//አዲስ ምዕራፍ// “የመጨረሻ ምኞቴ ልጆቼ የተሻለ ት/ት እንዲማሩ ነዉ” .../እሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0906 138920 ነዋል አብደላ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000147457492

Komentáře • 1,7K

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před rokem +293

    አንተ ሰባት ሰማይን እና ምድርን በስድት ቀን የፈጠርከው አምላክ ሆይ ይችን እናት ለልጆቿ አኑራት 😭😭

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před rokem +308

    ጌታ ሆይ ለነዚህ ለምስኪን ልጆቿ ስትል እናታቸውን ማርላቸው ሁሉን ማድረግ የምትችል አንተ ነህ 🙏🙏😭😭

    • @AaSs-df5fz
      @AaSs-df5fz Před rokem +2

      😢😢አሜን ይማርላቸው❤❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před rokem +1

      አሚን ያረብ 🙏🙏😭😭😭😭

    • @nebiatberhe6239
      @nebiatberhe6239 Před rokem +1

      Egziabiher amlak mhret yewrdelki🙏🙏🙏

    • @user-zl4vu5ls6p
      @user-zl4vu5ls6p Před rokem +1

      አሜን ፈጣሪ ሁሉን ቻይ ነዉ 😢😢😢

    • @leyla3991
      @leyla3991 Před rokem +1

      አሚንን

  • @RosRos-nu5fr
    @RosRos-nu5fr Před rokem +63

    ወላሂ ልጂቷ አልቅሳ አስለቀሰችኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
    አላህዬ የእናታቸውን ጤና መልስላቸውና ደስተኛ የሆነ ኑሮን ወፍቃቸው

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y Před rokem +26

    አላህ ሆይ እርሱዋላይ ያለዉን በሽታ የማንሳት የማሶግድ አቅሙ ልቅናዉ አልህና በሽታዋን አሳላት ለጆቹዋን ብስላም ብደስታ ይምታሳድግ አደርጋት ያረቢ ጌታየ እባክህ አዲናት😢😢😢😢

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Před rokem +179

    ያረቢ ያረህማን አይቸግርህም ሙሉ አፍያዋን መልስና ለልጆቿ ረጅም እድሜ አኑራት😭😭😭😭

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +137

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ በእጅህ ነውና እባክህ ጤናዋ ሙሉ እንዲሆን ሰላምህን አብዛላት ልጆቿም የተሻለ ሕይወት እንዲኖሩ እርዳቸው🙏

    • @misrakmandefro6860
      @misrakmandefro6860 Před rokem

      አሜን የሚሳነዉ የለም

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 Před rokem

      Amen

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před rokem +1

      አሚን ያረብ 🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @rahelrahel9822
      @rahelrahel9822 Před rokem

      ፈጣሪ ሆይ አንተ ማራትና ለልጆቼ አኑራት ዉይይ የሴት ልጅ መከራ 😭😭😭😭

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před rokem +21

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አልቅሼ ጨረስኩ ኢላሂ አንተው በራህመትህ እያት የኔ እህት አላህ ጤናሽን መልሶ ለልጆችሽ ያኑርሽ

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 4 měsíci +4

    የኔ በረሮ ልዩ ልጅ ናት። ለእናትዋ ልዩ ፍቅር ነው ያላት። ምስኪን አምላክ የልብ ደስታ ይስጣት። ለብዙ ደስታ ያብቃት።

  • @ziyadawjra7198
    @ziyadawjra7198 Před rokem +50

    ያአላህ ይሄን በሽታ ከላያ ላይ አሳላት ለልጆቻ ስትል እዘንልን ጌታዬ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +114

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏አለቀ አበቃለት በተባለ ነገር ላይ ጣልቃ የሚገባ አምላክ ለልጆችሽ አምላክ ፍጹም ጣናሽ ይስጥሽ 🙏🙏🙏ebsዘራቹ ይባረክ ከዚ በላይ ሰጪ ሁኑ 🙏🙏

