so much this is interesting massage

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety

    Egiziyabhir yimareg wegenochi enameseginalen doctor

  • @zenethussen8887
    @zenethussen8887 Před 3 lety +6

    ወገቤን የምትሉ ሰዎች ሐኪም ቤት ሒዱና ቼክ አድርጉ አርትራሣውንድ ወይም ራጅ ተነሡ እኔ ታይቼ ኩላሊት ጠጠር ተባልኩ ወገቤን ነበር የሚያመኝ

    • @zb3933
      @zb3933 Před 3 lety +1

      የኔ እህት አይዞሽ አሁንስ ተሻለሽ

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u Před 3 lety

      ዛሬ የጀመረኚ ግን ጎኔን ብረት መቶኚ ነበር ቅጥቃጤው መሥሎኚ ነበር ግን አሞኛል በጣም የጠና አደለም እግዚአብሔር ይርዳኚ መውጣት የማይቻልበት ግዜ ነው ትከሻየ ጭምር የሚያመኚ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 Před 3 lety +1

      😭😭😭😭😭😭💔💔☝☝☝☝

  • @hayattube1201
    @hayattube1201 Před 2 lety +1

    ውይ እኔም ወገቤን ልሞትነው ጧትስነሳየመዳምንቤትማንያፅዳው አይስደት

  • @veronicaadane3538
    @veronicaadane3538 Před měsícem +1

    What abaut when we wach this vedio 🤣🤣

  • @Giyosime
    @Giyosime Před 5 měsíci

    Thanks

  • @tekletezera9736
    @tekletezera9736 Před 3 lety

    doctor betam arif new jerbayen betam yamegnal ahun degmo tkashayen ena egren batekalay yetuncha mezal ysemagnal

  • @aemenwegnehe858
    @aemenwegnehe858 Před 3 lety

    የአላህ እኔ በጣም ጀርባየን ያመኛል ምርጥ ምክርነው

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 Před 4 lety +4

    አራ ባአላህ አድራሻቹን አሳዉቁን
    ዩህ ሁሉ እኔጋ ያላ ናገር ነዉ ባጣም አሞኛል መላ ባሉኝ

  • @saraali4196
    @saraali4196 Před rokem

    እኔበጣምያመኛል ያረቢ ሀኪምቤትሄጀ መዳኒት ተሰጠሁ የወር የተወሰነ ተሻለኝ አሁንተመልሶብኛል ኡኡፍፍ

  • @cheffrehiwotmulugeta3582
    @cheffrehiwotmulugeta3582 Před 3 lety +3

    እባኮችሁን አድራሻ ንገሩኝ የት ነው ማገኛቸው?

  • @dibrauae6822
    @dibrauae6822 Před 4 lety +4

    እውነት ምርጥ ምክር ነው እናምስግናልን

  • @rahmatsaid4695
    @rahmatsaid4695 Před 2 lety

    እህቶቸ እኔ ሰሞኑን የእግር ነርቦች አጋጥሞኛል ከመዳም ኩሽና የተማሪ ልብስ አስጥቸ አፈጥሬ ደክሞኝ እንደተኛሁ ዝናብ ሲጥል ሰማሁ በድንጋጤ ስሮጥ ግራ እግሬን ከጭኔ መካከል ተሰማኝ ከዛ በሆላ እግሮቸ መራመድ አቆም ባንድ በኩል እናም እራጅምተነሳሁ አሁንደሀኒት እየወሰድኩ ነው እየተሻለኝ ቢሆንም የቀድሞ ማንነቴ ገና አልተመለሠም ዱአ አድረግሉኝ ነኝ እሙ መስኡ ሙአዝ ስደተኛዋ

    • @Ajaeba521
      @Ajaeba521 Před rokem

      እኔም እንዳቺ ግራ እግሬ ስንቴ መሰለሽ ሀኪም ቤት የሄድኩት ግን ለውጥ ዬለውም ተሰቃየሁ በሰው ቤት ያረህማን

    • @kidisttarekegn2802
      @kidisttarekegn2802 Před rokem

      መድሀኒቱ እያደነዘዘው ነው በቶሎ ራጅ ተነስተሽ ከውጤቱ በምታገኝው ተነስትሽ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታውቂያለሽ እግር ካልቆመ በሰው እጅ መውደቅ የሚባል ነገር አለ ሰውን ተሸክሞ የሚያቆመው እግር ስለሆነ ቸልታ አያሻም🙏

