/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
Vložit
- čas přidán 25. 10. 2023
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Zábava
ይህ ድራማ እንደሚያስቀን አላህ ከቤታችን እና ከሀገራችን ችግሮችን አስወግዶ በሰላምና በደስታ እንድንኖር ያድርገን።
ameeeeeni.😢😢😢
አሚን
አሜን
Amiin
@@Alhamdulillah_2534long 🇵🇱 places ll
አይበስንቱ በሳቅነውየሚገለኝ 😂😂ስራው ተቃራኒ❤❤❤
እስኪ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁንልን የምትሉ
አንድ ነገር ከአምስት አመት በኋላ ካልጠቀመ አያስፈልግም😅ያማል ቅኔው
That's correct. Fool me once shame on you, fool me twice shame on me . If fool me five times it doesn't make sense or is not working at all.
❤❤❤❤❤
ገለታ አቦ ይመችህ የእውነት ገለታ ሁሌም ብታካትቱት እላለሁ በጣም ፈን ያደርገኛል
በጣም ምርጥ ስራ ነው ያቀረባችሁልን
ሳምንት ከዚህ በተሻለ ቆንጆ ስራ እንጠብቃለን
ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን😢❤
Amen amen amen 🙏
Amen Amen Amen ❤ 🙏 😢😢😢
Amen amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
Aamiin 🤲🤲
የምናይበት መነፅር ነዉ ነገሮችን ጥሮም መጥፎም አድረጉ ሚያሣየን ጥሮነት ደሞ በማናቀዉ መንገድ ይከፍለናል ቴኪዉ ለመህካም መልክታችሆ ወዳችኋለሆ
አሌክስ የምሰራቸው ሁሉ የሚምሩ የሚሰደሰቱ ትምርት የሚሰጡ በሰንቱ በርታ
የኔ ግን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
በጣም የምወደው ሰው አሌክሶዬ ልዩ ሰው ነህ እኮ
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
ውድ ቤተሰቦች በሳምት 3 ጊዜ ብመጡስ❤
በጭቀት በሀሣብ በፍረሀት በናፍቆት ያላችሁ ውድ የሀገሬልጆች አላህ ያሠባችሁትን ሁሉ ይስጣችሁ ጭቀታችሁን ሀሣብችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ
አሚን እያኪ
አሚንንን
አሜን
አሜንንንን
ጁመዓ ወናግሰን በሱማለኛ
ጣፋጭ ድራማ😍👌
እስቲ ደሆችን ትረዳላችሁ የወደቀ ታነሳላችሁ የዘመናችን ድቆች ናችሁ አሁን ደግሞ ሞት አፉፍ ላይ ያለች ሚስኪን ሰደተኛ እህታችሁን ታደጉልን ከስለት ሰይፍ አትሩፉልን የሚስኪን ደሀ አባት እና እናት እያለቀሱ ኘው አለናችሁ በሏቸው በቻላችሁት እርዶት የቀራት 4ወር ብቻነው
" የሰው ልብ ከሁሉ ይልቅ ተንኰለኛ እጅግም ክፉ ነው፤ ማንስ ያውቀዋል?"
(ኤር 17: 9)
በዚህ ምድር ላይ ጥሩ መልካም የሚባል ሰው የለም ከአዳም ውድቀት ጀምሮ ተበላሽቷል
Wrong very wrong , what does it mean Yesew Ledje in the bible called Christ, ask before you generalize pls
ለድብርታም ሴቶች በሙሉ እንደ በስንቱ አይነት ቀውስ ባል ይስጣችሁ 😂😂😂😂
😂😂😂
Amen 😂❤
አሚን
😂😂😂😂
Amen🙏😂😂😂
በጣም በጣም በጣም ደስ እሚል እጅግ አስማሪ ድራማ ነው የዛሬው።በርቱ
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
በስንቱ ቆንጆ ተከታታይ ድራማ ነው😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ያማል ቅኔው😂😂
ዙፋን ለምንድነው የጠፋችው? በጣም ታሳምረው ነበር
Bravo
Hojii gaariidha itti fufa guys 👍👍😍
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
የዛሬው ልዩ ነው ትንሽ ቦተሊካ😂 ጣል አርጋችሁበት አምሯል ❤
ቀስ በቀስ ለዛውን እንዳያጣ ስጋት አለኝ። ብዙ ደራሲያንን ብትጋብዙ ጥሩ ነው።
በስንቱ ስወድህ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶችዬ❤🥰 አይ በስዬ😁😁😁ያማል ቅኔው👍👍
Abresh bayew anchin enji deramawen yemayew aymeslegnem ❤
አረ አሌክሶ እስፖኪዮን በእጂ 😅😅😅😂😂
😂😂😂😂
Wow I love this show ❤
እንደ ሂሩት አይነት ጥሩ ሚስት አርገኝ ፈጣሪዬ😥❤❤❤
በሴ በጣም የሚያስቀኝ ኮሚዲ ቢሆን ያምርበታል❤❤
ለለይላ የሞት ፍርድ ለተፈረዳባት አባክችሁ ደምፅ ሁልን አረዳታችሁን አንጣይቃለን ይትኛውም ሚድያ