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Před rokem +26

    ሁሉ በእጅክ የሆነው ድንቅና ሀያል እግዚአብሔር ይህ በአንተ ዘንድ ትንሽዋ ናት ምህረትህን ላክላት 😥🙏ሀያሉ አምላክ ለልጆቿ ስትል ማራት አምላኬ ሆይ ጠይቀንክ የማታሳፍር 🙏🙏😥

    • @user-sx7sn9qc4w
      @user-sx7sn9qc4w Před 4 měsíci

      ሰታሳዝን አሁን እያየሁቱነውና ግን አረፈች አሉ 😢😢😢😢

  • @betymahibety8185
    @betymahibety8185 Před rokem +9

    ምንም የማይሳንህ አምላክ የዚህችን ልጅ ስቃይ ተመልክተህ ከህመሟ ፈውሳት ልጆቿን አሳድግላት ባርክላት ♥♥♥

  • @semiradawudesemiradawude5429

    አንጀቴ ተላወሰ ተሰፈሰፈ አለቀስኩ ልቤ ተሰነጠቀ ፈጡማየ አሏህ ያሳድግሽ
    እናትሽን አሏህ ያሽረሽ የኔ ውድ😢😢

  • @user-bs7qy1oi1j
    @user-bs7qy1oi1j Před rokem +74

    ኑእስኪ የመዳም ቅመሞች አብርን ደስታዉንም ሀዘኑንም እንካፈል😢😢

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh Před rokem

      😭😭😭☝️

    • @damenechfantudamenechawobe4138
    • @jjdndn5020
      @jjdndn5020 Před rokem

      እኔምስ በቲክቶክ አዪቼ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ መጣሁ ኡፍፍፍፍፍ 💔💔ቢቻ የሚል አላህ ሙሉ አፊየወን ዪመልስለት ለልጆቻ 🤲🤲🤲

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 Před rokem

      መጥታነል ልናፋሳው😊

    • @user-bs7qy1oi1j
      @user-bs7qy1oi1j Před rokem

      @@jjdndn5020 አሚን

  • @serina-zm5dw
    @serina-zm5dw Před rokem +7

    ሻፊ የሆንከው ጌታዬ አላህ ነብዩላ አዩብን ያዳንካቸው ረቢ እቺን ምስኪን እናት ለልጆቿ ስትል አኑራት😢😢

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +36

    አላህየ ላንተ የሚሳንህ የለምና እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ወፍቃት ልጆችም ለደና ደረጃ ደርሰው ቦርቀው ተደስተው አድገው የልጆችሽን ደስታ ለማየት ማብቃሽ

  • @munayasin2844
    @munayasin2844 Před rokem +60

    ረበል አለሚን ሞልቶ የተረፈህ ጌታችን አላህ ሰማይና ምድርን ያለባላ ያለምሰሶ ያቆምክ አላህ ሁሉን ማድረግ መቀየር ትችላለህ አንተው ማራት ለልጆችዋ 😢😢😢😢😢😢

    • @lubabaali4974
      @lubabaali4974 Před rokem +2

      አሚንንንንንን

    • @hxhffhdufcjgs7874
      @hxhffhdufcjgs7874 Před rokem +1

      ያርብ ወላሂ እደት እደምታሳዝን አይ ዱኒያ ኢላሂ በራህመቱ ይያት እሱ ምን ይቸግርዋል

    • @DuabiDhd-hq4pb
      @DuabiDhd-hq4pb Před rokem

      amii yeh🌹🌹

    • @ZD8679
      @ZD8679 Před rokem

      አሚንንንን ያረብ

    • @user-bl3bm8zz3h
      @user-bl3bm8zz3h Před 4 měsíci

      😭😭😭😭😭

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 Před rokem +8

    ለልጆቿ ስትል እናታቸውን አድንላቸው አንተ ሀያሉ ጌታ ነህና

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 Před rokem +37

    ጌታ ሆይ እባክህ አላዛርን ከመቃብር ያስነሳህ ለነዚህ ልጆች ስትል ማራት ወይ አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 Před rokem +21