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 2 lety +1

    ዶክተር እኔ የጀርባ ህመም 1 አመቴ ከጀመረኝ ልክ የቀኝ እግሬን ተች ከፋናዬ ልክ እደልጁ አድርጌ ይዤ ወደላይ ቀጥ ሳደርግ በጣም ህመም አለው ምን ላድርግ ዶክተር ጋር ሂጄድስክ መሸራተት ነው አሉኝ ከኒንም ሰጥተውኝ ነበር መፍተሄ የለውም ስራ አትስሪ ነው የሚሉኝ ቁጭም ስል በቀኝ ጎኔም መተኛት አልችልም ቀኝ እጀንም ባጠቃላይ የቀኝ ጎኔን ከባድ መም አለው ምን ላድርግ

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 Před 5 lety +2

    እኔ በጣም ታየወግብ ታማሚ ነብርኩ ጎንበስ ካልኩኝ ቀና ቀና ካልኩኝ ጎንበስ ማለት አልችልም ነብር ወላሂ በቃ ልክ እንድ ስልክ እንጨት ነብር ድርቄ ምቀረው እናላችሁ ሀኪሞቻችን ከአላህ ብታች ፍዋሾቻችን ነቸው አልሀምዱሊላህ መታከመ የምትፍልጉ ፒያሳ ዳኑ የአጥንት እስፔሻል አለላችሁ በጣም ምርጥ ሀኪም ብሩ ትንሽ ወደድ አለብን እንጂ አሪፍ ሀኪም ነው አሁን ግን ትንሽ ጀምሮኝ ነብር የወገብ እስፖርት ስጅምር ይህው 3ቀኔ እርፍ ብያለሁ እህቶች ጣዋት ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ ተከታታይ ሳትስላቹ እስፖርት ስሩ በጣም ጠቀሜታ አለው

    • @user-kx2ze7tc4z
      @user-kx2ze7tc4z Před 2 lety

      የት ሀኪም ቤት እኔ በሽታየን ሀኪም አያገኘው ብሬን ሰርቸ ሀኪቤት ነው እማጠፋው አሁንስ ከመድሀኒት ብዛት ሁሉም ጅስሜ ባሽተኛ ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @user-nx4bm6gh3m
    @user-nx4bm6gh3m Před 3 lety

    Thanks ewenet

  • @tinadaba7929
    @tinadaba7929 Před 3 lety

    Eshi eshi eshi eshi! Eshi yebeltal keShi......(1000)

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 Před 3 lety +2

    ከፍተኛ የሆነ የእግሬጡንቻላይ ህመም የሠማኛል ለመቆም ሁሉ ያስቸግረኛል እና ምን ባደርግ ይሻለኛል የጉልበቴ ጀርባ እና ባት አካባቢ ማለት ነዉ

  • @abathungelaw8339
    @abathungelaw8339 Před 3 měsíci

    Ere adrasha ngerun

  • @fatumaibrahim3036
    @fatumaibrahim3036 Před 3 měsíci

    Yes

  • @betelhemambaye9846
    @betelhemambaye9846 Před 4 lety

    በጣም እናመሰግናለን ዶር 😍

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Před 3 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤️ ዶክተር

  • @zamiraseide4186
    @zamiraseide4186 Před 2 lety +5

    እስ አድራሻ ስጡን እኔም ከባድ ህመም አለብኝ 😥💔

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem

      ብስራተ ገብርኤል እና ቦሌ ክሊኒክ አላቸዉ

  • @user-ox4qj8qx8k
    @user-ox4qj8qx8k Před 5 lety +6

    እረ ወይ እኔም ያመኛል እሚገርመው በየጊዜው ሰው ወገቤ ሰው ከላየ ወቶ ካልተንቀዋቁዋ ሰላም አላገኝም እስከ አንገቴ ድረስ ነው እሚያመኝ ይመስለኛል ይፕስራ ጫና ነው እንጂ ወድቄ አላቅም ስዴት አይኑ ይጥፋ በ14አመቴ ጀምሬ እድሜየንም ስጋየንም በላው ልጅነቴን ሳላጣጥም