አምስት አመት ምንም ካላገለገለ መተው ነው ቅኔው ተመችቶኛል😂
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤
አንደኛነኝ አላህ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን እህታችንለይላ አላህ ይርዳት ለሀገሯየብቃት ፍትህ ለኒቶርክ ባሌናፍቆት አዙሮሊደፍኝነው ይከፈትልን
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
❤❤❤
ይህንን የሲትኮም ፊልም በእውነት ወድጄዋለሁ
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
የኔን እየተገለለች ያለች ይመስል ነበር። ወደቤተሰቡ ስለመለሳቿት ደስ ይላል።
የበዕእቀቱ ስዩም ቀልዶች ገባ ገባ እያላችሁ አዩ
እስከ 5አመት ይደርሳን እረ አላህ ይገላግለን ኢንሽአላህ 😂
Anchin yegelagelsh yewsedesh
አሚንንን ያረብብ
ጊዜውን የሚመጥን አሪፍ ትወና ለዛ ቡትርፍ ጋብዙልኝ
Wow
❤❤❤❤❤
ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤
Good message
በጣም ደሰ የሚል ድራም ነው አይ በሴ😂😂😂❤❤❤❤
ሐሙስ ቅዱስ
የበስንቱ አባላት ሰላማቹ ይብዛ
ሙሌ ጠፋ
ሳላውቀው ጥሩ ሰው ነበርሁ ያለው ተመችቶኛል
አሃሃሃ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ በርቱ👍😂😂😂😂😍😍😍
😊
በስንቱዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አልጋ ማነጠፍ ከ5ዓመት በላይ ምን ይሰራል እውነት ነው እንደዚ አነቃቁልኝ የኢትዮጵያ ሕዝቡ ንቃቃቃቃቃ💚💛❤🙏😀👌👍👋
Nice work
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ❤❤❤❤
"ክሬዲት ለሚገባውማ ክሬዲት እንስጥ"😂😂😂😂😂 ኡፍ 😂ሆዴ ታመመ
ወገን እኔ ግራ ገበኝ የበስንቱን character የምኖረው ሰወ በኢትዮጲያ ወስጥ ይኖራል 😂😂😂he's so funny
Ye esu character yalew Tom bicha new
😢wow besintu
Welcome❤❤❤
I love you besntu b/c you are comedy
Welcome
የዛሬው በጣም ልዩ ነዉ
This one was so interesting. 😂🎉
እኔ መቼም በጣም ነው እምወዳቸሁግን ❤❤❤❤
Nice family besntu hgawi
😂😂❤❤❤ስወደቹ።❤❤❤❤
የበስንቱ አድናቂወች🤙😊
I enjoyed this episode 😂
Me 2, but I need someone like you to have more enjoyable time ❤
ስወዳቹኮ
ምርጥስራለሚገባዉይግባዉ
Enkuwanim Ye Tewanay bal yelelegn‼️😄
Teqatye Emiot neber😂
❤❤❤
በስዬዬዬ❤❤
የዛሬው Episode ደግሞ ገዳይ ነው😂😂🤣🤣🤣👍👍👍👍
በስንቱ ፍቅር የሆነ ሠው
በስየ😂😂😂 ይመቻቹህ
ቀሽት እንዴት ነሽ😂😂😂አይ በስዬ 😂❤❤❤❤❤
መስከረም ምናለበት ቀለል ያለ የቤት ልብስ ብትለብሺ ድራማውን በቅጡ ማየት ተሳነኝ እኮ
👏👏👏
ዉይ ሄኖክ ያባቱ ልጅ አፍር ነገር ነዉ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ሣምቱን በጉጉት ❤❤😢🎉
👍👍👍
ግሩም ነው
Des sitlueko❤😂
❤
❤❤❤❤
እንደ ሂሩቴ አይነት አስተዋይ ጥበበኛዋን ሚስት ጌታ ሰቶኛል
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳህ
መቸ ነው ለኔስ ባሌ እደዚ ሚያሞግሰኝ😢😢
❤❤❤❤❤❤
ይመቻችሁ
😂😂😂Ayy besintu
Be sintu mert sitcom new
Geleta is funny 😂😂😂
Ayyy besintu taskengle iko😂😂😂😂😂😂😅😅
ውይ ሲያስቅ ቁም ነገርም አለው😅
Yamal kenew yamal kenew yamal kenew yamal kenew yamal kenew 😮 FANO FANO FANO FANO dereselen 💪💪💪💪
ቦክስማ የሆነ ጊዜ የእውነት ቀምሰሀዋል 😂😂
I like bastu
ቅኔዉ ❤በጣም የገባዉ እደኔ 5አመት አምትብር ይገርማል ❤😢
Fetari Le-Ethiopia hagere tekami yehonewn meri yamtaln !!!
ከአምስት አመት በኋላ ምንም ካልጠቀመ መጣል አለበት! አይ ፖተሊካ😅😅😅
ተኩላ መቼም ጥሩ ሆኖ አያውቅም...ጥሩ ተኩላ ከመሆን ፈጣሪ ይሰውረን!
በስቱ የሳቄ ምጮች❤❤😂😂😂
Yezarew yabed newww🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️
በሣቅ
ወንድ ልጅ መበለጥ አይወድም😂 የኔተጋብቶብሽ ነው አላለም 😂😂😂