    ያረቢ ለልጅቿ ስትል አፍያዋን መልስላት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @fafi_mehamed
    @fafi_mehamed Před rokem +4

    ከሞቱ ቡሀላ ህይወት ሚሰጠው አሏህ ሰማይ ምድርን የፈጠረው ጌታችን ያረቢ እሱ በራህመቱ ህመምሽን ከደምሽላይ ንቅል ያድርግልሽ ያረቢ ጥሩ ህይወት እየኖርሽ ልቾችሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰው ያስደስቱሽ ያረቢ አሏህ ያሽርሽ እህቴ በጣም በጣም አስለቀሽኝ የኔ ቆንጆ😭😭

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw Před rokem +5

    ያርብ የአላህ አተ ምድርና ሰማይን አርግተህ የያዝክ ጌታ አተ ብታርግ ብትሰጥ የማይጎልብህ የማይቸግርህ አላህ ጤናዋን መልስላት ትኑር ለልጃቾ አላህ ያሺርሺ

  • @selamselam8930
    @selamselam8930 Před rokem +34

    የጦርነት መጨረሻው የንፁሀንን እንባ ማፍሰስ ነው ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ ሀሉም ያልፋል የሚያማምሩ ልጆች አሉሽ እነሱን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před rokem +52

    ከጡርነት ምን ይገኛል የኔ እናት ድንግል ማርያም ትማርሸ የማዳም ቅመሞች በሉ እንግዲ ሲያለቅሱ ማልቀሰ ሲደሰቱ መደሰት ነው

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Před rokem +6

    አላህ ብድራችሁን ይክፈላችሁ ኢቢኤሶች ለናተ ቃል የለኝም አይዞሺ ነዋልየ አላህ ምንም አይሳነው ለልጆችሺ ሲል ያኑርሺ የኔናት😢😢😢😢

  • @fhhg907
    @fhhg907 Před rokem +29

    የመኖች ያለንን ሁሉ ብንሰጣቸው ለኛ ለስደተኞች በተለይ ባረቡ ሀገር የምንኖር እንደ እነሱ ጥሩ የሉም

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 Před rokem +65

    እግዚአብሔር ሆይ ለእነዚህ ብላቴናዎች ስትል በምህረትህ አስባት 😢😢😢

  • @zadyoutube7062
    @zadyoutube7062 Před rokem +15

    የኛ ወንዶች እንኳን ለሰው አገር ስደተኛ ለኛም አይ ሆኑ ምና መርዳት እንኳን ባትችል ባትጎዳት ለራሷ ብቸኛ ይከፍታል ወይኔ የኛወቹ የመጨረሻችሁን ነገር 😥😥

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y Před rokem +1

      ወላሂ በጣም አላህ ይይላቸው😢😢😢

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Před rokem +15

    አፈር ቡሉ የሀበሻ ወዶች አባት ተብየወ ከፍቶት ይሄ ሀገር ይቀበለኝ ብላመጥታ አግብት አሰወልዶ ትቶት ሄደ 😢😢ወዶች አፈርብሉ

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 Před rokem +1

      አሳፈሪወች ናቸው ወላሂ

  • @user-ih4ih3hl1i
    @user-ih4ih3hl1i Před rokem +20

    አላህ ይስጣችሁ የልብስ ማጠቢያም ማሽ ን ጨምራችሁላት ቢሆን በጣም ደስስስ ይላል ልጂ ፋጡማ ልብስ እዳታጥብ ብየ ነው ያረጋችሁት ሁሉ አላህ ይስጣችሁ