    • @shb3472
      @shb3472 Před 3 lety

      ዉይይ እንደኔ እህቴ

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 Před 5 lety +2

    hager bet bhon eko doketer yayeg nber

  • @shahamashahama6783
    @shahamashahama6783 Před 3 lety +1

    ረእኔም በጣምነው ጎኔን በጣም ነው የሚያመኝ ታፋየንም ጭምር ነው የሚሠማኝ ከዛ ላይ ይጠቀጥቀኛል

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 Před 5 lety +4

    አረ ልሞት ነው ስደተኛ ነኝ ልክ እንደሳት ነው ደሜ ውስጡን የሚያቃጥለኝ በቃ ደሜ የሚሰራጭ አይመስለኝም ውስጡን መፍሱሻ እንዳጣ እፍፍ

    • @hawaomar3412
      @hawaomar3412 Před 5 lety

      አረ እኔም እዳች ነኝ ውደ ምንዲን ነው መፍትሄው

    • @fekrseferd93
      @fekrseferd93 Před 5 lety

      እኔንም ልገለኝ ነው ከሽቅልና ገ
      ጋር

    • @ilove251
      @ilove251 Před 5 lety

      Woyne ehtochye enenm bettm eyasekygn naw be kegni gone yaqaxlgnal

    • @alah9386
      @alah9386 Před 5 lety

      በእውነት እኔ ብቻ ነኝ ብዬ ነበረ ወነቤ በጣም ነው እንደሣት የሚያቃጥለኝ አላህ ያሽረን

    • @hmna0728
      @hmna0728 Před 4 lety

      eraname lemote nawe ehtocha alahe yerdane mafethame kagagchu negaruge

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r Před 5 lety +3

    አድራሻቹን አሥቀምጡልን ባካችው

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 Před rokem

    ዶ/ር.በጣም.ትልቅ.ትምህርት.ነው.ወገቤን.በወሊድ.ምክንያት.ኦፖሬሽን.መርፌው.ቢንቸሩ.በጣም.ያመኛል.አንገቴን.እራሴንም.ያመኛል.ታፍየም.በሙሉ.ደሜ.ቃጥራል.እናም.ስተኛ.በጎኔ.በጀርባየም..አይመቸኝም.ብቻ.ስቃይ.ነው.😢😢😢😢😢😢ፍራሸም.ደርቅ.እስፖንጂ.ነው.ትራሴም.ግን.ጥቢ.ነው.በጣም.ምርጥ.ምቾት.አለው

  • @FIKERish
    @FIKERish Před 3 lety +5

    May God heal your pain everyone. Ameen💞

    • @senaytyifru6229
      @senaytyifru6229 Před rokem

      አድራሻችሁን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety

    ዶክተር "አንድ ቦታ ላይ መቀመጥ ያለብን ለአንድ ሰዓት ያክል ብቻ ነው...!" ያሉት ጉዳይ በቀን ከ6-8 ሰዓት በላይ ተቀምጨ ከባድ መኪና ለማሽከረክረው ለእኔ አይሆንም።

  • @Aa-kb6cv
    @Aa-kb6cv Před 4 lety

    አመሰግናለሁዶክተር

  • @pathumma5456
    @pathumma5456 Před 3 lety +3

    ምድነወ መዳኒቱ የወገብ ልሞትነዉ ይገተግተኝል በጣምነዉ የሚያመኝ

  • @tekletezera9736
    @tekletezera9736 Před 3 lety

    meftehe kalachihu ebakachihu eyetesekayehu new

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Před rokem

    እኔ አረብ ቤት ወደ ኋላ በቁሜ ወደኩ ከዛ በኋላ ወገቤት ያመኛል

  • @user-xn6pu1jk3k
    @user-xn6pu1jk3k Před 4 lety +2

    አረ በአላህ እስኪ መፍትሄ ስቱኝ አዲ እግሬን ከወገቤ ጀምሮ በጣም ያመኛል ይደነዝዘኛል በተለይ ከቅልፌ ስነሳ በትክክል ቆሜ ጎበስ ማለት ራሱ ለማለት ያመኛል እስኪ የምታቁ ዶክተር