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 Před rokem +7

      እነሱ ግዴታቸውን ተዋጠዋል እኛ እንግዛለት የሰው ደስታ የማስደስታችሁ እንርዳት🥰

    • @rimanadem4142
      @rimanadem4142 Před rokem +4

      ​@@hayatebrahim4289 እሽ አካዉንታ እዛዉ ላይ አለ ሁላችንም የቻለዉን እንላክላት ሠደቃ ገንዘብን አይቀንስም

  • @MeMe-gg2fc
    @MeMe-gg2fc Před rokem +67

    ልጄን የቆየ የተጠራቀመ የታፈነ እንባ ነው። ፈጣሪ ምረቱን ይላክልሸ

    • @user-nr3sy9yy3m
      @user-nr3sy9yy3m Před rokem +1

      በጣም በውስጥዋ ትልቅ ስቃይ አለ

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 Před rokem +16

    ሰዎች ዘንድ በቃ አይቻልም የተባለ ነገር ሁሉ ላንተ በጣም ቀላል ነው አላህሆይ በዚች ልጅ ጤና ላይ ጣልቃ ግባና መዳኒቱ ሁሉ ያለው አንተ ጋር ነው ያርበላለሚን አፍያዋን ስጣት ወደዚህ አለም ላመጣሀቸው ልጆች ስትል ማራት ካንተ እዝነት ተስፋ አይቆርጥምና እዝነትክን እንለምንካለን።

  • @mesrakyelma4642
    @mesrakyelma4642 Před rokem +8

    ጌታ ሆይ ስለህፃናቱ ብለህ ምህረትን ስጣት😢😢😢😢😢

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před rokem +26

    የኔ ቆንጆ ልጁቷ ስታለቅስ አስለቀሰችኝ ያላባትና በዚህ ላይ በድህነት ማደግ ይከብዳል የአላህ ከባድ ነው አይዞ በልጅነት ሀላፊነት ይከብዳል 😢💔

  • @mojahedabdalrhman1545
    @mojahedabdalrhman1545 Před rokem +60

    😢😢😢😢 እናት አትሙቺ ትህድ አጎብሳ ቀማል ትገላልቺ በጨልማ ደብስ እናት እናት

  • @BarichGizaw-ih8wo
    @BarichGizaw-ih8wo Před 2 měsíci

    ሰላም አዲስ ምዕራፎች በጣም የምታሳዝን እናምስኪን መረዳት የምትፈልግ ልጅ በአዳማ ቆቃ ፀበል ውስጥ አለች።
    8 አመት ልጇን አዝላ ያለለአባት ያሳደደገች እናት ነች እና በአሁን ሰዐት የሚረዳት ሰው ተፈልጋለች አባካችሁሁሁሁ

  • @user-tm5cm6eh7f
    @user-tm5cm6eh7f Před rokem +4

    ያ አላህ ሙሉ አፊዋን መልስላት ልጆቿንም ትልቅ ደረጃ አድርስላት😭😭😭

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +24

    ቢቢኤሶች አሏህ ረጂምእድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያን ናችሁ።👍👍👍🙏❤

  • @godu4351
    @godu4351 Před rokem +31

    ማሻ አላህ ልጆቹ ሲያምሩ እነዚህን የመሠሉ ልጆቹን የጣለዉ አባት ከሰዉ አይቆጠረም ብቻ አላህ ያግዛችሁ ኡፍፍፍ ልጂቱ የኔቆጆ ስታሳዝን

  • @aishaabdu2419
    @aishaabdu2419 Před rokem +2

    ያረህማን ያጀባር ያማሊከል ሙልክ ላንተ የሚሳንህ የለም ይሀን በሽታ ከሰውነቷ ንለልላትለልጆቿ አኑራት አሏመ ኢኒ አስአሉከ ቢአስማኢከል ሁስና ወሲፋቲከ ኡላ አንተሽፈየሀ ሽፋአን ታመን ላዩገድሩ ሰቀመን ያሰሚአ ዱአእ ያሙጅበል ሙጠር እሽፊሀ እኛን ም ጠብቀን ኢቢኤሶች በረካ ሁኑ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před rokem +4

    እግዚአብሔር ላተ የሚሳንህ ነገር የለምና ይችን እናታችንን አንተዉ ማራት እናት ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před rokem +17

    የኔ እናት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ በልጆችሽ አላህ ይባርክሺ 😢 ችግር አይንህ ይጥፋ

  • @toyba4738
    @toyba4738 Před rokem +27

    ያረቢ
    ያሰሚዕ አዱአእ
    አንተ ነጃ በላት
    አፊያዋን መልስላት
    እስኪ ዱአእ አድርጉላት

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před rokem +4

    ጌታየ አላህ ሆይ ለልጆቿ ስትል ይችን ሚስኪን እናት አትርፍት 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይማርሽ ለልጆችሽ ያኑርሽ 😭😭😭 ኢቢኤሶች ተባረኩ ከዝ በላይ የምትሰጡ ሁኑ ❤

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +22

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል 😢😢 ሁሉም ለበጎ ነው አይ ወንዶች የሴት እንባ የት እንደ ሚያደርሳቹ ብታውቁ ኖሮ እናቴ እወዳለሁ ምትሉ ወንዶች ሚስታችሁን ለምን ትጠላላችሁ ታዲያ አስመሳዮች አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼 የተበዳይ ዱአ ሁሌም መልስ ያገኛል ይብላኝ ለበዳዮቹ 😢😢

  • @n.youtube2552
    @n.youtube2552 Před rokem +14

    አላህ ለልጆችሽ ሲል አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ እናት

  • @user-zf9iw5cd5w
    @user-zf9iw5cd5w Před rokem +2

    እናት አትሙቺ ልሙትልሽ እኔ ከሰፈሩ ሣጣሽ ይባዝናል አይኔ😢😢አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ አላህ አይቸግረዉም አዛኝ ነዉና ይማርሽ😢😢 💔💘

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Před rokem +2

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽና ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ እፍፍፍ የኔ እናት ጀግና እናት ሙሉ ጤናሽን ይመለስልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @husniyasultan5788
    @husniyasultan5788 Před rokem +6

    እህቴ አላህ ዓፊያ ያድርግሽ ሩቂያ ሞክሪ እራስሽን በቁርኣን አክሚው አይዞሽ በርትተሽ ቁርኣንን ተጠቀሚ አዕምሮሽን ነፃ አድርጊ የታመመ ሁሉ ዛሬ አይሞትም አብሽሪ

  • @mdyanmomahd3698
    @mdyanmomahd3698 Před rokem +11

    እህቴን መሠለችኝ ልጂቱ የኔውድ ዘድሮ እናቴ መኪና አደጋ ደርሶባት አላህ አተረፈልን እህቴ ስታናግረኝ ያለችኝ ቃል እስካሁን ከጆሮየ አይጠፋም

    • @user-po3cf9vs4v
      @user-po3cf9vs4v Před rokem

      አልሀምዱሊላህ ሽኩር እንኳን አተርፈልሽ እህት 😢

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈልሽ እህቴ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    እግዚአብሄር ሆይ ማራት ለልጆቿ ስትል😭😭😭😭😭😭

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed Před rokem +3

    😢😢😢እናት አትታመም መስጊዶች አይፍረሱብን ኢላሂ ፈርጀን ያረቢ የተጨነቀ ሁሉነጃ አርግልን ያረብብብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před rokem +112

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ ለቁርአናችን 📖 እስከ መቼ 😭😭😭😭

    • @weyniissac2053
      @weyniissac2053 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @user-vi6wb2uc6m
      @user-vi6wb2uc6m Před rokem +4

      ሰው ሲኖር ነው እምነት ሸር ለተደረገው ኮምቱ😢

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs Před rokem

      Fes

    • @hiwotgeremo-hn5ef
      @hiwotgeremo-hn5ef Před rokem +2

      ሲጀመር መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ሲፈርስ ነበር ኦኦኦ ማለት አሁን ምን ይሰራል