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 Před 4 lety

      እህቴእኔእንዳችነበራበዉስጥነይክሬምአለ

    • @zeze6568
      @zeze6568 Před 3 lety

      Hi doctor ayedelhum gen ahun new yayewet,,men endehone lemaregaget yebeshetawen meleketoche lenegereshe mejemereya,,,
      _mekemecha lay yemewegat weyem yemakatel semet
      -gonbes kalenebet lemenesat mecheger,
      -tafachen layena ye eger tunchachen lay bewechi bekul makatel
      -egerachen yemedenzez ena ye akem manes
      -

    • @haregshiferaw-cj1eo
      @haregshiferaw-cj1eo Před rokem

      አረ እኔንም ተባበሩኝ እንዳች ነዉ

  • @kemalozil5122
    @kemalozil5122 Před 3 lety

    Adrashachehu Yates nw

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 Před 5 lety

    Thaks gin camera manu adis new

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 Před 2 lety +1

    Ere kezhe lowerback pain gelaglegn fetari medhanitun atahulet!

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 Před 4 lety

    ቁጡራቹን ሊቃቁልን ሁሌም ያሳጋኛል

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 Před 2 lety +1

    እኔ ሁለት አመት እየሆነኝ ነው የቀረኝ ሆስፒታል የለም ግን እየባሰኝ ነው የሄደ መላ በሉኝ እስኪ መቀመጥ አልችልም በጣም ይሰመኛል ከ6ከ7በላይ ራጂ ተነስቻለሁ ግን ምንም የለሽ ነው የሚሉ ምን ይመክሩኛል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      አመስትአመቴ ተስፋቁጥኩአሁንሥ እየባሰነውእሚሂደው

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 Před rokem

      ስቦርት ስራ እስካ😢😢😢

  • @azahrabebe2479
    @azahrabebe2479 Před 5 lety +1

    እኔበወገብበሽታጀረባየን አገቴን ያመኛለያለሁትሥደትነውገ የደሥክመሸራተትነውተባልኩኝ ለአላህብላችአዲራሻችሁንእና የዶክተር ቁጥር ላኩልኝውዶቸ

  • @niemakemal7528
    @niemakemal7528 Před 3 lety

    Dokter Fati Rejim edime yistik

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 Před 5 měsíci

    Enamsgnalen

  • @yalemeshetyisma2561
    @yalemeshetyisma2561 Před 8 dny

    የወገብ ህመምን የሚያድን የእስፖርትይነት ምንድነው?

  • @kukumamo297
    @kukumamo297 Před rokem

    Betam ture meker new gen yesera botacheho yet new yet engegncholen

  • @adigebrie9579
    @adigebrie9579 Před 5 lety

    በጣም እናመስግናለን

  • @nouriaoman2422
    @nouriaoman2422 Před 2 lety +2

    😔😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ይለሁህ አርበ አጋርኖው ጅርብዬ እያማማኘኖው እባክ ምፍተ ካለ ልጋርልኝ

  • @seadaseada2086
    @seadaseada2086 Před 5 lety +1

    እረ እኔ ስራአ ብዙ አልሰራም ትንሽ ጎበስ ስእል ቀናአ ማለት ያቅተኛል

  • @eyasumerabgun5196
    @eyasumerabgun5196 Před 2 lety

    Are hememu eko besmama

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 5 lety +3

    እኔ ብዛት የሚመኝ እግሬ ነው መፍትሄ ካለው ንገሩኝ

  • @hayatihamisa7036
    @hayatihamisa7036 Před 3 lety

    Uuff baxam yamegnl wagabe

  • @elsalikenewlminalasayechin4153

    እግዜያሕቤር በጥበብ ፈጥሮ በጥበብ የሚያኖረውን ፈጥረት በአጉል ሣይንሴ እየተመሪመራችሁ በተለይ አሁን የምታወሩት ወሬ ወገብ ምናምን የምትሉት ቋይ የሰው ልጅን የሚሠበር እንቁላል አደረጋችሁት እንዴ? አናተ እንደምታወሩቴ ሆነ ሠርከስ የሚሠሩ ሰዎች ኤንዲሁም በገጠር የሚኖሩ እህቶቻችን በድንጋይ ወፍጮ ሲፈጩ የሚኖሩ ምን ሆኑ ከከተማው ሰው በላይ ጠንካራ ናቸው።እናተ ከምታወሩት ወሬ እግዝያብሔርን አምኖ ቀፀሎት መኖር የሁሉም ነገር መፍተሔ ነው። ሣይንስ ኮረናን መታደግ አቅቶታል።

  • @Home-vv7dz
    @Home-vv7dz Před 5 lety +2

    ስልክ እባካችሁ አሳውቁን

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b Před 4 lety

    Ere wegeben betam yamegnal yalemakaret ahun degmo abetebgn mefthe kalachu

  • @rademradi7015
    @rademradi7015 Před 4 lety +1

    Band bekul wegebeh beamehes endet new negeru ....mels etebkalehu.