    • @yonasalitafarawaw5313
      @yonasalitafarawaw5313 Před rokem +1

      Jil politca lilagizi ayishalim ji jilajil

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před rokem +12

    ልጆቹን መጠየቅ ቢቀርስ 😭. አይይ አታልቅሺ የኔ እህት አታልቅሽ አላህ ይፍርጃችሁ 😭

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +7

    እናታችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ እጅግ በጣም ቆንጆ ቤተሰብ ማዘር አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ፈውሱን ያፍጥንልሽ

  • @user-hr6lm6ll8z
    @user-hr6lm6ll8z Před rokem

    ያረቢ በአንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት የአላህ ያረህማን ያረሂም አንተ ሁሉን ነገር ማድረግ ቀላልህ ነው እና ይቺን ሚስኪን እናት በተምርህ አፊያዋን መልስላት ያረብ ያረብ ያረብብብብብብብ

  • @efamily-wm9oh
    @efamily-wm9oh Před rokem +4

    ያረብ ያረብ ሰማይንና ምድር በፈጠርክበት ችሎታክ አፍያዋን ሰጣት እንባዋን አብሰላት ጌታዬ ጤና በአንተ እጅ ነው ጤናዋን ሰጣት ያረብ ያረብ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Před rokem +9

    አላህ ይዘንልሽ ያ አላህ እባክህን አድናት አንተ ምንም የሚያቅትህ የለም
    አይ እናት ልጆቼን አለች አብሽሪ አላህ አለ አብሽሪ

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Před rokem

    ኸረ እኔ አልቻልኩም መተንፈስ እስኪያቅተኝ ነው የሆንኩት እግዚያብሔር ታሪክሺን ይቀይርልሽ ስለልጆችሽ ሲል

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 Před rokem +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፈውስን ይጥሽ ለልጆችሽ ሲል ያትርፍሽ 😢😢😢

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před rokem +40

    መድኃኒአለም ለእነዚህ እሚያሳስዝኑ ልጆችሽ ሲል እግዚአብሔር ይማርሽ 😭😭ኡፍፍፍፍ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +8

    ኡፉፉ ያረብ ጤናዋን መልስላት ለልጆቿ ረጂም አመት አቁያት ለቅሷቸውን በደስታ ቀይርላቸው

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před rokem +6

    ቸሩ እግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ይስራላችሁ እግዚኦ አቤት እማፀንሀለሁ የእኔ ቸር።

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Před rokem +8

    ልጅቷ በዚህ ሁኔታ ልቧ ተነክቶ 😢😢 የመኒዎች እኮ አክቲቭ ናቸው በሁሉነገራቸው የኔናት አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስልሽ ለናትሽ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +11

    የምትወጂው አላህ ለልጆችሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት አይዞሽ እንኳን ወለድሻቸው ሲያማማሩ እኮ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +10

    ለሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው ፈጣሪ ይማርሽ 🙏ይሔንንበሽታፈጣሪያጥፋልንከአለምልጆችሽን ያሣድግልሽ ኢቢኤሶች ተባረኩ በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @tsigemekuria2970
    @tsigemekuria2970 Před rokem +1

    ሁሉን ቻይ ኤልሻዳይ ጌታ ከፊት ቅደም ለነዚህ ህፃናት ብለህ እናታቸውን ማር ።

  • @ayshatube4989
    @ayshatube4989 Před rokem +1

    ያረብ በሽታዋን አፊያዋን መለስላት ልጆቿን በደስታ እና በጤና እንድታሳድግ ወፍቃት 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲 አብሽሩ በአላህ ተስፋ አንቆርጥም አላህ ያለው እንጂ ሰው ያለው አይሆንም ኢንሻአላህ

  • @user-bg7he3fo5k
    @user-bg7he3fo5k Před rokem +6

    እናት በምን ቃል ትገለፃለች😢
    ልጅ ያለ እናት አያምርም😢😢😢😢

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před rokem +5

    እዝጋብሔር ለልጆቿ ሲል ጤናዋን እንዲሰጣ እለምንላታለሁ፣ ልጅቷ በዚህ እድሜዋ የእናት ማጣት ካሁኑ እያስጭነቃት ነው ፣ በጣም ልብ ይነካል።

  • @Danatube721
    @Danatube721 Před rokem +1

    እኔ ለኢቢኤስ ቃላት የለኝም በቃ አላህ ዕጥፍ ድርብ አርጎ ይስጣችሁ የበለጠ የምትሰጡ የድርጋችሁ ሁሌም ሰጪ እንጂ ተሰጭ አትሁኑ ታሪክ የማይረሳው የቲቪ ቻናል ነው ተባረኩ

  • @user-yn5xv7ic8w
    @user-yn5xv7ic8w Před 3 měsíci +1

    ከሞተች በኋላ ይህን ቪድዮ የምታዩ ሁሉ ከጊዜያት በፊት የአስፋውና የነዋልን መኖርና አሁን ግን አለመኖራቸውን አስተውሉ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +50

    እግዚአብሔር ምንም አይሳንህም ማራናታ ሆይ ማራት 😭😭🙌ሐገራችን ሰላሞን መልስልን ማሐሪዬ ሆይ ማራን ይቅርታህን አቅርብልን ምህረት እጅግ ያስፈልገናል 😭😭#ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🙌🙌

  • @meditube7928
    @meditube7928 Před rokem +5

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃቸው አንቺም ለማየት ያብቃሽ 😢

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem +1

    ለሰው የከበደ ሁሉ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው በሰው ያበቃው የተባለው ነገርሽ በጌታ በእየሱስም ፈውስ ይሁንልሽ አይዞሽ ጌታ ካንቺጋር ይሁን😢😢

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Před rokem

    እመብርሀን የጭንቅ አማላጅዋ ስለነዚ ህፃናቶች ስትይ ማሪላቸው እመብርሀን እንባ አባሽ ነሽ እንባዋን አብሺ እማ

  • @AaAa-ug7jd
    @AaAa-ug7jd Před rokem +8

    አይ ልጆች እራሱ ባጣነው አጀቴን የበሉ አላህ ያሳድግልሽ አላህ እድሜሽን ያርዝምላቸው 😢😢😢

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +14

    እናት በምን ቃል ትገለጻለች እፍፍፍ😢😢 😢😢😢

  • @ebrahimendris8744
    @ebrahimendris8744 Před rokem

    ያ አላህ ያ አላህ አንተ ችግር የተባለን ነገር አጥፋልን ያ ረቢ አንተ እዝነትህ እና ልገሳህ ወደር አልባ ነውና በሽታዋን አንስተህ ጤና እና የምቾት ኑሮ ለግሳት ልጆቿንም ጥሩ ደረጃ ላይ አድረሳቸው አሚን🤲🤲

  • @DAGNAWKASE-kw9fb
    @DAGNAWKASE-kw9fb Před rokem

    Ebs የምታደርጉት ሁሉ የድሆች እምባ አባሽ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም ይባርክ ለእሷም ለልጆቾ ምህረት ያውርድላት

  • @AssgedAssen
    @AssgedAssen Před rokem +5

    አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ እድሜ ይስጥሽ የልጆችሽን ደስታ ያሳይሽ

  • @godu4351
    @godu4351 Před rokem +9

    አላህ ጤናሺን ይመልስልሺ ልጆችንሺ ቁምነገር ላይ ደረሰዉ ለማየት ያብቃሺ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před rokem +6

    አሁን ምኑ አባት ነው እበት ነው። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት😢😢😢

  • @user-pd6qs5qq1m
    @user-pd6qs5qq1m Před rokem

    ሀቢብቲ አላህ አፊያ ያርግሽ አላሁማ እቺን ባርያክ ሰደተኛ የአፊያ ቀሚስ አልብሳት በምታመሸው በምታነጋ ሁሉ ነገር አተ ካልልክ ሚሆን ነገር የሌለው አዛኙ ረዛቁ ያረህማን የአዚዚ ያጀባር አተ እዘንላት ለዚች እህታችን ለልጆቿ ስትል ማራት የለእናት ያለአባት በሰው አገር አትበትናቸው አተ እዘንላት የአላ ህ ያረብ አተ ዳብሳት