  • @siteshafi425
    @siteshafi425 Před 5 lety +2

    አረ አድራሻ ይንገሩን

  • @Fatima-hr6id
    @Fatima-hr6id Před 4 lety +2

    አርወገብ እመም መዳኒቱ ምንድነው ያአላህ በጣም ተስቃየሁ አይይይ ስደት እሲ ወገባችሁን የሚያማችሁ እህቶች መፍትሄ ያገኛችሁበት ካለ ንገሩኝ ወገቤን ያመኛል ምግብ በበላሁ ቁጥር እስቃያለሁ ያአላህ ስቃይይይይ አይይይይ ስደት

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 2 lety +1

    ልሞት ነዉ ወገሜን

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 Před 5 lety

    Enam wagben eyammeg nawe egzabher yedrslen

  • @diribakenenissa6553
    @diribakenenissa6553 Před 2 lety +1

    የጀርባ ህመም ስላለብኝ አድራሻችሁ ብትልኩልኝ ።

  • @sfghjchhj3584
    @sfghjchhj3584 Před 5 lety +1

    Enamsgenalne

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před rokem

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን:

  • @MesfenTadesse
    @MesfenTadesse Před měsícem

    የህክምና አድራሻችሁ የት ነው?

  • @user-lc8uf7ut1n
    @user-lc8uf7ut1n Před 5 lety

    Ere wuuuuu Egzabhir ytbkene enjie swu tetenkeko ayzelkem

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 2 lety

    በጭራሽ ከሶፋላይ መቀመጥ አልችልም እምተኛውም ከደርቅ ፍራሽ ነው

  • @classicphone5437
    @classicphone5437 Před 5 lety +2

    አድራሻ ችሁን አስቀምጡልን

  • @menalutsedalu997
    @menalutsedalu997 Před rokem

    አድራሻ ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 Před 3 lety

    Weyew are wegeben alchalkum

  • @toyibayimer-uu4qd
    @toyibayimer-uu4qd Před 8 měsíci

    እረ እባካችሁ ለሞት ነው ስራ መስራት አልችልም ስንት ብር ነው

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 Před 4 lety +2

    ልጁ ግን ምን ገጥሞት ነው እሺ እሺ እሺ የሚያበዛው አይ ልምድ እንዴት እንደሚያስጠላ።

    • @lubabamohamed4672
      @lubabamohamed4672 Před 3 lety

      እሽማለትጥሩሥነመግባርመገለጫነውየምትሉትሥታጡ

  • @lidetbelew7666
    @lidetbelew7666 Před 3 lety

    Lemot new be wegebi hmemi

  • @sameeramohmmed5269
    @sameeramohmmed5269 Před 5 lety

    ውይይይ እኔም ያመኛል ወገቤን

  • @DanielAtale-dr5wi
    @DanielAtale-dr5wi Před 8 měsíci

    አድራሻችሁ የት ነዉ ዶ/ር

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před 2 lety

    ክብደቴ 48 ነው እድሜዬ 29 ነው

  • @user-xn6pu1jk3k
    @user-xn6pu1jk3k Před 4 lety +1

    አረ ኡ መዳኒት እደት ነው የሚገኝ አዲ አግር ሬን ከወገቤ ጀምሮ በጣም ያመኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በትክክል ራሱ ቆሜ ጎበስ ለማለት አልችልም በጣም ያመኛል እስኪ መፋትሄ ያላቹ ንገሩኝ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 Před 2 lety

      ህክምና ሂጂ ማሬ አይዞሽ

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 Před 3 lety

    ok ok ok esi

  • @hxdd371
    @hxdd371 Před 5 lety

    እናመሰግናለንወደማች

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp Před 2 měsíci

    Yezih beshita taxaqi andowa ney 😂😂

  • @hefizabamud8656
    @hefizabamud8656 Před 3 lety

    አመሰግናለው ዶክተር ምክርህ እተገብራለው