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +22

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔእናት 🙏ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🇪🇷

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf Před rokem +10

    ማሻ አላህ ሲያምሩ አላህ ያሳድግልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል😭😭አይ እናት ውለታሽ በምን ይከፈላል😭😭ebs አላህ ይስጣችሁ አንችንም አፊያ ያድርግሽ ከዱኒያ ፈተና አላህ ይጠብቀን ወላህ ፋጡማ ስታለቅስ ጩሄ ነው ያለቀሰኩት

  • @mekonnengashe721
    @mekonnengashe721 Před rokem

    አዲስ ምዕራፎች በጣም ደስ ትላላችሁ ፣ እግዚአብሔር እናንተንና እንደናንተ ደጋጎችን ያብዛልን አሜንንን ፣ ምንም ባላግዝም ችግራቸውን ስሰማ እንባዬ ይመጣል ፣በሁም ፕሮግራማችሁ

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay Před rokem

    ያረብ አላህ ጤናሽን መልሶ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ አላህ አይሳነውም ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ኢቢ ኤስ ተባረኩ አላህ የፋጡማን እንባ ያብስላት በደስታ

  • @user-bn9cx1vv3e
    @user-bn9cx1vv3e Před rokem +10

    አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ የብዙ ሰው እንባን አበሳቹ 🌹🌹

    • @ilfneshsolomon
      @ilfneshsolomon Před rokem

      wud yee hagere lijochii kifuu ayikachu subcireb adiregung

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před rokem +7

    ያኔ እናት እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ እነታችሁን ጨርሶ ይማርለችህ ያልጆችሽ አምላክ ይማርሽ ያኔ ውድ ያኔ እንባ ይፍሰስ አይዞሽ ማማዬ ለፈጣሪ ያሚሰነው ነገረ ዬለም

  • @user-nx7vf8hh4t
    @user-nx7vf8hh4t Před rokem +1

    አየ እናት መከረኛ አላህ አፍሽን ይመልስልሽ እህቴ ያሩብ

  • @wibseraworku2640
    @wibseraworku2640 Před rokem +4

    ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለebs ይስጣችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @kiyayesuf5796
    @kiyayesuf5796 Před rokem +8

    😢😢😢😢እኔም ስደተኛነኝ ህመሞን አዉቀዋለዉ 😢😢😢😢እባካቹዉ ከጎኖ አትለዩዉ

  • @user-zb1lz3vc2d
    @user-zb1lz3vc2d Před rokem +4

    😭😭😭😭አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ለልጆችሽ ያቆይሽ

  • @genitube9112
    @genitube9112 Před rokem

    ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ፈጣሪ ጨርሱ ይማሪሽ እግዚአብሄርን ለላጆችሽ ስል ያቆይሽ ፈጣሪ ሆይ ሰላም ጤና ስጥን በስደት ለለነዉም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +2

    አሏህዬ አፊያሽን መልሶ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ😢😢😢እሱ አይቼግረውም እሱ ይፈውስሽ

  • @afif3932
    @afif3932 Před rokem +15

    የኢቶ ወንዶች ግን የሤትን❤ ሠብራችሁ ጀነት አለ ተባላችሁ እደ አላህ መጨረሻችሁ አይመር😢😢😢አላህ ያሽርሽ የጦርነት መዘዙ ይሄነው😢

  • @mekilove2049
    @mekilove2049 Před rokem +9

    😢😢አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ለልጆችሽ ሲል ሀያትሽን ያርዝምላቸው እፎይ ከእርዚቅም እርዚቅ አለውና አላህ ይውፍቅሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ያረቢ😢

  • @fatmamohed291
    @fatmamohed291 Před rokem

    ኢቢኤስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    የምር ቃላት ያጥርኛል